አዲስ ዝማሬ " ሰላሜ ነህ መጽናኛዬ " ዘማሪት ወርቅነሽ ኃይሉ | " Selame Neh Metsinagnaye " zemarit worknesh hailu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • ‪@zemaritworkneshhailu‬ ‪@zemaritworkneshhailu‬ ‪@zemaritworkneshhailu‬
    #ethiopia #ኢትዮጵያ #Zemarit_Worknesh_Hailu #ዘማሪት_ወርቅነሽ_ኃይሉ

КОМЕНТАРІ • 27

  • @abrhamabram81
    @abrhamabram81 10 місяців тому +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @fafi2887
    @fafi2887 10 місяців тому +1

    ሰላሜ ነህ መፅናኛዬ እረፍቴ ነህ ፀጥታዬ
    እልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @brukmidla2246
    @brukmidla2246 10 місяців тому +2

    ግሩም የሆነ መዝሙር ነው ጸጋው የበዛልሽ
    ውዷ ዘማሪያችን ከዚህ በላይ የምታገለግይበትን ጸጋው ይችርሽ ፈጣሪ ዝማሬሽን እየሰማን አድገናል

  • @mehrathayno8413
    @mehrathayno8413 10 місяців тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክ ያሰማልን ውድ እታችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zemariermiyas
    @zemariermiyas 10 місяців тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ ወርቅነሽ ግሩም ዝማሬ ነው

  • @Selamenesh
    @Selamenesh 6 місяців тому +1

    ደስ ሲል የተራጋጋ መዝሙር ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ ፀጋውን ያብዛልሽ🙏😍😍❤❤❤

  • @ewee1141
    @ewee1141 10 місяців тому +1

    ዘማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @alemstay6217
    @alemstay6217 10 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤አሜን፫በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ጤናውን ያድልልን ዘመንሽ በዝማሬ ይለቅ🙏🙏😍😢በቤቱ ያቆይልን አሜን፫🙏🙏😍😢❤️😍😍

  • @sabasol6682
    @sabasol6682 10 місяців тому +3

    ዘማሪት ወርቅነሽ በጣም የምወድሽ ከልጅነት ጀምሬ አፌን የፈታዉበት መዝሙርሽ ነዉ እግዚአብሔር ፀጋና እድሜ ይስጥሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ርስተ መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን❤❤❤🙏

  • @melezetewahdo
    @melezetewahdo 10 місяців тому +6

    ወርቅዬ ዝማሬሽን ሰምቸ መጥገብ አልችልም ከልጅነቴ ጀምሮ እየሰማሁሽ ነው ያደኩት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜና ጸጋውን ያድልሽ የአገልግሎት ዘመንሽልን ይባርክልሽ ክፉ አይንካሽ እስከነ ቤተሰቦችሽ።

  • @mekdistube
    @mekdistube 10 місяців тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኸ8ለ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኸ8ለ 6 місяців тому +1

    ❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወድ እህታችን❤❤❤

  • @tsebaottube5514
    @tsebaottube5514 6 місяців тому +1

    በጣም የምወዳት ዘማሪ በቤቱ ያኑርሽ

  • @mollagetahun2325
    @mollagetahun2325 9 місяців тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @DesalegnAdugnaDasu-js2yj
    @DesalegnAdugnaDasu-js2yj 10 місяців тому +1

    Zimaaree Mala'iktiin yaasamaash Tsagaa kibruun yaadiliish Zamaariit Warqiyee Zimaareesh ulluu siyaadamax Libee yirakaal kaxintuu jamiree mazmuurishin adamaxaalawu

  • @zemarideaconsamsonnegash5941
    @zemarideaconsamsonnegash5941 10 місяців тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወርቅዬ❤

  • @bin9168
    @bin9168 10 місяців тому +3

    በልጅነቴ ጀምሮ የምወድሽ ውዷ ታላቅ እህታችን እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

  • @hiwothylekiros9344
    @hiwothylekiros9344 10 місяців тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድልልል በጣም ነው የምወድሽ ከመር መዝሞሮችሽ ሁሌም ሰምቼ አልጠግብም ❤

  • @eyoeleyu6927
    @eyoeleyu6927 17 днів тому +1

    የጠፋች ዘማሪ ከየት መጣሽ በርቺ

  • @wazmak9255
    @wazmak9255 10 місяців тому +2

    warkeye mazemureshen sewadawe sewdashe❤ tenafekeshale zemare melaikte yaemshe

  • @yenebettube
    @yenebettube 10 місяців тому +3

    Zimare meleakitn yasemalin werkiye❤❤❤❤

  • @ጎሳልብየቃለስናየ
    @ጎሳልብየቃለስናየ 10 місяців тому +2

    Zameri malkten yasemsln ihetachen bstsagew idam yakuyeln

  • @merishomilli5442
    @merishomilli5442 5 місяців тому +1

    🥰🙏🏼

  • @tigibake7211
    @tigibake7211 10 місяців тому +2

    Good job workye 👌👌👌👏👏

  • @messitkiroshaile8521
    @messitkiroshaile8521 10 місяців тому +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን