Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የኔ ሚስጥረኛ ስላንቺ ሳስብ እንባ ይቀድመኛል 😢😢😢እወድሻለው የኔ እናት
0:07 ,,l,l, 0:18,, cq 0😮
እኔ ቃል የለኝም🥺 የልብን የሚናገር መዝሙር የምትለቀው ኪዳነምህረት አብዝታ የአገልግሎት ዘመንህን ትባርክልህ 🙏
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አፍሬ አላውቅም ላንቺ ነግሬ ቤቴ ሙሉ ነው ፅኑ ነው ቅጥሬ ኪዳነምህረት ዘወትር የምለው ውለታሽ በዝቶ ፍቅርሽ ገብቶኝ ነው❤🙏
ua-cam.com/video/tAzmLdorzb0/v-deo.htmlsi=ULH_yJROHncYnLay
Hi
የኔ እናት ከስንት ማካራ ሰወረቺን 😢🙏እሱዋን የሰጠን ክርስቶስ ይመስገን 🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰
ሁሌም የልቤን መሻት ነው አንተ ምዘምርልኝ ስለእናቴ ፀጋውን ያብዛልህ መቼም የማይጠገብ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላክ ያሰማልን❤❤❤❤
አይ እመብርሀን ያንችን ፍቅር ያልቀመሰ ሰው ይቅመሰው በምን ቃላት ብናወድስሽ ልጅሽ መድኃኔዓለም ይደሰት ይሆን ቃል አጣን ላንቺ ላዛኝቷ ለጌታዬ እናት ለቸሪቱ እመ አምላክ❤❤❤
ሚስጥሬን በሚስጢር ምነግርሽኪዳነ ምህረት ሰሚ ነሽ😭😭😭😭 እናቴ❤
እንደ አይናችን ብሌን የምንሳሳልህ ወንድማችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማህ!!ቃለህይወት ያሰማልን!! የፀጋ ስጦታ ልዩ ልዩ ነው እንዲል ሃዋርያው ይህ ፀጋ እጅን በአፍ የሚያስጭን ነው!! ቃላት የለኝም ምን እንደምል
ምስጢሬን በሚስጥር የምነግርሽ ኪዳነምህረት ሰሚየ ነሽ .... 🙏🙏🙏
ዲ/ን አቤል ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ሞገሱን አይንጠቅህ ዝማሬ መላክትን ያሰማህ እና ደሞ በዚህ የመዝሙር ስራህ ለይ የተሳተፉ ሁሉ ባንተ ልክ መመስገን አለባቸው ቃለህወት ያሰማቸው እግዚሀብሔር አብዝቶ ይባረካችሁ በጣሞ ነው ደስ ያለኝ እልልልልልልል
ኪዳነምህረት እባክሽ ሀገራችንን ሰላም አድርጊልን እኛ ከልጅሽ ሌላ አዳኝ የለንም ከፈራነው መቅሰፍት እና ቁጣ ያድነን ዘንድ ለምኝልን 🤲🤲🤲 አሜን🙏🙏🙏
አሜን በእዉነት
ኪዳነምረት እያለችልኝ ምንም አይጎልብኝም ❤️❤️🙏🙏
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
ምስጢሬን በሚስጥር ምነግርሽ ኪዳነምህረት ሰሚዬ ነሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🕯🙏
እእእእእእእእእልልልልልልልልል ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሄር ይጠብቅልህ ወንድማችን አንችን ለምኖ አንችን ተማፅኖ ያፈረ የለም ኪዳነምህርተ❤❤❤❤
እልልልልልል 🤲 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን በቤቱ ያፅናክ ወድሜ እንዴት ጥሁም ዝማሬ አፍሬ አላውቅም 🤲🤲🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
በእውነት ደግሜ ደጋግሜ ማዳጠመጥ ማቆም አልቻልኩም ። እባካቹ ለብዙዎችም ይሆን ዘንድ ላይክ አንርሳ 🙏🙏🙏❤❤❤
ያከበረሽ አምላክ ዘላለም ይክበር ጭንቅ አማላጅቱ እመብርሀን ሚስጥረኛዋ እናቴ ክብር ላንች ይገባል
ስሰማው እምባዬ ከየት እንደመጣ አላውቅም😢😢😢
🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክ ያሰማልን🙏🙏🙏
ምን እንዳደረክስልኝ አረሳምከምን እንደወጣሁ ኪዳነምህረትደጅሽ መጥቼችግሬን ፈታሽልኝ❤❤❤❤❤❤❤
yene enat kidane mihiret semiye nesh.......
