We've suffered a great deal, both physically and mentally, and suffered significant losses. I'm familiar with Daniel's story, but I hadn't realized the extent of it until now. Dr. lake - your humor and unconventional thought process are truly captivating and refreshing.
Hey lakemariam, it is best try to do better. Ur topics are best because based on biblical and kuran perspective. It is new way of delivering way ...thanks a lot. Sintayehu
እውነት ለመናገር ጆሮ ሰጥቶ ላዳመጠህ አንተ ሙሉ ዶክተር ነህ በሁሉም መንገድ ህይወትን ገንዘብን ጤናን እውቀትን ክህሎት ማነት የምታስተምር አንተ ልዬ ሰው ነህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ እኔም እድሜ ላንተ ሁለ ነገሬን ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ሼፕ ያደረክ ተባረክ
እኔ ባተ ብዙነገሬን አስተካክያለሁ አልሀምዱሊላህ እዳተ የሁሉንም ሀይማኖት አክብሮ የሚያስተምር አላየሁም ❤❤
ዶ/ር ላእከ ማርያም ሀሳቦችህ እወዳቸዋለሁ አመሰግናለሁ ስለቅንነትህ ግን ህይወት እንደዚህ እንደምትለው በቀላሉ አንተ እንደምትፈልገው እምትሰራው አይደለም
Mokeriw ena endemisera ena endemayesera mawek yechalal
ተባረኪ ይቀደዳል ዝምብሎ
ዶክተርዬ እድሜና ጤና ይስጥልን ድምፅ ጥራት ብቻ 🎉🎉🎉
እውነት ነው ያመንኩትን የተመኘሁትን እግዚያብሄር የልቤን ሰቶኛል
We've suffered a great deal, both physically and mentally, and suffered significant losses. I'm familiar with Daniel's story, but I hadn't realized the extent of it until now.
Dr. lake - your humor and unconventional thought process are truly captivating and refreshing.
Doctor Laekemariam, you don't know how much this will help me. Thank you so much.
Magnificent
Thankyou Dr. Love all your contents. We are proud of you!💚💛❤🙏🙏
ዘመንህ ይባረክ ኑርልን🙏
በጣም ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ ።
እግዚአብሔር ይርዳኝ እንጅ በደመነፍስ ነዉ ያለሁት ችግሮቼ ብዙ ናቸዉ ግን አምላኬ እንደማይተወኝ አምናለሁ
አይዞሽ/ህ የማያለፍ የለም:: በርትቶ መጸለይ ነው:: የምታምነው አምላክ ሁሉን ያደርጋል:: ትእግስትና እምነት በጣም ያስፈልጋል::
ምንም አልልህም ተባረክ ከማለት ወጪ
❤❤❤ በትክክል በርታልን ዶክተር
ትለያለህ ዶክተር ተባረክ
wow የማልጠግብህ
Taberka Dr.Lake Egzibaher zemenhan yeberkaw
❤ አርፍ ነው ያልኩት በእውነት ተባረክ ወንድሜ
tekefelo medemete yalebete wesagne ye hiwot megebe wow
Thanks 🙏🙏🙏🙏
ምርጥ ትምህርት
Thank you
❤❤❤❤
Hey lakemariam, it is best try to do better. Ur topics are best because based on biblical and kuran perspective. It is new way of delivering way ...thanks a lot. Sintayehu
እሽ
Thanks bro betam ❤❤
Thank u Dr.
Tank you አባቴ 🎯🎉
👏👏👏
🙏🙏🙏🙏
አረ በእየሱስ ምን አይነት የአጋንንንት ትምህሮት ነዉ ጌታ ይፈዉሥክ ኦምንሺንት ሁሉ ቦታ ያለ የሚያይ የሚሠማ የአዶናይ ነዉ ሠዉ በተአምር አቅም የለዉም የመፀሃፍ ቅዱሥ ሠዎች ታሪክን ለቆሸሸዉ ፍልሥፍናከ አታዉል ከጌታ ጋር መሥመር ላይ እንዳትገናኝ ለቅጣት ለመዳን እንጂ ሥማ ዳንኤል አልሠግድም ለማያይ ለማይሠማ እንጨት ድንጋይ ሥሪት የሚሠገድለት ሠማይ ምድርን በባለቤትነት የፈጠረ አምላክ በማለቱ ነዉ ,ደግሞም ሥማ ጃሥ ቢሉን ገደል የሚገባ ደካማና ፈሪ ሥጋን ለብሠናል ፈርቶአል ዳንኤል ሠዉ ነዉ ገባክ ነገር ግን የአባቶቹ አምላክ እንደሚያድነዉ ተሥፋዉን በአምላኩ ሥለጣለ ባጭሩ ለድንጋይ ከምሠግድ አንበሣ ይብላኝ ብሎ በመፅኔቱ በዙፋኑ ያየ ይህን የዳንኤልን ፍቅር አዳነዉ ምንአይነት ተንኮለኛ ሤጣን በጭንቀላተህ ይጠቀማል በእየሱስ ሰም
Thank you 🙏 Dr
Thank you