Ethiopia - Sheger FM - In Rememberance to Elias Melka - ኤልያስ መልካ ሲዘከር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 120

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 5 місяців тому

    ኤልያስ መልካ እጅግ ድንቅ ሰው በሙያው ጎበዝ በመንፈሳዊ ህይወት አመለካከቱ ገራሚ ነብስህን በገነት ያኑራት ❤

  • @merontsehaye8484
    @merontsehaye8484 5 років тому +11

    አንደበቱ እንደመልኩ መልከ መልካም ነው የሚገርም አእምምሮ ነው ያለው , አስተሳሰቡ ልዪነው አብረውት ያሳለፉት ሰዎች ምን ያህል እድለኞች ናቸው እንደዚ አይነት ጥሩ ስው ጋር መዋል እራሱ አእምሮን ይቀይራል ለተረዳው ስው , እግዚአብሔር ገነቱን ያዋርስህ በጣም አዝኛለሁ ከእድሜ ተቀንሶ ቢሰጥ በደስታ እሰጥ ነበር ::መልካም ሰው በዚ ግዜ ብዙ የለም :: በዚእድሜ ሞት አይገባህም ነበር እግዚአብሔር ለቤተብ ለወዳጅ መፅናናትን ይስጥ ::

    • @hayatjemal5525
      @hayatjemal5525 3 роки тому

      😭😭😭😭yenea konjo 😍 💔💔💔

  • @makysolly1837
    @makysolly1837 5 років тому +6

    ዋው በመጀመሪያ በህይወት ያጣነውን "ኤልያስ መልካ ነፍስኑ በገነት ያኑራት" "የእግዚአቤሄርን" ቃል አገላለፁ በጣም ደስ በሚል ሁኔታ ነው የገለፀው። ትልቅ መልእክት ነው ያስተላለፈው በተለይ ስለሴቶች "ጋዜጠኛው" እንደዚህ አይነት ትልቅሰው እንግዳ አርገህ በማቅረብህና አስፈላጊ ጥያቄዎችን በመጠየቅህ ትመሰገናል በዚሁ ቀጥል !!! መቼ እነደምንጠራ አናቀውምና ።

  • @jawarmohamed650
    @jawarmohamed650 5 років тому +11

    ዎዎዎ በጣም ሚገርም ሰው ነው እባካችሁ በቪድዪ ያሉትን የሱን ስራዎች አቀናብራችሁ ስራውን በደንብ አስተዋዉቁን ያመንከው የድንግል ማርያም ልጅ ነፍስህን በገነት ያኑራት ምርጥ ድንቅ ሰው!!

  • @alefmedia1537
    @alefmedia1537 5 років тому +8

    ደስ የሚል አስተማሪ እንተርቪ ነው የቆየ ቢሆንም ሰማሁት የኤሊያስን ነፍስ በገነት ያኑራት ያነሳቸው ነጥባት በጣም ተቃሚ እና አስተማሪ ነው

  • @seenaaseenaa8710
    @seenaaseenaa8710 5 років тому +10

    😭😢😢 ነፍስህን በገነት ያኑራት የኔ ጌታ መልካም ሰው አይበረክትም የሚለው አባባል ዛሬ ነው የገባኝ ባንተ 😢😢

  • @redietwolde4341
    @redietwolde4341 2 роки тому +2

    I’ve no words to explain this. በዘምናት መካከል አንድ ጊዜ ብቅ የሚል አይነት ሰው ነው ኤልያስ::
    Rest In Peace brother we love you 😍😍

  • @zementeklay1220
    @zementeklay1220 2 роки тому +1

    ኤሉ የልጅነት ጊዜያችንን አሳምረህ አሁን ላይ ነው ደሞ ያንተን ሙዚቃዎች በሰማው ጊዜ ብዙ መቼም ማልረሳቸው ትዝታዎች አሉ መቼም አትረሳም ፈጣሪ ሚፈልገውን አደረገ ነፍስህ ከደጋጎቹ ትሁን

  • @tigist422
    @tigist422 5 років тому +8

    ኤላ እግዚአብሔር ነፍስህን በደጋጎቹ ጎን ያኑርልን

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 5 років тому +31

    ኤሉ. የእኔ. ጀግና ያልተዘመረልክ. የሙዚቀኞች አባት. ተቆርቋሪ. ጋሻ. ...... ኤልያስ. ኤልያስ. የእኔ. ታጋይ. 😭 አንተ. ዘመኑን. ለዘመኞች. ያስተዋወክ. Online.ግብይት እና copy Right. እዳይስፋፋ. ለሙዚቀኞች. ቀን እና ለሊት. የደከመክ. ታጋይ. ነክ እኮ. 😭😭😭
    ንፍስክን. ይማረው. ኤሉ. ❤💚❤👈

