በዚህ ከባድ ሰዓት እነዚህን አድርጉ።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 192

  • @አምላኬእጥበኝቁሽሻለሁአም

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ያገልግሎት ዘመንክን ይበርክልክ
    እኛም በሰማነው 30/60/100 ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን የኪዳነ ምህረት ምልጃ ጥበቃዋ አይለየን እግዚአብሔር ስራው እፁብ ድንቅ ነው ለእኛ ለማንሰማው በዘር በቀለም ለተከፋፈን ጠማማ ትውልድ ችሎታውን ለአለም ስላሳየ ክብር ለስም አጠራሩ ምህረቱን ይላክልን ኪዳነ ምህረት እናቴ ምረሽ አስምሪን የምህረት ፊቱን ይመልስልን ዘንድ ለአንቺ ይቻላል እና የእንጦጦ ንግስት

  • @አለምነሽበቀለ
    @አለምነሽበቀለ 4 роки тому +33

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን ኢትዮጵያን እና ስደተኞቹን አብዝቶ ይጠብቅልን አቤቱ አምላኬ ማረን ይቅር በለን

  • @adanechleja4234
    @adanechleja4234 4 роки тому +14

    ቃለ ህይወት ያሠማልን እውነት ነው መፍራት የለብንም እግዚአብሔር ያለው ነው ሚሆነው እኔ ከዚህ ስንት ነገር ተማርኩኝ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን ስለ እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ብሎ ይማሩን

    • @hanabrhane7956
      @hanabrhane7956 4 роки тому

      Amen amen amen kalhiwet yasemaln hulunm yemastemurn tmhrt lena baemurowaschn yderln lenersu domo egzabher kal andebetaschow ykbrkln tenana edme ystln

  • @elshadaynwgetacell240
    @elshadaynwgetacell240 4 роки тому +1

    ቃለ ሒወትን ያሠማልን ቀሲስ አንደበትህ ይባረክ ምንም ቢሆን ከዚህ የበለጠ ተስፋን የሚያለመልም ምክርና ትምህርት የለም። እባካችሁ የዚህ ቻነል ቤተሠቦች ሸር ሸር ሸር አድርጉ ብዙ የተጨነቁ ወገኖቻችን አሉና በእዉነት ትምህርትና ግሳፄህ ግሩም ነዉ ሁሌ ነዉ የምረጋጋዉ ስሠማዉ ።ደግሞስ እንደዚህ የረቀቀ ንግግርን የተባረከ ዓንደበትን የሠጠህ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይድረሠዉ አሜን ልጅህን ትዳርህን ቀሪ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ አባትዬ እኳንስ ለቤተሠብህ በእዉነት ለእኛም ፍቅር አባት ነህ ቀሲስ።

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን

  • @nanikasa7078
    @nanikasa7078 4 роки тому +6

    የምትለው ሁሉ ልክ ነው ጌታ ይባርክህ ከክፉንገር ይተብቃችሁ እኛ እዚህ አሜሪካን ለምኖረው እንዲሁም ሌሎችም አገር ላሉት በጸሎት አስብን አሜን ተባረክ

  • @አርሴማእናቴየነብሴጠበቃ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💛💚💛💚💛👏👏👏አሜን አሜን አሜን

  • @Henoka369
    @Henoka369 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አሜን
    ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @nebyat7663
    @nebyat7663 4 роки тому

    ቃለ ህያወት ያስማልኝ ለመምህራችን ረጅም እድሜ ይስጥልኝ ኣምላኬ ሆይ ኢ/ያ ኣንተ ጠብቃት ከዚ ህመም ሰውረኝ እንደ በደካችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ ይቅር በለን ኦ እምየ ቅድስቲ ድንግል ማርያም ከልጅስ ምህረት ለምንልኝ

  • @meaziyemebrehn1369
    @meaziyemebrehn1369 4 роки тому +5

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአለማችን ችሩ መድሀኒአለም ምህረትን ይላክ🌎🇪🇹🇮🇹🤲☝️❤🙏

  • @07makeda
    @07makeda 4 роки тому +1

    God bless you and your family. It’s just what I needed today I listened 4 of your post back to back it gave me peace thank you.

