📌እኔ በመጣሁበት መንገድ እንዲመጡ እስከ 50 ሰው ለመርዳት እቅድ አውጥተን ዶክመት ላኩ ብለናል‼️
Вставка
- Опубліковано 9 лют 2025
- የካናዳን ቪዛ ለማግኘት ማወቅ ያሉብንን ወሳኝ ነገሮችና ቪዛ እንዳንከለከል የሚያደርጉንን ሚስጥሮኝ …
እንግዳችን በዝርዝር ከልምዱ ያካፍለናል ……
በጣም ጠቃሚ የሆነ እስከ 80 የሚደርሱ ሰዎችን ማገዝ የሚያስችል እቅዱንም ይነግረናል ……
ለቻናላችን አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይ በማድረግ ተቀላቀሉን ……
• 📌ከአንተ ምንም አንፈልግም ልጅህ አ...
ua-cam.com/video/UTxrza_Mk_E/v-deo.html
መምጣት እፈልጋለው እባክሽ እርጂኝ
Kidi በአላህ 1 ጥያቄ መልሽልኝ።ኬንያ ላሉ በሬፍዩጂ የሚመጡ toronto ያለ ሰው sponsor መሆን አልችልም ወይ(totonto ያለ ሰው sponsor ሊሆናቸው አይችልም?)?አንዳንዶች calgary እና edmonton ያለብቻ ነው ሰው ነው sponsor መሆን የሚችለው ይላሉ ምክንያቱም toronto refugee camp የለም ይላሉ።እስቲ አጣርተሽ ንገሪኝ በአላህ?
እኔ በጣም ነው ምወድሽ kidi
እርጅኝ በጣም ነው ምፍልገው
@@hayu9681 ይችላል።
@@kidiethiopia እሺ ከቻለ ገንዘብ ተከፍሎትም ቢሆን sponsor መሆን የሚችል ሰው የለም?ካለ እባክሽ ተባበሪኝ ወይም አገናኚኝ?
የድሬ ልጅ በጣም መልካም እና ቀና ልጅ ነው ቻናል አለው በቅርብ ነው የምከታተለው የእውነት እንደ ቤተሰብ ነው ለተመልካች ያለው ክብር ለጥያቄዎቹ የሚሰጣቸው መልስ እግዚአብሔር ይባርክህ
ምንድነው የሚለው ቻናሉ ፕሊስ
የድሬ ልጅ ነው ሚለው ሰርች አድርጊ እዚህም እስክሪኑ ላይ እያሳየች ነው
@@nolawitbalcha9012 ደምሩኝ
@@blentube3002 እሺ እንደማመር
ሰላም ኪዱ የጠበቃ አቶ ተክሌ አድሬስ ወይም ቁጥር ታገኝልኛለሽ ከይቅርታጋ
ድሬ የሀገር ልጅ ተባረክ ወጣትነት እንዲህ ለመልካምነት ስንጠቀምበት እግዚአብሄር መንገዶችን ይከፍታል
ዳኒና ኪዲ
ሰውን ለመርዳትና መልካም ነገር ለማድረግ ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው ለሚባለው እውነት እውነተኛ ማሳያ ናችሁ በርቱ እግዚአብሔር አሁንም ይርዳችሁ
በርቱ ያገር ልጆች የምትሰጡት እንፎርምሽን በጣም አሪፍ ነው
ua-cam.com/users/shortsyAw0i-ux3SQ?feature=share
ሰላም ኪዲ ሁሌም ከኛ ለማትረፍ ሳይሆን ለሰው ለመትረፍ የምታደርጊው ደግነትሽ ይገርመኛል የምታቀርቢው ፕሮግራም ሁሉ ለኛ የሚረዳን ከገንዘብ በላይ ነው እኔ የማስበው ውጪ ለመሄድ ዘመድ ወይ ዲቪ ብቻ የሚያስፈልግ ይመስለኝ ነበር አሁን ግን ብዙ እውቀት አግኝቻለሁ የኔ ደግ ተባረኪ።
ዳኒ በጣም መልካም ስራ ነው የጀመርከው:: በትምህርት ነው እኔም የመጣውት በትምህርት መምጣት ምትፈልጉ በቅርብ ዩቱዩብ ላይ መረጃዎችን ባጋራ ደስ ይለኛል::
በርታ
please give us a way how to do and bless you, Brother!
