ፌስቡክን ወደ Followe በቀላል ቀይሮ ቢዝነስ መስራት | Khalid app

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 86

  • @khalidApp1
    @khalidApp1  2 роки тому +3

    ሰላም ውድ እህት እና ወንድሞች የቻናሌ ቤተሰቦቸ ቪዲዮ ላይክ ሸር በማረግ ለቻናሉ አድስ ከሆናቹህ ሰብስክራይብ በማረግ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ ሀሳብ አስተያየት ካላቹህ ኮሜት ፃፉልኝ

    • @AhmedAli-lt8rc
      @AhmedAli-lt8rc 10 місяців тому

      ካሊዶየ ትምህርትህን ስወድልህ ፈጣሪ እውቀቱን ይጨምርልህ ስወድህ ❤❤❤❤

    • @samsungcare4627
      @samsungcare4627 3 місяці тому

      እኛ ፎሎ ያደረግናቸውን ለመዘሰጋትስ እባክህ 🙏በተረፈ እመሰግናለሁ በረታ

  • @nigsitiwedajeharbi4480
    @nigsitiwedajeharbi4480 27 днів тому

    በጣም አመሰግናለሁ በብዙ ሞክሬው እብይ ብሎኝ ነበር ባንተ ሰራልኝ በርታ ❤

  • @EskedarLegesse
    @EskedarLegesse 15 годин тому

    ተባረክ በስንት ጌዜ ዛሬ ❤

  • @AhmaAgfcbq22
    @AhmaAgfcbq22 Місяць тому

    እናመሰግናለን ሰራልኝ ተባረክ ወንድም አለም

  • @AhhahZbhsh
    @AhhahZbhsh 4 дні тому

    ብዙ ቨዶ አይቸ እቢ ብሎኝ ነበረ አሁን ማድረግ ቻልኩ በርታልኝ ወድሜ😊

  • @JdjdjBdbdb
    @JdjdjBdbdb 8 днів тому

    አመሰግናለሁ ወንድም ❤

  • @user-zt4po4vm5x
    @user-zt4po4vm5x 7 місяців тому +4

    በብዙ መንገድ ሞክሬው አልከፍት ብሎኝ ነበር በአንተ ከፈተልኝ የውቀት ትንሸ ትልቅ የለውም በርታ

    • @AbiTafere
      @AbiTafere Місяць тому

      ማርያምን እና ለ

    • @goodplaza795
      @goodplaza795 Місяць тому

      ማሪያምን ኢኒም ❤

  • @FotyenTSgeyu
    @FotyenTSgeyu Місяць тому

    እናመሰግናለን ወድማችን❤

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra9018 2 місяці тому +1

    በጣም አመሰግናለው ሰርቶልኛል❤❤❤❤

  • @የመዳምቀመሚነኝ
    @የመዳምቀመሚነኝ 10 днів тому

    አመሰግናሎዉ❤❤❤❤

  • @AasliMersa-yo7zk
    @AasliMersa-yo7zk Місяць тому

    ኣመሰግናሌዉ በዙ ሞኩሬ ኣልተሳካልኝም ያንተ ግን በቀላሉ ነዉ የተቀየረልኝ❤❤❤❤

  • @b-tubu
    @b-tubu Місяць тому

    አመሰግናለሁ ❤❤❤❤

  • @HhHh-sz6ck
    @HhHh-sz6ck 4 місяці тому +1

    ጎበዝ ❤❤

  • @hawahawa8164
    @hawahawa8164 2 місяці тому

    በጣም ጎበዝ ነህ🎉🎉🎉

  • @AbeAbe-k5j
    @AbeAbe-k5j Місяць тому

    በጣም አመሰግናለው ሰርቶልኛል በብዙ መንገድ ሞክሬው አልከፍት ብሎኝ ነበር

  • @zaynazayna9351
    @zaynazayna9351 10 місяців тому

    እናመሰግናለን የኔ ወንደም❤

  • @HaniHani-ic5oc
    @HaniHani-ic5oc 6 місяців тому

    ጎቦዝ❤

  • @shewitGebreamlak
    @shewitGebreamlak Місяць тому

    ኣመሰግናለው ወንድሜ ተባረክ ሴብ ኣድርጌሃለው

  • @Zxc-mo6sl
    @Zxc-mo6sl Місяць тому

    ❤አመሠግናለሁ ወድሜ የኔ ሰርቶልኛል

  • @Ribka-fn2qy
    @Ribka-fn2qy 7 місяців тому

    Betam amesginalew 🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉thank you birather😘😘😘😘😘😘

