እናት ማለት....? | ሱብሃን አላህ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2017

КОМЕНТАРІ • 353

  • @user-jv4po2un2x
    @user-jv4po2un2x 6 років тому +6

    የናቴና ያባቴን ውለታ ከፋይ አርገኝ ያረቢ እድሜያቸውም ያርዝምልኝ

  • @dinalove5255
    @dinalove5255 7 років тому +2

    እናት ማለት የኑሮ መሰረት መተኪያ የሌላት የፈጣሪ ውድ ስጦታ ናት!! ያረብ እረጅም እድሜ ለኡሚ ሀቂዬንም እምወጣ ልጅ አድርገኝ.. .

  • @maraymendirshussenmohamed9248
    @maraymendirshussenmohamed9248 7 років тому +5

    ሱበሀን አሏህ ያረብብብብ የናታችንን ሀቅ የምንወጣ አድርገን ያከሪም አሚንንንንን ያረብብብብ ጀዛኩም አሏህ ኡስታዜየ

  • @siti5410
    @siti5410 7 років тому +2

    ጀዛኩም አላህ ኸይር (አላህ የወላጁቻችን ሀቅ የምንወጣ አላህ ያድርገን)ያረብ)

    • @halimahmohammed8574
      @halimahmohammed8574 7 років тому +1

      መሻአላህጀዛከላህኸይርእናትትትትአላህይጠብቅልንያረቢ

  • @user-mm9ej1dp2n
    @user-mm9ej1dp2n 6 років тому +2

    ኡሚ የኔ ናፍቆት ሁሌም እወድሻለሁ አላህ አድርሶ ውለታሽን ከፍይ ያድርገኝ

  • @ugg3889
    @ugg3889 7 років тому +3

    የአላህ የወላጆቻችንን ሀቅ እምንጠብቅ አድርገን

  • @user-dn2mg4jv7g
    @user-dn2mg4jv7g 7 років тому +1

    msha allh allh jazahen yikfileh wed ኡስታዜ

  • @ayshabandi1544
    @ayshabandi1544 5 років тому +3

    እናት ለዘላለምትኑር

    • @user-rg7ww4xc9v
      @user-rg7ww4xc9v 4 роки тому

      ኡሰታዘ ጀዛ አላህ ከይር እናት እሚ አላህ ያገናኛን ከሰደት በሰላምጨያገናኛን እና ልካድምሽ አልመሠለኛም ነበር አሁን አወኩት የአንችን አላህ ወለታ ከፍያ አርገኛ

  • @almazalmazoh4072
    @almazalmazoh4072 4 роки тому +1

    መሸአላ አላህ ይጠብቅልን ኡዝታዞቻችንን ወላሂ አላህ በመልካም ነገር ያስታውሳችሁ የአላህ ያረብ

  • @fatumasied2338
    @fatumasied2338 7 років тому +4

    ያረብ ያአላህ ከስደት ሀገርመልሰህ እናቴን እምከድም አድርገኝ

  • @seadjemal2466
    @seadjemal2466 4 роки тому +1

    ኡሚ የኔውድ ኑርሽልን ቢሆን ብየ ተመኝሁ ነገር ግን የአላህ ውሳኔ ደረሰና የማይቀረው አኼራ ሂደሻል አላህ ጀነተልፊርደውስን ይወፍቅሽ አላህ በሂወት ያሉትን ጤና እና እድሚ ይስጥልን ለሞቱት አላህ ጀነተልፊርደውስን ይወፍቅልን ያረህማን ያረሂም አላህ ሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን በዱኒያ ያጣናቸውን በአኼራ ይሰባስበን ያረብ

  • @lubababasher2420
    @lubababasher2420 7 років тому +4

    እህቶቼ በኮሜንታችሁ ቀናሁኝ መሰለኝ ።
    አላሁ ሱብሀነውታአላ
    እረጅም እድሜና ጤና ከኢማን ጋር ይወፍቃቸው ያረብ እናንተም ሀቃቸውን የምትወጡበትን አቅሙን ይስጣችሁ።በሰላም አላህዬ ያገናኛችሁ ያረብ

