Memeher Girma Wondimu Video 91 እጇን እንዳትሰራ ያጣመመዉ ክፉ መተት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 493

  • @user-dh5po1mf1z
    @user-dh5po1mf1z 3 роки тому +6

    የእርሶ ጥንካሬና ብርታት ግሩም ነው ይህን ሁሉ ስዓት ቁመው ከመንፈስ ጋር እየተዋጉ ፅናቱን ይስጦት ደግሞ እብራይስጥ ግሪክ፣አረበኛ፣ኦሮሞኛ፣ምን ይቀሮታል የእግዚአብሔር ፀጋ ይህ ነው
    ስንቶች መምህር ነን ባዮች ግዕዝ እንኳ በትክክል እንኳ ቅኔ የማያውቁ አሉ እርሶ ግን ሁሉንም ያደሎት
    እግዚአብሔር ከእሷ አባታችን ቃለህይወት ያስማልን በእውነት ረጂም እድሜ ያድልልን የማቱሳላን እድሜ ያድልልን ውይይ ኡፍፍፍ ምናባቴ ላድርግ በጣም ነው የምሳሳሎት ለወላጅ አባቴ ይህንን ያህል አልጨነቅም እርሶ ከወላጅ አባት በላይ ነዎት

  • @eryohana6039
    @eryohana6039 3 роки тому +103

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት አባታችን በረከቶት ይድረሰን

  • @messiyemariamlejemobile5690
    @messiyemariamlejemobile5690 3 роки тому +42

    ሰላም ለእርሶ ይሁን አባዬ እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እኔ የምፈወስበት ቀን አቅርብልኝ

    • @user-xg3ib3qw4e
      @user-xg3ib3qw4e 3 роки тому +3

      እግዚአብሔር ፀጋዉን አብዝቶ ጨማምሮ ይስጥልን አባታችን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን

    • @selamch681
      @selamch681 3 роки тому

      0

    • @waaqayyoabdikotiwaaqayyoab1159
      @waaqayyoabdikotiwaaqayyoab1159 3 роки тому +2

      AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 3 роки тому +2

      ሰላምና ጤና ይሰጥልን አባታችን በህልሜ ወገቤ እደዳሰሳችሁኝ የምፈወሰበትም ቀን ፈጣሪ ያቅርብልኝ

    • @lakest9913
      @lakest9913 3 роки тому

      Amen amen amen kaleihyewet yesemalen beedamy betga yenurlen labatachen

  • @ፍቅርተስላሴናታኔም
    @ፍቅርተስላሴናታኔም 3 роки тому +59

    ስላም እንኳን በስላም መጣችህልን አባየ የኛመልካም ስው እርጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እንወደወታልን እናከብርወታለን እርስወን በአካል የማገኛች መቸይሆን

    • @user-ns9ey2pf7g
      @user-ns9ey2pf7g 3 роки тому +2

      የኔ ልዩ አባየ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ይስጢልን

    • @solynagethew2192
      @solynagethew2192 3 роки тому +1

      አባታችን እድሜና ጤናይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት በረከቶት ይደርብን በፀሎቶት አስቡን አሜን

    • @nagatwalde7609
      @nagatwalde7609 3 роки тому

      @@solynagethew2192 አሜን እግዚአብሔር ያሰብሽ እህቴ

    • @nagatwalde7609
      @nagatwalde7609 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-ef2ko2xd9r
    @user-ef2ko2xd9r 3 роки тому +21

    ኤፍታህ ብየ ጀመረኩ አሜን አባየ እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን አባ እኛም በጂሁ ለመፈወስ ያብቃን አምላክ ሆይ ለነሱ የደረስክ ጌታ ለኛም ድረስልን

  • @user-ld3ch4vy4j
    @user-ld3ch4vy4j 3 роки тому +38

    ሥለ መድሀኒ አለም ያሉበትን ይንገሩን የተጨነቀች ነብሥ ይድርሱልን ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-om1uw1qw7n
      @user-om1uw1qw7n 3 роки тому +5

