ሰበር ዜና አሜሪካ ከፊሊስጤም ጎን ቆመች እስራኤልን ያስደነገጠ መግለጫ | ሶማሊያ አየር መንገዳችንን ለመከስከስ የሰጠችው የተሳሳተ መረጃ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 51

  • @Sami-zf1zc
    @Sami-zf1zc 11 місяців тому +18

    አላህ በአሜሪካና በእስራኤል ከሰመይ አንድ ጠጠር ወርዉሮ ከምድር ገልፅ ያጥፋቻዉ ያረብ😢😢😢😢

    • @anfalan798
      @anfalan798 11 місяців тому

      Amiiiiiinnnn yarbi😢

    • @weloyewa527
      @weloyewa527 11 місяців тому

      አይባልም

  • @madena1330
    @madena1330 11 місяців тому +2

    አላሁመ እንሱር ፍልስጤም ኩል ሙስሊም ፊኩሊ መካን

  • @Zahra-l1v1j
    @Zahra-l1v1j 11 місяців тому

    ያረቢ የፈለስጢን ወንድም እህቶቻችንን ስቃይ በቃችሁ በላቸው ሞቱስ ሞት ነው የማይቀር ነው በረሀብ ተሰቃዩ 😢😢
    ሁላችንም በዱአ እናስባቸው እኛ አቅም የለንም አቅሙ ያአላህ ነው

  • @Samira-g5z4z
    @Samira-g5z4z 11 місяців тому +5

    እረባክ እስኪ አንተኳ እውነትን ብቻ ዘግብ ባለፈው ተኩስ ሊቆም ተስማሙ አልክ የታለ ዛሬ ደሞ አሜሪካ ከፊሊስጢሞች ቆመች እኔስ እድሜ ለአልጀዚራ ከሱ እሰማለሁ ይብላኝ አረበኛ ለማያቁ ብቻ አላህ የፊሊጢሞችን ደም ይበቀልልኝ አረርኩ በስንቱ ያረብ እረመዷንን እንኳ በሰላም ይተንፍሱ መላበላቸው 🤲🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🧕🤲🤲🤲🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

    • @መይሙናተንታአጅባርyouTube
      @መይሙናተንታአጅባርyouTube 11 місяців тому +1

      ዉደ የዛሬዉን ባላቅም ተኩስ አቁሙ ግን በአልጀዚራም ተዘግቧል ኢንሻአላህ ከረመዳን ወድህ ይቆማል

  • @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ
    @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ 11 місяців тому

    ካወደሞ ቦሀላ አዛኞ አስመሳ አሏህ ያጥፈቸው

  • @فاطمه-ث3ق
    @فاطمه-ث3ق 11 місяців тому

    አላሁመ እሥር ፈለሥጢን ያርብ😢😢😢😢

  • @citydubai9621
    @citydubai9621 11 місяців тому +3

    አላህ ለፍልሥጤማውያን ነሥሩን ያቅርብላቹ በዳዮች ተራ ይድረሳቸው

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 11 місяців тому

      አሚን እሚን ያረብብብብ ኢንሻአላህ 💔

  • @ahmadyasin1518
    @ahmadyasin1518 11 місяців тому +1

    ንፁሃን እየጨፈጨፈ ያለው ማን ሆነና ነው አመሪካ ከፍሊስጠም ጎን ቆመች እምትይው 😅

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 11 місяців тому

    ወይ ጉድ አሜሪካ አለችችች ጉድ ይች ሙድ ለጋሽ ማሙድ እኛ ከአላህ ተስፋ አንቆርጥም ሙእሚን ተስፋ አይቆርጥም። ይኚ አመዳም ወደዛ በያቸው

  • @FoziaHasan-q6n
    @FoziaHasan-q6n 11 місяців тому

    አላህፈረጃውቅርብያርግላቸው
    ያረብከረመዳንበፊትስንቱንአሳ
    ለፊትከነሱሶብርንመማርአለብን
    ያረብፈርጂጋዛን

  • @ሁሉ
    @ሁሉ 11 місяців тому

    አሜሪካ የሆነ ነገር አስበለች ማለት ነውበፍልስጤማውያን ላይመቸም ስትገድል ቆይታ

  • @ተዉኝበቃ
    @ተዉኝበቃ 11 місяців тому

    ለምርጫዋ እንዲመቻት ነው
    ምን ዋጋ አለዉ ጋዛ ፈርሳለች😢😢

  • @አሚናትወለየዋእስልምናየዉ

    😢😢😢አላህ ይፍረድ

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 11 місяців тому +1

    ኧጭ አሜሪካንን አላህ ያጥፋት መቼም ቢሆን ለሙስሊም አታግዝም አትዋሹ

  • @senetuselemselem8368
    @senetuselemselem8368 11 місяців тому

    አህመድ ዬት ጠፈ

  • @Maryam-q6r4f
    @Maryam-q6r4f 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @haleemadubai2406
    @haleemadubai2406 11 місяців тому

    ጉናቸው ይፍርስ መርዝ

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 11 місяців тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yesufahmed-2426
    @yesufahmed-2426 11 місяців тому

    Ahmed..

  • @كولمي-ث1ض
    @كولمي-ث1ض 11 місяців тому

    መልሱ

  • @tybahty2881
    @tybahty2881 11 місяців тому

    እስበሱ አባላው😅😅 አኛአላህአለን ያረህማኑ

  • @TamemahT
    @TamemahT 11 місяців тому

    yarebi lflstemawiyan nesrn qrb adrglachew hagerachnm selam adrgln

  • @كولمي-ث1ض
    @كولمي-ث1ض 11 місяців тому

    ለምን የሁሴን ከድር አካውንት አይሰራም

  • @ahmedseid4338
    @ahmedseid4338 11 місяців тому

    የ ጋዛ የሟቾች ቁጥር 97000 አይደለም
    ዘናው ላይ ስተት አለ

  • @fatimahussain279
    @fatimahussain279 11 місяців тому

    😢😢😮😢

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 11 місяців тому

    ሶማሊያ ምትሆነው አጣች ጉድ ምን ሆና ነው እንዲ ጠላት የሆነችብን ከገባችሁ ንገሩኝ😅ምነው ያላቅሟ ተወጣጠረች

  • @yegerfaw
    @yegerfaw 11 місяців тому

    እንዴ ድምፅ የለውም አህሜዋ

  • @كولمي-ث1ض
    @كولمي-ث1ض 11 місяців тому

    እረዱትብላቹህ አካውንቱ አይሰራም ቁጥር ትክእል አደለም

  • @ዜድ-ዐ5ኀ
    @ዜድ-ዐ5ኀ 11 місяців тому

    ታበቁ ቡሀላ 🤔🤔

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 11 місяців тому

    የኔ ኮመት ካያችሁት የሆነ ሚድያ ላይ ያነበብኩት ኮመት ምን ይላል መሰላችሁ ሱማሌያ ከሀያላን አገር ጋር ተባብራ ቀኝ ግዛት እንዳትገዛን ፈራሁ የሚል 😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅 🤣🤣🤣🤣🤣ወላሂ ባሰብኩት ቀጥር እንዴት እንደ ምስቅ😅

  • @MehammedkaloytaAhmed-iw2cz
    @MehammedkaloytaAhmed-iw2cz 11 місяців тому

    እኔኮ በዚህ ሚዲያ ትንሽ የመካከለኛው ምስራቅ የጋዛን ጉዳይ በጥቂቱ መረጃ ይሰጣል በሚል ነበር ተስፋ በማድረግ ሰብስክራቭ ያደረኩት ነገርግን ተከታይ እስኪያገኝ ነበር እንዴ ከነጭራሹ የጋዛን ጉዳይ ወደጎን ትቶት ቆይቷል ይገርማል ለማንኛውም አልጀዚራና የአልቃሳም ገጽ እስካለ ዜና አናጣም ለእናንተ ይብላኛላችሁ

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq 11 місяців тому

    98 ሺ

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 11 місяців тому

      ኧረ ዝብላ ነው ተሳስታ ነው😅

  • @የማመልከውአንዱንነውየምለ
    @የማመልከውአንዱንነውየምለ 11 місяців тому +1

    ፍትህ ለአህመድ ወ 1:08 ሎ ሻንጣ 😂😂

  • @semirawollo
    @semirawollo 11 місяців тому +2

    አትመኑ አመሪካ ዉሻ ነች

  • @hawaedris4833
    @hawaedris4833 11 місяців тому

    ውሽት አታውሩ ማን ነው ፕልስጺንን እየገደለ ያለው አሜሪካን ናት እናንተም የአይሁድ ደጋፈናችሁ ውሽት

  • @suramugoro1568
    @suramugoro1568 11 місяців тому +1

    እረ. ምነው ውሽት ታወራሽ. የሞቱት 30 ሺ ነቸው ግን79ሺ ብለሽ ታወራልሽ ወይ ምን ማጣፍጫ ነው. ጨው ተውዶዋል ለማንኛውም ፍትህ ለአህመድ. በሰርግ አልተመለሰም ወይ

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 11 місяців тому

      ተሳስታ ነው አኪድ 😅

    • @medinayimam5420
      @medinayimam5420 11 місяців тому

      ደግመሽ ስሚው በዛሬው ለት 97 ሰው ነው ያለችው ይመስለኛል

    • @suramugoro1568
      @suramugoro1568 11 місяців тому

      @@medinayimam5420 ደግሜ ሰምቼዋለሁ.

  • @ሁሉ
    @ሁሉ 11 місяців тому

    😂😂😂😂😂

  • @tofikasena2919
    @tofikasena2919 11 місяців тому

    ውሸት