    • @Fafi.user-hv7yw7sb4n
      @Fafi.user-hv7yw7sb4n 4 роки тому +1

      አላሕ አረጅምአርሜና ጤናአላሕ ይወፈቃቸው
      መቸም አይመለሥም የአናትሀቅ

  • @zinetalameri3144
    @zinetalameri3144 5 років тому +1

    ማማ ሥወድሸ አላህ እድሜ ይሥጥልን ለናቶቻችን ያረብልአለሚን😍😍😍😍😍❤❤❤💋💋💋💋💜💛💚💙💔💕💓💘👍👍👍👍👍💟👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Moloka-zz4jr
    @Moloka-zz4jr 7 років тому +5

    ኡሚኑሪልኝ፡ኡሚዬወድሻለው፡አላህሆዮ፡የናታችንንሀቅየምንወጣአድርገንኡሚዬኑሪልኚ

  • @sofiyayifru4028
    @sofiyayifru4028 7 років тому +6

    ሱበሀን አላህ እማምዬ እወድሻለሁ ለኔ ሁለ ነገሬ ነሽ እማ አላህ በጀነት ከሚደሰቱት ያድርግሽ

  • @myloveumi8095
    @myloveumi8095 4 роки тому +2

    እኔ ውይ እዴት ልግለፃት እኔ እናቴንም አባቴንም አክባሪ ነኝ እኔ እቤት ውስጥ ካለሁ አንድ ስራ አላሰራትም እሳሳላታለሁ እማ እናቴ ሂወቴ ደስታዬ ሁሉ ነገሬ ኑሪልኝ

  • @ksa416
    @ksa416 7 років тому +2

    ጄዛኪላህ ኸይር ኡስታዙና
    ያ አሏህ ከእናቴ ሀቅ ጠብቀኝ ያረህማን ስቃዩንማ አይቼዋለሁ ግና ውለታዋን አልከፈልኩም ያሩሂ አለህ ምንዳሽን እጥፍ ድርብ አርጎ ይክፈልልሽ የውድ ሙሉ አፍያሽንም ይመልስልሽ ያኡሚ አላህ እድሜሽን ያርዝምልኝ የኔ ፍቅር ዋ!! ነፍሴ

    • @hawafantwau810
      @hawafantwau810 7 років тому

      የአላህ ባሪያመሽአላህ ነኝ Ksa

  • @user-fy5tr6cy7o
    @user-fy5tr6cy7o 7 років тому

    ጀዛከላህ
    ኡስታዝ ኢንሻ አላህ የውላጆቻችንን ሀቅ የምንውጣ ያዲርገን ያርብ

  • @user-wf3vs2gy8x
    @user-wf3vs2gy8x 7 років тому +3

    سبحان الله يا الله جزاكم اللة خيرن

  • @jdjdjdndndn6967
    @jdjdjdndndn6967 6 років тому +1

    ኡስታዚ ጀዘኩምአለህ ኸይሪ ዋለሂ ሀቂቃ ነው አለህ ሀቃቸውን ሚንጠቢቅ ያዲሪገን ግን እስከውን ለስቂያምኩወቸ አለህ ይቅሪ ይበለን ወለሂ ሀቃቸውን ከፊለንም አንጨሪሰውም አለህ በጀነታል ፊሪዳስ ይክፈለቸው

  • @salyatamen3189
    @salyatamen3189 7 років тому +1

    ዋለይኩም ሰላም
    ወራህመቱላሂ
    ወበረካቱ
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ጀዛካ አላህ ኸይረን

  • @user-gz8py2cu4g
    @user-gz8py2cu4g 7 років тому +1

    ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር የነሱን ሀቅ መቸም አይቻለነም አላህ ይክፈላቸው አሙን

  • @ggvbh3383
    @ggvbh3383 7 років тому +1

    JZK Uztaaze .Yaa Rabbii Yenat Abaten Hake Yemiwet sewu Adregn.Edmen Ten Sixachewu .Alhum Amiin