ዝማሬ መለህክት ያሰማልን ኪዳነምህረት እናቴ ፀሎቴን ሰምተሽ ለዚች ቀን ስላደረሽኝ ክብር ምስጋና ይግባሽ 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውድ ወንድሜ ሆይ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!"እግዚአብሔር ይመስገን"
ይሄ መዝሙር ሱስ ሆኖብኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያስማልን ::እመብርሀን እናቴ እርዳታሽ አይለኝ ::
ዘማሪ መላይክትን ያሰማልን እናቴ እመቤቴ የጭንቄ ደራሽ ቃላት ያጥረኛል አንችን ለመግለፅ አዛኘቷ እናቴ የውስጤን ሳልነግርሽ ችግሪን ቀድመሽ የምታቀይ ለኔስ ልዩ ነሽ ኪዳነ ምረት ያላቺ ህይወቴ ባዶ ናት ኪዳነምረት ሰሚየ ነሽ
ሁሌም የኪነ ምረት ሁሌም እውነት በይሂወታችን ይሙላ ❤❤❤ ዝማሬ መላክት ያሠማልን እኛም የምሠማበት ጆሮ ይባረክልን እልል❤❤❤
አፍሬ አላዉቅም ለአንቺ ነግሬ ቤቴ ሙሉ ነዉ ጽኒ ነዉ ቅጥሬ ኪዳነ ምህረት ዘወትር የምለዉ ዉለታሽ በዝቶ ፍቅርሽ ገዝቶኝ ነዉ(እምዬ ኪዳነ ምህረት ሆይ ባርኪን እናታችን ባርኪን ወላዲቷ🤲🤲🤲🤲❤❤❤🌹🌹🌹እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤልዬ ወንድማችን እማምላክ እናታችን ዘመንህን እና የአሰብከዉን ነገር ሁሉ ትባርክልህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጉጉት ስጠብቅ ነበር
እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለዕክት ያሳማል ረጅም ዕድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥልኝ አሜን
ኪዳነምረት ዘወትር የምለው ውለታሽ በዝቶ ፍቅርሽ ገዝቶኝ ነው❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን
የኔ እናት ከስንት ማካራ ሰወረቺን 😢🙏 😢😢😢እወድሻለው የኔ እናት
መዝሙሮችህ የነፍስ ምግ ነው ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እናቴ ኪዳነ ምህረት እናቴ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
አይገርምም ምን አይነት እናት እንደሆንሽ ሳስብ እንባ ብቻ ነው ሚመልስልኝ፣ክጄሽ እንድመለስልሽ ሁሌም በህልሜ አይሽ ነበር፣መለሽኝ፣በፍቅርሽ ማረክሽኝ፣ ቤቴን ኑሬዬን ጤናዬን ባረክሽ ፣ደሞ በጠየኩሽ የአማራች ፍሬ ባረክሽኝ፣ምልጃሽ ፀሎትሽ፣ተራዳይነትሽ አንገት አያስጎነብስም፣ያልቀመሰሽ መከራ ውስጥ ያለው ባንቺ አማላጅነት ይውጣ ይቅመስሽ እፎይ ይበል፣እማይዬ ትለያለሽ፣ገበና ሸፋኝ ነሽ፣ወንድሜ ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን❤❤❤
አቤል በሞገስ ላይ ሞገስ ይጨምርል መዝሙሮችህን ስሰማ እንባዬ አይቆምም በሰደት ላይ ስራ እየሰራው ባንተ መዝሙሮች እፅናናለው የሠራሁ አይመሥለኝም ድካም አይሰማኝም መዝሙሮችህ ብርታቶቼ ናቸው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
እውይይ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💖🙏 ልብን የሚያረሰርስ መዝሙር. ተባረክልን.
ምስጢሬን በምስጢር ምነግርሽ ኪዳኔ ምህረት ሰምዬ ነሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ጥዑመ ዝማሬ መላእክት ያሰማል ዲያቆን አቤል መክብብ
አግዚአብሔር አረጅም አድሜን ከ ጤና ጋር ይስጥህ : የ አገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ❤❤🎉
ዝማሬ መላእክት ያሰማልንለኔም ያረገችልኝ ተነግሮ አያልቅም🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እማምላክን አምኖ ያፈረ የለም እመብርሐን ሚስጢሬ❤❤❤❤
አቤልዬ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን! አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ነው!ቅድስት ኪዳነ ምህረት ትጠብቅህ!
ብዙዎቹ የሚባረኩበት መዝመር ነው ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው
የኔ እናት የልቤ ምነግርሽ ኪዳነምህረት ሰሚነሽ 💙
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጥዑመ ዝማሬ በእውነት ምስጢሬን በምስጢር የምነግርሽ ኪዳነ ምህረት ሰሚነሽ ለእኔ ቁስሌን ፈውሰሻል መድኅኔትን ወልደሻል 🙏🙏🙏
አፍሬ አላውቅም ላንቺ ነገሬ እናቴ ኪዳነምህረት ዘውትር የምለው ውለታሽ በዝቶ ፍቅርሽ ገብቶኝ ነው እመቤቴ ድንግል ማርያም❤❤❤❤❤
አፍሬ አላውቅም ላንቺ ነግሬ - ክዳነ ምሕረት ❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️እልልልልልልልልልልልልልልልል
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
አፍሬ አላውቅም ላንቺ ነግሬ ቤቴ ሙሉ ነው ፅኑ ቅጥሬ ኪዳነምህረት ዘወትር የምለውውለታሽ በዝቶ ፍቅርሽ ገዝቶኝ ነው 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ድንግል ማርያምን ኪዳነ ምህረትን በምን ቃል መግለፅ እችላለሁ ንግሥተ ሰማይ ወምድር ሁሌም ክበሪልኝ ወላዲተ አምላክ እመቤቴ❤❤❤
እልልልልልልልልልልልሌ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🤲
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እናቴ ማንም በሌለኝ ሰዓት እንቺ ከጎኔ ነበርሽ እኔ ለ አንቺ ምንም አይነት ቃል የለኝም እናቴ የነገርኩሽን አደራ የኔ ሚስጥርኛ ❤ እወድሻለሁ እኔ ልጅሽ ❤😢 አንቺ በትኖሪ ምን ነበር እጣዬ የኔ ንግስት ስለአንቺ ሳስብ እንባ ይቀድመኛል ማንም እደሌለኝ ታቂያለሽ እባክሽ እዳትተዪኝ ❤😢
እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ ዘማሪ ዲ/ን አቤል🙏🙏🙏
ሳንነግራት የጓዳችንን ሸለቆ ሁሉ የምትሞላ የሚስጥራችን ገበና ሸፋኝ እንባችንን አባሽ የጭንቃችን ደራሽ ቋንቋችን ኪዳነ ምሕረትን ጠርተን መቼ አፍረን❤አቤት ልብ የሚሞላ ዝማሬ ወንድማችን ኪዳነ ምሕረት እናታችን አብዝታ ትባርክልን ።
eeeeeeeellllllllllleeeeeeee amen amen amen zemare melayiketn yasemalen 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን👏👏🙏🙏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ውዱ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤
ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አምላክ ይጠብቅህ ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን
ድያቆን ደቀመዝሙሪ መሄን እፌልጋለው❤!ዝማረ መላዕክት ያስማልን!
