Balageru Idol: Latest Full Episode of Balageru Idol June 27, 2015

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 25

  • @betybelay3710
    @betybelay3710 9 років тому

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ከማዝናናቱ በተጨማሪ ከነሱ አልፎ እኛም ቀላል የማይባል ትምህርት አገኘንበት አሁን የረመዳን ወቅት ስለሆነ ስራ ይበዛል ቢሆንም እንደምንም ብዬ አየዋለሁ ፕሮግራማቹን ለዛውም ባያልቅ እያልኩኝ እየሳሳሁ በጣም እናመሰግናለን።አብርሽ እጅግ ከማደንቃቸው የጥበብ ሰዎች ቀዳሚው ነህ ብል ማጋነን አይሆንብኝም ከምንም በላይ ቀናነትክ ከግዚያብሔር የተሰጠክ ትልቁ ስጦታ ነው ባይ ነኝ እዚህ ባላገሩ አይድል ላይ እርግጥ ነው ዛሬ ብዙ ሰዎች አብረውክ ይሆናል ሲጀመር ጀምሮ አሁን ድረስ ያንተ ግን አስተዋፆ ይለያል! ትናንት ወደዚህ ወደጥበብ አለም ለመግባት በምትጣጣር ሰአት አንድ የጥበብብ ሰው ዛሬ አንተ ለባላገሩ አይድል ያደረከውን እያደረክ ያለከውን ወደፊትም ልታደርግ ያሰብከውን ግማሹን እንኳን አድርጎልክ ቢሆን የት ትደርስ እንደነበር አስባለሁ…………ብቻ ሁሉም ሰው እንደዚህ መልካም ቢሆን በተለይ የባላገሩ ምርጥ 25 ቶች ያንተን አረያ መከተል አለባቸው።እግዚያብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥክ እንዳንተ ጥግ ድረስ መልካም የሆኑ ሰዎችን ያብዛልን

  • @uutguu7563
    @uutguu7563 9 років тому

    በጣም ደሥ የሚል ፕሮግራም ነው እናመሠግናለን

  • @tigmitkue1741
    @tigmitkue1741 9 років тому

    wooow Betam des Yimil Program naw

  • @fekerteadana6400
    @fekerteadana6400 9 років тому

    አብርሽ መድኃኒዓለም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ በሄድክበት ሁሉ ድግል እመቤቴ ትከተልህ ቸር አምላክ ጥላ ከለላ ይሁንህ ከክፉ ሁሉ አምላክ ይጠብቅህ

  • @amelelove9697
    @amelelove9697 9 років тому

    Wooooow betam new des yemelew woow balageru ayedel betam konjooo new

  • @minaabebe5482
    @minaabebe5482 9 років тому

    God bless you guys💜💜💜💜👌👌

  • @bezuyetaye951
    @bezuyetaye951 9 років тому

    wow min beya kemin endamejemer alawekem ahuns balaleka beye temegehu betam asetamary ena azenage naw enen mastef betechlu des yelagal gan enja weddd naw madergachu aseltge eska seletagochu endehum mamehr betam betam denke nager naw mayew benant lay

  • @sana3sana221
    @sana3sana221 9 років тому

    Wawwwwww betam des yemil program new

  • @ninah5733
    @ninah5733 9 років тому

    አሪፍ ነው።

  • @assefakassa7438
    @assefakassa7438 9 років тому

    why are you not post your weekly program? still we are waiting for your program of 4/07/2015 . please yihin ashashilut newu woyis mahal lay andi andi qidame tizelalachihu?

  • @ekranmohammed6088
    @ekranmohammed6088 9 років тому

    betam arif new

  • @henokfanta9438
    @henokfanta9438 9 років тому

    Betam arif

  • @jhonidee2065
    @jhonidee2065 9 років тому

    ወይ english! ባላገሩ idol! እባካችሁ ወይ እንግሊዝ አፍ ወይ አማርኛ ይሁን

  • @Hirutegegu
    @Hirutegegu 9 років тому

    Wawww abrsh batam das yamel naw lek endaabatachaw honhe ladarkaw ser e. G edaema yesth batam yamral aznanahachaw

    • @malattg9772
      @malattg9772 9 років тому

      በእውነት አብርሽ ድንክ ሰው ነክ ያአንእን ሁሉ ተጽኖ አልፈክ ለዚህ መድረስ እራሱ እጅግ ጀግና ልትባል ይገባክል ሁለሀም ተወዳእዳሪዎች ሊማሩ ይእገባቸዋል ተወዳእዳሪዋችም ምእርጥ ናቹ ደስ ይእላእል

  • @qwekiyyt9030
    @qwekiyyt9030 9 років тому

    Awawwwww

  • @alemstehaybest9843
    @alemstehaybest9843 9 років тому

    Harf new

  • @birtukanzeleke391
    @birtukanzeleke391 9 років тому

    Betam des ymele new

  • @tamiratish
    @tamiratish 9 років тому

    why dont they buy a good camera..bad sound effect

  • @naterasnate3108
    @naterasnate3108 9 років тому +1

    wow batan yamral

  • @tarimes12
    @tarimes12 9 років тому

    I smell eastern idol show style, don't forget we habesh people have our own customs, and please try to reflect that. BALAGERU BILO YEWUCH HAGER ALE ENDE?!

  • @samueltm9860
    @samueltm9860 9 років тому

    ሆቲል ና ስፓ ምንም የስራ እድል የለውም።በባህርዳር ሆቲል።በትግራው ፋብሪካ መገንባት ተጠቃሚ የሆነው ክልል ማን ነው።ይህን ለኢትዮፕያዊው ሁሉ እተወዋለሁ።

  • @ekranmohammed6088
    @ekranmohammed6088 9 років тому

    betam arif new