እባክህ ንገረን
በስተ መጨረሻም መረጃውን የሚናገር ሰው ተገኘ።ኪዲ እና ዳኒ እናመሰግናለን በጣም።መረጃው ኖሮት ገንዘብ ላጣው የሚሆን መፍትሄ እንደምታገኙ ተስፋ አለኝ።ካናዳ ሄዶ ለመማር ፍለጎቱ ስለነበረኝ ከ 1 አመት በለይ ifo ስሰበስብ ነበር እሱ የጠቀሳትን ዩቱዩበር(rechal)ሳይቀር ረዥም ጊዜ እከታተላት ነበር ። ነገሮች እንዳሰብኩት ስላልሄዱልኝ አሁን ግን በካናዳ ጉዳይ ተስፋ ወደመቁረጥ ደርሻለሁ።ቢያስ ግን የማውቃትን info ለማውቃቸው ሰዎች share ስላደረኩ ደስተኛ ነኝ።በአጭሩ ማመልከት ለምትፈልጉ ገንዘብም በጣም ወሳኝ እና ሂደቱን የሚያስፈልግ ዋና ነገር ነው።
እና ደግሞ ገንዘብ ያላችሁ ሰዎች ደግሞ አጠገባችሁ ያሉ ለማር መሄድ የሚፈልጉ አና የሚችሉ እህት ወንድሞቻችሁን ተመልከቷቸው።መረዳዳት ነገ ለራስ ነው ጥቅሙ።ባንክ የተቀመጠ ገንዘብ እያደር ዋጋውን ያጣል ግን 1 ሰው ሄዶ እንዲማር ብትከፍሉለት የPR ወረቀቱን ካገኘ በዃላ ቤተሰቡን የመውሰድ እድል ሊኖረው ይችላል።በተዘዋዋሪ ኢንቨስት አደረጋችሁ ማለት ነው
ስለ እናንተ መናገር ቃላት ያጥረኛል ለምን የእኛ ማህበረሰብ እውነቱን ለመናገር ድብቅነት ያጠቃዋል ብዙ ነገር እንድታውቂ አያደረግም ስለሆነም እናንተ ፈርጦች ናችሁ በርቱልን እንወዳችኃለን፡፡
ለማገዝ ቀና እና ከፍተኛ ፍላጎት ያለዉ ልጅ ነዉ ኪዲ ማቅረብሽ ጥሩ ነዉ።
ዳንኤል ወንድሜ ኪዲ እህቴ የምትሰሩት ስራ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
የድሬ ልጅ ምርጥ ሰው ነው ብዙ ጌዜ ጥሩ ነገር ነው ሚያቀርበው ተባረክ ብሮ ኪዱ አንቺም ተባረኪ
ሰላም ኪዲ በእውነት ዳኒ የልጅ አዋቂ ተባረክ የሰጠኸው ኢንፎርሜሽን ልትመሠገን ይገባሀል በርታ መልካምነት ለራስ ነው። ኪዲ በጎ ሰዎችን ስለምታቀርቢልን እናመሠግናለን ።
ምን አይነት ቅንንነት ነው ለነገሩ የድሬዳው ስው በጣም ቅን ደግ ናችሁ ፈጣሪ ይባርክህ ወንድማችን ኪዲ የአንችም ቅንንነት ይገርማል አመስግናችሁለሁ
ዳኒየ አንተ ያወኩበት ቀን የተባረከች ትሁን እንደምትችል አምንብሀለሁ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወንድም !!!!!!!
እስካሁን በድሜየ ካየዎቸው ጋዜጠኛም ሆነ ዩቱበር እንዳች ያለ ሠውን ለማገዝ ለመጥቀም ጊዜሺን ሁሉ የምትሠጭ ። እውነተኛ ጋዜጠኛ እንዳች አለ ለማለት ይከብደኛል። አንች ማለት ትልቅ ኢትዮጰያዊ ነሺ። Thank you.