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  7 місяців тому

      Minm ayidelem sistuye

  • @user-bc9bx3rr4s
    @user-bc9bx3rr4s 2 місяці тому

    ማሻአላህ በርታ

  • @brtukanha6138
    @brtukanha6138 Рік тому

    በርታ👌👌

  • @ሳርዬዩቱብ21
    @ሳርዬዩቱብ21 6 місяців тому

    አመሠግናለሁ ወንድሜ❤

  • @user-zt4po4vm5x
    @user-zt4po4vm5x 7 місяців тому

    በርታ❤

  • @SaraSarita-wv9sh
    @SaraSarita-wv9sh 4 місяці тому

    ጎበዝ ተሳክቶልኛል

  • @የመክሊትእናት
    @የመክሊትእናት 2 роки тому

    በርታ ወድም

  • @tube4735
    @tube4735 2 роки тому

    እናመሰግናለን ወድም

  • @GhjbHjjh
    @GhjbHjjh 5 місяців тому

    ጀዛከላሁ ኸይር አልሰራም ብሎኝ ነበር

  • @Tube-onei
    @Tube-onei Місяць тому

    አሰላም አለይኩም ወድም ለቤትህ አድስ ነኝ በነካ እጂህ ንገረኝ እኔ አድ ያረኳቸው ጠፋብኝ እነሱ ያረጉኝ አሉ እደት ላርግ በአላህ እርዳኝ በፊት ስፖስት እዳይታይ ተዘግቶብኝ ነበር በግድ ተስተካከለ መሰል አሁን

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  Місяць тому

      ፌስቡክሽን ወደ ፎሎ ከቀየርሽው አንች አድ ያረግሻቸው ላንች አይታዩም እነሱ እምትለቂው ይታያቸዋን ምንም ችግር የለም

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ 5 місяців тому

    አልቀይርልኝ ብሎ በአንተ ቀየረልኝ ክበርልኝ ❤❤❤ ጎበዝ ነክ

  • @FeatShakira
    @FeatShakira 5 місяців тому

    ትለያለህ ወላሂ ሰራል ገን ላይፍ ላስገባ አለይ ወድሜዋ ስራልን ቢድዪ ❤

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  5 місяців тому

      እሽ መርሀባ ቪዲዮ እሰራለሁ

  • @csscss-m8l
    @csscss-m8l Місяць тому

    አመሰግናለሁ ለ 1:00 ደግጋሜ ስሞክር እንቢ ብሎኝ ያንተ አይቼ ከፈተልኝ

  • @beliYouTube
    @beliYouTube Місяць тому

    ምስጋናየ ወደር የለዉም የኔ ወንድም በጣም እጅግ ኣድርገ ኣመሰግናለሁ እምቢ ብሎኝ ባንተ ሰራልኝ
    እና ለቤትህ ጀማር ነኝ እና ሳብስክራይብ ኣድርግያለሁ thank you❤🎉❤🎉❤

  • @KedoYasin-g4h
    @KedoYasin-g4h 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @haniiዘብሔርአማራ
    @haniiዘብሔርአማራ Місяць тому

    ወዲሜ በአላህ ከኤፋቢ እደትነዉ ቁጥር ማግኘት እምችለዊ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  Місяць тому

      አባውት ላይ ይገኛን ነገር ግን እነሱ ሰው እንዳያየው ከቆለፉት አይታይም አይገኝም

  • @Emebet-dz2zo
    @Emebet-dz2zo 27 днів тому

    amesgnalewu❤

  • @emusedera
    @emusedera 9 днів тому

    አልተስተካከለልህም እኔም እዳተ አድረጌው ነበር ግን ፎሎ አልሆነልኝም ያተንም እየው አልሆነም እኮ

  • @ብሬወልዳይbriewelday
    @ብሬወልዳይbriewelday 3 місяці тому

    turn on poressoianal mode የሚል የለም የኔ ምንላርግ መልሰልኝ ዎንድሜ

  • @SaraJohn-h3z
    @SaraJohn-h3z Місяць тому

    ብር እንደምቆጥር በምን እናቀለን ብሮ እኔ ከቀያርኩ ቆይቷል ከ9.000በ በላይ ተከታዮች አሉኝ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  Місяць тому

      ዩቱብ ላይ ሰርች አርጊ ፌስቡክ ሞኒታይዝሽን ብለሽ ይመጣልሻን

  • @TesgHed
    @TesgHed Місяць тому

    እረ የኔ እቢ ቡሎኛል😊😊

  • @goodplaza795
    @goodplaza795 Місяць тому

    አናመሰጉናለን😊

  • @TesfaneshTesfanesh-r2i
    @TesfaneshTesfanesh-r2i Місяць тому

    ግን 21k followers አሉኝ እንደት ብር መስራት እችላለሁ መልሱኝ😢

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  Місяць тому

      ፌስቡክ ሞኒታይዝሽን ብለሽ ዩቱብ ላይ ሰርች አርጊ አሞላሉን የተሰራ ቪዲዮ ታገኛለሽ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  Місяць тому +1

      ፌስቡክ ሞኒታይዝሽን ብለሽ ዩቱብ ላይ ሰርች አርጊ አሞላሉን የተሰራ ቪዲዮ ታገኛለሽ

  • @gembomedia
    @gembomedia Місяць тому

    yene professional dashboard ylal cgr alew ende

  • @SubhanAllah-cz5uo
    @SubhanAllah-cz5uo 8 місяців тому

    ወንድም የኔ 5k friend አሉኝ ግን ወደ ፎሎወር አልተቀየሩም request የላኩልኝንም መቀበል አልቻልኩም ቀንሽ ይለኛል

  • @user-to9eb6pp3f
    @user-to9eb6pp3f 2 роки тому

    አሪፍ ነው ግን ገዘብ እደገባ እዴት እናቃለን

  • @XgHc-om1ii
    @XgHc-om1ii 8 місяців тому

    ብሮ የኔ የመጨረሻዋ አያስገባኝም ፁሁፉ እዳለ ሁኖ ማከል ላይ ተሰርዟን እናም አያስገባኝም

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  8 місяців тому

      ፌስቡክን አብደት አርገው ይስተካከልልሀን

    • @XgHc-om1ii
      @XgHc-om1ii 8 місяців тому

      @@khalidApp1 2ግዜ ሞክሬዉ ነበር

  • @SubhanAllah-cz5uo
    @SubhanAllah-cz5uo 8 місяців тому

    ወንድም የኔ 5k friend አሉኝ ግን አልተቀየሩልኝም የተላከልኝንም request መቀበል አልቻልኩም

  • @Eruksewne
    @Eruksewne 24 дні тому

    ግን ፖስቴን የእስከዛሬውንም አድስ የምፖስተውንም ፍሎው፣ሰርች የሚያደርጉኝ ሁሉ ማየት አይችሉም በሌላ ገብቸ ቸክ አድርጌው

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  24 дні тому

      ይችላሉ ምንም እሚሆነው ነገር የለም

    • @Eruksewne
      @Eruksewne 24 дні тому

      @@khalidApp1 ቸክ አድርጌው ነበረ በሌላ አካውንት አልቻልኩም የዘጋሁት ነገር ይኖር ይሆን

  • @hulegebmedia3212
    @hulegebmedia3212 2 роки тому

    የወደ..

  • @አፍርካዊኣሞራ
    @አፍርካዊኣሞራ Місяць тому

    Turn on የምትለው ጠፍታለች ኣትፀቀጥም bro

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  Місяць тому

      ፕሮፋይሉን ቆልፈከው ከሆነ ክፈተው

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  Місяць тому

      ፕሮፋይሉን ቆልፈከው ከሆነ ክፈተው

  • @alemAdmas
    @alemAdmas 2 місяці тому

    እግዚአብሔር አሁን ነው የሞከርኩት ተቀየረ

  • @NigusAratsa
    @NigusAratsa 7 місяців тому

    ሞክሬው ነበር ግን አያመጣም ሌላ መንገድ ካለ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  7 місяців тому

      አብደት አርገው ፌስቡኩን

  • @Eruksewne
    @Eruksewne 24 дні тому

    በአንተ ሰራልኝ አመሰግናለሁ

  • @SaraSarita-wv9sh
    @SaraSarita-wv9sh 4 місяці тому

    ለመመለስስ

  • @HuzaMan
    @HuzaMan 4 місяці тому

    ትችላለህ

  • @ሊነጋሲልየጨልማልሶታገስ

    የኔ አልሰራ አለኝ😢

  • @tube4735
    @tube4735 2 роки тому

    እንደማመር

    • @rahimatube2671
      @rahimatube2671 2 роки тому

      ነይ ቤተሰብ እንሁን

    • @anuu6000
      @anuu6000 2 роки тому

      @@rahimatube2671 🥰

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 Місяць тому

    ወደ ፎሎ ስቀይረው 5400የነበረው 3700ሆነ ቀነሰ ለምነው😢😢

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  Місяць тому

      አይቀንስም በውስጥ እንዳይታይ ሁነውብሽ ነው

  • @SubhanAllah-cz5uo
    @SubhanAllah-cz5uo 8 місяців тому +1

    ወንድም የኔ 5k friend አሉኝ ግን አልተቀየሩልኝም የተላከልኝንም request መቀበል አልቻልኩም

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  8 місяців тому

      በሌላ ምንገድ ከታች አለ የሰራሁት ቪዲዮ ክሱን ህይ