የዓለምን DNA ያዛቡት ኔፍሊሞች በመጽሐፈ ሔኖክ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 290

  • @zekidanm880
    @zekidanm880 2 роки тому +12

    ይቅርታ "የዓለምን DNA አዛቡት" የሚለው ኖህንና ከኖሕ በኃላ ያሉ የሰው ልጆችን የሚጨምር ከሆነ የተሳሳተ ትምህርት ነው። ምክንያቱም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምና ጌታችን አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ከኖሕ ዘር ተወልደዋልና። ክርስቶስ ከዚያ ክፉ ዘር ሊወለድ አይችልም። የጥፋት ውሃ የመጣው ያን ዘር ለማጥፋት ነውና በንፍር ውሃ ጠፍቷል ባይ ነኝ። በጣም ድንቅና አስፈላጊ ትምህርት ነው፤ለወደፊት ከሌሎች ሊቃውንት ጋር ብትወያዩበት እጅግ ድንቅ ይሆናል። እናመሰግናለን።

  • @te.melese402
    @te.melese402 2 роки тому +4

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥልን
    ፀጋውንም ያብዛልህ!
    የጥበብ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @emano5974
    @emano5974 Рік тому +5

    የምወዳችሁ መምህሮቼ መምህር ሮዳስ
    መምህር ሰሎሞን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addisalemu6953
    @addisalemu6953 2 роки тому +9

    ኑርልን መምህር እግዚአብሔር እውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ።

  • @tigistkassaye5703
    @tigistkassaye5703 2 роки тому +3

    በጣም ጥልቅ እውቀት ነው። ስላሳወከን እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @hailesilase
    @hailesilase 2 роки тому +5

    ዶክተር ፕሮግራምህን ሁሌም በጣም በጉጉት የምጠብቀዉ ነዉ ፕሮግራምህ ከአስተማሪነቱ አልፎ ለኛ መጠየቅ መመርመር ለምንፈልግ ለኛ ለተዋህዶ ልጆችና በአለም ላይ ላሉ ሁሉም ነገዶች ወንድምና እህቶቻችን እስከምን ድረስ መጠየቅ ማንበብና በምርምር ማሰብ እንዳለብን መለኪያችን ነህና በርታልን እናመሰግናለን።

  • @TameDeme-i9u
    @TameDeme-i9u Рік тому +2

    ዋው ምንአይነት ፀጋ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዶክተር

  • @beremberasghebru5808
    @beremberasghebru5808 2 роки тому +14

    I can only say AMEN. I am 100% sure you have the answer thank you for your “teaching”. I see people that you put smiles in their hearts thank you please don’t stop.

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 2 роки тому +5

    ድንቅ እፁብ ነው በኔ ዘመን አተን የመሰለ እንቁ መምህር ስለሠጠን እግዚአብሔር ይመስገን ለኛ ማቂያችን ነህ እግዚአብሔር አምላክ በዘመነህ ሁሉ ይጠብቅህ መምህሬ ❤❤❤❤🙏

    • @lebasetemoges5829
      @lebasetemoges5829 2 роки тому

      Uug

    • @NegashMalede-en5iu
      @NegashMalede-en5iu 5 місяців тому

      😊😊😊😊😊😊😊11¹😊😊😊¹😊😊¹😊😊😊😊¹¹1¹¹qaq qaq qaq die 😊qaq die sind qq​@@lebasetemoges5829

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 2 роки тому +1

    መምህራን ዘመናችሁ ይባረክ፡

  • @Mitiku-ft7qc
    @Mitiku-ft7qc Рік тому +1

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @MduyyMct
    @MduyyMct Рік тому +2