  • @user-he2he7jt6p
    @user-he2he7jt6p 7 років тому +18

    እኔ ነኝ ያወላጆቼን ሀቅ ክብራቻው ያጣስኩ ነው ያኖሪኩት ወላህ አሁን አሁን እያወኩ ሚነው እኔ ልስራ አላህ ይቅር እንድላኝ ብየ ቀን ማታ እያለቀስኩ ነው ዘሬማ አልሃምዱልለህ እስከለሁ ድራስ ሀቅቻው ያምከፊል አላህ ያድሪገኝ ከነሱ ቀልብ አላህ ይጣብቀኝ

    • @halimahalimayoutube8831
      @halimahalimayoutube8831 7 років тому +1

      وفا وفا ዋናው ነገር በጉልበት ማገልገል ሣይሆን ሲናገሩን ጥሩ መልሥ መመለስ ነው እኔ አገልግያለሁ አልሀምዱሊላሂ ግን ሲናገሩኝ እመልሥ ነበር ባለማወቅ አሁን ልብ ገዛሁ ላለፈዉም አላህ ምህረቱን ያውርዳልኚ በሠላም አግኛቻት እግሯ ሥር ተደፍቼ በለመኳት

    • @aminathhamid8573
      @aminathhamid8573 7 років тому

      وفا وفا እነትሃቅ

    • @user-he2he7jt6p
      @user-he2he7jt6p 7 років тому

      Ggg Hhh
      እኔማ አለህ ይቅር ይበለኝ እንጂ በጣም ስያወሩኝ ይበለስ ነበሪኩ በዘ ለይ ሚንም እናቴን ከወንድሞች ያተነሰ በጣም ለሱዋ ያምገበ ክብር ያጣስኩ አሁን ያው አስቀያም ነጋሬ ትዝ እያላኝ ጭሂ ይለኛል አሁን እኮ ነው እኔ ያኢነቴን ክብር ያወኩት ኢንሻ አላህ በሰላም ሀገር ከተመለስኩ እግሩዋ ለይ ወድቄ አፉ በይኝ እለታለሁ

    • @hnxffits9057
      @hnxffits9057 7 років тому

      0920531954

    • @user-ji3dh9ls8n
      @user-ji3dh9ls8n 7 років тому

      وفا وفا

  • @maryemamaryema7061
    @maryemamaryema7061 7 років тому +1

    maashaa aallhaa jaazaakumulii kerniii

  • @agkhalife2742
    @agkhalife2742 5 років тому

    እማ አላህ ይጠብቅሺ አላህ ያረቢ እማ ንፍቅቅቅቅቅ ብለሺኛል እማ አላህ በስላ ላግኝሺ አላህ የቤተሠቦቸን ሀቅ የምጠብቅ አድርገኝ ጀዛኩምላ ኸይር ኡሥታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @mehubanesru2536
    @mehubanesru2536 7 років тому +10

    እናቴ ለዘላለም ኑርልኝ እማ እሥከማገኝሽ ሁሌ ሠላምና ጤና አላህ ይወፍቅሽ ያረብ ያረብ ያረብ

    • @fayzanur3270
      @fayzanur3270 7 років тому +3

      ያረብ እናቴን በጀነት ከማደስቱት አደርግልኝ

    • @rakrak2918
      @rakrak2918 7 років тому

      Mehuba Nesru
      አሚን ያረቢን አለሚን

    • @mekiyamuhammed1310
      @mekiyamuhammed1310 7 років тому +1

      Mehuba Nesru amen mar

    • @zraza6168
      @zraza6168 6 років тому

      Mekiya Muhammed ያርብ እናቴን ተክፉ ነገር ጠብቅልኝ

    • @asaminkebede6336
      @asaminkebede6336 6 років тому

      Yareb enate allah ytebkshi emeye

  • @yesufayele3654
    @yesufayele3654 4 роки тому +1

    ሱብሐን አላህ ከእናት ሀቅ አላህ ይጠብቀን።

  • @user-ft5zt3of3g
    @user-ft5zt3of3g 7 років тому +3

    اللهم ارحم والدي ارحمهم وعفيهم وعف أنهم ارزقهم الجنة بغير حساب ولا سابق عذاب اللهم ارحمهم كما ربياني صغيرا يا رب العالمين يالله