      ሁላችንም እንፈልግ ነበር ማግኝት አልቻልንም

    • @nagatabarra598
      @nagatabarra598 3 роки тому +9

      እህት ገና አልጀመሩም በፊት የተቀረፀ ነው

    • @saremtube8480
      @saremtube8480 3 роки тому +5

      @@nagatabarra598 አባ ሲጀምሩ እንዴት ነው ምናቀው መቼነው ሚደምሩ እባካችሁ ተባበሩን የረገጡት ቦታ እንርገጥ እባካችሁ በፈጣሪ ስም ቤተሰባችን በአጋነንት አለቀ አድኑን ያሉበት ቦታ ተባበሩን

    • @user-ld3ch4vy4j
      @user-ld3ch4vy4j 3 роки тому +3

      @@saremtube8480 ር እውነት ነው ቤተስባችን በጋንት ልናጣቸውነው መልሥ ሥጡን ያሉበትን ቦታ

    • @user-db2sp7cs2u
      @user-db2sp7cs2u 3 роки тому +1

      ተጀምሮአል እማ

  • @luelmesay1099
    @luelmesay1099 3 роки тому +7

    እርሶ ማጅሻን መምህር ኖት።የእርሶን ትምህርት ሲሰማ እንኳን መስገድ፣መጸለይና መጾም ቀርቶ ምግብ ባርከ መብላት ጀመርቹኝ አባ!

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 роки тому +7

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ደሔና መጡ አባታችን ቃሌሖት ፀለትሖት ይድረሰኘ የጋታ ስደተኘዋ ተማፃኘዋ ወለተ ጌርጊስ። ከአውሮፓ አሴቡኘ በፀሎት

  • @rujvvthjj205
    @rujvvthjj205 2 роки тому

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛለህ መምህረችን በአድመን በጤአናን ይጠብቅልን ፀሎትምን በረከትምን ይደረበን አሜን፫

  • @maziyemariyamlijgear2278
    @maziyemariyamlijgear2278 3 роки тому +8

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በፀሎዎቶ ያስቡን አባ እድሜአችን በስደት አልቋልና እግዚአብሔር እርሶን ያቆይልን እኔም ይምድንበት ቀን ነፍቆኛል አባቴ እርሱ ይብቃችሁ ይባለን እንጂ ህይወት ከባድ ነው

    • @jeanbassil3790
      @jeanbassil3790 3 роки тому

      abaya edmena tana yestowt egzeabehar erswon setonal

  • @jayabdulla5861
    @jayabdulla5861 3 роки тому +6

    በጅሁ የምባረክበት የምድንበት ቀን መዳህኒያለም ያቅርብልኝ በርሶ ላይ አድሮ የሚያድነን ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @almazzewde543
    @almazzewde543 3 роки тому

    እንኳን በደህና መጡ አባታችን በጣም ነው የምንወደዎት እግዚአብሄር እድሜዎትን ያርዝምልን የርሰዎን ትምህርት እያየሁ እርኩስ መንፈስን እየተዋጋሁ ነው በአቅሜ ሁለተኢየሱስ ነኝ ፀልዩኝ ህመም ይሰመኛል አባ ዉስጤ ችግር እደዳለ ተረዳሁ ፀበል እጠመቃለሁ ግን እየተደበቀ ህይወተ ተመሰቃቀለ አባቴ ሁሉ የናቀኝ ሁሉ የተቸኝ አንድ ተራ ምስክን ሴት ነኝ ይህን ፁሁፍ ስፅፍ እንባዬ እየፈሰሰ ነዉ በድንግል ማሪያም ስም እለምነናችኋለሁ ከዚህ ላዉቀዉ ካልቻልኩ ችግር እወጣ ዘንድ ፀልዩልኝ አባታችን

  • @fygdfgfdgvdgg8093
    @fygdfgfdgvdgg8093 3 роки тому +4

    እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን ለተጨነቀ ለተቸገረ የሚደርሰ አምላክ ለህይወታችን ለሁላችንም ለአገራችን ምደረ አግአዚት ኢትዮብያን ይድረሰለን ለአባ ታችን ብዙ እድሜና ጤና ይሰጦት የድንግል ማርያም ምልጀና ፀሎት ልመናዋ የልጅዋን ምሕረት አይለየን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @alemkerie6880
    @alemkerie6880 3 роки тому +2