    ቀለሂወት ያሰማልን መምህር

  • @abezanteneh3592
    @abezanteneh3592 Рік тому +4

    ተመራማሪው
    መቸነው ስለሞተልህ ጌታ የምታወራው ጌታ እኮ በደጅ ነው።ክብርም ዝናም ያልፋል እኮ።

    • @drrodastadeseandromeda9034
      @drrodastadeseandromeda9034  Рік тому +5

      ጀማሪ ምንትስ ከምን ይበልጣል አሉ። ስለ ጌታ ከፈለክ በ622 ገጾች የጻፍኩትን ነገረ ክርሰቶስ፤ አልፋና ዖሜጋ፤ መልክአ ኢየሱስ ትርጓሜ መጽሐፌን አንብብ

    • @tenagnekifle4634
      @tenagnekifle4634 9 місяців тому

      dinkem,.........demo minew tekotah, please teach only.... ABOUT JESUS, that's what people need, forget about your new age, meta physics, jambo mambo thank you

    • @fasilhabte-oq8px
      @fasilhabte-oq8px 8 місяців тому

      ቀና በሆነ መንገድ ጥያቄህን ብትጠይቅ ኖሮ እውነትም አንተ በክርስቶስ ማመንክን ያመለክት ነበር ነገር ግን አንተ በጠማማ መንገድ ጥያቄክን መጠየቅክ አስገምቶሀል ።

    • @derejealemayhu-k5d
      @derejealemayhu-k5d 5 місяців тому

      ጌታ ይባርክህ አቦቦቦቦቦቦ

    • @MuniraAdem-l9c
      @MuniraAdem-l9c 2 місяці тому +1

      ስለ መንፈሳዊ የሚያብራራበት ሌላ ቻናል አለው

  • @citytenkolu4558
    @citytenkolu4558 2 роки тому +2

    እውቀትን የሰጠህን አምላክ አመሰግናለሁ ለኛም ስላካፈልከን እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር

  • @Yitustory
    @Yitustory 2 роки тому +3

    መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ .. ስለ ብሔረ ህያዋን እና ብሔረ ብፁዓን አስተምረን..

  • @kesisserebeazezew7287
    @kesisserebeazezew7287 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን የመሰለ ጥበብን ለእርሶ ስለ ሰጠልን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን ።

  • @asterstefanos7842
    @asterstefanos7842 Рік тому +6

    በዚህ፡ዘመን፡እንዲህ፡ዓይነት፡ምሁር፡ማግኘት፡ትልቅ፡በረከት፡ነው።ዕውነትም፡ሀገሬ።ሀገረ፡እግዚአብሔር፡መሆኗን፡አጥብቀን፡እንድንገነዘብ፡ረድቶኛል፡ቅዱስ፡አማኑኤል፡በዕድሜ፡በጤና፡ይጠብቅልን፡መምህር፡የአገልግሎት፡ዘመንዎ፡ይባረክ፡ዕመቤቴ፡ደቀመዛሙርትዎን፡ታብዛልን።

  • @dhhrdi3u208
    @dhhrdi3u208 2 роки тому +4

    በእውነት እድሜና ጤና ይስጥልኝ
    ትልቅ ትምህርት ነው በርታልን
    እግዚአብሔር አተ ጋር ይሁን
    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lozilozi4123
    @lozilozi4123 2 роки тому +8

    ውድ የተዋህዶ ልጆች አምላክ እድሜና ጤናን ይስጣችሁ!!!♥️አጠብቃለን 🙏

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህሮቼ ። መፅሐፍ ሄኖክን አንብቤለሁ በጣም እንተረስቱንግ ነው ሁሉም ቢያነበው መልካም ነው ። አቤቱ ይቅር በለን ጌታ ሆይ በዚህ ምድር ምን ያልተፈጠረ / ያልተደረገ አለ። ቸርነቱ የበዛ አምላክ ብቻ ይቅር ይበለን ። ከልብ እናመስግናለን ስላብራራህልን ዶክተር ሮዳስ ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህሮቼ እውቀቱን ጥበቡን አብዝቶ ይስጥችሁ።።

  • @sabasol6682
    @sabasol6682 2 роки тому +2

    በጣም የምወዳችሁ የማከብራችሁ በጣም ብዙ ትምህርት ነዉ ያስተማራችሁን እግዚአብሔር አሁንም እዉቀትን ይስጣችሁ💖😍🙏🙏🙏🙏

  • @tadiyosbeyen1257
    @tadiyosbeyen1257 2 роки тому +7

    መምሕራችን እንካን በሰላም መጡልን ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋ ይስጦት

  • @eyobgetachew3042
    @eyobgetachew3042 2 роки тому +2

    ሰላም ሰላም ......የምር ዶክተር ሮዳስ ታደሰ የኢትዮፒያን ቀደምት ሀያልነት የሚመልስ ትልቅ ሙህር ነው ፈጣሪ እድሜህን እንደምድር አሸዋ ያብዛልን እናከብርሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hundetafa4450
    @hundetafa4450 2 роки тому +3

    መምህር እድሜና ጤና ይጨምርልህ !!! ፈጣሪ ካይን ያውጣህ !! እራስህን ጠብቅ :ቅዱሳን መላእክት ይጠብቁህ !! ባእዳንም የኛዎቹ ፀረ ኢትዮጵያውያን ይቀናሉ ::

  • @elsabethaddisu9030
    @elsabethaddisu9030 2 роки тому +3

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን !!

  • @አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ

    እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርህ መምህር

  • @cuisinedefikrie4431
    @cuisinedefikrie4431 2 роки тому +2

    አሜን እውቀቱን ትግስቱንና ፅናቱን ከጤና ጋር ይስጥልን ተባረኩ❤❤❤❤

  • @ስምዖንነኝከቀሬና
    @ስምዖንነኝከቀሬና 2 роки тому +4

    ውድ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ውድ መምህር መስፍን በየጊዜው የምታቀርቡት ፕሮግራም በጣም መልካም ነው በርቱ ሁሌም የሚገርመኝ ግራ የሚያጋባኝ የኔፊሊም ወይም የጃይንት ታሪክ ነበር በመርሃግብራችሁ በሦስት እይታዎች ስለተገለጸና ትንተና ማብራሪያ ስለተሰተበት ደስ ብሎኛ ስለ ኔፊልም በተመለከተ መጽሐፍ ቅዱስንም መሪ ራስ አማን በላይ የጻፉትን መጽሃፍም ለማንበብ ሞክር ያለው ለማውቅ ካለኝ ጉጉት የተነሳ እና በመሪ ራስ አማን በላይ መጽሃፍ ላይ ምግባቸውን በጸሃይ እያበሰሉ የሚመገቡ እረዣዥም ቁመታቸው በመላእክት ክንድ ሦስት ሺህ የሚደርስ ፍጡራን ራይዕት ኔፊሊም ፣ እንዲሁም ግያንያን የሚባሉ አጫጭር ፍጡራን እንደነበሩ ይገልጻል ከሮሃንያን የመጡ ማናፍስትም ከሰው ልጆ ጋር በህሊናቸው እንዳደሩባቸው ይገልጻል። ይሄ መርሃ ግብር በሰፊው ብትቀጥሉበት ደስ ይለኛል ። በጣም መሳጭና አጓጊ ነው

  • @azebabera3123
    @azebabera3123 2 роки тому

    እጅግ ጥልቅ ነው ዶ/ር ሮዳስ ልጆቻችንን አስተምርልን እባክህ

  • @tigistabera6176
    @tigistabera6176 2 роки тому

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ።እኔ ብዙ ፕሮግራሞችህን እከታተላቸዋለሁ ግን አይገባኝም በጣም ይወሳሰብብኛል ምንአልባት የማይገባኝ ደደብ ሆኜ ነው መሰለኝ ። ግን በነፃ ለምትሰጠን ውድ ትምህርቶችህ ፈጣሪ በእድሜ በጤና በፀጋው በአገልግሎት ረጅም አመት ያቆይህ።

  • @nitshitalemayehu2184
    @nitshitalemayehu2184 2 роки тому +4

    መምህራኖቻችን እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏ቀጣይ ክፍልን በጉጉት እጠብቃለሁ እንደ አሁኑ አጭር እንዳይሆን አደራ፫ 🙏💚💛❤️እመ ብርሃን ትጠብቃችሁ 🙏

