የ 90 ቀናት እንግሊዝኛ ክፍል 1/90 days English part 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @ShewaAlemasfaw
    @ShewaAlemasfaw 10 місяців тому +13

    🎉🎉🎉በጣም ጥሩ አስተማሪ ነህ በዚዉ ቀጥል

  • @hiwetyejimawa
    @hiwetyejimawa Рік тому +46

    እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት በሚገባ እያስርዳህ ነው የምታስተምርው ዘምነህ ይባርክ ወንድምዬ ግን ከይቅርታ ጋር ፁሁፏን ትንሽ አስተካከልልን እኛም እንድንፅፍው በተርፍ በጣም አሪፍ❤❤❤

    • @MaybeEyob-vr5my
      @MaybeEyob-vr5my 11 місяців тому +2

      እውነትነው

    • @Aaamar-f4u
      @Aaamar-f4u 4 місяці тому +1

      ከዚ በላይ እንዴት ይጻፍ

  • @TekleabTsegaye-qe1ho
    @TekleabTsegaye-qe1ho 7 місяців тому +64

    በጣም አመሰግናለሁ ፣ገና በመጀመሪያው ቀን ትምህርት እራሴን እንድገመግም አድርገህኛል ፣እድሜ ይስጥልኝ

    • @FfUu-fq5wc
      @FfUu-fq5wc 6 місяців тому

    • @MadeHasen
      @MadeHasen 6 місяців тому +2

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አላህ ይስጥህ እጅህይባረክ

    • @TsehayAdisu
      @TsehayAdisu 2 місяці тому

      ממש טוב

  • @AntenhGATIE
    @AntenhGATIE 10 місяців тому +4

    በጣም ነው የምኮራብህ ባንተ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ግን ፅሁፏን ደመቅ ብታደርግልን

  • @almazzewde4544
    @almazzewde4544 Рік тому +12

    ወይኔ ምነው ትንሽ ልጅ በሆንኩኝ ብዬ ተመኘሁ። ጥሩ ታስተምራለህ 🎉🎉🎉 THANKS

    • @ልኑርልሽ
      @ልኑርልሽ Рік тому +2

      ትምህርት እድሜን አይገድብም

    • @hdlidet
      @hdlidet 10 місяців тому

      Teneshi lege haaa

  • @فاطمهمحمدعلي-و9ظ
    @فاطمهمحمدعلي-و9ظ 5 місяців тому +5

    ከሐምሳ,አመት በሗላ,ምርጥ እንግሊዝኛ,በቀላሉ,የሚያስረዳ አገኘሁ።የጥንት አሰቸማሪዎቼን ውለታ አልረሳም።ቲቸር መሐሪ የማሰተማር ችሎታህን አደንቃለሁ.።

  • @sinidunagshadugna2799
    @sinidunagshadugna2799 Рік тому +4

    በጣም ጎበዝ ነህ አመስግንሀለሁ በጣም መማር እፈልጋለሁ ያለሁት እስራኤል ነው መንገዱን አመቻችልኝ

  • @KemalMohemed
    @KemalMohemed 8 днів тому

    ወላሂ በጣም ነው የተመቸሀኝ የኔ አቤት ❤❤❤❤❤ english አላውቅም ነበር ባተ ከለማመርኩኝ አበረታታን

  • @mitikeweysho4837
    @mitikeweysho4837 Рік тому +15

    ምርጥ መምህር ነህ በርታልን ጎበዝ ጥርት ምታደርግልን እንዲገባን ተባረክ ❤👍

  • @Pinkstarstar-m9s
    @Pinkstarstar-m9s 20 днів тому

    በጣም የምርጦች ምርጥ አስተማሪ ነህ ብዙ ሰው ባንተ እንግጨሊዘኛ ይለምዳል ምክኒያቱም እንወድአለን ትልቅ አስተማሪነህ በዚው ቀጥል

  • @AbdulmejidSugbala
    @AbdulmejidSugbala Рік тому +29

    እኔ ዛሬ ነው ማየው ግን በጣም ተመችቶኛል አገላለፅህ ይለያል በርታ

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 Рік тому +13

    በጣም የሜገባ ትመህርት ነው ፁሁፉን ጎላ አድርገህ ነጣጥለህ ፃፍልን ለአዲሶች እንዲመቸን አመሰግናለሁ i was happe tank you so mach

  • @mesfinshume8780
    @mesfinshume8780 Рік тому +4

    you are a good teacher and i hope i will improve my language skill by using your tutorials. thank you

  • @alexwosenu
    @alexwosenu 14 днів тому

    እጅግ ደስ የሚል አስተማሪ ነህ እጅግ አርፍ እንግሊዝኛ አስተማሪ እንዳተ ሰው ያብዛልን ልበ ንፁህ ሰው❤🙏

  • @raajiitesfaayeemoosisaayou6458
    @raajiitesfaayeemoosisaayou6458 Рік тому +12

    your lessons are very understandable, constructive and useful. Thanks a lot for your tireless efforts.

    • @Sanya-c7i
      @Sanya-c7i Рік тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Milkwithage
    @Milkwithage 8 місяців тому +1

    በሚገርም እና በሚያስደምም ሁኔታ ነው እያስቀጠልከው ያለኸው። በርታልን ወንድማችን፤ በተለይ ለspeaking skill የሚያስፈልጉንን ነገሮች እንዲሁና የበለጠ አሻሽለህ እንድትደግፈን በትህትና እንጠይቃለን።🎉

  • @GenateEthioia
    @GenateEthioia Рік тому +17

    እደዚህም ማአድ አለዴ ባይሆን ዛሬ በቁጭት ቢገባኝ ከማዳም ኩሽና ሆኘ ልማር ይግለጥልሽ ብላችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ😢😢 እኔ እግሊዝ አፍ እዲገባኝ ኬኒን ቢኖር መምህር😢😢 ቅልጥፍጥፍ አድርጌ አዉርቸ ተረደቸዉ በሞትኩ በዉነት በሁሉም ሳብጀክት ጉበዝ ሁኘ አልገባኝ ያለዉ እሱብቻ ሆነ ተስፋ በመቁረጥ አቋ ርጨዉ ስደት ወጣሁ ሁልጊዜም ይነደኛን😢😢

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 11 місяців тому +3

      😢😢 የትኛው ደህና መምህር አስተምሮን ጎበዝ እንሁን ብለሽ 😂

    • @MolaYitayew
      @MolaYitayew 4 місяці тому +2

      አይዞሺ ይለመዳል እህቴ ከኢትዮጵያ

    • @uaeead407
      @uaeead407 3 місяці тому

      😂😂😂😂

    • @HayatHayat-l2q3x
      @HayatHayat-l2q3x Місяць тому

      ❤❤

  • @FikirteYalew
    @FikirteYalew Місяць тому +1

    You're a full-fledged English teacher,Mehari!!!!❤

  • @fikiretgetachew9249
    @fikiretgetachew9249 Рік тому +14

    ብዙ ቃላቶችን (vocablari)ሁሉ እያስተማርከን ነው በጣም በጣም እናመሰግናለን

    • @MerryFsaha
      @MerryFsaha 7 місяців тому

      በጣም ኣሪፍ ነው

  • @GhalaAli-o4n
    @GhalaAli-o4n 3 місяці тому

    እኔ ቃል የለኝም በእውነት እውቀቱን ጨምሮ ይሰጥህ እሰከዛሬ ሳላየው ቸሸወድኩኝ ሶሻል ሚዲያን የተጠቀምክበት ምርጥ መምህር ነህ ሰላምህ ይብዛ ቀጥልበትትትት❤❤❤❤❤❤❤

  • @mery-w4l
    @mery-w4l 4 місяці тому +12

    እኔ 8ኛ ክፍል ነዉ ት/ቲ ያቆምኩት በጣም ነበር ቲ/ት ምጠላዉ በ17አመቴ አቋርጨ ስደት መጣዉ አሁን 6አመት ሆኖኛል ግን አሁን English መማር እፈልጋለዉ ድሮ ምንም አይገባኝም ነበር ግን ሳስበዉ ካንተ አንፃር ሳየዉ የአስተማር ችግር ይመስለኛል እንደዝህ በደምብ አያስረዱንም ወይም ደግሞ አሁን ስላደግኩኝ መሰለኝ አሁን በቀላሉ እየተረዳኝ ነዉ ለ 6ወር የጀመርኳቸዉ ቻሌንጆች አሉኝ ይሀም አንደኛዉ አደርገዋለዉ በዝህ 6ወር ሳላቋርጥ እማራለዉ ከቻልኩት ግን ባለዉለታየ ነህ መምህር በጣም ጎበዝ መምህር ነህ የእውነት እ/ያ ከሆነ ደግሞ ያለሀዉ ስመጣም በአካል መማር ፈልጋለዉ ትንሽ ግዜ ነዉ የቀረኝ እ/ያ ለመምጣት

  • @afrotube6273
    @afrotube6273 3 місяці тому

    ሰላም የተከበርክ ውድ ወንድማችን መንህራችን በጣም ምርጥ ትምህርትህ እየገባን እያስተማርክን ነህ እግዚኣብሄር ጤና እድሜ እውቀት - - - ይስጥህ እና የ- blackbord ጽሁፍ ከስር የ-ኣድቨርታይዝህን ጽሁፍ እየጋረደው ነውእና ትንሽ ወደላይ እንደሚታይ ከፍ ብታደርገው ወንድማዊ ምክሬን ላካፍልህ አካፍልኃለሁ ጌታ ካንተጋር ይሁን thank you ❤

  • @mhmoh6727
    @mhmoh6727 7 місяців тому +6

    እኔ ዛሬ ጀምሬ አለሁ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ቻልጁን ለመክታተል እሞክራለሁ 👏 እናመስግናለን

  • @mimiamanuel8575
    @mimiamanuel8575 10 місяців тому +5

    Wow ድንቅ ሰዉ❤

  • @fikiretgetachew9249
    @fikiretgetachew9249 Рік тому +4

    በጣም አሪፍ እየጠቀመኝ ነው ተስፋ አግኝቼበታለሁ

  • @ASadah-d5r
    @ASadah-d5r 3 місяці тому

    ደስብሎኝ የመማር ፍላጎቴ ጨምሮ የተከታተልኩህ መምህር አንተነህ በጣም ጥሩነው አመሰግናለሁ❤

  • @eyueltafese655
    @eyueltafese655 Рік тому +6

    We love you mahri may God bless you for your sharing of knowledge...I Respect you

  • @Mohammese
    @Mohammese 8 днів тому

    ይመችህ!!! መቸም ሀገራችን በሰው ሀገር ቋንቋ እንጅ አላድግም ብላለች! ተበራት ይሄን ጨቅጫቃ ቢሄር ቢሄረሰብ ወደ አንድ ቋንቋ ለውጠውማ !!!

  • @BereketBewuket
    @BereketBewuket 11 місяців тому +14

    በጣም ከሚገባ በላይ ምርጥ የማስተማር ችሎታ አለህ,

  • @TemesgenTema-g4h
    @TemesgenTema-g4h 21 день тому

    በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ተባረክ ይመችህ እናመሠግናለን thanks

  • @AwekeYsimawu
    @AwekeYsimawu Рік тому +5

    ዛሪ ነው የአየሁት በጣም ደስ ይላል ከአሁን በሗላ ተማሪህ ነኝ በርታ።

  • @ኪጃን-tw2gu
    @ኪጃን-tw2gu 4 дні тому

    Wow i like your teaching skills it's very clear 👌 👍

  • @helenzergabaw
    @helenzergabaw Рік тому +19

    ጀግና መምህር ዛሬ ነው የተቀላቀልኩት ከዚ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤
    በሚቀጥለው በእንግሊዘኛ ለመፃፍ ያብቃኝ😂😂😊

  • @workutesfaye670
    @workutesfaye670 Місяць тому +1

    የሚገርም አገላለፅ እንደገናእንድመለስናእንደከልስ አገዝከኝ በቃሌላነገር አልከታተልም ለልጆቼ መሰረት ሆንከኝ ዘመንህ ይባረክ!!!

  • @surafelmekonene8963
    @surafelmekonene8963 Рік тому +7

    በጣም ምርጥ አድርገህ ነው ያስተማርከን ተባረክ። የመልመጃ pdf ካለህ ብትሰጠን ?