    እንኳን በደህና መጡ አባታችን በጣም ነው የምወደዎት እግዚያብሄር እድሜዎትን ያርዝምልኝ የሰዎትን ትምርህርት እያየሁ እርኩስ መንፈስን እየተዋጋሁ ነው በአቅሜ ወለተማሪያም ነኝ ይፀልዩልኝ አሜን

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 3 роки тому +1

    Amen amen 🙏🏿 abatachin kale Hewit yasemalen amen amen 🙏🏿

  • @tube-kl3wz
    @tube-kl3wz 3 роки тому +8

    አባ እድሜና ጤና ይስጥልን ባተላይ አድሮ መንፈስ ቅዱስ ላስተማረን ለመከረን ለገፀፀን ያባቶቻችን አምላክ የኛም አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ከአጽናፍ አለም እስከ አጽናፍ አለም የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @BIRUKFILMENTERTAINMENT
    @BIRUKFILMENTERTAINMENT Рік тому

    እኚህን የተከበሩ አባታችንን የሚቃወሙ ሰዎች ከማን ወገን እንደሆኑ ለሁሉም ግልፅ ነዉ። ተቃዋሚዎቹ ሁሉ በተግባር ላይ ምንም የሉም፤ በወሬና በአሉባልታ ግን ከሁሉም በልጠዉ ተገኝተዋል። በእርኩስ ቅናት መንፈስም ክፉኛ ዘቅተዉል።
    አምላካችን እግዚአብሔር ለአባታችን መምህር ግርማ አሁንም እድሜዉና ፀጋዉን ጨምሮ ይስጥልን።

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 3 роки тому +1

    እግዝአብሔር ይመስገን ዘወትር አብቴ እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም በእጆ ለመዳበስ ያብቃን በፀሎቶ ያስቡን አባቴ እግዝአብሔር ከእርሶጋ ይውን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ሲከፋኝ ቃሉ ያፅናናኛል። አባየ ልኡል አግዚአቢሔር ፀጋውን ይስጥልን ኢትዮጵያ ይባርክልን የታሰሩ ወንድሞቻችን ወደ አገራቸው ይመልስልን❤💒

  • @biniamtassew3279
    @biniamtassew3279 Рік тому

    እመን ትድናለህ ይላል የእግዚአብሔር ቃል በቅዱስ ሩፋኤል ስም ፍውስኝ አባታችን ገብር ላሊበላ ነኝ ከ እንግሊዝ አገር በርከተዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-we9cj4tg8y
    @user-we9cj4tg8y 3 роки тому +2

    አባታችን ይፍቱን አባታችን የምንወዶት የምናከብሮት አባታችን ቃለህወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ በርከቶ ይደረሰን በፀሎቶ አስቡን አሜን፫

  • @user-ln9ib2dw4b
    @user-ln9ib2dw4b 3 роки тому +6

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክት
    ያስምልን

    • @user-jm8je9yq8i
      @user-jm8je9yq8i 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን አባተችን እግዚአብሔር እርዢም ዕድሜ ጤና ይስጥልን ሺ አመት ኑርልን

  • @MMm-mw3ud
    @MMm-mw3ud 3 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥወት ያገልግሎት ዘመንዎት እግዚአብሔር ይባርክልዎት አባታችን። እግዚአብሔር የምህረት እጆቹን ይዘርጋልን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን የቀደመው ፍቅራችን ይመልስልን።

  • @ayni2800
    @ayni2800 3 роки тому +2

    አባታች የኛ የድሆች አባት በዚህ ዘመን እርሱወን ስለስጠን እግዚአብሔር ይመስገን። እኔም ላገሬ ገብቸ ላይነስጋ ያብቃኝ አባየ

  • @enayko5471
    @enayko5471 3 роки тому +8

    Amen 🤲amen 🤲amen 🤲Abatachin memeher girma
    Lezelalem nurolegn 😭😭

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 3 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስጋን አሜን አባ ራጅም እድሜ ከሚሉ ጤንና ይስጣችሁ

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 3 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእድሜ በጤና ያኑርልን እባየ ፀጋውን ያብዛልውት
    ⛪⛪⛪🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏

  • @martayigebru5232
    @martayigebru5232 3 роки тому

    አባ ትምህረቶት ሕይወት ነው ቃላት ያጥረኛ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን ኑሩልን በዙ ግዜ ላገኞት ብፈልግም ግን አልቻልኩም እግዚአብሔር ቀን አለው በማለት በተስፋ አለሁኘ

  • @user-vi7nd8qg4w
    @user-vi7nd8qg4w 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከትዎ ይዴርብን 🙏እግዚአብሄር ያበርታን ገብርኤል
    ሀያሉ እሱ አለሁ ይበለ በእግዚአብሔር 👈አድራሻቸውን ንገሩኝ እባካቹ👈

  • @ትግሰትኢትዯጵያትቅደም

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ኑሩልን ሰለዚ ሁሉ ሰጦታው እግዝአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ethiopia8537
    @ethiopia8537 3 роки тому +4

    እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ጤና ይስጠወት አባቴ ከኔ እድሜ ቀንሶ ይጨምረለወት 🙇⛪

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 3 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛለዎት አሜን አሜን አሜንንንንንንን 🙏🙏🙏

  • @selamyemariyamlij5630
    @selamyemariyamlij5630 3 роки тому +6

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን እንቁ የተዋህዶ ፍሬ ሺ አመት ኑሩልን ፈጣሪ ፈቅዶልኝ 1 ቀን በእጅወት እንደምባረክ ተስፋ አደርጋለሁ

    • @tigisthabtamu8665
      @tigisthabtamu8665 2 роки тому

      አባታችን እንኳን ደህና መጡ ልን ጤና እዱሜ ይሥጥልን የአገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን አባቴ ቪዲዋችሁን ሥከታተል መጥፎ መንፈስ እዳለብኝ አወኩ እየፆምኩ እየፀልይኩ ነዉ አረባገር ነዉ ያለሁት 2016 ነዉ

    • @tigisthabtamu8665
      @tigisthabtamu8665 2 роки тому

      የምመጣዉ አባ እባከወትን ፆለት ያርጉልኝ ወለተ መሥቀል መጥፎ መንፈሡ ሊያሣሥተኝ ቢሞክርም እየታገልኩ ነዉ

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s 3 роки тому +4

    ውድ አባቴ ስጦታዬ ክብር ለጋዝተአለም ሰላሴ ቅዱስ ራጉኤል ይጠብቆት

  • @t2y3g2gtttq5
    @t2y3g2gtttq5 3 роки тому +2

    አባቴ እናተ የሚያሳድድ ጠላት ዲያቢሎስ የእመብርሀን ልጅ እየሱስ ከርስቶሶ ያውድምልን ኤሄን የመሰለ ፈውስ ክዳናገኝ ጠላት በዛቦት

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ለአባታች ለመምህር መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ አሜን

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 3 роки тому

    ልኡል እግዚአብሔር ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይሰጥልን አሜን ለእኛ ለስደተኞች ልጆችህ ፀጋ በረከት ን ይደርብን አሜን 👏👏👏🥰🥰🥰

  • @gubsatadso1049
    @gubsatadso1049 3 роки тому +7

    ሰላምእንደምንዋላችሁ።።እንዲሁም።።አባታችን።።እንኳንደህናጡልን።።እረጅም።።እድሜእናጤና።።ይስጥጦት።።አሜን።።፫

  • @sanaatube3613
    @sanaatube3613 Рік тому

    እእግዛብሔር ይመስገገን አባታችንን በእድሜ
    በጸጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @ayinachinneshmariyamaencha2010
    @ayinachinneshmariyamaencha2010 3 роки тому

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ለአባታችን እረጅም ዕድሜ ና ጤና ይስጥልን በረከቶት ይድረስን አሜን
    አባታችን ስደተኛ ልጆት ነኝ ንፅሀ ማርያም በፀሎት አይርሱኝ

  • @user-xb9zg5jf8b
    @user-xb9zg5jf8b 3 роки тому

    አባታችን በረከቶት ይደረሰኝ እድሜ ከጤናጋ ይስጦት አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @fg6555
    @fg6555 3 роки тому