WOW! ዳኒና ኪዲ በእውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ያላችሁን እውቀት ለሌሎች የተቸገሩ ሰዎችን ለማገዝ ግልፅና ፈቃደኛ መሆናችሁ ትልቅ ነው ነገር ነው:: ለብዙዎች መልካም ምሳሌ ናችሁ
በጣም አመሰግናለሁ፡፡ በእውነቱ በጣም የሚያነቃቃ እና የሚያነሳሳ ንግግር እና ውይይት ነው፡፡ አልችልም እንደዚሁም አይቻልም የሚለውን የሰበረ ዝግጅት…… በጣም አመሰግናለሁ…. ልጁን በጣም አደንቃለሁ!!! እውነትም የድሬ ልጅጅጅጅጅጅጀ
ዳኒና ኪዲ በእውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ያላችሁን እውቀት ለሌሎች የተቸገሩ ሰዎችን ለማገዝ የኢትዮጵያ ምርጥ መልካም ልጆች🙏🙏😍
የኔ ባንተ እንዴት እንደምል
አላውቅም እ/ር ሰፊ እድሜና
ጤና ይስጥህ እንቺም እድሜሽን ሙሉ ተደሰቺ
ሀይ ኪዱ ገንዬን የቃረብሸው አይቼዋለው እኔ የሚሰማኘን ነው እሷ የገለፀችው እግዛብህር ይመሰገን አሁን ሁሉ ተቀይሮ በማየቴ ደስ ብሎኞል 👏👏👏
ሁለታችሁም ለምትሰሩት መልካም ሥራ እጅግ በጣም እናመሰግናቹአለን.
እናመሰግናለን እስቲ እኛ የማዳም ቅመሞች ምንመጣበትን ነገር የለም😔😔😍
በካናዳ ምርጥ የኢትዮጵያ ጀግኖች ኪዲ ሥራዎችሽን በጣም ነው የምወደው እና የምከታተለው እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በበለጠ ለመስራት ይርዳችሁ ጎበዞች
ደንዬ አንተ እኮ እግዚ/ር ለኢትዮጵያ መልካም ስጦታ ነህ chat awaraghn wondime
ዳኒ ስለምትሠጠን መረጃ እናመረግናለን።ኬዲ በርቺ ክብረት ይስጥልን እናመሠግናለን።
ኪዲዬ የእድሉ ተጠቃሚ አድርጊኝ
ቤተሰቤን ትዳሬን እራሴን ካለብኝ ችግር
ፈተና ሰርቼ በአላህ ፍቃድ ሰበብ ሁኚኝ
ለግዜዉ ፈተናዉስጥ ነኝ
ኪዱ ባገኘሽዉ ብዬ ሳስብ አቀረብሽው በጣም ደስ ይላል ለእውነት ስለቆማችሁ ተባረኩ።
ሰውን ለመርዳት እንቅልፍ የማይወስድሸ በጣም ቅን ሰው ነሽ ኪድዬ ሁል ጊዜም የምታቀርቢው ነገር ሁሉ በጣም ጠቃሚውች ናቸው
🙏💕
የኔ ኪዲዬ የኔ መልካም ሁሌም ባየሁሽ ቁጥር አንቺን የመሰሉ ሰዎችን ያብዛልን እላለሁ እግዚአብሔር ፈቅዶ እኔም አሁን ይሄ መልካም ልጅ ባለው መሰረት እኔ የዱባይ ቪዛ አለኝ እና መምጣት ብችል ደስ ይለኛል ።
Kidi my hero ... የሚገርምሽ እኔም ሌላ ኤጀንት ጋር የጀመርኩትን ፕሮሰስ አቋርጨ ይሄው ዳኒ ጋር ተመዝግቢያለሁ ...መልካም እድል በይኝ 💞💞🙏🙏
አንተንማ በዘመድ ያግዝልኝ 😃💕
@@kidiethiopia
😍😍 ንገሪልኝ እስኪ ኪዲየ Family plus እንደሆንኩ 💞💞
@@ephremmekonnen5250 pls tell me how can i register
ደስ የሚል ልጅነው አንተን የወለደች ትባረክ ኪድዬ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
አሁን ካናዳ ከፍዬ የምማርበት አቅም ቢኖረኝ -------