    • @hayatjemal5525
      @hayatjemal5525 3 роки тому

      Egizabihear Nebisun begegnet yanurilin 🙏 🙏 🙏 💔 💔 💔

  • @amanhabtaye1582
    @amanhabtaye1582 4 роки тому +5

    He will never get replaced by no one he single handedly changed ethiopian music for the best, he was so uniquely talented.

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 5 років тому +25

    ስንት ጊዜ አዳመጥኩት he is so intelligent wow

    • @lenadagm4848
      @lenadagm4848 5 років тому +1

      seble s0l0m0n እኔስ ስንቴ ስማሁት ድቅ ልጅ ነበር ሁፍፍ😥😥😥

    • @tsigearaya4565
      @tsigearaya4565 29 днів тому

      also humble and genuine.

  • @fearless_soul_azi1445
    @fearless_soul_azi1445 5 років тому +7

    Am really blessed hearing such smart interview

  • @solf2000
    @solf2000 4 роки тому +1

    ፍፅምና በሰው ዘንድ እንደሌለ የኤልያስ መልካ ሕይወት ብርቱ ማሳያ ነው፤ የሁላችንም ሕይወት ደግሞ እንዲሁ ነው። ሁሌም እናስብሃልን፥ ኤሉ።

    • @hayatjemal5525
      @hayatjemal5525 3 роки тому

      Yemayiresa sewu, Eliyas Melika, Egizabihear Nebisihen Begenet yanurilin 🙏🙏🙏💔💔💔

  • @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ

    😢😢😢😢😢የኔ ጀግና ኤሊያሴ መቼም አልረሳህም😢😢😢👈

    • @hayatjemal5525
      @hayatjemal5525 3 роки тому

      Egizabihear Nebisun begegnet yanurilin 🙏🙏🙏💔💔💔😭😭😭

  • @amenyeeagel7936
    @amenyeeagel7936 5 років тому +5

    በሞትህ ከሙዚቃው ባሻገር ያለውን ኑሮህን፣ ለሰው ያለህን ክብርና በጣም ለጋስነት፣ ቃናነት፣ ሰው ወዳድነት፣ ትህትና ወዘተ ስላወቅኩ ተቆጨው! አሁንም ያሉትንን እንቁዎቻችንን በሚገባ እንድናውቃቸውና እክብረን እንድንይዛቸው ትልቅ ግፊት ከደረሰባቸው አንዷ ወገን ነኝ! ወንድሜ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ! ኢትዮጵያ አሻራዎችህን ጠብቃ ለዚህም ሆነ መጪው ትውልድ ታስተላልፋለች! እኔም አስቤ ማድረግ ያለብኝን አደርጋለሁ!
    ኤላዬ መልካም እረፍት ውድ ወንድሜ!!!
    ይኼ ግን አይገባህም! እርሱ አሁንም በጣም ይቆጫል!!!

    • @hayatjemal1492
      @hayatjemal1492 2 роки тому +1

      Ewunet NW kalefe behuwala nw yawokinewu gin betam azignalhu😭😭

  • @eshetuandarge6025
    @eshetuandarge6025 5 років тому +6

    በጣም እሚያሳዝን የዋህ ስው ነው ኤሊያስ ንግግር እንኳን አያውቅበትም አንጀት የሚበላ ስው ነው ኤልያስ በጣም ነው የምናዝነው አንተን የመስለ የዋህ ስው በማጣታችን በጣም ነው የሚያሳዝነው ስንት ተንኮለኛ ባለበት ሀገር ኤሊዬ ይህ ባንተ መድረስ አይገባም ነበር አጣንህ ምን ይደረጋል

  • @gizachewligabaw1460
    @gizachewligabaw1460 5 років тому +23

    ልናጣውን የማይገባንን ታላቅ የጥበብ ሰው አጥተናል ነብሱን ይማርልን ከማለት ውጪ ምን ይባላል ። ነብሱን ይማርልን

  • @buzederesse9219
    @buzederesse9219 2 роки тому +4

    Elias reminds me of my golden years. I was fresh graduate the first time I saw him in a TV. Since then I was following his works & amazed by his talent. He is a legend to me. I already missed him dearly and so do the music industry. Elu, I hope you are in a better place & attained eternal peace.