  • @adisadisorthodoxtewahedo4524
    @adisadisorthodoxtewahedo4524 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ከመጣብን መከራ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሄር አምላካችን ለአለም ሁሉ ምህርቱን ያውርድልን ለእኛ ለእትዮጵያውያን ግን ስደቱም እደበሽታው እየቀጠፈን ነው በእውነት እጅግ በጣም የሚያሳዝን ሀዘን ደርሶብናል 64ስው በአንድ ግዜ ማጣት ማለት በጣም ከባድነው በእውነት እግዝአብሄር አምላካችን ለእነዚህ ወገኖቻችን ነብስ ይማርልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ሀዘኑ ከባድነው ወገኖቼነብሳቹሁን ይማርልኝ አህ ያማል በእውነት

  • @meazaalemu3884
    @meazaalemu3884 4 роки тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን ቀሲስ አሽናፊ ጥሩ ትምህርት ነው እውነት እግዚአብሔር እረስተናል ይህው አሁን ቤት ቁጭ ብለን መጽሐፍ ቅድስ እናገላብጣልን የጭንቅ ግዜ ሲመጣ እግዚአብሔር ይመስገን የኛም ልብ ወደሱ ከተመለሰ እሱም ያመጣውን ቁጣ ይመልስልናል አሜን ያንተን መጽሐፍ እያነብብኩ ነበር "መቃብር ያልያዘው እውነት " እግዚአብሔር ጸጋህ ያብዛልህ።

  • @ሀኒነኝየመቅዲናፋቂ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ደጉና አዛኝ እሩሩ የሆነው አባታችን ልዑል እግዚአብሔር። የምህረት እጁን ይዘርጋልን

  • @megersalelisa8561
    @megersalelisa8561 4 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ቀሲሰ
    የሁልጊዜ ፀሎቴ አለማመኔን እረዳው ነው
    እርስዋም በፀሎትወ ያስብኝ ለሁሉም ነገረ
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 4 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይጠብቀን ከክፋ ወሬ እግዚአብሔር ይሰውረን እውነት ነው መምህር ዜናው መሮኛል መስማትም አልፈልግ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጎብኘን 🤲🤲🤲

    • @fggg1571
      @fggg1571 4 роки тому

      እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን፫

  • @meklitmekonnen8539
    @meklitmekonnen8539 4 роки тому +1

    🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ስላፅናናህን አመሰግናለሁ

  • @mobilyphoneshop3918
    @mobilyphoneshop3918 4 роки тому

    Amen AmenAmen👏👏👏💒💒💒

  • @gfftggt6311
    @gfftggt6311 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሠማልን ወንድሜ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @liyab3730
    @liyab3730 4 роки тому

    ♥️♥️♥️Amen Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln abatachin yageligilot edmewotin yarizimilin
    ♥️♥️♥️Egziabher lehulum ngr mcnyat alw ahunim esun endinasitaws edl eyeteseten nw Egziabher libonachinin ycfetilin ♥️♥️♥️

  • @ምህረትከእግዚአብሔር

    Amen Amen Amen

  • @mehretm34
    @mehretm34 4 роки тому

    Amen (3) enamesgnale memhr bexoloth ateleyen geta ideam tina yesth

  • @kidist56
    @kidist56 4 роки тому

    መልካም መልዕክት ነው። የዕለት ፀሎትን እንድንማር እባክህ በአጭሩ ብታሳየን! ጌታ ይባርክህ።

  • @emebetfride1492
    @emebetfride1492 4 роки тому +2

    የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሄር ስሙ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎ

  • @AO-ce6sv
    @AO-ce6sv 4 роки тому

    Kale Hiwot yassemalen kessis Getta kene bettessebeh yebarkeh🙏🙏🙏 degeme eyadametku new. Egziabeher agerachenen selam yadergelen fittun yemelesselen 🙏❤️❤️

