Exactily "Don't overhaul" ወይኔ አንተን የመሰለ ሰው በሀገሬ በማግኘቴ ኡፍፍ በጣም በጣም እድለኛነት ነው. You look exhausted and don't think for a second that you are not "Influncer" ግጥም አድርገህ ነው እንጂ!!! YOU ARE AN ICON! THE FIRST SO BE PROUD! የፈጣሪ ጥበቃ የቅድስት ድንግል ማርያም ከለላ ይሁንልህ. (አውቃለሁ ፕቶቴስታንት ነህ ግን በሃይማኖቴ ነው በጎወን የተመኘሁልህ ነው.)
ዶ/ር ምሕረት ለምድራችን ከተሰጡን ምርጥ ሰዎች አንዱ ነህ። ዘመንህና ጤናህን እግዚአብሔር ይባርክ።
1:03:26 "አብዮት vs እሺዮት" interesting concept
Exactily "Don't overhaul" ወይኔ አንተን የመሰለ ሰው በሀገሬ በማግኘቴ ኡፍፍ በጣም በጣም እድለኛነት ነው. You look exhausted and don't think for a second that you are not "Influncer" ግጥም አድርገህ ነው እንጂ!!! YOU ARE AN ICON! THE FIRST SO BE PROUD! የፈጣሪ ጥበቃ የቅድስት ድንግል ማርያም ከለላ ይሁንልህ. (አውቃለሁ ፕቶቴስታንት ነህ ግን በሃይማኖቴ ነው በጎወን የተመኘሁልህ ነው.)
ዶር እድሜና ጤና ይስጥህ በረከታችን ነህ። ዛሬ ለመጀመሪያ ቻናላችሁን አየሁት ተባረኩ።
pĺĺkolllllllllllll
ĺool0llllĺlĺĺl
llĺĺlllĺ
lllĺlllĺ
ĺl
okĺllĺpppplllppkkpplppplplppllllpllplllllppplpkppklppppplpplpppplpoppppppppkppklppplpkllpplpkkppkklppppkppkkplplpppplpklĺplpplppppllplpkĺpplplplplkkpplpplppllplppklpppppkppkppkkpkkpppppklklĺĺ
ppl
0
በጣም ደስ የሚል ቆይታ እናመሰግናለን
ምርጥ ፕሮግራም በርቱ
Great show, loved it
I love your work Dr Mihiret! Thank you for sharing this Walia bookstore!!
thank you for sharing your experiance
Thank you all! Way to go!!
Bless you Dr.
Thank you 🙏👌
የሕይወት መነሻና መድረሻዋ የገባው ሰው ስኬትን የገለፀበት መንገዱ ' ከእኛ በታች ካሉ ጋር እያነፃፀርን ከኖርን ስኬታችን ወደ ፀፀት ሁሉ ሊከተን ይችላል ከእኛ የሚበልጥ ሰው ሁሌ ስለሚኖር ደግሞ ከሚበልጠን ሰው ጋር እያነፃፀር ስኬታማ እንዳልሆን ' ይሰማናል ስለዚህ ባላንስ ( እያመጣጠኑ) መጎዙ ጠቃሚ: ነው:: በሁሉም ነገር በመጠኑ መኖሩ የተሳካለት ነው ብዬ እገምታለሁ::
እንዳለጌታ እናመሰግናለን በጣም።
Great man
ደስታ ባለንበት ሁኔታና ቦታ discover የምናደርገው ነው። (ዶ/ር ምህረት ደበበ ካካፈሉን ሀሳብ )እናመሰግናለን።
THE STATUES REPRESENTING MENILK,ST. PAWELOS AND TEWODROS REFLECT THE HEROS OF THE COUNTRY.THE GONE WITH THE WIND STATUES REFLECT THE BRUTALS.
Enamsgnal🥰❤🙏
Dr I was Waiting a lots of skills u can share ur skills to the new postion u r appointed pls change the gear plsssss doc txs
አንድ ቀን አገሬ ገብቼ በዶክተር ምህረት መታከም እፈልጋለው እንዴት ይሆን የማገኘው?
You can start by yourself e.g writing a daily journal.
MINEW YANTENE AYINET SERA
KORAJE BEBEZA EYALIKU TEMEGNEHU
Fliterochi Irasu Matariyawochi Bicha Alemehonachewu Yemekinawochi Mabratochi Irasu Filiterochi Mehonachewu
qelell bale ina tihitina balebet silerasih sitinager yigermal !!! gamaden sii dhagahaa..!!!
wedefit.. wendemindersbet...!!!!!!
ያሳዝናል እንግሊዘኛ እና አማርኛ የቀረብከውን ወድጄዋለሁ በአደባባይ እየደባለክ ማውራትህ ያሳዝናል 90% እንግሊዘኛ እማያወራ ሲሆን ወደፊት ታረም የኔ ወንድም
ምህረት ከሞጆ እንዳለጌታ ከወልቂጤ አዲስ አበባ ከትማችሁ የሃሳብ ጥምቀት ታደርጉ ዘንድ ትጋተሩታላችሁ፡፡ ጠላውን ለ፩ ከተማ ነዋሪ ግታችሁት አለቀ፡፡ እነሱም ከብዛቱ ብዛት የጀመረ ስካር ይነዳቸው ይዟል፡፡ ከሁሉ የሃገሪቱ ከተሞች መቃረማችሁ ስለ አንድ ከተማ ነዋሪ አይደለም? ነው እንጂ! ቅራሬውን ለሌሎች ከተማ ነዋሪዎች ምንም ብዙ ብትግቱ ስካር ታገኙ ዘንድ አይቻላችሁም፡፡ ሳያችሁ የወሬ አራራ ሱስ ወጥመድ ሖኖ የያዛችሁ ይመስላል፡፡ ጥበበኞች አይደላችሁምና ባወቃችሁት ለመመፃደቅ ቆብ አድርጋችሁታል፡፡ የትና ለነማን ምን ዓይነት ዕውቀት በምን አይነት አቀራረብ መስጠት እንደሚገባ ገና በናንተ ዘንድ አልታወቀምና እንዲሁ ልፋት ሆኗል፡፡ በዚህም አትገሰፁም፤ ትቃወማላችሁ እንጂ! ምኞተኞች፣ ክብርና መታወሻ አሳሾች፣ሆናችሁብኛል፡፡ ወይ እኩል አስክሩ!
;
አሺዮት ተመችቶኛል።ከአብዮት ይልቅ
ፕሮግራሙ ላይ ብኖር ምጠይቀው ጥያቄ
መጻሕፍቶቹን አንብቢያቸዋለሁ የዶክተርን
በገጸ ባሕርያቱ ውስጥ ብዙ ሰዎች አሉ ከብዙዎችም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት አማኞች እንደሌሎች አማኞች በገጸ ባሕርያቱ ተካተዋል ነገር ግን እነዛ አካላት የተሰጣቸው ገጸ ባሕርይ ደሀነት ጎስቋላነት ችጋራምነት....ነው ።
ወደ ሌሎች አማኞች ለምሳሌ የፕሮቴስታን ስንመጣ ግን ሀብታሞች አሜሪካ እና ሌሎች ሀገራት የሚቀመጡ አድርጎ ነው እንዲጫወቱ ያደረጋቸው እንዴው እንዲህ ያየበትን እይታ አውቆት ነው ነው እንዲሁ የሰጣቸው ነው ገጸ ባሕርያቱን ብየ እጠይቀው ነበር!!!!
እንኳንም አልኖርክ