  • @GetahunTamiru
    @GetahunTamiru 2 роки тому +6

    እናመሰግናለን ዶ/ር ሮዳስ እና መምህር መስፍን እንደናንተ ያለ በእዉቀት ፍልስፍና የሚራቀቁ ትዉልዶችን ያብዛልን እግዚያብሔር ፡፡ ዶክተር አንድ ጥያቄ አለኝ ………በቅርቡ የወጣ ተከታታይ ፊልም ተመልክቼ ነበር (Warrior nun season 2 ) ላይ የኛን የጥንት የግዕዝ መፅሐፍ ለፊልሙ ትልቅ ግብዐት ተደርጎ ሲጠቀሙበት ተመልክቻለው …..ዶ/ር ይህን ነገር ተመልክተኽው እሰኪ ያንተን ሂስ አስቀምጥልን…እናመሰግናለን::

  • @jalanerabiira5533
    @jalanerabiira5533 2 роки тому +2

    ሰላም ሁሉ ይብዛልህ ዶክተር ሮዳስ እኔ ዐርብ ቬኑስ ነኘ በገባኘ መልኩ ያንተን አላቅም ማለቴ ከሰኞ እስከ እሁደ ያለውን የካላደርክን መልእክት ብታስረዳኘ ደስ ይለኞል ሊላኛው ስለ ኔፍሊስ በሰፊው ብታብራራልን በጣም ደስ ይለኛል በዚ ዘመን ስላለህ እኔም ስላለው ደስተኛ ነኝ ይህን ግዚ ሳያዩ ያለፉ ብዙ ናቸውና አመሰግንካለው ከልቢ

  • @ImaroWada
    @ImaroWada 8 місяців тому

    ❤።
    ❤❤❤።ምንም እኔ ስለማልችል ክድኃኔምህረት ክዳንኮነች አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ።
    ክድኃኔምህረት ትባርካችሁ!!!!!!!!!!!!!!!

  • @ayutemere6388
    @ayutemere6388 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድሜቼ ።

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን ። እግዚአብሔር ይስጥልን መምህሮቼ ብዙ እንጠብቋችኃለን እድሜ ይስጠን በእውነቱ እውቀቱን ስቶኅል አብዝቶ ደሞ ይስጥልን ክብር ይገባዎታል ታላቅ ሙሁር ኖት። እርሶን ይወለደችልን እናት የተባረከች ናት ። እንደርሶ ያሉትን ሙህር እግዚአብሄር አምላክ ረጅም እድሜ እና የልጅ ሀብት ይስጥልን ። አሜን አሜን አሜን

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 2 роки тому +16

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን። በጉጉት እንጠብቃለን የዛ ሰው ይበለን አምላክ❤❤❤

    • @mihreteabghebregzabher4884
      @mihreteabghebregzabher4884 2 роки тому

      በተፈጥሮ ዘንድ መላእክት ከእሳትና ነፋስ የተፈጠሩ ናቸው ጾታ፡ ዘርም የላቸውም እንዴት ነው ከሰው ልጅ ሊጋቡ ሚችሉ የሚል ጥያቄ ያስነሳል ፡ ገድለ ላሊበላ የላሊበላ ሚስት (መስቀል ክብራ) ሚካኤል መላኣክ ወእደ ኣክሱም ነጥቆ ለመውሰድ እንደፍጹም ሰው ሁኖ እንደመጣ ሴቶች ባዩት ግዜ በመልኩ እንደተማረኩ እሱም ይህን ባወቀ ግዜ እንደተሰወረ ይናገራል ይህም ጥያቄ ያስነሳል መጽሓፈ ሕቡኣትም የሚለው ነገር ኣለ ።

  • @lisanabiy9610
    @lisanabiy9610 2 роки тому

    ስለሰጡን የህይወት የእውቀት ማዕድ ""እግዚአብሔር"" ይስጥልን ውድ መምህሬ መሐዶሮታ።እውቀት ታላቋ ""እግዚአብሔርን""ታከብራለች!!!

