Jawar is right. When Jawar objected Abiy, Amharas said to him "Shut Up, don't touch our Moses" by falling l on the feet of Abiy and embarrassed themselves in front of the world. Lemma and Gedu should have lead the country to peace.
'Unifying Ethiopia' of Abiy and now 'saving' the country from the verge of collapse are mottos of Oromo politicians who aspire to lead the country. Abiy used it to deceive Ethiopia while he has been breaking it apart. Are Ethiopians ready to believe Jawar? Will his motto work? Is he a trustworthy man on whom Ethiopians rely as an honest man? Time will tell.
ብዙ የአመራ ንፁሐን ደም በጅህ አለ ዛሬ ተነስተህ ስለ ሰላም ታወራለህ
ያበቃለት የጁሀር ነፍሰ ገዳይ ወንድም ስለሆነ ጊዜዉን ይጠብቅ ማንቁርቱን በቅርቡ በሚስቱ ፊት ሲጥ ኦናረገዋለን እሷም ከጎናችን ነች እኖዳታለን❤
yeshermuta lig, yegelemota, yegered lig neh!
እሥቲ መጀመሪያ እራሣችሁን ነፃ አውጡ መጀኀመሪያ ፋኖ እርሥበርሱ ይሥማማ መጀመሪያ አንድ ሁኑ በዚህ ሁኔታ አማራ ፈርሥ ት እያላችሁ አይደል
ጀዋር ሰው ነው ግን የስንት ንፁሃን ሰዎች ደም በጁ አለ ?
ሰዉ 😂
ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤ኑ አበረታቱኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጀዋር አተን የሚያምን ማመን ይችላል እኛግ ስለኦሮሞ ሴራ አሳምረን እናውቃለን አተም በአድ ወቅተ ለጋዜጠኛ የሰጠከው መረጃ በጃችን አለ የምሰራ ለኦርሞ ነውብለክ ተናግረካል ዛሬ ደሞ ስለኢትዮጵያ እደተሟጋች መስለ ቀረብክ ኢትዮጵያ አተባልከው እናተ ባላችውት ኢትዮጵያ አትፈርስም ስለኢትኛዋ ኢትዮጵያ እደምታወራ አልገባንም እናተ የኦሮሞ ብሄርተኛች የምትሰሩት ለታላቋ ኦሮሞ ነው አማራም ደቡብም ጎረቤት ይሆናሉ ከናተ ጉርቤትይሻላል ባዶቤት የመገጠልና የመከፋፈልስራ ለማን እደጠቀመ አብረን እናያለን አሁንም በየሐገሩ እየሄድክ የምትለውን ዲስኩር እየሰማነው ነፍጠኛን ስልጣን የሚኒሊክ እያልክ ትቀባጥራለክ የናተ እውቀት ለናተነው ትተነዋል እናተ የአድሳቲም ግልባጭ ናችው ለንግግራችው ለከትየሌላች ዛሬም ከአማራ እራስ አትወርድም አናተ ባማራላይ የዘራችውትንጥላቻ ግድያ ማፈናቀል ካላቀማችው አማራም ትግሉ አይቆምም ድል ላማራ ፋኖ
Why don't you write with your own language.
@@mmh4991 እረ በተዋበ በራሱ/ በራስዋ ቋንቋ ነው እኮ የፃፈቹ ኣንተ ነህ እንጂ የራስህ ፊደል ስለሌህ ነው?