    እናቱን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን የአባቶቻችን አምላክ የሐዋርያት አምላክ የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አይለየን አደራ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን መምህራችን አሜን💚💛❤ የማለዳ ቃአል ተመስገን ተመስገን አሜን።

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 3 роки тому +2

    እድሜ ጤና የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛሎት አባዬ በረከቶት እኛም እንዲደርሰን የአምላካችን ፈቃድ ይሁን

  • @tztz797
    @tztz797 2 роки тому

    አባ እርሠወን የሠጠን የእሥራኤል አምላክ ይክበር ይመሥገን በረከተወት ይደርብኝ ለማግኝት ያብቃኝ የአጋንት መጫወቻ ሁኛለሁ እና ይገሥፁልኝ አሜን እድሜወን ያርዝምልን አሜን

  • @MaryMary-rg4qw
    @MaryMary-rg4qw 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን ደህኔ መጡ አባቴ

  • @firhewotyenatenafaki6256
    @firhewotyenatenafaki6256 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን!! አባታችንን አባታችን ሆይ እንኳን አላውቅም ነበር ሀይማኖቴን እምነቴን እንዳውቅ በባአድ ሀገር ያረጉኝ የእርሶ ትምህርት ነው!!

  • @aynalembushoaynalem2290
    @aynalembushoaynalem2290 3 роки тому +2

    አባታችን እረጅ እድሜ እና ጤናን ያድሎት ፀጋውን እጥፉ ድረብ ያረግሎት አባታችን🙏🙏🙏

  • @user-qp6kq4vp3r
    @user-qp6kq4vp3r 3 роки тому

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት የሰማነውን በልቦናችን ይሳልብን ያሳድርብን አሜን፫

    • @birqetafara1416
      @birqetafara1416 2 роки тому

      Abatachin nulin shii amatii❤❤❤❤❤❤

  • @user-tr1kx2md8m
    @user-tr1kx2md8m 3 роки тому +3

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት አባታችን እውነት አጠገቡት ሳለመጣ በቻ አንድ ነገር እደለሁን

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Рік тому

    እግዚያብሔር ይመስገን አባዬ አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @ኤፍታህሠብሪና
    @ኤፍታህሠብሪና 3 роки тому

    አባቴ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜን ይሥጦት በረከቶት ይደርብኝ አሜን ፫

  • @user-mb5tk5jh2h
    @user-mb5tk5jh2h 3 роки тому +1

    አባየ እረጅም እድሜ ይስጥዎት እቁ ልዮ አባታችን ውዳቂ ልጅዎት በስዴት ባክኜ ደንዝዤ ዘጠኝ አመቴ ነው ጉልበቴ ገንዘቤ ነፍሴም ባከነ ሃገርልገባ ስል ልቤን ይሰውረኛል ወለተማርያም ስደተኘዋ ከየት እንዴት እንደሰጠኝ አላቅም ሳያት እደነግጣለሁ ልቤን ሰውሮታል አባ ልጅ አለችኝ እዴት አገኘሆት እኔጃ አንዳንዴ ታምራትነው እላለሁ አንዳንዴየሰውም ትመስለኛለች ብቻ አባ ግራው ገብቶኛል ለንሰሃ አባቴ በወቅቱ ነግሪቸው እረስተሽነውልጄ ፀልይ ኤፍራታ የንባሽ አባሽ ናት አሉኝ ለሃገሬ መሬት ለነፍሴ ምግብ አገኝ ዘን በፆለትዎት ያስቡኝ

  • @geriegelena9425
    @geriegelena9425 3 роки тому +2

    አሜን፫ አባቴ ከእርሶ አውኩኝ በኋላ እምነቴ እና ሕይወቴ ምን እንድሆን ይግባኝ ። እኔ ከልቤ አመሰግናለሁ እርሶን ለእኛ የሰጠው አምላክ ክብር ምስጋና ለዘለዓለም ይሁን አሜን👏❤

  • @hah3686
    @hah3686 2 роки тому

    አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ሺ አመት ኑሩልን እኔም መች ይሆን የምፈወሰው አቤት ምኞት በስደት አገር ሁኘ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳኝ አሜን🤲🤲🤲