ተወው ብቻ።
እስቲ ቀላል ማለቱ ይቅርና ለድሃ ቤተሰብ ልጆች ሊወጡ የሚችሉበትን ነገር አውሩልን
Wowwwwwwww
እውነት ነዉ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ድንቅ እይታ ነዉ
ኪዱዬ የኔ መልካም ኑሪልኝ 😍😍😍😘🥰🥰😍❤️❤️❤️🙏🙏🙏መጠቀም ለቻለው !!❤️🥰🥰😍
የሚገርመኝ ምን እንደሆነ ታውቂያለሽ ኪ ካናዳኮ አብሬሽ የምኖር ነው የሚመስለኝ ይሄው ፕሮግራም ከጀመርሽ ጀምሮ አለሁ አለሁ notification ሲገባልኝኮ 🏃🏃 ልደፋ ነው የምደርሰው ወደ ፕሮግራምሽ ስመጣ ቅን ልብ ያለሽ ሴት ነሽ እኔ ጓደኞቼጋ ስላንቺ ሳወራ ትህትና ነው የምልሽ እድሜና ጤናን ይስጥሽ ወይ እዛ መጥቼ ወይ ኢትዮጵያ መተሽ አንድ ቀን እንደማገኝሽ ተስፋ አለኝ my dear😘 ዳኒ እናመሰግናለን🙏
በጣም አመሰግናለው 🙏💕 50k በመግባታችን ሽልማት አለና አደራ ……
@@kidiethiopia እንደምትሰሪው ስራ እስካሁን 50k subscriber's ብቻ መሆኑ ያናድደኛል ሁላ ግን ቃል እገባልሻለሁ እኔ ከጓደኞቼጋ ሆኜ ፎሎወርሽን ለማብዛት አዲስ ቻሌንጅ እጀምራለሁ ለውጡን ታይዋለሽ በቅርብ
የድሬ ልጅ እባክህ አግዘኝ።አሁን እኔ በስደት ከ5 ቤተሰቤ ጋር ከ2019 ጀምሮ ያለሁት ኡጋንዳ ነው። የኔ ችግር ዘመድ በካናዳ አለመኖሩ ነው። በgroup 5 የሚሆንልኝ ሰው አጥቼ የምሮጥበት ዘመኔ እየተበላብኝ ነው። አንተ ከእግዚአብሔር ጋር በሰዎች ማግኘቱ አግዘኝ። እኔን የሚያስፈልገውን ነገር ሁሉ ለማድረግ ዝግጁ ነኝ።በምንም ነገር ወጪውን አንተን አላስቸግርህም። የኔ ችግር ሰው ማጣት ብቻ ነው።
ኡጋንዳ ልመጣ ነበር እባክክ መረጃ አካፍለኝ
ኪዲሾ፣ ደስ ሲትሉ፣ እኔማ Skip አድርጌም አላውቅም፣ ሙሉ info ከመፈለግ አንጻር፣ ብቻ ስለመልካምነታችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ኪዲዬ ተባረኪ እናመሠግናለን ዳኒ የሠጠህን ትምህርት በጣም ጥሩ ነውበርታ ወንድሜ
እግዚአብሔር ያግዛችሁ ያሰባችሁትን ይሙላላችሁ❤🙏
እናመሰግናለን ኪዱየ እንዲሁም ወንድማችን ላካፈላቹህን ኢንፎርሜሽን ሰላምታችን ይድረሳቹህ
በጣም ትክክል ባንክ አካውት የተናገርከው በጣም ትልቅ ሰተት እኔ የተሸወድኩበትን ነው የተናገርከው👌
ኪዲ አንቺን አመስግኖ ብቻ ማለፉ ይከብዳል እግዚአብሄር በረከትን ያብዛልሽ
ሰላም ኪዲና ዳኒ እንዴት ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ እኛ በጣም ደህና ነን ሀሌ ቻናላችሁን እከታቴላሌሁ ሰለሚታደረጉት በጎ ተግባራችሁ ፈጣረ ይባረካችሁ በረቱልን እወዳቹዋለሁ ክፉ አይንካችሁ መልካሙን ሀሉ ተመኘሁላችሁ
በጣም ጠቃሚ መረጃ የሚሰጥ ልጅ ነው እኔም ሰሞኑን ነው የተቀላቀልኩት የሱን Chanel
አሁን ወደ ኢትዮጲያችን በቪዛ ይመጣሉ ።
