Dearest Dr Hawlet, wish you a very happy EId Al Adha (Arafa) to you and the whole family, amazing prank, I must say, your prank was truly remarkable and had everyone laughing uncontrollably at home. It demonstrated the strength of your character and unwavering commitment to your principles. With big Respect madam.
ሁሉ ነገሯ ሞዴል መሆን የሚችል በዚህ ላይ ቆንጅዬ የደም ገንቦ ❤ ተባረኪ አቦ
ዋው ደስ ስትሉ ኢትዮጵያዊነት እዲህ ስንዋደድና ስንደጋገፍ ደስ ይላል!!ይመቻቹ!!
ነጋድራስ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይ ነው።ሀውለት ጀግና ነሽ በርቺ❤
እውነትም ተሳክቶላችኋል፤ እወዳት ነበር የበለጠ ወደድኳት ፤ አንኳን ደስ አለሽ💗💗💗💗💗
ደስ ይላል ግን ደሞ በዲን ዙሪያም ለሚዲያ ሴቶችም አርዐያ መሆን ይገባሻል አላህም ይርዳሽ መተቃቀፉ ሰላምታው አለመገደቡ ብቻ ነው ቅር ያለኝ ያው በሰውኛ አይን አይቼሽ ነው ለሁላችንም በኢማናችን ላይ አላህ ይርዳን 🙏
በትክክል
እባክሽ የመጨረሻ ግባችን ጀነት ሆኖ እያለ
እውነት ብለሃል !
መቸም ምክሩንም ችላ አትለውም
አይ ወንድ ሙስሊሞች፤ እንደ ዶሮ ቅናታችን እኮ ለከት የለውም
ኢድ ሙባረክ ዶ/ር ኸውለት የጀግና ተምሳሌት🎉።
የኔ እናት እንኳን ደስ ያለሽ ኢድ ሙባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሃውለት እኮ ጀግና ናት። ባህር ዳር ዮኒቨርስቲ ህግ የተማረች ሌላ ጀግና እህት አለቻት። በረካ የተሞላ ዘር❤❤❤
ደሰ ብሎኛል ስለ አች❤❤❤❤❤ አላህ ይጠብቅሽ
اَللّٰهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدْ اَللّهُمَّ صَلِّ عَلَيْهِ وَسَلِّمْ
❤❤❤❤❤❤ አስተማሪዬ እንኳን ለዚ አበቃሽ እገራችንን በምትሰማሪበት ሁሉ በሃቅ እንደምታገለጊተስፋ አለኝ ❤❤❤❤❤❤
ጀግኒት እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤
ዶክተር ኻውለት ለብዙ ሴቶች ሞዴል ነሽ። በርቺ
የኔ ጀግና ሴት እንዲ ነውጂ ላመኑበት መቆም ❤🎉
እንኳን ደስ አለሽ
ለብዙዎች መልካም ምሳሌ ነሽ ጎበዝ ሴት ተባረኪ!!!
ማሻ አላህ ካሜራ ማኑን ሳላደቅ አላልፍም ሂጃቧን አስተሀክላ እስክጨርስስለታገስካት 🙏🙏🙏ሁላችሁም 😍😍😍😍
አንኳን ደስ አለሽ ሀውለትዬ!!!❤
Masha Allah,
she is really brilliant lady ........
we expect a lot from you Dr Hawlinaaaaaa.........
Ohhhhh MashaAllah MashaAllah
Congratulations Dr Hawulet
May Allah bless you more!!!
And the event organizers... You were successful... Thank you
ዒድ ሙባረክ ዶክተር
ደ/ር ሐውለት እንኳን ደስ አለሽ። የሁላችንም ኩራት ነሽ። አላህ ይጠብቅሽ።
ዋው ማሻ አሏህ ነገድራስ ምስጋና ይገባችኋል
እንኳን ደስ ያለሽ ጀግኒት
ማሻላህ ጀግኒት አላህ ይጨምርልሽ ሀቲማሽ ያማረ ያርግልሽ አላህ❤❤❤🎉🎉🎉
ለሁላችንም መጨረሻችንን ላኢላሀ ኢለላህ ያድረግልን
Congratulations🎉 Dr. Hawulet Ahmed
መልካም ሥራ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!
ሃውለት ማሻአላህ አንደኛ አመት ጅማ ሳለው አንቺ የጊቢው ሰቃይ ሆነሽ ተመረቅሽ, በጣም ጥብቅ ነሽ ይሉ ነበር ጎበዝ እንኳን ጠበቅሽ ,እንኳን ደስ አለሽ ,አላህ ልጇችሽንም ያሳድግልሽ😊😊😊
ዋውውው እውነትም ኢትዮጵያን አየናት አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የሙስሊሞች ኩራት ነሺ እንኳን ደስስ አለሺ❤❤❤
ጀግና ነሽ ኸውሊ❤❤❤
ሀውለት ስሙም የጄግና ነበር አንቺም ጄግና ስለሆንሽ ማሻ አላህ
Lovely team ! Respect!!
❤❤❤❤ጀግኒት ትለያለሽ ማሻ አላህ
Proud of Doctor Hawulet for your commitment and loyalty 🎉🎉🎉🎉
congratulations dr great job🎉
ልጅሽን ካሁኑ በትክክል መልበስን አስለምጂያት congra hawli
ሰምሸን ዠንጀሮ ነዉ ያልሺዉ ወርቄ
@@ዋሰ😂😂😂😂
ወላሂ ዶ/ር ሃውለት እጅግ ጀግና ነሽ የኔ አንሲት ❤❤❤
አቁአምሽ እንዴት ደስ እንደሚል 🥰🥰🥰👏👏👏👏👏
ማሻ አላህ ዋዉ
MashaAllah yene wud you're really bold!
Dr. Congratulations!
ሴት ልጅ እንደዚህ ጎበዝ ጠንካራ ስትሆን በጣም ደስ ይላል ደሞ ስታምር ጎበዝ❤❤❤❤
ሀውሊ እንኳን ደስ አለሽ ጀግኒት ❤
እኳን ደስ አልሽ እኛም ደስ ብሎናል
ሀውለት ከግብታዊ ንግግር ውጪ ። ፌትሽ ፈታ ያለ አይደለም።approch ሽ አሰተካክይ የዲግር ችግር የለም የመፈጠር ችግር ነው ያለው
MashaAllah MashaAllah MashaAllah
Wow wow really an admirable program
🥰🥰🥰🙏🙏 Hawlet Ahmed 🥰🙏 We Luv U 🙏🙏
እህት ሃውለት ገዢ ሃሳብ ባለቤት ነሽ እና እንኳን ደስ ያለሽ!!
congra hawli i wish you the best❤
Big respect the Iron lady: humble and smart !!!
ጀግኒት
ይመችሽ አቦ ኢቲቪ አስደመመን
Congrats Doc Wish you a flourished life in all dimension, I wish to see more fruitfulness. May God bless the rest of your journey with his abundance!
🇪🇹🇪🇹ይች ናት ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹
ቆንጆ ነበርጠይገባሻል
ወደፊት ሚኒስተር ትሆናለች ጀግና
ما شاء الله ربنا يحفظك الف مبروك
ሀውለት ጀግና ❤
እንኳን ደስ አለሽ ሀውለት።
Masha Allah berchiln jeginachien
❤❤❤eid al Adha Mubarak
Congratulations ❤❤❤❤
ምርጥ ሰርፕራይዝ:: ምርጥ ፕራንክ
ሀውለትን ሊያሳብዷት ነው ክክክክክ😂😂😂😂😂
Congrats Haulet
ማስታወቂያ ተመችቶኛ
Congratulations Dr Hawulet
Congratulations 🎉 u r our model Mashallaah
Mubruk Mubruk
Ye akera ehete allah yechemerelesh
Haweli mebruk 🎉🎉🎉
Congratulations
Sweet 🎉🎉🎉❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
Dr hawulet 🎉
مبروك الف مبروك
Congra ma queen hawlina
Congratulation 🎉dear
አመት የልዩ
ጀግኒት!!!
😍😍😍
☝️🇪🇹☝️🤲
❤🎉🎉
ትለያለሽ ዶ/ር ሀውለትትት
Dearest Dr Hawlet, wish you a very happy EId Al Adha (Arafa) to you and the whole family, amazing prank, I must say, your prank was truly remarkable and had everyone laughing uncontrollably at home. It demonstrated the strength of your character and unwavering commitment to your principles. With big Respect madam.
Is it prank? Do you have evidence ?
Mashallah big respect for ypu but are they your MAHRAM? Allah yahdina all
እናንተ ግቢ ለመኖር ሰው መሆን ብቻ ይበቃ ይሆን?
እወዳችሁዋለሁ ❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Waw setoche endzih yasefelgenal aberetatune lehagerachen yetemaru setoche selemiasfelgat new.
🎊🎉🙏🏼🎈💐🙏🏼🎉
🎉❤🎉❤
ልጅሽን የኢስለም አለበበስ አስተሚራት
ኢንጂነር ጸደቀ እርሶም አራባ ደረጃ ያለውን የፊሊንትስቶን ሳይት ብዙ ብራችንን ሰብስበው መክፈል ከጀመርን ሦስት አመት ሆነን ሳይቱ በሁለት ያልቃል ብለው ነበር ያስጀመሩን እባክዎ እግዚብሄርን የሚፈሩ ከሆነ ለቃልዎ እርሶም ያሎትን ኢንተግሪቲ ያሳዩን በጣም አዘነናል???
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Fetehawi ....mehonua dess lil yegebal...
Jegna eleshalwe hula y argoba leje
❤😂🎉
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አረ አንቺ ሴት ተዋደደሪን ቆሌ አቲግፈፊ
Shtet kehone shtet new
የአኼራዉን ምናለ be tti enkuan btmariw
Ere mot amakron aymetam muslimoch hoy dinachn lay bmentenaker
ምን ወግ አለው ከሰውች ደስታ አግኝቶ አሏሃን መስከፈት ከወንድ ጋር መጨማለቅ እሏህ ይመልስሽ ቀጥ የድርግሽ በምድራዊ እውቀት መተወቅ ወነውን የሚያሰጣን ከሆነ አላህ ይጥብቀን
ምድረ ካፊር ተሰብስቦ ስላደነቀሽ ትልቅ ቦታ የደረሽ እንዳይመስልሽ አንቺ የሙስሊም ጠላት ነሽ