  • @raheljovane215
    @raheljovane215 4 роки тому

    የፈጠረን አምላክ ሰማይ እና ምድርን የዘረጋ አምላክ ይቅር ይበለን ይቅር ባይ ጌታ ነውና መምህር ቀሲስ በጣም አመሰግናለው ውስጤ ተጨንቆ ነበር አውን ይመስገን ፈጣሪ ይባርክ

  • @tewdaadiss7415
    @tewdaadiss7415 4 роки тому +1

    Amen mehrtun yelakeln getachin ena medhanitachin ❤

  • @asttube8692
    @asttube8692 4 роки тому

    Amen Amen Amen kale hiwote yasemalen mamhrachin fetari kazih kifu bashita yadenen hagerachinin yetbikelen

  • @lidiyatz225
    @lidiyatz225 4 роки тому

    Amen Amen Amen kale hiwot Yasemalin hagerachinin Alemachinin Yitebikilin Abetu Yimarn fetari cherun gize Yamitalin cher Yaseman!

  • @tigistiademasuu99
    @tigistiademasuu99 4 роки тому

    Amen Amen Amen kaleyot yasemalen memereachen yagelglote zemenchun yarzmlachu Emeberehan hagerachen Selma taderegelen Ethiopian kifu ayinkat abetu meraher yeker belen 💒❤❤❤🙏😭😭😭

  • @godadawebite2360
    @godadawebite2360 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ያሰማልን አባታችን 🙇🙇🙇🙏🙏🙏

  • @benkifle8812
    @benkifle8812 4 роки тому +1

    Amen..

    • @t.d1064
      @t.d1064 4 роки тому

      Amen kale heywet yasemah betam tekekel ye hone meker new EGZIABHR yesteh

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 4 місяці тому

    ልዑል እግዚአብሔር እንደቸርነቱ የምህረት እጁን ይዘርጋልን ።

  • @zinashteshome2764
    @zinashteshome2764 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 4 роки тому

    Amen Kale Hiywot Yasemalnehe Memeher

  • @genetkidane2053
    @genetkidane2053 4 роки тому

    kal amlk yesman 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @alembrhaneayalew7685
    @alembrhaneayalew7685 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃአለሂውት ያአስማልን

  • @temefox
    @temefox 4 роки тому

    QAL Hyweten Yasemaln Wendmachin. EGZIABHER AMLAK MeAtun yarkelen. AMEN AMEN AMEN

  • @hanatefera115
    @hanatefera115 4 роки тому

    Amen 🙏 🙏🙏

  • @asehaile4017
    @asehaile4017 4 роки тому

    Amen amen kalewhat yasmalne

  • @yohannesselam3303
    @yohannesselam3303 4 роки тому

    Amen AmenAmen E/R hulnim ayalnbat yitabkan amen

  • @zuzuzuzu1300
    @zuzuzuzu1300 4 роки тому

    Amen Amen Amen Abatachn yagliglot zamnhin yibrklin

  • @batemtkubatemtku7626
    @batemtkubatemtku7626 4 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @አስካለማርያም-ፈ7ቈ
    @አስካለማርያም-ፈ7ቈ 4 роки тому

    ልክ ብለዋል መምህራችን በጣም እናመሰግናለን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @sabatadesse3360
    @sabatadesse3360 4 роки тому

    Amen God bless you more

  • @betselot4509
    @betselot4509 4 роки тому

    Amen, kalehiwot yasemalen

  • @mekoninmekonin1138
    @mekoninmekonin1138 4 роки тому

    Amen amen amen egziabher hulachnenem yimaren kale hiwoten yasemalen mmeher

  • @natsanetgebrimdhin5019
    @natsanetgebrimdhin5019 4 роки тому

    ቃል ሂወት ያሰማልን እ/ር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @መሢቤተሠቡቹንናፉቄ

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን

  • @hermelahaila
    @hermelahaila 4 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @seeteseete9136
    @seeteseete9136 4 роки тому

    ተወዳጁ ቀሲስ እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክ ሁሌም የእውነትን ቃል እያካፈልከን ህይወት የሆነውን ምግብ እየመገብከን ስላለህ እናመሰግናለን ጌታ ክብሩን ይውሰድ