  • @user-tl4mw3xp5s
    @user-tl4mw3xp5s 4 роки тому

    ማሻ አላህ። ሱለላሁ አለይሂ ወስላም እናቴ ለዘላለ ኑሪልኝ አላህ ዪጣብቂሺ ያርብ

  • @fatomaali8965
    @fatomaali8965 7 років тому +1

    ጀዛከላህኸይር። ኡስታዝ

  • @LailaShipa
    @LailaShipa 7 років тому

    ጀዘከለ ከይር ያእስታዝ የአለ ያእነቶች ሀቅ ያምንጠብቅ አድርጋን እድመቸውም አርዝምልን

  • @benttalhan655
    @benttalhan655 7 років тому +1

    ሱብሀን አላህ ትክክል ነው ወላሂ
    አላህ የእናት ሀቅ ተጨርሷም አይጨረስም

  • @remelasherefa5823
    @remelasherefa5823 7 років тому +1

    ጀዛአከላሁ ኸይረን ኡስታዝ የወላጅ ሀቅ በጣም ከባድ ነው ሀቃቸው ምንወጣ አላህ ያድርገን

    • @ahmedebrahim9401
      @ahmedebrahim9401 7 років тому

      ጀዛከላሁ ኸይረን ኡስታዝ አላህይጠብቅህ

  • @zeynabhassenhasbunalihwani7358
    @zeynabhassenhasbunalihwani7358 7 років тому +3

    Jazikumlih
    Hayer Ustaz

  • @zamerafaris2808
    @zamerafaris2808 7 років тому +1

    ጀዘከለሁም ከይረን ኡስተዘቺን አለህ ይጠብቀክ

  • @zenetjemal5596
    @zenetjemal5596 7 років тому

    ጀዛከላሁ ኸይርን ኡሥታዝ የእናት ሀቅ የምንወጣ አላህ ያደርገን ያረብ እማዬ በአለሽበት የአላህ ጠበቃ አይለይሽ

  • @user-bg2mx9mp1r
    @user-bg2mx9mp1r 7 років тому

    አሚንንን ያረብ ስለላሁ አለይሂ ወስለም ጀዛኩምሏህ ኸይር ያአላህ አንተ ከእናት ከአባት ሀቅ ጠብቀን እማ ወለታሽ ከባዲ ነው መቸም አይመለስ ገለታሽ ብዙ ነው መቸም አይጨርስ
    እማ በናፍቆትሽ እርሀብ የሆንሽብኝ እማ የኔ ፍቅር እማ የኔ ገላ ሂወቴ ባዶ ነች ያላንች የማትሞላ ያረሂም ያኡሚን ነገር!!!

  • @user-cw8vk7wq4i
    @user-cw8vk7wq4i 7 років тому

    ጀዛከላህ። ኡስታዚ አላህይጠብቅህ የወላጆቻቸን ሀቅየምንጠብቅ አላህያርገን ያረብብብብ

    • @aminathhamid8573
      @aminathhamid8573 7 років тому +1

      ኢስላምን የመሰለሀይማኖት ወላሂየለም በሂጃቤአልደራደርም ወላሂነው ምላችሁ ።

  • @husnihusni9948
    @husnihusni9948 7 років тому +1

    ye rabbi kewelajoche hake tebikegn enesum yemikademebet akem sitegn
    jezakumula kheyren jeza

  • @toybaseid6893
    @toybaseid6893 7 років тому

    ጄዛኩም አላህ ኸይረን ኡስታዝየ

  • @user-gp8nr8ns6q
    @user-gp8nr8ns6q 7 років тому

    ማሻአላህ ኡስተዝ ጀዛከላህ ኸይር

  • @sofefekir107
    @sofefekir107 7 років тому +2

    ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
    ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
    የአላህ ከእናት ከአባቶቻችን ሀቅ አንተ ጠብቀን