እንደጨለመ አይቀር ኢትዮጲያችንም ትመነደጋለች።ጥሎብኝ ያለ ኢትዮጲያ ሀገርም ያለ አይመስለኝም ኢትዮጲያዬ ቢደላኝም ባይመቸኝም እወድሻለሁ እማማዬ።
ኪዲዬ የልጁ ጥሩነት መልካም ሆኖ ሳለ ግን እውነታው እንደሚወራው ቀላል አይደለም እና ከ ሁለት አመት በፊት ነበር አድሚሽን ሌተር ያገኘሁት ግን በሁለት አመት ውስጥ ሶስቴ ኢምባሲው ሪጀክት አድርጎብኛል ሌሎች ጉዋደኞቼም ሪጀክት እየተደረጉ ነው፣ የቤት ካርታ አሲዤ የ መኪና ሊብሬ አሳይቼ ግን ባንክ ስቴትመንቴ ውስጥ በሚሊየን ሚቆጠር ብር ስለሌለኝ በዚ ምክንያት ጣሉን እኔንም ጉዋደኞቼንም እና ኪዲ ምን ልልሽ ነው ደና ብር የማሳየት አቅም ስላጣው ነው ሶስቴ የቪዛ አፕልኬሽን የከሰርኩት ለዛውም ተበድሬ ስለዚህ full scholarship ያገኛቹ ወይም የሀብታም ልጅ ካልሆናችሁ ማርይምን ጊዜያቹን አትፍጁ
አረ ባክህ ልጄ በእንጀንስ ተዋውላ በ300.000ሥስት መቶ ሺ አስይዛ አመት ከአራት ወር ሁናታል ግን አስከአሁን ምንም ነገር የለም ጠቢቂ ነው የሚልዋት እባክህ አግዛት በነርስ ድግሪ አላት በማኔጅመንትም ድግሪ አላት
ድሬዎች ሲበሉ እንኳን አካፍለው ነው ልዩና ቅን ናቸው አቦ ይመችህ !!
ኪዲ መረጃችሁ በጣም ወሳኝ ነው የድሬ ልጅ ራሱ የሚያቀርበው አሪፍ ሀሳብ ነው በርቱልን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
ካቀረብሻቸው ሰዎች ይህ ልጅ ትክክለኛ መረጃ ብቻ ሳይሆን ቀናነትም ያለው ነው። ያዝልቅለት። ለኢትዮጵያ ኮሚውኒቲ የሚሰጥ ስደተኞች የሚመጡበት እና ሆኘ ብለሽ ያስተዋወቅሻቸው ላይ እስኪ assessment ስሪ ያሉትን እየሰሩና እንዳወሩት ነው ወይ የሚለውን ኮንታንት ካረጉዋቸው ሰዎች ተነስተሽ።
ኪዲ አንቺም ዳኒ የምትሰሩት ሥራ በጣም መልካም ነው ተባረኩ
ስለካናዳ ያለኝን አመለካከት ቀይረሽልኛል አመሰግናለሁ ካናዳ መምጣት እና ሰርቼ ተምሬ መለወጥ እፈልገዋለሁ በምን መንገድ ትረጂኛለሽ
Ay Kidi mrt eko nesh ........ hasabsh yasakalsh Egziabhier! Good job 👍 Kidi proud of you!
ዳን እንኮን ተገናኛቹው ጥሩ ሰራ አብራችው ትሰራላችው ቻናልክ አይቼዋለው ከጀመርክበት ቀን አንሶቶ በርታ ዛሬ ቡዙ ነገር አዉቀናል ሰላንተ ኪዲዮ እናመሰግናለን መልካም ነገር ላይ ለመሳተፈ ያለሸን ተነሳሸነት 😘😘😘😘
የዳንኤልን ዩ ቲዉብ አድራሻ እባክህ
እባክሽን
@@seblekoyachew6868 የድሬ ልጅ የሚል ነዉ
ዋው ሙሉውን ቪድዮዎቹን አይቻለው አሁን ተጨማሪ ነገር ሰምቼበታለው..ሁለታቹም ይመቻቹ
ይህንን ሰዉየ ከአራት አመት በሁዋላ ተመልሰሽ ኢንተርቪው አርጊዉ እባክሽ።ሁሉም ፍሬሽ ሲሆን የሚሰጠዉ አስተያየት ነዉ።
ኪድየ ዛሬ አመንኩ ስለ አንች ሀቅነት ፍቄ ከኖርዌ ነግሮኝ እከታተል ነበር ዛሬ የድሬን ልጅ ደሞ አረጋገጥኩ 50 project ተመዝግቢያለሁ ተሳክቶልኝ እንደምቀላቀላቹህ ተስፍ አለኝ !!!
ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ:: ምናልባት አንድ ቀን ትምህርታችሁ ፍሬ አፍርቶ ተለውጠንበት ለመምጣት ያብቃን እላለሁ:: እናንተ ለህሊናችሁ እና ለእግዚአብሔሩ መልካም ስራ ስሩ እንጅ ስደትን ታበረታታላችሁ የሚሉት ጠላቶች ናቸው ኪድየ በሰውች አሉባልታ መልካም ከመስራት እንዳታቆሙ አደራ ልላችሁ እወዳለሁ
አይገርምም ኪዲ ቪዲዮውን እንዳየሁት ከአንቺ እንድትገናኙ ፈልጌ ነበር ሃሳቤ ተሳክቷል፡፡
ሌላው እንድትጠይቂልኝ ምፈልገው ከባንክ ስቴትመንት ውጪ ሌላ አማራጮች እንዳሉ+ ከኢትዮጵያ ውጪ ያለን እንዴት ስቱደንት ቪዛ ማግኘት እንደምንችል ብትጠይቂልን አሪፍ ነበር
የድሬዉ ትመቸኛለህ ብሮ ሰዉ ቁጭ ብለህ 50$ መላክ ብቻ ነዉ የሜፈልገዉ እንዳንተ ኑ አብረን እንደግ የሜል ነዉ የጠፍዉ ❤ኪዲዬ ወጣቱን ጋብዘሽ ለወጣቱ ትልቅ ትምርት ያገኘበት ነዉ ኪዲ 10,Q❤❤❤❤
Aree ibakacuuu irdirdu gni
የምር በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ይዘህ የመጣኸው እና በዚሁ መልካምነትህ ቀጥል
ኪድዬ ተባረኪ ምታቀርቢያቸው እንግዶች ሚሰጡን መረጃዎች ጠቃሚ ናቸው እናመሰግናለን ለቅንነትሽ 🙏🏼❤️❤️
ኪዲየ ቅርብ ሰአት ነው የአንችን ፕሮግራም መከታተል የጀመርኩት በርች እህታችን በጣም አስተማሪነው
በጣም ጥሩ ቀና ስራ ትስራላችሁ አላህ መልካሙ ነገር ይግጠማችሁ በርቱ ያግር ልጆች
ኪዲ መልካም ሰው ሌላ መልካም ልጅ ጨመርሽልን 🙏
አይ ኪድዬ ተባረኪ ዳኒም ተባረክ እናተን የወለደች እናት የተባረከች ናት አቦ
Kidi.የምታቀረ ቢዉ ሀሳብ እጀግ ጠቀሚ ሰሆነ እናመሰግናለን በተለይ ነድሬ ሰዉያለን ሀሳብ ወደጀወ አለሁ ጠሩ ኢንፎረሜሸን ነወ።እኔም የደሬዳዋ ሰው ሰለሆንኩኝ።
ወይኔ ኪድየ እዴት ደስ ይላል ደሬ የድሬልጅ አቦ አስበኝ ወንድማለም እድሜየን በሙሉ ለፍቸ አልተሳካልኝም???