  • @naolamsterdam4801
    @naolamsterdam4801 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ መምህሮቻችን

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 2 місяці тому

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ። ❤❤❤

  • @alemubittew4174
    @alemubittew4174 2 роки тому

    ይህን የመሰለ ከፍ ያለ የሀሳብ ልእልና ተዝቆ ከማያልቀው የቤተክርስቲያን ሀብት (በስጦታም በዝርፊያም በሽያጭም የነጎደው ሳይረሳ) ማሰላሰል፣ ማመስጠር....መመራመር ከዚህም ለነፍስ፣ ለስጋ እንዲሁም ለሀገር ግንባታ ጠቃሚ እውቀት/ጥበብ መቅሰም እየቻልን አሁን የምንገኝበት ሁለንተናዊ ዝቅጠት በእጅጉ አሳሳቢ ነው። ርዕሱም ዝግጅታችሁም ልዩ ነው፤ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @ketemateshome1744
    @ketemateshome1744 2 роки тому +2

    እጅግ በጣም ተወዳጅ ርዕስ ነው። እና በትንሿ ካነበብኳት እዚህ ጋር የሆነ የጊዜ ወይም ያልተፃፈ ነገር ያለ ይመስለኛል። ማለትም
    አባታችን አዳም ከገነት በተባረረ ጊዜ በምድር መኖር ጀመረ። እናም ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ በአምሳሉ የፈጠረውን የሰው ልጅን ስለ
    ሚወድ የሰማይ መላእከፈትን ማለትም የእግዚአብሄር ልጆች የሰወችን ልጆ
    ች ይጉበኙ ዘንድ ወደምድር ተላኩ። በዚያም ጊዜ መልከ መልካሞችን የቃኤል ሴቶች ልጆችን ወደዷቸው።ከዛም ለራሳ
    ቸው ሴቶች ልጆችን መርጠው የሰዎችን
    ልጆች አገቡ ።ከዛ በኋላ የእነዚህ የሁለት አለም ፍጡራን ድቅሎች/ልጆቻቸው/ ሶስት ሺህ ክንድ ቁመት፣ በልተው የማይጠረቁ፣ምግብ ባለመብቃቱ ምክንያት የሰውን ልጅ ጭምር ይመገቡ እንደነበር አንብቤያለሁ።ከተሳሳትኩ አርሙኝ።

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 2 роки тому +3

    🙏GOD BLESSED ETHIOPIA 🙏 THANK YOU FOR SHARING YOUR KNOWLEDGE 🙏MORE BLESSINGS MEMHERACHEN 🙏👍🙏

  • @TebibiRosi
    @TebibiRosi Рік тому

    ለመግለፅ ቃላት ያጥሩኛል ;እረዥም እድሜ ጤና ይስጥልን ።

  • @mintyassefa
    @mintyassefa 2 роки тому +14

    ዘመነ ድንቁርና ላይ ነው የለነው! እናንተም ለሰጠን አምላክ ተመስገን ነው🙏

    • @AdamuTadese
      @AdamuTadese 5 місяців тому

      ጅላጅል ከረፈፍ ሰይጣን ሲያለፋው ነው እንጂ የእውቀት ሁሉ የበላይ የእግዚአብሔር ልጅ የሆነውን ክርስቶስን ማወቅ ነው

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 2 роки тому +13

    ይደንቃል፣ ክብር ለተዋህዶ አባቶች፣ ክብር ለቅድስት ቤተክርስትያን፣ ክብር ለእግዚአብሔር!!!

