#Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 30

  • @AyshamahammedBalo
    @AyshamahammedBalo Місяць тому

    እውነት ነው የምላችሁ በጣም የቸገረኝ ሰውነኝ እባካችውን ሰፍሻም አደራእን ከሸክ አለሙዲን አገናኝኝ እባክእን አደራ

  • @AbdallakadiirKadiir
    @AbdallakadiirKadiir 4 місяці тому +2

    ❤❤❤nugusachin yaa oromo nugusi

  • @TeddyKegne
    @TeddyKegne 4 місяці тому +1

    ገራሚ ነው

  • @luwanjafish8413
    @luwanjafish8413 4 місяці тому +10

    ለአላህ መዲን ይህ 🚐መኪና ምን ነው እንደውም ንቀት ይመስላል ለባላሐብቱ መኪናው በጣም ተራ ነው ሰለሆነም መደረግ ያለበት ኢትዮጵያን ከዳር እስከ ዳር በፍታዊነት እንዲያለሙሉን ሐገሪቷን ለልማት ማመቻቸት ነው very simple

    • @SeydAli5154
      @SeydAli5154 4 місяці тому

      ምነዉ በጣም አካበዱት ሳኡድአረበያ ዉስጥ ተራ ግለሰብ የሚነዳዉ መኪናነዉ ለአንድ ባለሀብት ይሄ ምንድነዉ የእግር ኳስ ተጨዋቾች እንኳ የግል ጀት እየገዙ አይደለምወይ

    • @Mikael5E
      @Mikael5E 4 місяці тому

      Midroc company eko ale ere bzu company nw yalachew ethiopian ket yareguwat eko sheku nachew

    • @tesfamicheal6421
      @tesfamicheal6421 4 місяці тому

      ሜድሮክ በሚለቀው ኬሚካል ቆማጣ የሆነው የቦረና ህዝብ።ምድነው ጥቅሚ😢😢😢

  • @abebe7532
    @abebe7532 4 місяці тому +1

    Ewnet Shell Alamudi
    Bezeh yedelelalu ⁉️
    Ene Aymeslegnm ‼️‼️

  • @YaredTilhahun
    @YaredTilhahun 4 місяці тому

    አለም ላይ 10 ዉድ መኪናወች ወስጥ የለም ቡጋቲ ሚባለው መኪና 12 ሚሊየን ዳላር አለ የዚን 26 መግዛት ይችላል የአለም ውድ ቀርቶ የኢትዮጵያ አንደኛ ውድ መኪና አይደለም ሁለተኛ ወይም ሳስተኛ ቢሆነ ነው ቀረጥ ነፃ ከሆ ደግም ብዙ ሚበልጥቱ አለ ።

  • @mohammedabdella3619
    @mohammedabdella3619 4 місяці тому +2

    Yegna Hager saw
    Sila tikit sawochi Sira
    Ena hiwot eyawora edime mulu yinoral
    Laa gazetagnahu gin sirahu nw😅

  • @YaredTilhahun
    @YaredTilhahun 4 місяці тому +1

    ኢትዮጵያ ወስጠሰ ውዱ መኪና ይሄ አይደለም መርቼዲስ ብራባስ ነው 700ሺ ዳላር ነወሰ ከ እነ ታክሱ 120 ሚሊየን አከባቢ ይሄ መኪና ሁለተኛው ነው አትሳሳቱ ።

  • @derejetaye6398
    @derejetaye6398 4 місяці тому

    1896ን 1996 ብለሃልና እባክህ ይቅርታ ብለህ አስተካክል

  • @BernabasShiferaw-if8th
    @BernabasShiferaw-if8th 4 місяці тому

    Specter ayibalim (specture)new

  • @mexidiad2668
    @mexidiad2668 4 місяці тому

    Le Alamudine yehe.mekina syansewu nuw beterefe ye enate tereke betame Teru akerarebe nuw bezihu ketelu

  • @YaredTilhahun
    @YaredTilhahun 4 місяці тому +3

    ኢትዮጵያ ወስጥ የ20 ሚሊየን ብር መኪና ኖረሜል ሆናል አዲሲ v6 toyota 25 millom ነው ኢትዮጵያ ወስጥ ከ 300በላይ አለ ሬንጅ ሮቨር አዲሱ 50 ሚ ነው አሱ ወደ 10 አከባቢ አለ አብዛኛው ሰው ይሄን መኪና 40 ሚሊየን እያለ ስለሆነ ነው ቀረጥ ሚባል ነገር አለ 90 ሚሊየን ይደርሳል።

  • @ethiopiaselam7873
    @ethiopiaselam7873 4 місяці тому +2

    የጎን መመልከቻ መስታወትና ሎጎውን ብዙ ሪዘርቭ በገፍ ይዘው መምጣታቸውን አረጋግጠሀል?

    • @Meshualekia
      @Meshualekia  4 місяці тому

      🤣🤣🤣🤣

    • @tgtutgtu6058
      @tgtutgtu6058 3 місяці тому

      መምጣት የለበትም እራሱን ማመላለስ ነው

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 4 місяці тому

    What is the point? He afored.

  • @abebe7532
    @abebe7532 4 місяці тому

    Ahun sele Mekera wibet Mediation Manometern ayfeligm ⁉️
    Tiyakew,,,
    Manew shelamew new ‼️‼️‼️‼️‼️

  • @bisratzewdie9081
    @bisratzewdie9081 4 місяці тому +2

    ቀባጣሪ

  • @yilmahaile7803
    @yilmahaile7803 4 місяці тому

    ሠርቶና ደክሞ ያገኘን ሰው ሀብትና ንብረት ከመቁጠር አንተም አቅምህም ሆነ እውቀትህ የሚችለውን ሠርተህ ለማግኘት መሞከርህን ትተህ ለሕዝብ የማይመጥን ተራ እጅግ የወረደ ተራ ወሬ አታራግቡ
    ሥራ ሥራ ሥራ ሥሩ::
    ከአስተሳሰብ ድህነት ለመውጣት ጣሩ::

  • @abebe7532
    @abebe7532 4 місяці тому

    Manew shelamew hin ⁉️⁉️⁉️⁉️

  • @Meshualekia
    @Meshualekia  4 місяці тому +5

    የምንለቃቸው ቪዲዮዎች ለበርካቶች እንዲደርስ ላይክና ሰብስክራይብ 🔔 በማድረግና የተሻሉ ስራዎች ይዘን እንድንቀርብ አስተያየታችሁን በመስጠት ድጋፋችሁ አይለየን፡፡

  • @jemilahussen-we4lj
    @jemilahussen-we4lj 4 місяці тому

    ለምን ትዋሻለህ በቃ ሪዝሮይዝ ነዉ ብለህ አተዉም ቀባጣሪ

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 4 місяці тому

    Hahaha exaggerating top in the world, Rolls Roys perhaps it’sa big deal for you or in Ethiopia but the matter fact is this vehicle it’s popular and common, in the country where I lived whose has high class income or single millionaire have this vehicle, not a billionaire like መሀመድ አላ-ሙዲ , ?

  • @DegefeSiyum
    @DegefeSiyum 4 місяці тому

    Wora bicha erasi silamkinaw minme atakime