የጭንቋ አማላጅችን እናቴ ኪዳነ ምህርት ፍቅርሽ ይብዛልን ለዘላለሙ አሜን ዝማሬ መላህክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እኔ ይሄን ከአልበሙ ገና ስሰማው በጣም ወደድኩት እናንተስ❤❤❤❤
እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን : የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን :: በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን
ተባረክክክክክክ ረጅም የአገልግሎት እድሜ ይስጥህ
ባንተ ዝማሬ ከሀጥያት ተመለሥኩ ተመሥገን የአምላኬ እናት እሧ እመቤቴ እድሜ ዘመንን ትባርክልክ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ምንነኛ መታደል ነው....ሺ ሁንልን እናመሠግናለን 🙏ልብ ለማያረሠርሠው ልብ ለ ማጠግነው ዝማሬ@አቤል መክብብ 🙏🙏🙏
የኔ እናት መታወቂያዬ በምን ቃል ልግለፅሽ ሁሌም አክብርሻለሁ እባካችሁ የመቤቴን ፍቅር ሳቀምሱ አትሙቱ
ኪዳነ ምሕረት እናቴ ሁሌም ጠይቄ አፍሬ አላውቅም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አፍሬ አላዉቅም ስምሽን ጠረቼ ኪዳነ ምህረት❤❤❤❤❤❤❤
Huuuuuffffff enate emaye hiwote eko nesh lena ysemach hulachunm tesmachw ኪዳነ ምሕረት እናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሀን ያብዛልን።
ኪዳነ ምህረት እያለችልኝ ምንም አይጎድልብኝም❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
አፍሬ አላውቅም!!! ክብር ለመድሃኒዓለም።
Tsegawn yabzalh❤ Yene Enat Mistregnaye❤
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድማችን በጣቱ ዛሬ ደስ ደስ የሚሉ ነፋስን የሚድሱ ዝማሬ
እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናክ
አፍሬአላቅባንች የለመንኩሽን እምሰጭኝ እማምላክ ክብርና ምስጋና ይገባሻን🙏🙏🙏
የኔ እናት የኔልዬ የኔ ፍቅር ሁሉ ነገሬ😢
Amen Amen Amen zemarye meliketen yasemilen !!
አቤቱ እመቤቴ ማርያም ኪዳነ ምህረት ልቦናዬን ከፍተሽ የልጅሽን መንግስት አስብ ዘንድ እርጅኝ❤❤❤
ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን🙏🙏🙏
ቃላት እኮ ጠፋብኝ የኔ እናት ሚስጥረኛዬ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ድንግል ማርያም እናቴ ስደቴን በስደትሽ ባርኪልኝ አሜን አሜን 🤲 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤
❤❤❤❤❤❤❤ wow our precious singer thanks for to gives us these comfortable sing ❤️ be blessed in the name of Jesus ....