  • @GenetMestet
    @GenetMestet 2 роки тому +1

    kalehiwetin yasemalin rejim edme yistiln

  • @mikeybrhane2343
    @mikeybrhane2343 2 роки тому +61

    እግዚአብሔር በእውቀትላይ እውቀት ይጨምርልህ

  • @Hannakidsdaycare
    @Hannakidsdaycare 2 роки тому +2

    እድሜ ይስጥልን ዶከተርዬ ❤

  • @bereketabate4057
    @bereketabate4057 2 роки тому

    የኔም ሁሌ ጥያቄ የሚፈጥርብኝ ነው; ዶ/ር በግዕዝ ያሉ መፅሀፍቶችን ብትተሮግምልን ደስ ይለናል።

  • @SenayFshaye-l4y
    @SenayFshaye-l4y 3 місяці тому

    Agziabiher rejime admenaa tena ysta rodase wedmacan❤😊

  • @solomongebre-x3l
    @solomongebre-x3l 11 місяців тому +1

    ይባርኩን መምህር

  • @alexpope7736
    @alexpope7736 2 роки тому +5

    ሰላም እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን

  • @derebamara8649
    @derebamara8649 2 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችንን

  • @nardos56
    @nardos56 2 роки тому +3

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን!

  • @yirdawayehu5156
    @yirdawayehu5156 2 роки тому +2

    Amen Amen Amen. Praise to God. I wish I could meet and speak to you.
    Keep digging out the fact of the world.
    Thanks

  • @andualemabebi9927
    @andualemabebi9927 Рік тому

    እግዛቤር ጥበብን ይጨምርልህ

  • @ziqualatube2655
    @ziqualatube2655 2 роки тому +2

    ሰላምህ ይብዛ መምህር

  • @mekdelawittesfaye
    @mekdelawittesfaye 2 роки тому +2

    Wow this is amazing teacher thanks 🙏

  • @solomonkindasoloman468
    @solomonkindasoloman468 2 роки тому +1

    እናመስግናለን ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ።

  • @BEAMLAKADIS
    @BEAMLAKADIS 11 місяців тому +1

    ተባረክ ከ ሜምሮሰ አለም ኔፍሌም
    ንኤፍሌም
    ጌያንያን

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 2 роки тому +3

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፈርጦች እንቁዎች አክባራችሁ አድናቂችሁ ነኝ በእኔ ዘመን ሰለተፈጠራች በጣም ደስተኛ ነኝ❤❤❤❤