  • @user-fv5lj4df9s
    @user-fv5lj4df9s 3 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን
    አባታች የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን
    እድሜና ፀጋ ይስጥልን 🙏

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 роки тому +8

    የርሶን በረከት እንዳገኝ ሀገሬ ስገባ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልኝ 🙏ቤተሰቦቼ ላይ ያለው ችግር መልስ ያጣ ጥያቄ ነዉ ሁሌም ለኔ 😭አምላኬ ፈቃድክ ይሁንልኝ ስለምለምንክ ነገር ሁሉ 🙏🙏🙏

    • @nikotube1450
      @nikotube1450 3 роки тому +1

      ema yenen hasebi selitenagereshilign selitemegnishilign westen seligelishilign new reply laye yetsafkulishi amelaki egizhabher yerdash

    • @Love-ej5tp
      @Love-ej5tp 3 роки тому

      @@nikotube1450
      አሜን 🙏🙏🙏ይርዳን ጌታ ሁላችንንም ❤️አመሰግናለሁ

  • @zxc836
    @zxc836 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አባ እድሜ ከጤና ይስጣውት ያኔ አባት

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x 3 роки тому +2

    አባትችን እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጠልን እንይም ከሰደት በሰለም ተምለሸ በእጀው ለምበረክ የበቅኝ የአገልጊልት ዝምንት እግዝአብሔር ይበረክልን አባትችን ጸሎትችው በረክትችው በጸጋ ምንፈሰ ቅደሰ ይደረሰበኝ አሜን

  • @yeabelenat1749
    @yeabelenat1749 2 роки тому

    ኣባታችን እግዚአብሔር ኣብዝቶ ዕድሜና ጤና
    ይስጦት 🙏ኣባቴ እኔም ከሰው ሃገር ተመልሼ እጆዎትን ለመሳም ያብቃኝ ኣባቴ🙏

  • @helinagetachew3685
    @helinagetachew3685 3 роки тому

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የአዳም ልጅ ከሠይጣን እስራት ተፈቶ ማየት መታደል ነው ስንፈጠር ለምስጋና ነበር ተገላቢጦሽ ሆኖ ለተንኮል ለክፋት ሆነ ስራችን ምቀኝነት ቅናት ፉክክር አረ ስንቱ የሠው ልጅ ክፋት አሁንም ከሚድኑት ያርገን የሠራዊት ጌታ የዳቢሎስን ሃይሉን ያድክምልን ክንፉን ይስበርልን እግዚአብሔር ይገስፀው አባታችንን ሺህህህህህህ አመት ያኑርልን መልካም አባቶች ሁል ግዜ ያስፈልጉና ትዛዙ ከላይ ነውና ያዳም ልጅ ዝምብለህ ተጠቀም ፈጣሪ ጠፍተህ እንዳትቀር አድሎናልና ክብር ለድንግል ልጅ

  • @joannag9928
    @joannag9928 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ።አባታችን እድሜኗ ጤና ይስትልን።

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 роки тому +2

    አባታችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ከሁሉም ቤተስቦችህ ጋር ይጠብቃችሁ ❤️🙏🙏🙏

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 3 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በርስዎ ላይ አድሮ የሚሰራው ስራ ልዩ ነው መጀመሪያ ነፍስ ትድናለች ቀጥሎ ስጋ እውነት አስቀድማችሁ ፅድቁንና መንግስቱን ፈልጉ ሌላው ሁሉ ይጨመርላችኋል አይደል ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እንንቃ ወገኖቼ ።

    • @user-eh3ou8hi3s
      @user-eh3ou8hi3s 3 роки тому

      ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ብርከታችው ይድርበን አሜን አሜን አሜን

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 3 роки тому

    Amen amen amen 🙏🏿 Emabete kidest Mariam bereketshi aylayhin amen 🙏🏿

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Рік тому

    ለናንተ የደረሰ አምላክ ለኛንም ይድረስልን ላባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @seki1508
    @seki1508 3 роки тому +1

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎት የኔ አባት ከእኔ እድሜ ቀንሶ ይሥጥዎ አሜን አሜን አሜን

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 роки тому +1

    አባየየ መች ይሆን የኔስ ቀን. አምላኬ ሆይ. የእርሶዎን እድሜ ጤና ስጥቶዎት በእጅዎ ለመባርክ ለመፈወስ. ይርዳን እኛ ልጆችህ ጠፍተናል

  • @adinatiku4380
    @adinatiku4380 3 роки тому

    አባ በእድሜ በጤና ይጠብቀወት አሜን

  • @hagosahuruy3191
    @hagosahuruy3191 3 роки тому

    Aba Egziabher zywadea xegan bereketin yehabkum .Amen Amen Amen.
    Nberu Nzelaalem. Amen Amen Amen

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena7653 3 роки тому +2

    ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን በጸሎትዎ አስቡኝ አባቴ ወለተ አረጋዊ ብለው

  • @olve-tf2ol
    @olve-tf2ol 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አባታችንእኳንደናመፁ
    ቃልህይውትያሰማልን።አሜንአሜንአሜን

  • @lalanana9481
    @lalanana9481 3 роки тому

    ኣባ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት እኔም መድሃኒኣለም የምድንበት ግዜ ያቅርብልኝ በሰላም ያኑሮት🙏🙏🙏

  • @user-bs6kr9dh8o
    @user-bs6kr9dh8o 3 роки тому

    እግዝኣብሄር ረጂም እድሜና ጤና ይሰጥልን ኣባታችን በረከቶት ይደርበን

  • @senaitmeshesha3356
    @senaitmeshesha3356 3 роки тому

    እረጅም እድሜና ጤና ስጦት አባቴ በረከቶ ይደርብኝ

  • @user-ti7ys1wd4w
    @user-ti7ys1wd4w 3 роки тому

    እግዚያብሔር አምላካችን የተመሠገነ ይሁን እነዚህን የመሠለ አባቶች ሰለሠጠን አባየ እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥወት አባየየ ኑርልን

  • @seki1508
    @seki1508 3 роки тому +1

    እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ይሥጥዎት የኔ አባት መምህር ግርማ የደሀ አባት ኖዎት በረከቶ ይደርብን ፀጋዎት ይብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @jahbless7818
    @jahbless7818 3 роки тому +1

    ቤቴ የፀሎት ቤት ተብሎ ይጠራል እናንተ ግን የወንበዴዎች ዋሻ አደረጋችሁት 😥😥😥እውነት ነው ይኸው በዘመናችን እያየን ነው ቤተክርሥቲያናችንን የጦር መሣሪያ ማከማቻ ሢያረጉት እምነት እያለን እምነታችንን ረሥተን እርሥ በራሣችን ደም ሥንፋሠሥ አቤቱ ጌታችን መድሀኒታችን መድሃኒአለም ሆይ ይቅር በለን ምህረትህን ላክልን🙏

  • @hewitzeleke7490
    @hewitzeleke7490 3 роки тому +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሄር በድሜ በፀጋ ያኑርል

  • @user-wt4nw9xs1n
    @user-wt4nw9xs1n 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜንአሜንአባታችት እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z 3 роки тому

    አባታችን መምህራችን ክብሩ መላአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ዕዴሜና ጠና ይስጥልን
    እኛንም እግዚአብሔር ፈቅዶ ኤፍታህ እንባል እንሆናለን አሜን ።
    አባ ዛሬ በህልምየ በመስቀል ስታሳሉሙኝ ነው ያየሁት ።አባ ይፍትኝ በልኝ ወለተ የዋሃንስ

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 3 роки тому

    ሳይገባን እግዚአብሔር የሰጠን የዘመናችን ሐዋሪያ እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ ቃል የለኝ ሌላ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @danimehari9714
    @danimehari9714 Рік тому

    ለናንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን ላባታችን እግዚአቢሄር ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መዳን ናፍቆኛል አባ ይፍቱኝ

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 3 місяці тому

    አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን ትልቅ አባት ኖት ከ❤እወዶታለው

  • @tsigemariyam6061
    @tsigemariyam6061 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጡ እድሜና ጤና ይስጦት

  • @ferahiwotassefa1617
    @ferahiwotassefa1617 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት አባታችን በረከቶት ይድረሰን።🙏🙏🙏