  • @rajaasadrajaasad9672
    @rajaasadrajaasad9672 2 роки тому +1

    ወይኔ ኤሊያስ መልሼ እያዳመጥኩኝ ነው ያስቃል ፈጣሪ በገነት ያኑረው 😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ያገራችን ቅርስ ሠው 😭

  • @magdamagda8814
    @magdamagda8814 5 років тому +18

    እሄ ሰው የምር ፈላስፋ ነበር👍👍 ፈጣሪ ነፍስን በቀኙ ያኑራት🙏🙏🙏

    • @Addy-s6y
      @Addy-s6y 2 роки тому

      ሙዚቃ ትምህርት ቤት እያለ የ17 ዘመን የቫልተር ፍልሰፍና መፅሐፍና ሌሎችን ያነበበ ይመሰለኛል ሰለእምነት ሰለሙዚቃ ያለው አመለካከት የቫልተር አመለካከት ጋር ይመሳሰል፣ በዚህ መሠረት እግዚአብሔር መልካምን ብቻ ማድረግ የሚችል ሲሆን በዓለም ላይ የሚፈጸመው መጥፎ ነገር ሁሉ የሆነ ትክክል የሆነ መነሻ ነገር አለው እግዚአብሔር አንድ አማላክ ነው። ሰው ሁሉ እግዛአብሔርን ከፍለገ ያገኛል ፣እግዛአብሔር ሁሉንም ይወዳል እግዛአብሔር በሰው መሀል አያደላም ፣ የፍጠረውን በሙሉ ይወዳል የማይወደው የለም እግዛአብሔር ከማንም በላይ የበለጠ ማንንም አይጠላም ፣የእግዛአብሔር ትዕዛዝ ማድረግ አለማረግ ነው ሰውን ሚለየው መመለሰ ካለበን መመለሰ ያለብን ወደ እግዛአብሔር ቃል ነው የእግዛአብሔርን ቃል የማይታዘዙትን ሰዎች ይቀጣል የሚታዘዙትን ሰዎች በሙሉ ደግም ይወዳል።

  • @samrawitetaddese9584
    @samrawitetaddese9584 5 років тому +17

    በምን ትመለሳለህ በድብቅ ተደብቄ የማፈቅርህ እኔ አሁንም ሳፈቅርህ እኖራለው ኤልዬ የትንሽ ትልቁ እግዚአብሔር ይዘንልህ 😢💔💔

  • @yaredmammo6149
    @yaredmammo6149 4 роки тому +1

    Thank you bire for not interrupting your interviewee.
    always add some value when i hear elias's interview.

  • @ቀዳማዊ
    @ቀዳማዊ 5 місяців тому

    ኤላየ ነብስህ በሰላም ትረፍ ምን ይባላል

  • @nebiyaymebratu3837
    @nebiyaymebratu3837 5 років тому +5

    Wow wow Amazing mind good conversation eluya my bro I rember always we love you Aferuen yaqelelhe Ethiopia agerachen telek sew Atan Atachi Egzyabhar set Egzyabhar nesa fitary yewdedewen new yemwesdew Nebesek be genet yanurat egzyabhar Amelak yena Hero forever!

  • @semish5345
    @semish5345 5 років тому +3

    This is really good interview i wish i listen this when your in life

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 5 років тому +6

    This is what i call artist a poet a music writer and Mozart.
    I'm not saying that because he is dead but it's a fact.his music arrangement so unique no one is like him.
    I'm so glad you mentioned abegaz tedy mak specifically DERGE MEKONNEN.
    FOR ME AS A KEYBOARD PLAYER AND AN ARRANGER HE IS THE BEST OF THE BEST.

  • @Zerituye
    @Zerituye 2 роки тому

    This is interview is really a must listen

  • @aiahaaisha3844
    @aiahaaisha3844 5 років тому +6

    እኔ ደሞ የሱን ዝና የማውቀው የዛሬውን አያርገውና በ 93 የሶስተኛ ክፍል ተማሪ እያለው ነበር ማወቀው ብቻ ያማል ኢሉ መልካም ሰው ነፍስህን በገነት ያኖረው

  • @afromedia6728
    @afromedia6728 3 роки тому +1

    በስማም ኤልያስ መልካ!
    What a philosophy!