  • @Bella-hi8ue
    @Bella-hi8ue 4 роки тому

    አሜን++ እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን፣ ለህዝባችን እንዲሁም ለዓለም ሁሉ ለመጣብን ወረርሽኝ ምህረቱን ይላክልን...++++

  • @senaitkibret6675
    @senaitkibret6675 4 роки тому

    Amennn amennn

  • @appleapple6122
    @appleapple6122 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @QweAsd-zm3xp
    @QweAsd-zm3xp 4 роки тому

    እናመሰግናለን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 4 роки тому

    አሜን ቃለሂወትያሰማልን 🙏

  • @genzebeegirmaa2874
    @genzebeegirmaa2874 4 роки тому

    አግዚአብሔር በምሬት አይኖቹ ይመልከተን
    በእውነት በጣም ተጭንቀት ነበር 😭
    አውን ውስጤ ተረጋጋ
    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታቺን

  • @ሰላምየማርያምልጅፍቅርነህ

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እናመሰግናለን

  • @dehabafom8421
    @dehabafom8421 4 роки тому

    Amen Amen Amen .,

  • @medhanitberahnu4514
    @medhanitberahnu4514 4 роки тому

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን ቀሲስ እውነት እግዚአብሔር አለን አንፈራም ።

  • @mulubrhanlibanos3441
    @mulubrhanlibanos3441 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏እግዚአብሔር ምህረቱ ይላክልን🤲🤲🤲

  • @munaaustin7248
    @munaaustin7248 4 роки тому

    Amen wendmachen ewnet new hulu be egzabher new, kal heywot yasmalen

  • @tigsityoutubetigsit6623
    @tigsityoutubetigsit6623 4 роки тому

    ቃል ህይወት ያስማልን አሜን

  • @malikaamikloo8520
    @malikaamikloo8520 4 роки тому

    አሜን ምህረትን ይላክልን
    እግዚአብሔር በምህረት ይጎብኘን

  • @OmanOman-fz8sh
    @OmanOman-fz8sh 4 роки тому

    አሜንአሜንአሜን:ቃለሂወት:ያሰማልን:እንደ ቸርነት:ይማረን:ምህርትንይላክልን

  • @samrawitalemu3069
    @samrawitalemu3069 4 роки тому

    Amen abatachn kale hewety yasemaln

  • @edombekele6564
    @edombekele6564 4 роки тому

    Wendemachn tebarek ke Egzabhare gare endengenange deldey eyhonken new tebarek yehchn zemen egzabhare yerdan amenn

  • @tollimucaaiyesuskiristos9974
    @tollimucaaiyesuskiristos9974 4 роки тому

    Amen Mamhirachin Qalhiwot yasamalin Egziaber yibarkot

    • @noahberkhout1114
      @noahberkhout1114 4 роки тому

      ቃለ ሂዎት ያሰማልን አንዳንድ የንግሊዘኛ ቃላቶች ቢቀሩ እንግሊዝኛ ለማያውቁ መረዳት ሰለሚቸግር

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 4 роки тому +6

    Amen thank u so much this is my number one channel .... I wish everybody is like u🙏🏽❤️

    • @joriadelufufuelsa4kilo295
      @joriadelufufuelsa4kilo295 4 роки тому

      ተመስገን ጌታ ሆይ እናመልክአለን

    • @MaryMary-xp2lb
      @MaryMary-xp2lb Рік тому

      ተመስጌን ኦርትዶክስ የራሳችን አስተማሪ በዚህ መንገድ ስላገኛን ቀሲስ አሸናፊ ተባረክልን

  • @obseewaaqajiraa9495
    @obseewaaqajiraa9495 4 роки тому

    Ameen Ameen Ameen geta besalamaa yasamalin qalaa hiwot🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @netsanemelka1264
    @netsanemelka1264 4 роки тому

    Kesis tebarek Egzabher zemenhn ybarkew

  • @yemufikadu3510
    @yemufikadu3510 4 роки тому

    እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ስለ ምክርዎም እናመሰግናለን እድሜ ጤና ይስጥልኝ