  • @askaaladejene4747
    @askaaladejene4747 3 роки тому +1

    Amen Amen Amen 🤲🤲🙏🙏🙏😭😭😭😭 Abbaa keenyaa waqaayo fayyaa kechan isinf akkenu nufjiradha ♥️♥️

  • @aymarimlij1369
    @aymarimlij1369 3 роки тому

    አሜን አሜን ቃለ ህዮትን ያሰማልን ያገልግሎትን ዘመንን ያርዝምልን እድሜ እና ጤና ይስጦት አባታችን 🙏🙏🙏

  • @selamylove7060
    @selamylove7060 3 роки тому +2

    አባት እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን የህይወት አባት መቸ ነዉ ምድነዉ እኔም ናፍቄያለሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተስላሴ ብላችሁ

  • @memeke5620
    @memeke5620 3 роки тому

    አባዬ ኑርልን እግዜያብሄር ይጠብቆት የማቶሳላ እድሜዬ ይሰጣት ኑርልን የምላክ ሰጣታቸን ኑርልን በረክቶት ይድረሰን ጣላቶት ዳቤሎሰ እግዜያብሄር ከእግሮት በታቼ ይጣልሎት እግዜያብሄር የአገልግሎት ዘመኖትን የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶሰ ይባርክሎት አባዬ እንዎደታለን

  • @gezahagndibabe7484
    @gezahagndibabe7484 3 роки тому

    ልኡል እግዚአብሔር ለአባታችን እድሜ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን እመቤቴ ድንግል ማሪያም ያገልግሎታችሁን ዘመን ትባርከው አባቴ እኔንም በፆሎታችሁ አስቡኝ

  • @meronmekonnen9155
    @meronmekonnen9155 2 роки тому

    አባቴ እኔ እርሱን ሳዳምጥ ነው የምረጋጋው
    እድሜውን እንደ ማቱ ሳላ ያርዝምልን 🙏🏼

  • @mg-kb9cr
    @mg-kb9cr 3 роки тому +2

    እድመና ጤና ይስጦት አቤቴ በፆላታችው ኡሩዱን

  • @fikertube4369
    @fikertube4369 3 роки тому

    አባ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥወት እንወደወታለን

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 3 роки тому

    አሜን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት

  • @MohammedAhmed-in6rb
    @MohammedAhmed-in6rb 3 роки тому

    እግዚዚያብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት እመቤቴ ሁሌም ከእርሶጋ ትሁን አሜን

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ ያብዛሎት ❤️❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 3 роки тому +1

    አባታችን አግዚአብሔር እድሜና ጤና ለአርሱ

  • @user-nc4vu2nn4n
    @user-nc4vu2nn4n 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @SaraSara-tr3me
    @SaraSara-tr3me 3 роки тому

    አባታችን ።እዲሜ።ይስጥልን ።እግዚአብሔር ።የተመሰገነ ይሁን ።እዉነት ።አባ።በፀሎት ።አስብኝ።እኔ።ወለተኪዳን።ነኝ።በፀሎት ።አስብኝ።።🙏🙌🤲👏👍🌺🌾💐🌷🌸🌼🌻🥀🌹😭👐😍🌼🌻🥀🌹😭🌸🌷💐🌾🌺🙏🙌🤲👏👍🌸🌷💐🌾🌺🌼🌻🥀🌹😭👐😍🌺🌾💐🌷🌸🌹🥀🌻🌼😍👐🌹🥀🌻🌼🌺🌾💐🌷🌸🌹🥀🌻🌼😍👐🌺🌾💐🌷🌸🌹🥀🌻👐😍🌼🌺🌾💐🌷🌸🌹🥀🌻👐😍🌼🌻🥀🌹🌸🌷💐🌾🌺👍👏🤲🙌🙏👍👏🤲🙌🙏🌺🌾💐🌷🌸🌹🥀🌻🌼👐😍👐😍🌼🌻🥀🌹🌸🌷💐🌾🌺🙏🙌🤲👏👍🌸🌷💐🌾🌺🌹🥀🌻🌼👐😍🌼🌻🥀🌹🌸🌷💐🌾🌺👍👏🤲🙌🙏