  • @mekdelawittesfaye
    @mekdelawittesfaye 2 роки тому +1

    Thanks 🙏 both

  • @ኢትዮጵያዬ-ሰ4ጠ
    @ኢትዮጵያዬ-ሰ4ጠ 2 роки тому +2

    የተዋህዶ ጌጦች ዘመናችሁ የተባረከ እንዲሆን ምኞቴ ነው።

  • @yoditnigusse7877
    @yoditnigusse7877 2 роки тому

    እናመሰግናለን እግዚብሔር ይሰጥልን

  • @marzeneb1835
    @marzeneb1835 2 роки тому +1

    እጅግ በጣም ትምህርታዊ የሆነና በተለይ ለእኛ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሀይማኖት ተከታዮች የማንነታችን መገለጫ የሆነው እምነታችን ስለሆነ፤ አደራ የምላችሁ ነገር ቢኖር የሚበዛው ምእመን ለመራመር ቢፈልግ እንኳን፤ በልማድ በለውጡ ጊዜ እየተባለ በሚጠራው ጊዜ የተማረ እየተባለ የሚጠራው ክፍል፤ አብዛኛው የግራ እርዮተ አለም ተከታይ ስለነበር፤ እነሱ የተማሩበትንና ዛሬ በምእራቡ አለም በተለያዩ የሥራ ዘርፎች ከተወላጆቹ እኩል ተሰማርተው እንዲሠሩና ፤ በታላላቅ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሳይቀር በፕሮፌሰርነት ደረጃ ተሠማርተው ለመሥራት ያበቃቸውን የትምህርት ሥር አት የቡርዧና፤ የኢምፔሪያልስት ሥር አተ ትምህርት ስለሆነ፤ መለወጥና የሶሻሊስት/ሕብረተሰባዊነትን እርዬተ አለም የሚያንጸባርቅ የትምህርት ሥርአት መሆን አለበት በማለት፤ ከእነሱ በኋላ የመጣነውን ትውልዶች፤ እንኳንስ ስለ ሀይማኖት በእነሱ አስተሳሰብ ኋላ ቀር የሚሉትንና ሊያጠፉት ከፍተኛ ጥራት ሲያደርጉበት የነበረውን ቀርቶ፤ ሌሎች በአለማዊ ሕይወታችን ሥራ ላይ ለመሰማራት የሚያስችሉ ማሕበራዊና ተፈጥሯዊ ሳይንሶችን በተመለከተ፤ አንድ ሰው፤ ስለ አንድ ነገር ለራሱ ግንዛቤ ለማፍራትም ይሁን፤ ለሌሎች ለማሳውቅ የሚያስችሉትን፤ በሁለተኛ ደረጃም ይሁን በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሊዳበሩ የሚገባቸውን ዲሲፕሊኖች፤ ስለአንድ ነገር ነገር በሚገባ ለማውቅ፤ የጥናትና፤የምርምር ጥረት ለማድረግ ለሚፈልግ አንድ ግለሰብ ሊከተላቸው የሚገባቸውን ቅደም ተከተሎች ምን እንደሆኑ የሚያሳውቅ የትምህርት አይነት ሳይሆን፤ ሰዎች የመጠየቅና፤ የመመራመር ችሎታ እንዳይኖራቸው የሚያደርግ የትምህርት ሥርአት ስለነበር እየተማርን እንድናድግ የተገደድነው፤ ችግሩ የፍላጎት አለመኖር ሳይሆን፤ ጥናቱን በተመለከተ፤ በእንዴት አይነት መልኩና፤ ሊደረግ ስለታሰበው ጥናትና ምርምር፤ በጽሁም ይሁን በሌላ መልኩ ያሉ መረጃዎች የት እንዳሉና፤ በምን መልኩ ማገኘት እንደሚቻል ካለማወቅ በመሆኑ ነው የሚል ሀሳብ ስላለኝ እሱን ለማካፈልና፤ ከአለባችሁ የሥራ ጫና ሌላ፤ ሌሎችም ብዙ ጊዚያችሁን የሚያሻሙ ሐላፊነቶች እንዳለባችሁ የታወቀ ቢሆንም፤ በተቻላችሁ ጊዜ ያላውቀነውን በማሳወቅ እንድትታደጉን ስል በታላቅ ትህትና እየጠየኩኝ፤ ለምታደርጉት ጥረት ሁሉ የፈጣሪ ጸጋና በረከት አይለያችሁ እላለሁ፤

  • @alem23able
    @alem23able 2 роки тому +1

    ስወዳቹህ😍
    እግዚአብሔር ከክፋ ነገር ይጠብቃቹህ !

  • @haileyman-p1g
    @haileyman-p1g 10 місяців тому +2

    ኑርልን አንበሳው

  • @garedkassa2640
    @garedkassa2640 2 роки тому

    መምህር ሆይ ይህ ነገር በኔ እይታ ፈጣሪ መላይክታንን አዳም በመሳሳቱ ስለናቁት ፍጡር በሙሉ ስህተት እንደሚሰሩ ለማሳየት ነው

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 2 роки тому

    memiher dr rods tadese Egziabhare edme ketena yestilen!!!

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 2 роки тому +3

    እናመሰግናለን

  • @EdenDires
    @EdenDires 2 роки тому +3

    EBAKACHIHU YE ''TEWANAYNn'' TARIK ENA SRAWECH AKRBULIN

  • @merongetahun1399
    @merongetahun1399 2 роки тому +3

    May God bless you more and more

  • @ሕሊናሕሊና
    @ሕሊናሕሊና 2 роки тому +2

    በጣም እናመሰግናለን

  • @Mimichokms
    @Mimichokms Рік тому

    Baritalin enwadihalan God yitabikh🙏

  • @mekdelawittesfaye
    @mekdelawittesfaye 2 роки тому

    Thanks 🙏 I can wait teacher!!!