  • @rabiaabdubbbbn6559
    @rabiaabdubbbbn6559 7 років тому +1

    ጀዛከላህ ከይር እሥታዝና

  • @user-cc4pz9ry6j
    @user-cc4pz9ry6j 7 років тому +2

    ያረቢ እናቴን በጀነት ከሚደሰቱት አድርግልኝ

  • @mohammedibrahim1647
    @mohammedibrahim1647 7 років тому +1

    masha allah ustaz

  • @zuzuabdu1611
    @zuzuabdu1611 4 роки тому

    ኡሚ አላህ ይጠብቀልኛ ያአላህ ኡሰታዛና አላህ ይጠብቀቹሁ ጃዛኩም አላሁ ከይር ያአላህ ከፉሸን አልሰማ የረብ

  • @hananesane7184
    @hananesane7184 6 років тому

    Jazaki Allah kayri suban Allah talha mash Allah mash Allah

  • @user-dr5fl9bm4k
    @user-dr5fl9bm4k 7 років тому

    jezakllhu hayren oustaz

  • @zinatalhmmady6396
    @zinatalhmmady6396 7 років тому +2

    አላህ ሆይ የእናቴን ሀቅ የምወጣ አርገኝ ፣እረ እኛ በስደት ሀገር ያለንማ በናፍቆትም እየገደልናቸው እያሳሰብናቸው ነው ።
    እንደው አላህ ሆይ አንተ በራህመትህ አግዘን ቤተሰብን በቻልነው የምናስደስት አርገን ።
    ጀዛኪላህ ከይር

  • @aisyhamohammed8129
    @aisyhamohammed8129 6 років тому

    ሡብሀነላህ አላህ ከናት ሀቅ ይጠብቀን ያረብ ኡስታዝና ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @meymunameymuna5653
    @meymunameymuna5653 7 років тому

    ዋአለይኩም ሰለም ወርህመቱለይ ወበረክቱሂ ጀዛኩሙ ኽይርን ኡ.ሱ.ታዝ።

  • @user-mr9wi2pj8w
    @user-mr9wi2pj8w 6 років тому +1

    አላህውይ የቤተሰቦቻቸውን ሀቅየምነውጣአላህ ያረገን፡ያረብ እናት እድሚሽይረዘምልኝ ያረብ

  • @user-rp5yo8wx2g
    @user-rp5yo8wx2g 6 років тому

    እፍፍፍፍፍፍ ጀዛ ከአላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @allahbekiyenew5024
    @allahbekiyenew5024 5 років тому

    ማሚ ሁል ጊዜ ውስጤ ነሽ አላህ ይጠብቅሽ

  • @MobileMobile-tr4kd
    @MobileMobile-tr4kd 7 років тому

    ጀዛኪላህ ኡስታዝ

  • @user-ck8pu2tm7e
    @user-ck8pu2tm7e 7 років тому +1

    ጃዛከላህ ኡሥታዝ ከኔ እድሜ ቀንሦ ላንች ይሥጥሺ እማምየ

  • @hwultendirs4179
    @hwultendirs4179 7 років тому +1

    ماشاءالله
    ~.የታምርቱ'መገኘቶ''አከፍፈሎ
    >>ዕናት

  • @hayatmoh6970
    @hayatmoh6970 7 років тому

    ጃዛካላህ ኡስታዝ እንኳን ለዚህ አበቃህ

  • @taibaabdullah4101
    @taibaabdullah4101 7 років тому

    ጀዛከላሁም ኸይረን አላህ ይጠብቅህ የኡሥታዝ

  • @ksa416
    @ksa416 7 років тому +2

    ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ
    ያረብ ከስደት በሰላም ለሀገሬ አብቃኝና እናቴን ልካድማት ያ ሩሂ አንክ ያ ኡሚ አላህ ሙሉ አፊያሽን ይመልስልሽ እኔስ በናፍቆት ሊሞት ነው የኔ ውድ

    • @user-te3nq3mr3t
      @user-te3nq3mr3t 7 років тому

      የአላህ ባሪያ ነኝ Ksa ሸረለሀረወከቀ፮፰፯፮ቀሸዘወሰጰየቀ፰

  • @teybadelil1763
    @teybadelil1763 7 років тому

    shekuren jezak alahe heyereb wesetaze

  • @asaminkebede6336
    @asaminkebede6336 7 років тому

    ትክክል ያረብ እናቶቻችንን ይጠብቅልን ያረብ ክፉ አይንካሽ እመየ ናፈቅሽኝ እናቴ አላህ ያገናኘን

  • @azezamisebahvhbh7776
    @azezamisebahvhbh7776 7 років тому +2

    ያረቢ እናቲን የበለጠ እንድናፍቃት እሚያደርገኝ ዳእዋ ቢኖር ይህ ዳእዋ ነው ወላሂ እናቲ ዛሪ በሂወት ኑራልኝ የራሲን ትቸ ለእሱዋ በኖርኩኝ ያረቢ እስኪ ዱአእ አድርጉልኝ እኒሥ እንጃ ያመኛል የእናቲ ነገር ውስጥ ውስጢን ይበላኛል በዱአችሁ አትርሱኝ

    • @ksa416
      @ksa416 7 років тому +1

      azeza misebah Vhbh
      አብሽሪ የኔ እህት እዚህ ዱኒያ ውስጥ የሚቀር ማንም የለም ሁሉም በተራው ሟች ነው ዱዓ አርጊላት ለእናትሽ በስሟም ከቻልሽ ሰደቃ ስጪ ምስኪኖችን እርጂ ሁሌም በዱዓሽ አትርሻት እንሻአላህ በጀነት ታገኛታለሽ አብሽሪ

    • @azezamisebahvhbh7776
      @azezamisebahvhbh7776 7 років тому

      የአላህ ባሪያ ነኝ Ksa አሚንን ያረብብብብ

    • @mohammadtoto8525
      @mohammadtoto8525 7 років тому

      azeza misebah Vhbh :አቡሸርእህት

    • @user-sp8wb8zw5v
      @user-sp8wb8zw5v 7 років тому

      አላህየእናትናየአባታችንሀቅእምንወጣያረገንያረብ

  • @jcjcj3271
    @jcjcj3271 7 років тому

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @mhh528
    @mhh528 7 років тому

    ጀዛከ አላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ እኛንም በሰማነው፡የምንጠቀም ያርገን፡እኔ ወላሂ፡እኔቴ ከተለየኋት ብዙ ጊዜ ሆነ ግን አላማዬ እሷን ለመርዳት ብዬ ነው ወደ አረቡአገር የተሰደድኩት ሆኖም ሁሌ ሳስታዉሳት የሷ ምክርና ለኔ ያላት ፍቅር ሆዴን ይረብሸኛል

  • @delilhusen8533
    @delilhusen8533 7 років тому +1

    ኡሚ እወድሸለሁ
    ጀዛ አላህ ኸይረን አላህ ሆይ ያእናታችን ሀቅ ምንወጠ አድርገን ያረቢቢ

    • @asia4237
      @asia4237 5 років тому

      ያርብየእናቴን ሀቅየሚወጣ አድርገኝ ያርብአላህ ሆይየእናቴን ነገር አደራ እድሜእና ጤናስጥልኝ ያረህማን

  • @zeytunamashallahbetamdessy836
    @zeytunamashallahbetamdessy836 7 років тому

    wa ws wb Jizak Allah keyerun Samito mitgbyer saw Allah yadrgenhi

  • @bereketlife6793
    @bereketlife6793 7 років тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛአኩምል ኸይር አላህ የእናታችንና የአባታችን ሀቅ ምንወጣ ያድርገን ጀዛአኩምል ኸይር ኡስታዝ

    • @bereketlife6793
      @bereketlife6793 7 років тому

      +ዚነት ሙሀመድ አልሀምዱሊላህ አለ ኩል ሸይ አሚን

  • @user-cj5lw3fv9z
    @user-cj5lw3fv9z 7 років тому

    ጀዛከ አላህ ኸይረን ኦሥታ ጥሩ መልክት ነው ያአላህ የቤተሠቦቸን የእናቴን ሀቅ የምወጣ ያድርገኝ ::
    አላህ በጥሩ ነገር ያሥታውክ !! ለወላጆቸ ኸይር የምሠራ ሀቃቸውን የምወጣ አላህ ያድርገኝ!! ወዳጆቸ የናታችሁን ሀቅ አደራ የሁዋላ ልዳማ የውሥጥ በሽታ ነው ሣይሞቱ ሀቃቸውን እንወጣ ከሞቱ በሁዋላ እናቴ አንዴ ከቀብርሽ ቀና በይ ግባርሽን ልሣመው የምንልበት ቀን ሣይመጣ
    ኡሚ ኡሚ እናቴ እማ ደጌ እድሜሽን አላህ
    ያርዝመው
    የዱንያውንም የአኬራውን ጀነት አይለያየን !!

  • @user-jv6rh6le9s
    @user-jv6rh6le9s 6 років тому

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ጀዛ

  • @user-up1lo3ir1n
    @user-up1lo3ir1n 7 років тому +2

    ጀዛከላሁ ወኸይረን ኡስታዝ የናት መከራ ስቱ ተወርቶ ያልቃል በተለይ አገርቤት ገጠር ላይ ያሉ እናቶቻችን ያአላህ የሞቱት እናቶቻችን በእዝነቱ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቅልን ያሉት እናቶች አላህ ያቆይላቹ ሀያታቸው ረዥም ያርግላቹ አደራቹ ሳያመልጣቹ ተከባከቧቸው በጛላ እዳትቆጩ ላትመልሶቸው

    • @user-rz9ko7gl8e
      @user-rz9ko7gl8e 7 років тому

      Hsasann

    • @sherifali3676
      @sherifali3676 4 роки тому

      ኡሚ እወድሻለው amini!! enatiwA!!! tikikilineshi!! beteleyi geteri yaluti enatochachini sinorumi sayimechachewuu wolidewumi sayimechachewuu asadigewuni mekedemu kerito ye kadinachewuu siniti aleni?! ene yemigerimesiyi yenatini minineti ke wonidi yiliki seti neberechi meredatimi hone mewudedi mafikeri yeneberebati gini seti honewuu enatachewuni yemikiduti asibiwuu yenati kelibi ena ye allahi s wt!!! erigimani enideti enidemiyaworidibachewuu?! azasuu esuu new esuu yizenilachewuu!!! nebiyuu s a w!! bebetesebi mekakeli mebedadeli kale allahi s wt!! kitatuni beduniya layi yatadifewali!! bilewali!! leziyawumi yenati?! be aherami jeneti benati egiri siri nati bilewunali

  • @user-vl4zh6po7d
    @user-vl4zh6po7d 7 років тому

    ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ ሠለላሁ አለይሂ ወሠላም

  • @hikmasafa4959
    @hikmasafa4959 7 років тому

    ማሻአላህ አላህይጠብቅህ ውሥታዝ፡፡እኛ በሠማነው ተጠቃሚያርገን ኢሻአላህ

  • @matramahmed3307
    @matramahmed3307 7 років тому

    ماشاء الله جزاك الله خيرن جز

  • @Dddd-ns9ux
    @Dddd-ns9ux 7 років тому +2

    jezake allah heyren ustazuna

    • @zaytonaz3839
      @zaytonaz3839 7 років тому

      ላተንሳ አበደን ዚክረ አሏህ Dddd10 maashaalllllllllll

  • @omumurad6438
    @omumurad6438 7 років тому

    ጀዛከ አሏህ ኸይር

  • @ommm5280
    @ommm5280 6 років тому

    ሱብሀን አለህ አለህ ከወላጅ ሀቅይጣብቀን ያራብ ጀዘክአለህ ሀይር

  • @meremajemal4012
    @meremajemal4012 7 років тому

    jezakumllah heyren usetaz

  • @user-wy1fj6dz5d
    @user-wy1fj6dz5d 5 років тому

    አላሁመ አሚን ትክክል የአንድ ያህያኳ መግዣ የሌለው አወ ወላሂ ኡዝታዛችን ከምንም በላ ለማዳመጥ ተሣነኝ በማልቀሥ እኛም ወልደን አይተናል ግን ማን በድሮ ሥአት በሥቃይ መኪና የለ ብር የላቸው ያረቢ አላህ ከርግማን ያውጣን እህቶቸ ወድሞቸ

  • @mariyam1223
    @mariyam1223 5 років тому

    ጀዛክአላህ ኽይር የነቶቻችን ሀቅ የምንጠብቅ አላህ ያድርገን

  • @user-mr9wi2pj8w
    @user-mr9wi2pj8w 6 років тому

    ጀዛክላህ ክይር እስታዚ

  • @roudarr216
    @roudarr216 6 років тому +1

    እማዬ ሁሌም እወድሻለው ንፍቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ብለሽኛል። ለእናቶቻችን እረጅም እድሜ አሚንንንን