  • @GPLAN-g7x
    @GPLAN-g7x 4 роки тому

    መምህራችን እናመሰግናለን በውነት ተረጋጋሁ

  • @የዉቤአለማየዉ
    @የዉቤአለማየዉ 4 роки тому

    ቃልህይወትን ያስማልን ያገልግሎት ዘመን ይባርከዉ በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @ተመስገንጌታእግዚአብሔርፍ

    አሜን አሜን አሜን አው ፊጣሪ ማረን ሀገራችን ኢትዮጵያ ጠበቃት

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 4 роки тому

    አሜን 🙏

  • @zahra...9789
    @zahra...9789 4 роки тому

    ለመምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማልን አሜን

  • @mesiyedeneglijsalamebatenw4190
    @mesiyedeneglijsalamebatenw4190 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ምረቱን ያውርድልን አምላክ

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 4 роки тому

    Amen zemnehe yebarklgne

  • @sannytafes8156
    @sannytafes8156 4 роки тому

    አቤቱ አምላኬ ይቅር በለን ኢትዮጵያን ሀገራችንን በስደት ያልንውንም ይጠብቀን እንፀልይ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 4 роки тому

    በእዉነዉ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን

  • @malitmalit7493
    @malitmalit7493 4 роки тому

    Amen amen amen qelehiwet yasemaln yragolgulot zemenhn ybarklh betseloth asben

  • @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @habeshaforex2027
    @habeshaforex2027 4 роки тому

    አባቴ ቃል ሂወት ያሰማልን ተጸናንተናል ስለዚ ስለሚባለው እጅ ጋ ስለሚገባው እባኮትን ያስተምሩን በጭንቀት ሞትን ኣኮ ምን ድነው

  • @alamalam2746
    @alamalam2746 4 роки тому

    ቃሊወት፡ያሥማልን

  • @በደስታ
    @በደስታ 4 роки тому +1

    AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏 Kale Hiwot Yasmalen Memhrachen. It’s True that whats happening at the moment is for a great reason Egziabhear Le Melkam New ! Egziabhear Yemesgen.
    Egziabhear Mehretun Yelakeln.

  • @raheltesfaytesfay7431
    @raheltesfaytesfay7431 4 роки тому

    አሜን

  • @tube-qm5di
    @tube-qm5di 4 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @yetwohdolij4263
    @yetwohdolij4263 4 роки тому

    Amen 🙏 ♥️
    Kalehewot yasemalen geta

  • @tadeluasegedew1965
    @tadeluasegedew1965 4 роки тому

    Kalehiwet yasemaln yagelglot zemenhn ybarklh
    lenam leljochachnm tru neger eyetemarn new Egzabher ystln!!!

  • @saragezahg9181
    @saragezahg9181 4 роки тому

    Ameen Ameen Ameen kale hiwot yasmalen Egezabehar mertune ye lakelne

  • @nidalshamseldeen810
    @nidalshamseldeen810 4 роки тому

    እዉነት ነወ አሜን አሜን አሜን

  • @asterhailemicael5971
    @asterhailemicael5971 4 роки тому

    Amen amen amen🙏

  • @samsontsegay8812
    @samsontsegay8812 4 роки тому

    kale hiwet yasemalin abatachin mahayawi yehone kal new..

  • @mesihailuwowlovely9240
    @mesihailuwowlovely9240 4 роки тому

    Amen Amen
    Kal hiwot yasemaln 🙏🙏
    Menfes yadesal temretu Enamesegnalen 🇪🇹

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 4 роки тому

    መምህር እውነት በጣም ነው የምናመሠግነው🙏🙏🙏

  • @seeteseete9136
    @seeteseete9136 4 роки тому

    እውነት ነው እኔ ብዙ መጥፎ የሚያስጨንቅ በሰማሁ ቁጥር በጣም ከማልመጥናቼው ሰዎች ጋር ሳይቀር እነጫነጫለሁ

  • @melakuhaile6716
    @melakuhaile6716 4 роки тому

    እግዚያብሄር ይስጥልን