መናገር ይችላል ግን ማንም እሱን አያምንም ብልፄ ሲዳከም ፋኖ ሲበረታ አንገቱን መዞ መጣ እስካሁን ለምን ዝም አለ ፋኖ የሚያልቅ መስሎት ነው?????💚💛❤🙏 ድል ለፋኖ💚💛❤🙏
ይሄ ጀሃዲስት ጸረ ኦርቶዶክስ ጸረ አማራ, ነው :: ለማ ንም አንፈልግም ያዉ ነው ለማ ለገጣፎ ላይ የሌላዉን ብሔር ቤት አስፈርሶ ሂዱ ወደ ሀገራችሁ ያለ ሰዉ :: እግሩ ላይ ወድቀዉ ስለምኑት እንኩዋን ይሄ የ ኦሮሞ ሀገር ነው ሂዱ ብሏል,, ለማም ያዉ እባብ ነው
መስሚያችን ጥጥ ነው እዛው ተራገጡ አጀንዳችን ፋኖ እና ፋኖ ነው
ጅዋርን ያመነ ጉም የዘገነ ነው ፋኖ እየገፋ ሲመጣ ሚዲያውን ለመያዝ ነው እንጅ ሁላችሁም አንድ ናችሁ ልብ ይስጣችሁ😢
ድሮም ጀግና ነህ መንግሥት የምሆነው ግን ፋኖ ነዉ ለላአንፈልግም
ትሆናላችሁ መጀመሪያ ግን ኢትዮጵያን ብቻ ከአብይ እናድናት
ጅዋርም አብይ የስልጣን እንጅ የመግደል የመዝረፍ አማራን አላማቸው አንድ ነው። ጁዋር ከተናገረው የተውሰደ አባባል።
ስንት ንፁሀንን በቄሮ ያስጨፈጨፈ ነዉኮ ተረሳደ
@@ibrishrobe7807 አብይ ተጨፋጠፉ አላለም ተስማምታችሁ ስሩ ነው ያለው አኢትዮዽያ አብይ ባያስተዳድራት እሰካሁን ፈራርሳ ነበር እንዳው የአገሪቱ ለውጥ እንኳን አይታያችሁም? አሁን በአገሪቱ ላይ የምናየው ችግር ሁሉ አብይን ለማስጠላት ተደብቀው የሰጣን ስራ የሚሰሩ ክፉ ሰዎች ስራ ነው እኛ ተስማምተን ስራን ብቻ ብንሰራ አገራችን የት በደረሰች ነበር አብይ ሁሉን ነገር ፀጥ የሚለው ህዝቡ የሚራመደው ከሱ እቅድ ውጭ ስለሆነ ነው
ሽመልስ አብዲሳ አዳነች አቤቤ ብርሃኑ ጁላ እነሱም የአብይ ብልፅግና ጉዳይ አሰፈፃሚዎች ናቸው።አብይ ብቻውን አይደለም።
ሁሉም አንድ ናቸው እቅዳቸውን አማራ አፈረሰባቸው 😂
In fact not only you but everyone should be standing with you to save Ethiopian
ፋኖፋኖ🇨🇬🇨🇬💪💪💪👌👌👍👏🇨🇬💪🕋☝
ሃይል የእግዚአብሔር ነው
ማዳን የእግዚአብሔር ነው
መስቀል ሀይላችን ነው
መዳኞችን መስቀል ነው
መስቀል ቤዛችን ነው
የዘመኑ አይሁድ እነጀዋርና መሰሎቹ ይክዱታል
እኛ ግን እናምንበታለን
እንፈወስበታለንም ጭምር
መጨረሻችሁ ይህ ነው እንደ ውሻ እርስ በርሳችሁ ትጠፋፋላችሁ😢 ድል ለጀግናው ፋኖ❤❤❤
Very perfect Idea this is what we even think keep it up may God bless you
እውነት ጀዋር ለኢትዮጵያ አዝነህ ነው።።።።ፋኖ ስለተቀሳቀሰ ኑው።።።ሰውየውም አንተም አላማችሁ አንድ ነው. ።።ያጣላችሁ ስልጣን ነው።።ሿሿ አትስራ
ጀሀር፣፣ዘመዶቺህ፣፣በወለጋ፣፣ያንሁህዝብ
ሳርዱ፣፣የትነበረክ፣፣፣አንተየአራጂቤሰብ
የአራጂዘር፣፣አሁን፣፣ለማንብለህተነሳህ
አተምአብዪምአድናቺሁ
ለኢትዮጵያ የሚበጃት ወደእግዚአብሔር መጮህ ብቻ ያም ሲባል ሕዝብ ግራ ገብቶታል ሁሉም አንድ ናቸው አላማቸውም አንድ ነው ኢትዮጵያን በአፍ ብቻ እንጂ በልባቸው የለችም ይልቅስ ሁሉም ወደአምላኩ ተመልሶ ይጩህ ያልቅስ ።
ላም አለኝበሰማይ ማለት ይሄኔ ነው
😂😂😂 በትክክል ! ገና ብዙ ይፎግሩናል
እኩዋን ለንስሀ አበቃህ
ሀገር አቀፉ ለውጥ አልተገኘም ና ሁሉም እትዮጵያን ልጆች እኩል ተጠቃሚነት ልኖር ይገባል እኩል ተጠቃሚነት ና ሰላምን ለማስፈን እንድሁም ከድሃው እትዮጵያን ህዝብ መዋጮ መሰብሰብ እንድቀር ና ድህነትን ለመጥፋት ምን ብደረግ ይሻለናል
ሰውየውም ለማም ጀዋርም ።።።አንድ ነው አላማችሁ ለኢትዮጵያ ህዝብ አትበጁም
ጃዋር፣ መጀመሪያ አማራን ይቅርታ ጠይቅ አሁን “ኢትዮዽያ” ስትል ለመስማት ይከብዳል።
አሁን የመጣበት ምክንያት መፅሀፍ ለመሸጥ ይመስላል
ስለየትኛው ጅዎር ነው የምታወራው ? " Ethiopia outoff oromia " ሲል ስለነበረው ነው ወይስ በግርግር በመስኮት ለመግባት የሚንዘባዘበውን ጀዎር ነው ? ሐገሪቱ የሚለው የትኛዎን ሐገር ነው ?
እኔ ግን ሳስበዉ ያንሁሉ ግፍ ጭፍጨፋ የሚረሳ ሾርት ሚሞሪ አማራ ሞልቷል😢አሳዛኝ ነዉ
ደልለአማራሕዝቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀዋር የሚያስበው በሆዱ ልክ ነው ለሰው ልጅ አስቦ የሚያቅ አይደለም ኢት ለማፍረስ ከሱ በላይ ማንም አልሰራም ከሀዲ ሰው የሚረሳ መስሎት ነው
እኮ ስንቱን አሳርዶ በሻሸመኔ የስንቱ ንፁሀን አንገት ነዉ የተቆረጠዉ እኔ ከአዕምሮ አልጠፋልኝ ብለዋል ያዘግናኝ ቪድዎ ድጋሜ ለማጭበርበር ይቀባጥራል
ሀገሪቷ መፍረሷን እመርጣለው ጀዎር ተመልሶ ከሚመጣ ደም የሚፈሰው ሰይጣንን በሰይጣን ለመለወጥ አይደለም ወንድሙ የጀመረውን የአማራን ጭፍጨፋ ሊጨርስ ነው የሚመለሰው ጋሼ ሜንጫ😢
ሲጀመር ኢትዮጵያዊ አይደለንም ብለዉናልኮ ለዛነዉ ባንድራዋን ሲአቃጥሉ ኢትዮጵያ የሚለውን ሀገር ወዳድ አማራዉን ሲረሽኑ ሲጨፈጭፉ የኖሩት ዛሬ በምን ሂሳብ ነዉ ይሄ የሚታሰበዉ never
እረ ድረሱልን!!!!!!!
ጀዋር እሱ እራሱ እብድ ነው በጥራቃ 😂😂😂😂😂
ድል ለፋኖ 🥰🥰😘
እሱ ፕላኑ ከፈኖ ጋር እጅ ተጨባብጦ የለውጡ አካል ነኝ እያለ ነው አንድ ሳይታገል ! የጋላ ቅልድ 😂😂😂
@veracity8968 እኮ ኢትዮጵያን ማዳን ከፈለገ አብይ በሆዳቸው ኢንዲያስቡ ያደረጋቸውንየኦሮሞ ህዝብ አቅንቶ ወደ ትግል መግባት ነው
ትክክልነው
ኢትዮጵያ አትፈርስም አምላኳ አይተኛም አያንቀላፋም እግዚአብሔር ቀን አለዉ ኢትዮጵያ እጆቿን ወደእግዚአብሔር ትዘረጋለች።ጀዌ አንተማን ስለሆንክ ነዉ መመሪያ የምትሰጠዉ ?ሁሉንም ለፋኖ ተዉለት በቃ መለስ ለእናንተ ስልጣን መስጠት ማለት ለህጻን ልጅ በርጭቆ መስጠት ነዉ ብሏል ምክንያቱም አትችሉበትም።
ስለየትኛይቱ ኢትዮጵያ ነዉ የምታወሩት ዳዉን ዳዉን ኢትዮጵያ ስላላችኋት ነዉ ፣ ባንድራዋን ስላቃጠላችኋት፣ ባንድራዋን የለበሰዉን ሁሉ ከጨርቅላይ ስለቀደዳችኋት ወይስ የትኛይቱን አገራችሁን ነዉ የምታወሩ እናተኮ ኢትዮጵያዊ አይደለንም ብላችሁናል
ለማ አይደል መጀመርያ ጆከር ስቦ የመጣው. ።።አዲስ አበባ ላይ ዲሞግራፊ ብሎ የኦሮሞን ተወላጅ አምጥቶ ያሰፈረው።ስለዚህ እናተ ለኢትዮጵያ ህዝብ አታስፈልጉም ።።።የኢትዮጵያ ህዝብ የሚፈልገው ፋኖ እና ፋኖን ነው
የሰዉ ደም የሜወደዉ ጁዋር መሃመድ
Jawar Abiyn aswegdo
Kezas ⁉️
Ethiopian Litmera ⁉️😁
የጠጣው ደም አልቆበት ሌላ ደም ሊጠጣ ነው እንጂ
ኢትዮጵያዊ አይደለንም ብለዉን ነበርኮ😅
ጅል መሰልነዉደ ያሁሉ ግፍ ጭፍጨፋ ገና መች ከህሌናችን ጠፋና ነዉ መላክ መስሎ የመጣዉ ዛሬ@@sebi1020l
ሚገርም አነጋገር መጀመራ ታዳ አተ ለምን ቦታዉ አልያዝከዉም ጀዋር ካብይ ሸር ታድነን ነበር
ትጨርሰን ነበር ነዉ ታድነን ነበር🤣
ጀዋርኮ ቄሮን እያንጋጋ ብዙ የንፁሀንን አንገት ያስቆረጠ አረመኔ ነዉ
ወይ ከበብሽ ቢልፂግነን ለመደን ነው ምትተገይ ምመሥሎ ሀገረችንን አማረነ ፍኖ ቢቻ ነው ምየድኖወ አየጠለም ውጥ አድሪጎ ድል ለሀገረችነ ሞት ለበንደውነ ለአሽከረ ልጂ
He is visionary politician as long as he doesn’t change
He might be one of leader pm jewar
እውቀቱ አለህ ግን እንዴት እንመንህ????? ጀዊ
😂በሻሸመኔ ያሁሉ ንፁሀን አንገታቸዉን እንዳስቀረጠ በእደአአንተ አይነቱም ነገሮቹን በሚዘነጋ ላይ እድሉን አግኝቶት ሲፈፀምብህ ታማኝነቱን ታያለሀ
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio እሱስእውነትህ ነው፡፡ ያልኩትም እኮ፡፡ይኸንኑ፡፡ነወ
Fanno is getting very close
አንጫጫቸው ዝምብለን ቁማራቸውን እንኮምክም 😂😂😂
4KILO helem wedekebele helem! ZERAFE, yezerafe, lig! jewar nege yegebal berta! mexhafu endeshetelet keskesa new! mayem!
ኧረ ተው አንተ አሁን ሰው ነህ ግን አላማህን አማራ አያውቅም መስሎህ ነው አትሳሳት እሺ አማራ አንተን የሚሰማ ይመስልሀል መስሚያው ጥጥ ነው እሺ ።
That is right just his. Best
ጆሀርመሀመድብትረሳብትረሳ በሜጫ አገአንገቱ እያልኩ በግድ ህዝብን እዳፈኩ እግዛዋለሁ ትል የነበርክ አረመኔ አንተን ማንያምንሀል አንተማለትእኮ ዋናውየአማራእና ይክሪስቲን ጠላትነህ ምንግዜም ልባ ሲሰርቅ አይጣላ ሲካፋነውእጅ አንተ እናመሰሎችህ ለሀገራችን አታስፈልጉም በቃችሁ አሁ ህዝብ ነቅቶባችሃል
Juahar lehager eyasebe new belugn kkkkkkkkkk😂😂😂😂😂
ጀዋር አሪፍ ንግግር
🤣 ኧረ አብይምኮ መጀመርያ ላይ ከዚህ በላይ ምርጥ ቃላቶችን ተናግሮ ነበር ቦታ ስንሰጠዉ ስንመርጠዉ ግን ጨፈጨፈን አረደን
💚💛❤👍
ኢተትጲያን ፍኖ ነፃ ያወጣታል አትቀባጥረ ማንም አይስማህም ሊባው ወይም ዘረኛው
❤❤
ጀዊ ይችላል መረዳቱ ግሩም ነው ሀገረመንግስቱን እናድነው ማለቱ ግን የኦሮሞን የበላይነት እንዲቀጥል እናድርግ ማለቱ ነው አይዞህ ገለቴ ድጋማ የሚሸወድ የለም አማራ ላይመለስ ቆርጦ ተነስቷል አነቀፅ 39 ይዞ ሀገረ መንግስት የሚባል ጭምብል አይኖርም
ከንቱ ከዚህ በላይ እንዴት ትሸወጅ
ጀዋር የቄሮ መሪና የንፁሀንሰ ደም ያፈሰሰ ወንጀለኛ ነዉ
A❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ene yemegermegn
Ye Mediaw masjkabet new ‼️‼️Jawar Jawar Jawar. Kkkkk
ምንም አታመጣም ለአንተ ብሎ ሌላ ደም የሚያፈስ የለም። ጌታ ከአብቹ ጋር ነው! እሱ ይምራን ተመችቶናል አንተ የሱን ያህል መምራት አትችልም። ሀገር ሊፈርስ የነበረው TPLF ጋር ጦርነት በነበረበት ጊዜ ነው አሁን ሀገር አትፈርስም! አቢቹ ትምህርትም አለው ልምድም አለው። አቢቹ ጀግና መሪ ነው።❤❤❤❤
የባሰ አለ🙄 ሰዉ ግን ጤነኛ ናችሁ የናተ አንገት ካልተቆረጠ አይገባችሁምደ የወገን እልቂት አያማችሁም አብይኮ ሰዉ ለበስ አጋንንት ነዉ
ጃዋር ይችላል ❤
ምንድነዉ የማችለዉ ህዝብ ማሰጨፍጨፍ ነዉ ?
ምን ያህል የቅንአት መንፈስ እንደ አለበት ያስረዳል የኢትዮጵያ ህዝብ ፈጣሪማስተዋል ይስጥህ
ከዶክተር አብይ ጋር ተፎካከርክ ማለት ከቤንያሚን ኔትናሆ ጋር ተፎካከርክ ማለት ነው ሰውየው ጴንጤ ነው አታሸንፈውም
ምንድነው የሚችለው ? " ኢትዮጲያ ከኦሮሚያ ትውጣ " የሚለውን ግለሰብ ነው ይችላል የምትለው ?
አዎ ይችላል ወሬ😤 😜😂
Woreigna
Oromiya aut of Ethiopia በአካባቢየ ክርሰቲያን ከመጣ በሜንጫ ነዉ እያልክ ሰንቱን አሰጨፈጨፍከዉ ሻሸመኔ ላይ በአንተ ምክኒያት ህዝብ መሀል ተዘቅዝቆ ተሰቅሎ የተገደለዉን ሚሰኪን ተረሳዉ ይሆናል እኮ
Ethiopia out of oromia. በማለት ይስተካከል
እኔ ያዘግናኝ ጭፍጨፋ ገና ከህሌናየ አልጠፋም ለግሞ ሊአጭበረብር መጋጋጡ አለማፈሩ
Ethiopia out of oromia. እያለ ቅስቀሳ በማድረግ ብዙ ሽህ ህዝብ ያስጨፈጨፈው ጇዋር ሞሃመድ ማንነቱን እንደ እስስት አየቀያየረ ህዝብን ለመሽዎድ ቢሞክርም ከፍርድ አያመልጥም:: ምላሱን ቢቆረጥ በከንቱ ከመለፍለፍ ይድናል
Tebarek, isky nigerlign
ሰው ጃዋር የሚባል ዥዋዥዌ ተጫዋች እብድ የሚያወራውን ወሬ ብሎ ሲለጥፍ ያሳዝናል። ወደነፈሰበት የሚንሳፈፍ አስቀያሚ ሰው ነው።
I support you jewar!!! Keep hammering him. He doesn't like who tells him the truth etc..
Jawar is right. When Jawar objected Abiy, Amharas said to him "Shut Up, don't touch our Moses" by falling l on the feet of Abiy and embarrassed themselves in front of the world. Lemma and Gedu should have lead the country to peace.
Jewar yemani siritt new.
ሊቦ አንተ ለኢትዪጲያ ህዝብ አታውቅም ዘረኛው አሁን ለስልጣንህ ነው የምትለፉልፉው
ያንሁሉ አመታት አማራ ሲታረድ ሲጨፈጨፍ ሲአልቅ ሀከኛ ከሆንክ የት ነበርክ እባክህ አንዱ ወንጀለኛ ነህኮ አንተ ቄሮ እያልክ ያስፈጀሀቸዉ ንፁሀንስ ተረሱ መሰለህ
አንተ ለአጉሪቱ አስብህ አታቅም ረሳህ እዲየ በአንድ ቀን በደቆሮ ወይምበዘረኙች ስብስብ ያስጨረስከው የማራ የጀግና ትውልድያልሆኑማለት የጠባብ ትውል
አልተቸለም
ኢትዬጲያን የተማረ ጠባብ ያልሆነ የስው ልጅ ይመራታል
እበሸድ ሲየወራ አንድ ቁብነገር ያወራል አዳምጡት አኔ ሰምቻለሁ
❤
አንተስ ...? ምን አድረገህ ...? ዛሬ ስው መሳይ ንጎስ. ለመሆን ...? ወይስ በእውነታው ተለውጥህ ...? እስከሆነ ...? ውነትም ትልቅ ነህ! ግን ነገ ...? አንተም ሌላ ብልህ ሌላ እንዳንስማ ...? እኛም ስው ,እንዳተው !!!! አንትም ስው ...? እንደኛው ነህ !!!!! ሌላውን ለማ ..? ደጉ , ግገረመሌ ...? ወዘተ ...? ሳይሆን የኢትዮጵያን ጥያቄ ...? አንተም ሆንክ .ሌላው ...? ለማም ,...? ሆነ ....? ደጉ ...? ወዘተርፈ ...? ለምን ያኔ ይህን ጥያቄ አልጥየቃችሁም ...? አሁን ...? ጂብ ከህድ ውቫ , ጮህ አይነት እይሆንምባችህም ...???? እንደናተ ያለ ከሀዲ ...? ኢትዮጵያ ባታጣም ...? እድሜ ልክ ችሁን ...? በማቃጠር ...? ስትኖሩ ትሞታላችሁ!!!!! ሌሎችም ብዙ አቃጣሪ ...? እና እውንታውን እያውቁ ...? እንዳላወቁ ለህዳቸውና , ለስልጣን , ወዘተ ...? የዘርና , የሀይማኖታችውን ...? ምንእነት እንኮ እንደሆነ ታሪክና , ታሪካዊነትን ባልተረዱ ባላውቁ ...? እዋቂ ነኝ ባይዎች ...? ኢትዮጵያ , እና , ኢትዮጵያን አሁን ያለንበት ...? ይህ ታእምርልዊ ውቅት ላይ እንግኛለን !!!! ካዲያ ከእናተ ያል ...? ምንስ እንጠብቃለን .???? ምንስ ...? ክፕናተ ይጠብፕቃል ....???? ለሁሉ ...? ልብ ግዙ !!!! ከስህተታችሁ ተማሩ ? ይህ እስካደረጋችሁ ...? ሁላችንም , እናተም ...? ሁላችሁም ...? ስላማችሁ ይበዛልና !!!! ይሄው ነው ::💚💛❤️👍🙏🏿
Ke Germen min tesera ⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️ kkkkkk
እዉነት ነው መንግስታዊ አቋም የለውም መንግስታዊ አቋም ሲኖር ነው ተቃዋሚም ደጋፊም የሚኖረው
አብይን ከስልጣን ማውረድ ብቻ ሳይሆን በሰረቀው ዘጠኝ ሺ ኪሎ ወርቅና አልማዝ፣ ከማክሮን በተቀበለው 25 ሚሊዮን ዩሮ፣ለቤተመንግስት ማደሻ የተቀበለውንና በነፍሰገዳይነት እንዲጠየቅም መደረግ አለበት።
አንተ እንደተመኘህ ትቀራለህ
እንደአማረህ ቀራለህ
YEWUSHA. yeshermuta, yegered, yegelemota ! ANTE KOMATA! worku, birru, almazu yeoromo naw! enathe beahiya tenefa!
ቅዜናም።ወናፊ።ምቀኛ።ተቃጠል እንግዲህ የምቀኛ ልጅ።
Seltane amleko sihone endezih new
እንዴት ነው ነገሩ? እኔ የምልው የተናገረውን እና የተፈፀመውን እረሳው እንዴ? ማነው እብዱ ? እባክህ ይበቃሀል:: ስራ ፈልገህ ህይወትህን ኑር:: አብይ ከእግዚብሄር የተሰጠው ነው:: ግዜውን ሳይጨርስ አይሄድም::
ምርጫ ሰለደረሰ ለመመረጥ ብለህ
ገዱ ነበር መሆን የነበረበት ለአብይም ለለማም አሳልፎ ስልጣኑን ደመቀ እና ገዱናቸው የሰጦቸው
ቶርቶራ በለው ምንም አይመጣም 😤🤮
Sew mesay beshengo.
'Unifying Ethiopia' of Abiy and now 'saving' the country from the verge of collapse are mottos of Oromo politicians who aspire to lead the country. Abiy used it to deceive Ethiopia while he has been breaking it apart. Are Ethiopians ready to believe Jawar? Will his motto work? Is he a trustworthy man on whom Ethiopians rely as an honest man? Time will tell.
ጃዋርና ለማ የት ነበራቹሁ እናንተ የምትሰሩት ምንም አይነት ሰላማዊ ትግል የለም
ጁሃር ትችላለህ
በሀገሪቷ ጠመንጃ ይዘው ከሚታገሉትና ከፖለቲካ ፓርቲነን ባዮች በመቶ እጥፍ በለጠ
ጀዌ ቀዌ 😅😂
ስለፈጠራሀቹ የአዲስ አበባ ህዝብ ተርበናል !ተርበናል! ተርበናል
Tkkl❤🎉
. , fate food
Eche sewye
ገሀር፣፣እንደአብዪ፣፣ደምእጂህላዪከለ
ሁላቺሁም፣፣ኦሮሞ፣፣እጃቺሁላዪደምአለ
ኦሮሞ፣፣አራጂ፣፣ጨካነኝ፣አረመኔ
የቀንጂብነዉ፣፣ኦሮሞ
ጀዋር እብድነው
Leman wosenin eyalik tadiya le abiy mewotat ena ye abiy sra hula teteyaki nek juwar
TAMAGN MEDIA!!!! ENATHEW BEAHIYA TENEFA! JEWAR, ABIY, 4KILO YEAWETAL BLEHE YEMEDIA SHEFAN YESETAHAW!
Silezih lema le abiy hatiyat wana teteyaki newo degum endezihu gin degu ena lema min eyaregu newo zim yalewo degimo ye abiy sra temechitotal malet newo
ጀዋር ከሰይጣንነትህ ተግባርህ ተፈዉሰህ ነዉ ወይስ ልክ እንደ በፊቱ ኦሮአማራ ብላችሁ ሿሿ የሰራችሁንን ስራ ለመድገም አስባችሁ ነዉ😂😂 ድጋሜ የናንተን ጮሌነት አምኖ ለማለቅ አላማ የለንም የተረፍናችሁ አማራወች ።ህዉሀት ኦሮሞወችን ሲጨፈጭፍ እኛ አማራወች ነበርን የኦሮሞ ደም ደሜ ነዉ ብለን አብረን የተፋለምነዉና የጮህንላችሁና አብረን የሞትነዉ ።ግን እረሳችሁትና ስልጣን ስትይዙ በየአገኛችሁብነሰ ቦታ ሁሉ አረዳችሁን 😢 ጨፈጨፋችሁን በገዛ ከተማችን አድሳባ አገቡም ብላችሁ ከመንገድ እያወረዳችሁ ያረዳችኋቸዉ እልፍ አማራወች ናቸዉ ።አሰቃቂዉ የወለጋዉ እልቂትስ ኧረ ስንቱ 😢😢እግዚአብሔር ይፍረድ ።
በኔ በኩል በራሴ ጁሀርን ተገልጦልሀል እለዋለሁ ለምን ብትሉኝ አንድ ሰው የፈለገው ጊዜ ሁሉም ሲገባው ለምን ገባህ ብሎ ማለት ባይውን አልገባውም ወይም ስሜታዊ ነው ሁላችንም መጨረሻ ላይ ኢትዮጵያዊ ነን የህን አንርሳ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂 አይደለንም ብለዉናልኮ የረሳህ አንተ ነህ
ምርጥና ግዜን የዋጀ ቃለምልልስ ነው
Tamegn media! enathe, abathe tabedalachu enge le1000amet mengestachewna, ABIY yegezal! jewar angethe yefersal! Mesthe tefereshe!!
Tim lema dagim mezegebach fano simeta new
አብይም ፣ለማምጀዋርም አላማችሁ አንድ ነዉ መጀመርያ ታላቁን ህዝብ አማራን ጨርሳችሁ ሌላዉንም በቀላል ጨፍልቃችሁ የኦሮሞሟ ሀገር መመስረት ።ተነቃቃን ቆየን የሳላችሁትን ካርታ እረሳችሁትደ አማራን ጠቅላላ በኦሮሞ ግዛት አስገብታችትአልኮ ነበር አልሳካ አላችሁ😂😂😂😂
Kkkkkkkkkkkkkkkk ay Jawar zim bel kantebelay agrun yaqawese manim yelem
Ate sew bele metargi ezibin asichfechfh sitabeka ahun poletka tiseraleh ate dabilos