የድንግል ማርያም የእማዬ ፍቅሯ እሳት ነዉ የሚያቃጥል ግን ልብን የሚያረሰርስ በጣም ነዉ የምወዳት የእዉነት እማ ለኔ ሁሉም ነገሬ ናት ቃላት የለኝም 😂😂😂😂😂😂😂 ዝማሬ መላእክት ያሰማክ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ
ዝማሬ መላክ ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ
❤ አፍሬ አላውቅም ላንቺ ነግሬ 🙏
የኔ እናት ለካ ለሁሉም ድራሽ ነሽ ዝላልም ክብሪልኝ❤❤❤❤
ኪዳነምህረት ዘውትር የምለው ውለታሽ በዝቶ ፍቅርሽ ገብቶኝ ነው❤❤❤❤
የእኔ እናት ኪዳን ምህረት 🙏🙏🙏🙏🙏
የማይጠገብ መዝሙር
❤❤❤❤❤ኪዳነ ምህረት እድሜህን ታብዛልህ
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ወንድሜ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አፍሬ አላውቅም ላንቺ ነግሬ ❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የልቤ መዝሙር❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ሚስጥረኛ ስላንቺ ሳስብ እንባ ይቀድመኛል 😢😢😢እወድሻለው የኔ እናት
0:07 ,,l,l, 0:18,, cq 0😮
እኔ ቃል የለኝም🥺 የልብን የሚናገር መዝሙር የምትለቀው ኪዳነምህረት አብዝታ የአገልግሎት ዘመንህን ትባርክልህ 🙏
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አፍሬ አላውቅም ላንቺ ነግሬ ቤቴ ሙሉ ነው ፅኑ ነው ቅጥሬ ኪዳነምህረት ዘወትር የምለው ውለታሽ በዝቶ ፍቅርሽ ገብቶኝ ነው❤🙏
ua-cam.com/video/tAzmLdorzb0/v-deo.htmlsi=ULH_yJROHncYnLay
Hi
የኔ እናት ከስንት ማካራ ሰወረቺን 😢🙏እሱዋን የሰጠን ክርስቶስ ይመስገን 🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰
ሁሌም የልቤን መሻት ነው አንተ ምዘምርልኝ ስለእናቴ ፀጋውን ያብዛልህ መቼም የማይጠገብ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላክ ያሰማልን❤❤❤❤
አይ እመብርሀን ያንችን ፍቅር ያልቀመሰ ሰው ይቅመሰው በምን ቃላት ብናወድስሽ ልጅሽ መድኃኔዓለም ይደሰት ይሆን ቃል አጣን ላንቺ ላዛኝቷ ለጌታዬ እናት ለቸሪቱ እመ አምላክ❤❤❤
ሚስጥሬን በሚስጢር ምነግርሽ
ኪዳነ ምህረት ሰሚ ነሽ😭😭😭😭 እናቴ❤
እንደ አይናችን ብሌን የምንሳሳልህ ወንድማችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማህ!!ቃለህይወት ያሰማልን!! የፀጋ ስጦታ ልዩ ልዩ ነው እንዲል ሃዋርያው ይህ ፀጋ እጅን በአፍ የሚያስጭን ነው!! ቃላት የለኝም ምን እንደምል
ምስጢሬን በሚስጥር የምነግርሽ ኪዳነምህረት ሰሚየ ነሽ .... 🙏🙏🙏
ዲ/ን አቤል ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ሞገሱን አይንጠቅህ ዝማሬ መላክትን ያሰማህ እና ደሞ በዚህ የመዝሙር ስራህ ለይ የተሳተፉ ሁሉ ባንተ ልክ መመስገን አለባቸው ቃለህወት ያሰማቸው እግዚሀብሔር አብዝቶ ይባረካችሁ በጣሞ ነው ደስ ያለኝ እልልልልልልል
ኪዳነምህረት እባክሽ ሀገራችንን ሰላም አድርጊልን እኛ ከልጅሽ ሌላ አዳኝ የለንም ከፈራነው መቅሰፍት እና ቁጣ ያድነን ዘንድ ለምኝልን 🤲🤲🤲 አሜን🙏🙏🙏
አሜን በእዉነት
ኪዳነምረት እያለችልኝ ምንም አይጎልብኝም ❤️❤️🙏🙏
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
ምስጢሬን በሚስጥር ምነግርሽ ኪዳነምህረት ሰሚዬ ነሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🕯🙏
እእእእእእእእእልልልልልልልልል ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሄር ይጠብቅልህ ወንድማችን አንችን ለምኖ አንችን ተማፅኖ ያፈረ የለም ኪዳነምህርተ❤❤❤❤
እልልልልልል 🤲 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን በቤቱ ያፅናክ ወድሜ እንዴት ጥሁም ዝማሬ አፍሬ አላውቅም 🤲🤲🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
በእውነት ደግሜ ደጋግሜ ማዳጠመጥ ማቆም አልቻልኩም ። እባካቹ ለብዙዎችም ይሆን ዘንድ ላይክ አንርሳ 🙏🙏🙏❤❤❤
ያከበረሽ አምላክ ዘላለም ይክበር ጭንቅ አማላጅቱ እመብርሀን
ሚስጥረኛዋ እናቴ ክብር ላንች ይገባል
ስሰማው እምባዬ ከየት እንደመጣ አላውቅም😢😢😢
🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክ ያሰማልን🙏🙏🙏
ምን እንዳደረክስልኝ አረሳም
ከምን እንደወጣሁ ኪዳነምህረት
ደጅሽ መጥቼ
ችግሬን ፈታሽልኝ❤
❤❤❤❤❤❤
yene enat kidane mihiret semiye nesh.......