  • @mignotgebeyehu9811
    @mignotgebeyehu9811 2 роки тому

    እድሜ እና ጤና ይስጥህ መምህር

  • @surafealbogale
    @surafealbogale 2 роки тому +1

    ክብር ለእግዚአብሄር

  • @danielamensisa162
    @danielamensisa162 Рік тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @belayassefa2471
    @belayassefa2471 9 місяців тому

    Let the ultimate criterion of truth governs the world!

  • @envirofityoutubehailehalel6765
    @envirofityoutubehailehalel6765 2 роки тому

    kalehiwote yaemalene ......Yerasyeme zere teteraterkute.....

  • @DG14-yf5em
    @DG14-yf5em 11 місяців тому +3

    🤲👏👍

  • @lamamlam5126
    @lamamlam5126 2 роки тому

    ኦ መምሕርነ አስተምሕረነ በእንተ ግብረ እፅ ዘኮነ መክስተ አዕምሮ

  • @misraktsegaye8643
    @misraktsegaye8643 2 роки тому

    ዕንቁ የተዋህዶ ልጅ ድንግል ከነልጇ ትጠብቅህ

  • @adugnanegesu6930
    @adugnanegesu6930 2 роки тому

    ሶስተኛው ሀሳብ ገዢ ነው ዶ/ር እናመሰግናለን🙏

  • @megnotefendioglu6657
    @megnotefendioglu6657 2 роки тому +1

    Yaaaa inanılmaz sınız hayranlıkla dinliyorum çünkü diyer araştırmacilar dediklerin harfiyen uyuyor ve çok da inandırıcı

  • @buzeyirga2906
    @buzeyirga2906 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር. . . . በመጀመሪያ የወደቁ መላእክት ናቸው ብዬ ነበር የማምነው ። አሁን ግን ተወዛገብኩ ብዙ ማንበብ መማር እንዳለብኝ ጠቁሞኛል። . . . . በፕሮግራሙ ላይ እንደተገለጠው በዚህ ጉዳይ ደጋግመን መላልሰን መወያየት መመራመር ይኖርብናል ብዬ እደግፋለሁ። እግዚአብሔር ይስጥልን. . . .

    • @ammanafaakko4133
      @ammanafaakko4133 2 роки тому

      Aliens ናቸው ለበለጠ መረጃ the Sumerian tablets የሚለውን መጽሐፍ አንብብ።

  • @tamiruzegreat8827
    @tamiruzegreat8827 2 роки тому

    እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ፨

  • @edom8495
    @edom8495 2 роки тому +3

    I have degree on genetic modifications , this is amazing topic for me

  • @AA-se3cf
    @AA-se3cf 2 роки тому

    ስላም ውድ መምህሮቻችን እግዚአብሔር እውቀትን ያደላቹሁ እኛንም እንድታስረዱን የፈቀደልቹሁ እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን::
    ጥያቂ መጠየቅ ከተፈቀደልኝ
    በዜህ ዘመን እንዚህ ፍጥረታቶች አሉ ወይ?

  • @Simeonf7750
    @Simeonf7750 2 роки тому

    Egziabher yemesgen 🙏

  • @devolala
    @devolala 2 роки тому +1

    I look forward to see the next part.

  • @genetworkneh4755
    @genetworkneh4755 2 роки тому

    betam ymewdachu enku memherane hultachehume ,mmher mesfen,dr rodas tadesse

  • @demozefantaye504
    @demozefantaye504 2 роки тому

    God bless you
    God give you long age

  • @mesfintessema67
    @mesfintessema67 2 роки тому

    GOD bless you, Thank You

  • @lamamlam5126
    @lamamlam5126 2 роки тому +1

    እፁብ ውእቱ ኦ መምህርነ ንሴብሓከ ዘልፈ

  • @asterzerihun8066
    @asterzerihun8066 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ን ባርኳታል የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃል

  • @simamarry808
    @simamarry808 2 роки тому +1

    Welcome Dr

  • @ግጥምአፍቃሪዎች

    እንውሰድ ሳይሆን
    .....ለእኛም ልጆችን እንውለድ....

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን።