Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

አለማየሁ ገላጋይ - ስለ ሰኔ እና ሰኞ | Sheger Cafe With Meaza Biru

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 чер 2019
  • SPOTIFY: open.spotify.c...
    SUBSCRIBE: / @shegeronline
    መአዛ ብሩ ከደራሲ አለማየሁ ገላጋይ ጋር ስለ ሰኔ እና ሰኞ
    Sheger Cafe With Meaza Biru

КОМЕНТАРІ • 21

  • @IStyle714
    @IStyle714 5 років тому +20

    ምን አለ ለንደዚህ ያለ አስተማሪ አዋቂ አንባቢ ፀሀፊ ሰው ሚዲያው ደግሞ ደጋግሞ እድል ቢሰጥ መአዛ የረጋሽ የተረጋጋሽ እንደ ዘመን አምጣሾቹ ጋዜጠኛ ማለት እንኳን ይከብዳል ባለግዜ ወይ ቢቸግር ቢባሉ ይሻላል ጥያቄውን ከነመልሱ ጠይቀው መልስ ከሚጠብቁት ጋር አንቺም ጋዜጠኛ በመባልሽ አዝናለው የክብር ዶክትሬት ይገባሻል ከዛ ከማንም ግብስብስ ጋር አግበስብሰን ጋዜጠኛ ከምንልሽ ዶክተርን ጨምረን ብንለይሽ ይሻለናል ደራሲ አለማየው ገላጋይ እድሜ ይስጥህ

  • @cheguvera9419
    @cheguvera9419 5 років тому +4

    አለማየሁ ገላጋይ በጣም የማከብረው ምርጥ ፀሀፊ ነው ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ።

  • @betawef9713
    @betawef9713 5 років тому +9

    በጣም እየተዝናናሁ ብዙ እውቀት የያዝኩበት ቃለመጠየቅ ነወ ሰላማችሁ ይብዛ ቀጥሉበት አዋቄን ያብዛልን ታዋቄን ያጥፋልን ሁሌም አዋቄ ሠው ድብቅ ነወ እርጅም እድሜ ይሰጥህ አለማየሁ

  • @empires7604
    @empires7604 5 років тому +5

    በጣም ኣዋቂ ሰው ነው ያንሩልን

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 4 місяці тому

    ምንም ገጥሞን አያቕም ግን እፈራ ነበር እንደ ጝል ሳይሆን እንደ ሃገር ማለቴ ነው ግን ምንም የለም ለሁሉም ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አቶ አለማየሁ እና ወሮ መዓዛ አመሰግናለሁ❤🎉

  • @sisaytiruneh1696
    @sisaytiruneh1696 3 місяці тому

    Excellent man, Alex. Thanks.

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 4 місяці тому

    ❤🎉

  • @genetbehabtu2755
    @genetbehabtu2755 Рік тому

    በጣም የሚገርም አገላለጽ ነው
    የሬሴ ልምድ አለኝ
    ጸጉር ሱሪዬ አሳዘነችኝ ጸጉሬን ስትቆርጠኝ ሁሌ እጇ አያሳድም እላት ነበር እና ኡሁን ቆጨኝ

  • @genettilahun2310
    @genettilahun2310 4 роки тому +3

    አለማየሁ በጣም የማከብርህ የጥበብ ስው ነህ, We are grateful for the time you took to share your thoughts and experiences also a life philosophy, I like the way you telling the story’s so enjoyable & very wise, on this ሚልኪ subject you remind me a classic book of called
    “ Don Quixote de La Mancha” the first modern novel of the sixteen -century, so I like you to read it if you can (with all love in respect) & To Meaza I don’t have a word to describe, you’re one of the best Ethiopian reporter we have. A huge 💗 to you. Keep up the good job.
    God bless you both !!

  • @mentamertamerat3989
    @mentamertamerat3989 5 років тому +4

    What great speech! Thank you Mazi& Alemayehu you people telling the true story of our problem of mind ,I got good lesson from this interview

  • @awekezeru6749
    @awekezeru6749 3 роки тому

    ዓለሙ!

  • @AA-114
    @AA-114 5 років тому +4

    Alex and I born and raised in beloved Arat kilo. Alex remembers Mesfin Taye, our books distributor, that helped us to see the world in different angles. Books were scarce and expensive for most of us had it not been for people like Mesfin and institutions like YMCA, German library, Emmanuel Baptist Church and Arat Kilo youth club library created by books collected from homes in the village. We're indebted for our beloved village which gave us unconditional love that helped us to see world in peculiar ways.

  • @aklil_1996
    @aklil_1996 5 років тому

    Be Ethiopiam Sene 15/2010 & Sene 16/2011 yemayresu nachew.Yihe new megetatem!

  • @habtenegusse9030
    @habtenegusse9030 2 роки тому

    ሐምሌና ሐሙስስ

  • @kiberenigestsebez6633
    @kiberenigestsebez6633 3 роки тому +1

    Your story about the orgin of Friday the 13 is incorrect. It is originated on the burning stake after the inquisition

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 4 роки тому

    አለማየሁ ገላጋይ እባክህ ከአላዎክ አላዎኩም በል በሰኔ እና በሰኞ ብዙ ነገር ደርሶዓል አጥና ተመራመር ሳታውቅ አትቀደድ ይህ እኮ በኢትዬጵያ ብቻ ሳይሆን በተለያዬ አገሮች እስካሁን አለ !!!

    • @Tig612
      @Tig612 3 роки тому +1

      Please can you elaborate more on it and the incidents that had happened.

    • @kidanemariam4583
      @kidanemariam4583 2 роки тому

      Show us what you are like, how ignorant you are

  • @dagimjaja1644
    @dagimjaja1644 4 роки тому

    እኔ የገረመኝ ከ 5ሺ ዓመት በላይ በመኖር ልምድ ያላትን አገር ሰው አኗኗር ዘይቤ እንዳው ያለበቂ መረጃ ጫት ቤት ውሎ በምርቃና ከመተንተን ለምን. . . እዴት. . . መቼ. . . በማን. . . የት ጋ ተዛባ. . .በሚል በጥናት ማውራት ይሻላል እንጂ . . . .ለነገሩ ጭንቅላት/ዐዕምሮ/ሲወርድ መገለጫው ያልገባውን ወይም ያልቻለውን መተቸት ነው ስራው፤እኔ በዚህ መልክ አይቼዋለሁ……….

    • @nebiyuhaileyesuszwushwush4927
      @nebiyuhaileyesuszwushwush4927 4 роки тому

      ወዳጄ እኔም ለታሪክ ትልቅ ቦታ አለኝ በ5ሺ ዓመት ውስጥ ብዙ ነገር እንደምታሳልፍና እንደምታይ እናውቃለን ነገር ግን ያ ሁሉ ያሳለፍነው ነገር ልክ ነው ማለት አይደለም ከወሬው እንደ ሐይማኖትም እንደ ሰውኛ ሀሳብም ልክ ነው የሰው ልጅ የአእምሮው ውጤት ነው