ዝማሬ መለህክት ያሰማልን ኪዳነምህረት እናቴ ፀሎቴን ሰምተሽ ለዚች ቀን ስላደረሽኝ ክብር ምስጋና ይግባሽ 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውድ ወንድሜ ሆይ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!
"እግዚአብሔር ይመስገን"
ይሄ መዝሙር ሱስ ሆኖብኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያስማልን ::
እመብርሀን እናቴ እርዳታሽ አይለኝ ::
ዘማሪ መላይክትን ያሰማልን እናቴ እመቤቴ የጭንቄ ደራሽ ቃላት ያጥረኛል አንችን ለመግለፅ አዛኘቷ እናቴ የውስጤን ሳልነግርሽ ችግሪን ቀድመሽ የምታቀይ ለኔስ ልዩ ነሽ ኪዳነ ምረት ያላቺ ህይወቴ ባዶ ናት ኪዳነምረት ሰሚየ ነሽ
ሁሌም የኪነ ምረት ሁሌም እውነት በይሂወታችን ይሙላ ❤❤❤ ዝማሬ መላክት ያሠማልን እኛም የምሠማበት ጆሮ ይባረክልን እልል❤❤❤
አፍሬ አላዉቅም ለአንቺ ነግሬ
ቤቴ ሙሉ ነዉ ጽኒ ነዉ ቅጥሬ
ኪዳነ ምህረት ዘወትር የምለዉ ዉለታሽ በዝቶ ፍቅርሽ ገዝቶኝ ነዉ(እምዬ ኪዳነ ምህረት ሆይ ባርኪን እናታችን ባርኪን ወላዲቷ🤲🤲🤲🤲❤❤❤🌹🌹🌹እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤልዬ ወንድማችን እማምላክ እናታችን ዘመንህን እና የአሰብከዉን ነገር ሁሉ ትባርክልህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጉጉት ስጠብቅ ነበር
እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለዕክት ያሳማል ረጅም ዕድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥልኝ አሜን
ኪዳነምረት ዘወትር የምለው ውለታሽ በዝቶ ፍቅርሽ ገዝቶኝ ነው❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን
የኔ እናት ከስንት ማካራ ሰወረቺን 😢🙏 😢😢😢እወድሻለው የኔ እናት
መዝሙሮችህ የነፍስ ምግ ነው ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እናቴ ኪዳነ ምህረት እናቴ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
አይገርምም ምን አይነት እናት እንደሆንሽ ሳስብ እንባ ብቻ ነው ሚመልስልኝ፣ክጄሽ እንድመለስልሽ ሁሌም በህልሜ አይሽ ነበር፣መለሽኝ፣በፍቅርሽ ማረክሽኝ፣ ቤቴን ኑሬዬን ጤናዬን ባረክሽ ፣ደሞ በጠየኩሽ የአማራች ፍሬ ባረክሽኝ፣ምልጃሽ ፀሎትሽ፣ተራዳይነትሽ አንገት አያስጎነብስም፣ያልቀመሰሽ መከራ ውስጥ ያለው ባንቺ አማላጅነት ይውጣ ይቅመስሽ እፎይ ይበል፣እማይዬ ትለያለሽ፣ገበና ሸፋኝ ነሽ፣ወንድሜ ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን❤❤❤
አቤል በሞገስ ላይ ሞገስ ይጨምርል መዝሙሮችህን ስሰማ እንባዬ አይቆምም በሰደት ላይ ስራ እየሰራው ባንተ መዝሙሮች እፅናናለው የሠራሁ አይመሥለኝም ድካም አይሰማኝም መዝሙሮችህ ብርታቶቼ ናቸው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
እውይይ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💖🙏 ልብን የሚያረሰርስ መዝሙር. ተባረክልን.
ምስጢሬን በምስጢር ምነግርሽ ኪዳኔ ምህረት ሰምዬ ነሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ጥዑመ ዝማሬ መላእክት ያሰማል ዲያቆን አቤል መክብብ
አግዚአብሔር አረጅም አድሜን ከ ጤና ጋር ይስጥህ : የ አገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ❤❤🎉
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ለኔም ያረገችልኝ ተነግሮ አያልቅም🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እማምላክን አምኖ ያፈረ የለም እመብርሐን ሚስጢሬ❤❤❤❤
አቤልዬ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን! አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ነው!ቅድስት ኪዳነ ምህረት ትጠብቅህ!
ብዙዎቹ የሚባረኩበት መዝመር ነው ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው
የኔ እናት የልቤ ምነግርሽ ኪዳነምህረት ሰሚነሽ 💙
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጥዑመ ዝማሬ በእውነት ምስጢሬን በምስጢር የምነግርሽ ኪዳነ ምህረት ሰሚነሽ ለእኔ ቁስሌን ፈውሰሻል መድኅኔትን ወልደሻል 🙏🙏🙏
አፍሬ አላውቅም ላንቺ ነገሬ እናቴ ኪዳነምህረት ዘውትር የምለው ውለታሽ በዝቶ ፍቅርሽ ገብቶኝ ነው እመቤቴ ድንግል ማርያም❤❤❤❤❤
አፍሬ አላውቅም ላንቺ ነግሬ - ክዳነ ምሕረት ❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
እልልልልልልልልልልልልልልልል
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
አፍሬ አላውቅም ላንቺ ነግሬ
ቤቴ ሙሉ ነው ፅኑ ቅጥሬ
ኪዳነምህረት ዘወትር የምለው
ውለታሽ በዝቶ ፍቅርሽ ገዝቶኝ ነው 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ድንግል ማርያምን ኪዳነ ምህረትን በምን ቃል መግለፅ እችላለሁ ንግሥተ ሰማይ ወምድር ሁሌም ክበሪልኝ ወላዲተ አምላክ እመቤቴ❤❤❤
እልልልልልልልልልልልሌ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🤲
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እናቴ ማንም በሌለኝ ሰዓት እንቺ ከጎኔ ነበርሽ እኔ ለ አንቺ ምንም አይነት ቃል የለኝም እናቴ የነገርኩሽን አደራ የኔ ሚስጥርኛ ❤ እወድሻለሁ እኔ ልጅሽ ❤😢 አንቺ በትኖሪ ምን ነበር እጣዬ የኔ ንግስት ስለአንቺ ሳስብ እንባ ይቀድመኛል ማንም እደሌለኝ ታቂያለሽ እባክሽ እዳትተዪኝ ❤😢
እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ ዘማሪ ዲ/ን አቤል🙏🙏🙏
ሳንነግራት የጓዳችንን ሸለቆ ሁሉ የምትሞላ የሚስጥራችን ገበና ሸፋኝ እንባችንን አባሽ የጭንቃችን ደራሽ ቋንቋችን ኪዳነ ምሕረትን ጠርተን መቼ አፍረን❤
አቤት ልብ የሚሞላ ዝማሬ ወንድማችን ኪዳነ ምሕረት እናታችን አብዝታ ትባርክልን ።
eeeeeeeellllllllllleeeeeeee amen amen amen zemare melayiketn yasemalen 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን👏👏🙏🙏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ውዱ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤
ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አምላክ ይጠብቅህ ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን
ድያቆን ደቀመዝሙሪ መሄን እፌልጋለው❤!ዝማረ መላዕክት ያስማልን!
የጭንቋ አማላጅችን እናቴ ኪዳነ ምህርት ፍቅርሽ ይብዛልን ለዘላለሙ አሜን ዝማሬ መላህክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እኔ ይሄን ከአልበሙ ገና ስሰማው በጣም ወደድኩት እናንተስ❤❤❤❤
እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን : የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን :: በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን
ተባረክክክክክክ ረጅም የአገልግሎት እድሜ ይስጥህ
ባንተ ዝማሬ ከሀጥያት ተመለሥኩ ተመሥገን የአምላኬ እናት እሧ እመቤቴ እድሜ ዘመንን ትባርክልክ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ምንነኛ መታደል ነው....
ሺ ሁንልን እናመሠግናለን 🙏
ልብ ለማያረሠርሠው ልብ ለ ማጠግነው ዝማሬ@አቤል መክብብ 🙏🙏🙏
የኔ እናት መታወቂያዬ በምን ቃል ልግለፅሽ ሁሌም አክብርሻለሁ እባካችሁ የመቤቴን ፍቅር ሳቀምሱ አትሙቱ
ኪዳነ ምሕረት እናቴ ሁሌም ጠይቄ አፍሬ አላውቅም
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አፍሬ አላዉቅም ስምሽን ጠረቼ ኪዳነ ምህረት❤❤❤❤❤❤❤
Huuuuuffffff enate emaye hiwote eko nesh lena ysemach hulachunm tesmachw ኪዳነ ምሕረት እናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሀን ያብዛልን።
ኪዳነ ምህረት እያለችልኝ ምንም አይጎድልብኝም❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
አፍሬ አላውቅም!!! ክብር ለመድሃኒዓለም።
Tsegawn yabzalh❤ Yene Enat Mistregnaye❤
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድማችን በጣቱ ዛሬ ደስ ደስ የሚሉ ነፋስን የሚድሱ ዝማሬ
እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናክ
አፍሬአላቅባንች የለመንኩሽን እምሰጭኝ እማምላክ ክብርና ምስጋና ይገባሻን🙏🙏🙏
የኔ እናት የኔልዬ የኔ ፍቅር ሁሉ ነገሬ😢
Amen Amen Amen zemarye meliketen yasemilen !!
አቤቱ እመቤቴ ማርያም ኪዳነ ምህረት ልቦናዬን ከፍተሽ የልጅሽን መንግስት አስብ ዘንድ እርጅኝ❤❤❤
ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን🙏🙏🙏
ቃላት እኮ ጠፋብኝ የኔ እናት ሚስጥረኛዬ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ድንግል ማርያም እናቴ ስደቴን በስደትሽ ባርኪልኝ አሜን አሜን 🤲
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤
❤❤❤❤❤❤❤ wow our precious singer thanks for to gives us these comfortable sing ❤️ be blessed in the name of Jesus ....
የድንግል ማርያም የእማዬ ፍቅሯ እሳት ነዉ የሚያቃጥል ግን ልብን የሚያረሰርስ በጣም ነዉ የምወዳት የእዉነት እማ ለኔ ሁሉም ነገሬ ናት ቃላት የለኝም 😂😂😂😂😂😂😂
ዝማሬ መላእክት ያሰማክ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ
ዝማሬ መላክ ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ
❤ አፍሬ አላውቅም
ላንቺ ነግሬ 🙏