ደጓን የእንጀራ እናት የሚያሰቃዩት ልጆች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • Follow Us On Tiktok / silehiwet0
    Follow Us On Facebook / silehwt
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
    #silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

КОМЕНТАРІ • 37

  • @iskinderalemayehu2838
    @iskinderalemayehu2838 3 місяці тому +10

    ይህች ለሚስትነት የምትበቃ አይደለችም። ይሄንን ትዕግስት ልለው አልችልም። ደረጃውን ያላወቀች ባሪያ ናት። በዛ ላይ ውሸታም። ልጆቹ ትክክል ነው ያደረጉት። ሲቀጥል የባልየው ደደብነት ይገርማል። እንዴት ነገሮችን አይቶ መረዳት ያቅተዋል። ሌላው መቸ ነው የእናትና የአባትን ሃብት ለመውረስ መቋመጥ የሚቀረው። ልጆቹ ትልልቅ ልጆች ናቸው እንደዚህ የማድረግ መብት እደሌላቸው መናገር አለባት። ግን እሷ እራሷ ከእነሱ የባሰች ማሃይም ናት። መጨረሻ ግን አባትየው ወንድ ወጣው።

  • @ttyt5206
    @ttyt5206 3 місяці тому +5

    ሲጀመር እንጀራናት ሆኖ እንደዚህ የሚሆን የለም

    • @Hadra709
      @Hadra709 2 місяці тому +1

      ልጆቹ ትልልቅ ስለሆኑ ፈርታ ይሆናል

  • @mesiyemekditube7240
    @mesiyemekditube7240 3 місяці тому +5

    እነዚን እሜያካክሉ ልጆች ያሉበት ቤት አይከብድም ባይገባስ ቢቀር

  • @DanielAshagire
    @DanielAshagire 3 місяці тому +3

    ለምን ባልሸን ወደራሰሸ ቤት አተወሰጅዉም

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 3 місяці тому +1

    በጣም ታስናለች ምን አይነት ትእግስት ነው ስራተኛ ሚስት እግዚአብሔር አይፈሩም ምን አስጨነቃት ባልነቱ እማይቀር የዋህ ማር እንኳን ሲበዛ ይመራል ክፉዎች ብቸኝነትዋ ስላም እያለ

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 3 місяці тому +1

    ጥሩ ነው

  • @ilmaanagaro978
    @ilmaanagaro978 3 місяці тому +2

    የሚያበሳጭ ስለሆነ መጨረስ ከባድ ነዉ።

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa 3 місяці тому +3

    ሰላም ይሁን እኔ ለማዳሜ እንደ ትጊስታኛ አይድለሁም ጌታ ሆይ ትእግስትን ስጠኝ ለኔም

  • @chessverse6279
    @chessverse6279 3 місяці тому +1

    Nice Content.

  • @dibootube816
    @dibootube816 3 місяці тому +2

    ስላም ሁላቹም😍😍

  • @genettesfayeaga4843
    @genettesfayeaga4843 3 місяці тому +2

    they can ask the succession of their mother. their mother has 1/2 of the property

  • @ComCeil-t5h
    @ComCeil-t5h 3 місяці тому +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @sawa8227
      @sawa8227 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤

  • @zamzamzamu-iw8yq
    @zamzamzamu-iw8yq 3 місяці тому

    😢😢😢እማተመልሳአመጣ ግንየናታችሁ መሞትነወለንብረቱየተሰገበገባችሁት

  • @Almaz-r5v
    @Almaz-r5v 3 місяці тому +2

    ልጆቹየፈላባቸውናቸው

  • @QalkidaYohans
    @QalkidaYohans 3 місяці тому +1

    ልጁ ጎበዝ ነክ❤❤❤❤❤

  • @ComCeil-t5h
    @ComCeil-t5h 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SebleSileshiDila
    @SebleSileshiDila 3 місяці тому +1

    Esey deg aderek. Min honew new endezih kifu yehonut

  • @meseretalem1973
    @meseretalem1973 Місяць тому

    .እኔ ምእንጀራናትአለችኝበጣምመልካምእናትነችዘጠኝልጆችእሷግንምንምየላትምከአባታችንሁለትየሚያማምሩልጆችወልዳለችእድሜናጤናይስጣት

  • @HayatAlebachew-u6w
    @HayatAlebachew-u6w 3 місяці тому +1

    አሁንየዉነትአለምእነዚህንእሚያክሉልጆችአሉበትማንይገባልየፈለገፍቅርቢይዛትከባዲነዉበጣም

  • @hjezehjezr9522
    @hjezehjezr9522 3 місяці тому

    😢😢😢

  • @EtupiaEtupia-r7r
    @EtupiaEtupia-r7r 2 місяці тому

    ምኑም አይጥም እደዚህ አይነት እጀራናት የትም የለ 😂😂😂

  • @Beke-mg2el
    @Beke-mg2el 3 місяці тому

    የምር ደስ ስሉ

  • @AsantiiGuddato
    @AsantiiGuddato 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Almaz-r5v
    @Almaz-r5v 3 місяці тому +1

    የጅብችኩልቀድይነክሳልአሉ

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 3 місяці тому

    የሜነሺ ደንቆሮ እነደዚህ እሰኸምትሆኝ ድረሰ እምትሰቃይ

  • @ኢትዩጵያፋንታነሽዩቶብ
    @ኢትዩጵያፋንታነሽዩቶብ 3 місяці тому +2

    በስመአብ ክፉ ናቸዉ ልጆቹ

  • @GghjjJrujh
    @GghjjJrujh 3 місяці тому

    ❤❤❤❤😂😂🎉😢😢😢😂😂😂😢😢

  • @amenadajane7501
    @amenadajane7501 3 місяці тому +1

    Kkkkkk 😂😂😂😂😂😂😂Yes

  • @SaidIbrahim-gb3or
    @SaidIbrahim-gb3or 3 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @TigstAshagrie
    @TigstAshagrie 3 місяці тому

    😢😢

  • @سعيده-و6ر
    @سعيده-و6ر 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeidTamru
    @SeidTamru 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RomanaSaudi
    @RomanaSaudi 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