አረ የቪዛ ነገርስ ኪዲዬ ማለትም ቪዚት ቪዛ ማለተ ነዉ እኔ 3 ወር ሆነኝ እና ምንም ኢንፎርሜሽን የለም እና የምትአቁ ነገር ካወቃችዉ አሳዉቁኝ ❤
እግዛብሔር ይባርካችሁ 50 ሰው ለመርዳት እቅድ እንዳወጣችሁ አንብቤ ነበር እና ዶክመንት እንዴት ነው የሚላክላችሁ በርግጥ ቀኑ ከተናገራችሁ ስምንት ቀን ሆኖታል እና ዛሬ ነው እኔ ያየሁት ባጋጣሚ ኔትወርክ ማግኘት ስላልቻልኩ ነበር የዘገየሁት እና እንድትረዱኝ እንድትተባበሩኝ ስል በትህትና እጠይቃችኳለው
አይ ኪድዬ ተባረኪ ዳኒም ተባረክ እናተን የወለደች እናት
መልካም ስራ ነው ። ቀጥሉበት ። የቪዛ ጉዳይ ዕድሉ ቢሰጠኝ ለልጄ እና ለባለቤቴ ጥሩ ይሆን ነበር።
ገጎበዝ ጥሩ ምሳሌ ነህ በርታ ለእኔም ወደ ካናዳ ለመምጣት እርዳኝ።።
የድሬ ልጅ ፍቅር እና ቅን ነው በርታልን ፈጣሪም ያግዝህ ።
ከምር ስለመኪናዋ ያወራኸዉ እዉነትክን ነዉ አድ ነገር ለመግዛት በጣም እቸኩልና ከገዛሁት በሗላ ግን ምንም መስሎ አይታየኝም
እውነት ኪዲ ፈጣሪ ይባርክሽ ልብ አዋቂ ነሽ በርችልኝ ድር ቢያብር ነውና ነገሩ
ኪዲዬ ፈጣሪ ይባርካችሁ ዳኒ ልክ እንዳንቺ ቅን ሰዉ ነዉ ፈጣሪ ሀሳባችሁን ይርዳችሁ
የኢትዮጵያ ምርጥ መልካም ልጆች!
እህት እስኪ ስልክሽን ኮሜንት ስር አስቀምጪልኚ please በናትሺ እያርግሺ ነበር በጣም😢😢
ኪዲ ካናዳ እሄዳለሁ ብየ ከሀገር ወጥቼ ማሌዥያ ነው ያለሁት ብርም የሚተባበረኝ ሰው አግኝቼ ግን የስራ ቪዛ ወይ እስፖንሰር የሚሆን ሰው አጥቼ ቁጭ ካልኩ 5 አመት ሆነኝ ችግር ላይ ነኝ
Ewentshin new 😭😥
ኪዲ ደህና ነሽ ፕሮግራምሽ ጥሩ ነው።ከዚህ በፊት ያቀረብሻት ገነት በሰላም ይሆን ጠፍታብኛለች በኢሞ ነበር የምንገናኘው አይሠራም ማግኘት ከቻልሽ
ሰላም ናት 🙏
Bro it really motivate me i will try my best to read and watch more videos kidi and dani big respect
Long live Ethiopia 🇪🇹🇪🇹
DakonSHoho
ቅድስት ከይቅርታ ጋር የዳኒኤል የድሬ ልጅ እርግጠኛ መሆን እፈልጋሎ በኢምኤል ልኮልኝ የሚያጭበርበሩ እንዳይሆን ብዬ ነው
ሠላም ኪድየ እዴት ነሺ በጣም አሪፍ መረጃ ነዉ ወላሂ ክበሪልኝ አገላለፁ እራሱ የተለየ ነዉ ቪዛ ማግኘቱ አይደቅም ምክንያቱም ልጁ በጣም አክቲቭ ነዉ በርታ ወድሜ ኪድየ ክበሪልኝ ወላሂ በጣም አስፈላጊ ጥያቄወቺን ነዉ የጠየቅሺዉ እዉነት ነዉ ካሠብንበትና ከጠነከርን የማደርስበት ነገር የለም በመሸነፍ ማመን ሳይሆን በማሸነፍ ማመን አለብን ክበሩልኝ k&D💞💞💞
እድሉን መጠቀም ለሚችሉ በቂ እና ግልፅ መረጃ ነው በጣም እናመሰግናለን ተባረኩልን
Kidiye እግዚአብሔር ይስጥሽ ፍላጉት ብቻ ነበርኩ አሁን እየሞከርኩ ነው 👉ኪዲ
ቅን የኢትዮጲያ ልጆች ይብዙልን የድሬን ልጅ (የኢትዮጲያ ልጅ ሰፋ ያለ ሲሆን
ሰልክን
የእውነት ብሩካን ናችሁ ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ
ኪዲ እባክሽ እርጅኝ አረብ አገር ነው የምኖረው እና3ልጆች አሉኝ እባክሽ የዚ እድል ተጠቃሚ አርጊኝ እባአሽ ከዚ በፊትም ፅፌልሽ ነበር
We are so lucky to have both of you in our generation.....Abzito abzito yibarkachiw....
PLSSS PLSSSelet share this kind of information so that we can all build true knowledge. Information is 🔑🔑🔑🔑🔑
ኪዲየ በጣም ነው የማመሰግንሽ መረጃ ማግኘት ማለት እጅግ ውስብስብ ከሆነ ችግር የሚገላግል ስለሆነ ነው እናም ቀጥሉበት እኔ በበኩሌ ብዙ ጥቅም አግንቸበታለሁ ። ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ለምሳሌ ለስልጠና ተብሎ ቪዛ ቢሰጠኝና ከዛ መቅረት ብፈልግ ምንምን ፎርማሊቲ ማማሟላት አለብኝ? ቦታው እዛው ወደ ካናዳ ነውና ምን ማድረግ አለብኝ? ይህ ለየት ያለ ኬዝ ስለሆነው እንደዚህ የጠየኩሽ።
በጣምምምምምምም ምርጥ እና አሪፍ ኢንተርቪው ነው ኪዲዬ 🙏🙏🙏🙏 ለሀቅ ቻናሉን እንደ አጋጣሚ አይቼው ነበር እና ውሸት ነው ይሄማ ብዬ ነበር ያለፍኩት። ጥሩ መረጃ ሰተሽኝ እንድጠቀም እና ሁሌም አንድ እርምጃ ቀዳሚ እንድሆን አርገሽኛል። ሁሌም በርቺ ኪዲዬ👍👍👍👍👍👍👍 አንዷ እኔ ነኝ ደግሞ ሁሉ ነገር ኖሮኝ ግራ ገብቶኝ ያለሁት
ታሪክዬ💕💕
ዉይ ብዙ ሙክራያለሁ አሜሪካ ካናዳ ወዘት ታዋቂ ኤጀንሲ የሚባሉት ብዙ ብር ጌዜየን ተበልቻለሀ ያሳብዳል ዉይ---------___
ዳኒ እግዚአብሔር አምላክ ያሰብክውን ይሙላልህ የቴሌግራም ፔጅ በታሳውቀን
Thank you brother
በጣም ስማርት የሆነ ልጅ ነው
እህትዬ ውድማችንንም እግዚአብሔር ይጥብቃችሁ ምክንያቱም ከፍትፍቱ ፊት ይባላል እናም ትክክልነው ገጽታሽ ደስይላል
Good work...i did the same experience to finish my pr card before coming to Canada.
Be smart .
Thank you
አውቃለው 🙏💕
I have a big poresess like i am inenterst oke me managiment sekedi yeri and diravi the kar
ዋው ግልፅ የሆነ ንግግር ኪዲና ዳኒ እናመሰግናለን
ኪዲዬ ኬዝ አለን እናም ፕሮሰስ ጀምረናል ኬዛችን እንደኛ አሳማኝ ነው ነገር ግን እንድታማክሪን የፈለኩት ያለነው ኢትዬጵያ ሲሆን ምን ያህል ከኢትዬጵያ ይቀበላሉ .!ብዙ ነገር እንዲቀለን አድርገሻል እናመሰግናለን ።❤❤❤
ዳኒ ከኬዲ ጋር በስራ ቪዛ ጉዳይ አንድ ቪዲዮ ስራልን እባክህ
kidi ሰላም ነሽ የፕሮግራምሽ የረጅም ግዜ ተከታታይ ነሽ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ የ Canada DV አለ ወይ ?
የለም።
በእዉነት በጣም እናመሰግናለን ተባረኩ ኪዲዬ የኔ መልካም ተባርኪ
Dani and Kid Thank you a lot. you are delivering very interesting information for your nations. Really Thank you
Wdme slamnwu ene MNM alaschgrhm gn shathn btnsh sthgn ehte bross layi nch gn bns stgba ymabrtatat ymtawukwun ngr bmtkom bttbabrat yikrta kchalk
Kidiye always for you❤❤❤❤,smart ethio nesh,justly don't, change this behavior,if you don,t gain,prof,from man,no worry,God is give you a lot of knowledge and many bereket.10Q!!!