Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ለኔም የሰማውትን እግዚአብሔር አምላክ በልቦናዬ ያሳድርብኝ አመሰግናለሁ እድሜ ጤና ይስጥልኝ
ዚአከን ሕይወት እፎ ይእቲዛቲ ይእቱ ወለተ ዚአክን
በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ቆንጆ ትምህርት ነዉ በርቱልን ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን።የተማርነዉን እድንረዳ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን።
ቃሐ ሕይወትን ያሰማልን።ቀስ በቀስ ግዕዛችን ይነሳል።
እግዚአብሔር ይስጥልን
ዝንቱ ትምህርት ሰናይ ውእቱ! እግዚአብሔር ይሴባሕ! ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር!
🙏🙏🙏🕊️🕊️🕊️
betame amesegnachalu bertulen yehi wosagne neger new giezu enkuane ande beyaregen mechame gieze yegna ayedalem yemele ethiopiayawe ayenorem yemeselegnal alkeme.
ያለህወትን ያሰማልን መምህር አችን እረጅም እድሜ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ በግዕዝ መማር በጣም ነበር የምመኘው ከመጀመሪያው ጀምሮ ከቃላት ቢጀመርልን እን ከፍል አንድ ክፍል ሁለት እያለ በረድፍ ቢቀመጥልን ብናልፈውም እናገኘዋልን ማለት ነው በርቱልን አሰፈላጊ ትምህርት ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን። አሜን
በግዕዝ ትምህርት ለሚያደርጉት አስተዋጽዖ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥዎት!!!
Grum new
እሰይ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
Amen amen amen🙏⛪
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን
Amen Amen Amen
እባክዎት መምህር በተከታታይ ይቀመጥልን በጣም እየዘለለ ነው የምናገኘው።
እልልልልል ግዕዝ ትምህርት ተጀመረ።
አረ መምህር እባኮን በተከታታይ ይቀመጥልን እና ከመጀመሪያው ጀምሮ እንማረው እያለፈ ነው የሚመጣው እኔ ጋር
ማህበረ ቅዱሳን ውስጥ በቀጥታ ግቢና ከቪድዮ ቀጠል ያለውን playlistsየሚለውን ነግተሽ ማህበረ ቅዱሳን የሚያስተላለፋትን ሁሉንም ተከታታይ የሆኑ ትምህርቶች በስርአት በተርታው ታገኛቸዋለሽ
Betame dese yemile newe egziabhare yesetelene
እንደ ዋዛ ያየነው ነገር እኛ ኦርቶዶክሶች በእዚህ መድረክ መማር አለብ በጣም ይጠቅመናል እና እንን ጨምሮ፡፡
Tebareke
Betam arif new
lememar efeleg neber betam enamesegnalen mk bertu.....
በጣም ጥሩ ትምርት ነው
thank you so much teacher of geez and welcome back
ሚገርም ትምህርት ፈታሪ ይርዳን
እናመሰግናለን ነገርግን ከቻላችሁ በቲቪ ስታስተላልፋ አብራችሁ አፕሎድ አድርጉት
Bertu hager wedadoch
ክፍል ክፍል ይኑረዉ
ቀጥሉ...........
በግእዝ እያወራህ ብታስተምርና አማርኛን ለትርጉም ብቻ ብትጠቀም፤ተማሪዎችህ የበለጠ ይረዱታል ቋንቋውን።
ጥቀ ሰናይ ትምህርት ውእቱ
ዝ ልብስ ዚኣየ ውእቱ እስመ ኣንቲ ወሰድኪ ለምንት ፡
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ለኔም የሰማውትን እግዚአብሔር አምላክ በልቦናዬ ያሳድርብኝ አመሰግናለሁ እድሜ ጤና ይስጥልኝ
ዚአከን ሕይወት እፎ ይእቲ
ዛቲ ይእቱ ወለተ ዚአክን
በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ቆንጆ ትምህርት ነዉ በርቱልን ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን።
የተማርነዉን እድንረዳ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን።
ቃሐ ሕይወትን ያሰማልን።ቀስ በቀስ ግዕዛችን ይነሳል።
እግዚአብሔር ይስጥልን
ዝንቱ ትምህርት ሰናይ ውእቱ! እግዚአብሔር ይሴባሕ! ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር!
🙏🙏🙏🕊️🕊️🕊️
betame amesegnachalu bertulen yehi wosagne neger new giezu enkuane ande beyaregen mechame gieze yegna ayedalem yemele ethiopiayawe ayenorem yemeselegnal alkeme.
ያለህወትን ያሰማልን መምህር አችን እረጅም እድሜ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ በግዕዝ መማር በጣም ነበር የምመኘው ከመጀመሪያው ጀምሮ ከቃላት ቢጀመርልን እን ከፍል አንድ ክፍል ሁለት እያለ በረድፍ ቢቀመጥልን ብናልፈውም እናገኘዋልን ማለት ነው በርቱልን አሰፈላጊ ትምህርት ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን። አሜን
በግዕዝ ትምህርት ለሚያደርጉት አስተዋጽዖ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥዎት!!!
Grum new
እሰይ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
Amen amen amen🙏⛪
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን
Amen