    • @asia4237
      @asia4237 5 років тому

      አሚንንንንያርብብብብ

  • @ekrambintlslam7101
    @ekrambintlslam7101 7 років тому

    ጀዛከላህ ኽር

  • @lubaba3651
    @lubaba3651 7 років тому

    ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @user-fu5ez2xu9r
    @user-fu5ez2xu9r 7 років тому +1

    Masha allha😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @enjifattah1291
    @enjifattah1291 7 років тому

    ጀዝኪላህ ኡስታዝ አላህ ኢህዲያውን ይስጠን

  • @makiyanuru3873
    @makiyanuru3873 7 років тому

    ያኡዝታዝ ጀዛ ከሏሁ ኸይር

  • @allahbekiyenewallahwekil6598
    @allahbekiyenewallahwekil6598 7 років тому +1

    Jezakallahu Heyern

  • @user-ff5jx9rb5y
    @user-ff5jx9rb5y 7 років тому

    ኡስታዜ ጀዛኩም ኸይር ♥

  • @iloveallah5914
    @iloveallah5914 7 років тому +1

    ሡበሀን አላህ
    ኡሚ ሁቡኪ
    ሀቅሽን የምወጣ አላህ ያረገኝ ያረብብብ

    • @mihrathvarku1516
      @mihrathvarku1516 7 років тому +1

      እናት የፍቅር ነው
      Masha Allah
      Masha Allah

    • @ahmedebrahim9401
      @ahmedebrahim9401 7 років тому +1

      እማ እማ እማ እወድሻለሁ ያረብ እናቴን አደራህን አላህ በሠላምያገናኘን አሚን አሏሁመ አሚን ያረሱለሏህ

  • @mariyamabdu7810
    @mariyamabdu7810 3 роки тому

    አሰለመልኩሁም ዎራመቱሁለሂ ዎበራከቱሁ ፣ኡስታዝ፣ጄዛከለህ፣ከይራን

  • @ggccvbb9516
    @ggccvbb9516 7 років тому +1

    ሱበሀናላህ።የኡሚ።ሀቅሺን።የምዋጣ።ያዲረገኝ
    አላህ።ከቀልብ።ይጠብቀን።

  • @user-pm8bk9dx1x
    @user-pm8bk9dx1x 7 років тому

    ጀዘ ከአለህ ኸይረን ኡስተዞነ የረቢቢ እነቱሊ ፉሪዶስ ወፉቀት እኔስ አሊችሊኩሚ ውስጤ ተነከ የረቢ ኡሚን ጄነት

  • @abethiopia8377
    @abethiopia8377 7 років тому

    jezakumllaa

  • @mekiyabintislam797
    @mekiyabintislam797 7 років тому +2

    subhan allah yarebi yinaten haq yemawat saw argeng jazekum allah hayern masha allah yicemirilih ustaz .

    • @user-cj8ro5un7s
      @user-cj8ro5un7s 7 років тому

      Mekia Bogale هلا

    • @user-cj8ro5un7s
      @user-cj8ro5un7s 7 років тому

      Mekia Bogale هلا
      hj

    • @user-cj8ro5un7s
      @user-cj8ro5un7s 7 років тому

      hi

    • @fatouma736
      @fatouma736 7 років тому

      ኡሥታዝ ጀዛከላሁ ኸይረን አላህ የወላጆቻችን ሀቅ የምጠብቅያድርገን ያረብ

  • @rozaroza306
    @rozaroza306 7 років тому +2

    ያላ እነት አላም ጫላመ ነት ክፍሽኝ አያሳማኝ ያራብ

  • @user-rq7xu8dy9i
    @user-rq7xu8dy9i 7 років тому

    jezakellah ustasuna

  • @user-ft5zt3of3g
    @user-ft5zt3of3g 7 років тому

    جزاك الله خير انشاء الله

  • @saadahibrahim8641
    @saadahibrahim8641 5 років тому

    ሱበሀንአላህጀዛኩምአላህኸይርን