  • @chere12
    @chere12 2 роки тому

    Ela my role model !!
    You're a special gift to me also for my generation. I will so missed you legend .
    May your soul rest in power

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 роки тому

    የሙዚቃ ስራዎቹ ልጆቹ ናቸው። ኤልያስ መልካ ባለብዙ ተሰጥኦ በጎልማሳ እድሜ በሞት መለየቱ ይቆጫል ሆኖም በፈጣሪ ስራ መግባት አይቻልም መልካም ስም ከመቃብር ይውላል ነፍስ ይማር !!!

  • @nebiyaymebratu3837
    @nebiyaymebratu3837 5 років тому +5

    Yanet Ayenet yebzalen le Ethiopia Agerachen Hero nek menem Aykochekem Betam sertekal 💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼My Hero!

  • @mizuboo2189
    @mizuboo2189 5 років тому +11

    My eyes get wet every time I hear his voice 💔 😭

  • @ethiomedia7917
    @ethiomedia7917 5 років тому +8

    Elias melka, We gonna miss u our legend, and u were very humble person.

  • @aziቲ
    @aziቲ Рік тому +1

    የማይሰለች እንተርቪ💚💚💚💚💚🤗🤗

  • @የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ

    ኤልያስ የተናገራቸው እውነቶች አሉ እ/ር ሀጥያት ነው ያለውን ባስተዳደጋችን በተለያየ ምክንያት ማድረግ አንችልም እ/ር ቃሉን አይቀርም ያለው ትክክል ነው።
    መመለስ ማለት እኮ የምንሄድበት መንገድ ልክ ካልሆነ ንስሀ ገብቶ የሚሄድበትን ትክክል ያልሆነ መንገድ፣ ህይወት ፣ እ/ርን ደስ የማያሰኙ ስራዎችንም መተው ይኖርበታል።
    ፀጉር ስላልተሸፈነ በአንዲት ቤተክርስቲያን መሄድ ማቆም አለብን ወይ ???
    ሁላችንም በጌታ ነጭ ዙፋን ፊት እንቆማለን መልስ እንሰጥበታለን።

  • @angesomkidane6288
    @angesomkidane6288 3 роки тому +1

    Respect king of kings 👑👑 eli🎵🎵💕

  • @baimnetgatchwetetesfaye3675
    @baimnetgatchwetetesfaye3675 5 років тому +12

    ላንተ እኮ ይሔ አይገባክም ነበረ ግን ሞት ጨካኝነው ምትክ እንኳን የለክም ልጅ የለክም አንተ ስትኖር የነበረው ለሰው ነበረ የራስክ ህይወት አነበርክም

  • @rajaasadrajaasad9672
    @rajaasadrajaasad9672 2 роки тому +1

    ወይኔ ወድሜ ፈጣሪ ነብስክን በገነት ያኑርክ

  • @littlemushraams3402
    @littlemushraams3402 3 роки тому

    አፈሩን ያቅልልልህ 💖 ኤልያስ 💞

  • @azariastsegaye4923
    @azariastsegaye4923 Рік тому +1

    This interview was first held live on 9-4-2008 E.C. (December 19, 2017)

  • @fitsumk9592
    @fitsumk9592 5 років тому +2

    RIP eli, you were my first crush 😢😢😢

  • @CheguevaraYoutube
    @CheguevaraYoutube 2 роки тому

    Much love for Elu and Bire✌️

  • @myentertainment9012
    @myentertainment9012 Рік тому

    Legend 💚💛❤ Rest in Paradise 🙏

  • @munaaustin7248
    @munaaustin7248 5 років тому +4

    RIP my brother

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 3 роки тому +1

    I just heard this historic interview. Elias seems multi talented dude. His style and accent sounds like Adis Kitma/Merkato area youngsters. Love it.

  • @hayatjemal5525
    @hayatjemal5525 3 роки тому

    Eluyea 💔 Eliyas 💔 Egizabihear Nebisihen Begenet yanurilin 🙏 🙏 🙏 💔 💔 💔 ❤ ❤ ❤ ❤ be Botahe batinorim beyalenibet Alhe ❤ ❤ ❤ ❤

  • @eskeko2324
    @eskeko2324 Рік тому +1

    People should check out Sofia Shibabaw’s first album titled Fiker Eskemekabir… A gospel classic entirely produced & mixed by Elias

  • @tedlucas1699
    @tedlucas1699 4 роки тому

    ታሪካዊው ቃለ መጠይቅ!

  • @kirubelsebsbe4767
    @kirubelsebsbe4767 5 років тому +7

    Eliasn matat betam yikebdal, Ethiopia liteka yemaychil tilik yemusika sew new yatachiw

  • @ashenafiayalew3547
    @ashenafiayalew3547 4 роки тому

    ነብስህን ይማረው አድናቂክ ነኝ !!

  • @abyssiniachannel3874
    @abyssiniachannel3874 5 років тому

    I literally can listen to Ellu all day ,He is so interesting and Adorable ❤,But the fact that he is gone is so sad and I cry every time I think of him.....really hard and painful💔😥

  • @selamselam4312
    @selamselam4312 5 років тому +2

    You'll missed! Rest in Peace!

  • @Reggaegal11
    @Reggaegal11 5 років тому +4

    When did this interview take place? Why was it posted after he passed?

  • @yanmercy8195
    @yanmercy8195 2 роки тому

    እንዴት ይቆጫል ባካችሁ ! ውስጡ ውጪው ቆንጆ ፈሪሀ እግዚሐር በሙላት ያለበት እንቁ በአጭሩ ባትቀር ምንኛ መልካም ንበር ግን እግዚአብሔር አዋቂ ነው

  • @nikodimosnegash7304
    @nikodimosnegash7304 4 роки тому +3

    who dislike elias melka ! yegeremale elias eko maname miwedew sew new ebakachehue endet dislike aregachehute

  • @rakebeteka98
    @rakebeteka98 5 років тому +1

    በቃላት እንዲህ ብሎ ስለአንተም ስለ ስራዋችህም ለማውራት ይከብደኛል ከባድ ነው በአጠቃላይ አንተም ስራህም ሳትጠገብ ሳይጠገብ ነው የሄድከው! የምትወደው የሚወድህ አምላካችን በመንበሩ በክብር ነፍስህን ያኑረው::

  • @helenmeles3955
    @helenmeles3955 5 років тому +2

    Hazeneu ke lebe leweta alcalkum. Ke 2 were befit new addis melkun yayehut ena Betam dengetkuge. Gen endzi fetno yemotale beye gen algemtkum. Betam new yedngetkut . Still I feel so sad. Weed wendemachen Elias nebshen begenet yanurhe.ethiopianoch ebakchun sew tamo eyale endreslet enji kalfe behuwala endzi merbarebu metfo bahel new.

  • @pinkiyeabsitota5670
    @pinkiyeabsitota5670 5 років тому +2

    E / R melekam new.....Lemin begize endeteraw esu yawekal,be ewnet yihenen enterivew sisema tesinanaw ......sile bible yalew ewket.....oh Amelake nebesun kedegagochu wegen Anurat AMEN!

  • @nebiyaymebratu3837
    @nebiyaymebratu3837 5 років тому +1

    Ethiopia be menem leteka yemychel sew atan atchi Betam kebde 😭😭😭💔💔💔 Nebsken begent yanurat fitary 🙏🙏🙏

  • @samboss2091
    @samboss2091 4 роки тому +1

    so sad tht the dream band didnt happen...Elias, Abegaz, Kirubel, Miki, Johnny

  • @rajaasadrajaasad9672
    @rajaasadrajaasad9672 2 роки тому +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @Beles7
    @Beles7 Рік тому

    ❤❤

  • @chaoab82
    @chaoab82 5 років тому

    Much love Eluu

  • @henokgetinet5356
    @henokgetinet5356 4 роки тому

    gazetegnawn alemadneq ayichalim..

  • @waltenigusaetop3320
    @waltenigusaetop3320 3 роки тому +3

    ፃዲቁ ኤልያስ: እነሆ እግዜር ለራሱ አድልቶ ከኛ ወሰደው::

    • @hayatjemal1492
      @hayatjemal1492 2 роки тому

      Eliyas ,ye zemenachin Musea nw. Betam silewodedinewu kemote behuwala agenenewu.

  • @ቀዳማዊ
    @ቀዳማዊ 5 місяців тому

    ኤልያስ እኮ ስንቶቹን ነው እጅ እና እግራቸውን ይዞ ከላይ የሰቀላቸው ቴዲ አፍሮን ጨምሮ ይሄ ሁሉ ሲሆን ግን እኛ እሱን አናቀውም ነበር

  • @fatimahassan5745
    @fatimahassan5745 5 років тому +1

    RIP

  • @bezijhon6354
    @bezijhon6354 5 років тому +1

    Yasazenale selzefnena selmezmur yalew merdat degmo selememlese yalew mrdat betam ymiyasazen new azenem lqesoyeme etef honoale tewegn weyne wendemen qale mteyq yadrgewn gen salamsege alalfem weyayauayay er beysus sem aymroachu ybark errrrrrr geta hoy mechreshaye yamar yhun

  • @nishu1065
    @nishu1065 4 роки тому

    💙💙💙💙💙💙💙💙

  • @Newton514
    @Newton514 5 років тому +14

    Dislike yadergachut sewoch gene dena nachew endate nachu

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 5 років тому

    😢😢😢😢

    • @sebelsolo6381
      @sebelsolo6381 5 років тому +1

      ከዚህ አባባሉ ብቻ ስት ትማራለህ ሙህር አዋቂ !!!🙏

    • @samson9986
      @samson9986 5 років тому

      It is not how u die but it is where u going.

  • @nebiyaymebratu3837
    @nebiyaymebratu3837 5 років тому

    💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @Reggaegal11
    @Reggaegal11 5 років тому +1

    Replica of Tebibu Solomon.

  • @nebiyaymebratu3837
    @nebiyaymebratu3837 5 років тому +2

    Tekekel elia 100 % nebesken be genet yanurat

  • @hopewithgod5023
    @hopewithgod5023 2 роки тому +1

    Alem lay beteleyaye zerf bezu yemadenkachew ena yemwedachew sewoch alu eliyas gn "yeleyal" sebienaw tananashochun mn yahl endemeyakebr rasun zek yaderege......be bezu zemn ande yemefetr enku kesu gar yenberu sewoch edlegna nachew

  • @hayatjemal1492
    @hayatjemal1492 2 роки тому

    Eluyea ufii bante dekeminiko

  • @arongidey3443
    @arongidey3443 5 років тому +2

    RlP

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 5 років тому +1

    Ehite mota yetesemagh hazen derg berafachin lay gedlo yetalat lik yesu simet new yalegh lemalkew sew endezih azghe alwkim.
    Sihuf le masamer biye aydelem.
    Beteley yihen hulu albem yeseralachew artist tebyewchu and ken tku saylut malefu asazinoghal

    • @Frmojoadd
      @Frmojoadd 5 років тому

      Yasazinal , ewnet naw gizew yirzem enji ewnet yferdal.

  • @ABee-dz2fp
    @ABee-dz2fp 5 років тому +7

    በ 17 መርፌ ሲያቀናብር ሁሉም ደነሰ ሲሞት ግን ጴንጠ ነው አላችሁ::የ ትግራይ ህዝብ ግን ታላቅ ሰው እንደሆነ መሰከሩ.... አይ ልዩነት::

    • @aliseaid
      @aliseaid 4 роки тому +1

      jil agame

    • @jemmysmn3641
      @jemmysmn3641 3 роки тому +4

      ወንድም እኔም ትግራይ ነኝ ግን በ17 መርፌ ኤልያስ አልስራውም በ17 መርፌ የሰራው ዳዊት ጥላሁን ነው እሺ ኤልያስ አይደለም

    • @amanuelgizaw5557
      @amanuelgizaw5557 3 роки тому +1

      @@jemmysmn3641 ዳዊት መኮንን ሳይሆን ዳዊት ጥላሁን ነው።

    • @jemmysmn3641
      @jemmysmn3641 3 роки тому

      @@amanuelgizaw5557 እሺ ወንድም tnx

    • @afromedia6728
      @afromedia6728 3 роки тому +2

      ስለማታውቁት ነገር አታውሩ። "ያስተሰርያል" ን ኤልያስ አላቀናበረውም። የትግርኛ ሙዚቃን ግን በሌላ ቀለም እና ከፍታ ስላስቀመጠው የዘላለም ምስጋና ይገባዋል እንደውም።

  • @samson9986
    @samson9986 5 років тому +2

    Not religious not what ever but he died the sanne way how every body dies. Also elias is not Jesus he the fuy who believe in Jesus but he live in his own life stayle so what the f

    • @tsigegemechu6198
      @tsigegemechu6198 5 років тому

      Egezabher nebsehen be genet yanurew

    • @Reggaegal11
      @Reggaegal11 5 років тому

      Samson Bihon you sound envious my dear. Take it easy...

    • @fetiyaawol2159
      @fetiyaawol2159 5 років тому

      Aleya muslem behonk nuro

    • @zerguat
      @zerguat 5 років тому +1

      what is that supposd to mean ?

  • @mskrh640
    @mskrh640 5 років тому +1

    RIP