  • @salambet2414
    @salambet2414 11 днів тому

    ዋው እሄ ነገር በጥብጦ እንደማጠጣት ነው በጣም ደስ የሚል አረዳድ ነው ተመችቶኛል

  • @salilishbira4398
    @salilishbira4398 Рік тому +18

    በጣም አሪፉ ትምህርት ነው ግልፅ ያለ ነው ፅፈቱን ትንሸ ጎላ ቢል ጥሩ ነው እናመሰግናለን 90 ቀን እንቀጥላለን

  • @Kiyaroyalfamily
    @Kiyaroyalfamily 9 місяців тому

    በጣም እናመሰግናለን ቲቸርዬ እጅግ አዲናቂህ ነኝ አቤት አገላለፅ ዩቲዩብ ላይ ቸክ ያላደረኩት መምህር የለም የዚህ መምህር አስተምህሮ በጣም ይለያል👏👏👏👏👏

  • @Life-strugle
    @Life-strugle Рік тому +121

    ምርጥ አስተማሪያችን ነህ ሁሌም በ ኦንላይን እከታተላለሁ ነገር ግን የ 90 ቀን እሚለዉ ርእስህ ግን በጣም አጋጋይ ስለዚህ ርእሱ የ 90 ቀን part 1 ብለህ ብትቀጥል አሪፍ ነበር ምክንያቱም ያንተ ቪዲዮዎቹ ከመብዛታቸው አንፃር እንዳይደባለቅብን ካልሆነ ግን ምን ብለክ አንደምትለቀው ብትፅፍልኝ l love you more, you are really unique teacher

    • @hayatgetahun3391
      @hayatgetahun3391 Рік тому +9

      በምን ኦላይን ነዉ የምትማሩት ?ኧረ እኔ እፈልጋለሁ

    • @Medidagimitesifa
      @Medidagimitesifa Рік тому

      ​@@hayatgetahun3391እኔም

    • @Ty23r
      @Ty23r Рік тому

      ​@@hayatgetahun3391ቁጥር አሰቀመጠ እኮ በዛ አጠይቂም

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha 11 місяців тому

      ቁጥራቸውኮከታችአለ​@@hayatgetahun3391

    • @jemalseid9591
      @jemalseid9591 11 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TheFutureIsNear-sh9jf
    @TheFutureIsNear-sh9jf 9 місяців тому

    በጣም ምርጥ ትምህርት ነው አንተም በጣም ምርጥ አስተማሪ ነህ ግን white board ላይ reflection አለ ስለዚህ የምትፅፈውን ነገር ማየት በጣም አዳጋች ነው ። በተረፈ ግን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ElsabetAsefa-pp8xq
    @ElsabetAsefa-pp8xq Рік тому +3

    Kelal eyemesele manawukewun huku eyawekin new Ameseginalew. You are Smart ❤❤

  • @Akibrot27
    @Akibrot27 7 місяців тому +1

    Wow! you are the best of all. Thanks. Please give us tutorial for basic and advanced english vocabulary words

  • @azebgedamu5343
    @azebgedamu5343 Рік тому +4

    በጣም ጎበዝ ንህ ግን ስታወራ አትፍጠን በሌላ በኩል ጎበዝ ነህ 👍

  • @DawitBirihane
    @DawitBirihane 11 місяців тому +1

    በጣም ጎበዝ አስተማሪ ነህ እናመሰገንናለን ከበርልን❤❤❤

  • @AKIA-X-MAN
    @AKIA-X-MAN Рік тому +18

    Teacher am so lazy but ይሄንን ቻሌንጅ ግን እጋፈጠውና መጨረሻዬን ማየት ነው የምፈልገው በጣም ምርጥ ነበር ቀጣዩንም በጉጉት ነው የምንጠብቀው thanks

    • @ሃናማረው
      @ሃናማረው Рік тому +4

      አንቺ ሰነፍ አይደለሽም። ድካምን ማወቅ በራሱ አንድ ጥንካሬ ነው። በርቺ። መሀሪ የሚኮራብሽ ውጤታማ ተማሪ ትሆኛለሽ። መጨረሻሽ ያ ነው።❤❤❤

    • @AKIA-X-MAN
      @AKIA-X-MAN Рік тому

      @@ሃናማረው thanks alot👏

  • @abduadem-zf1jz
    @abduadem-zf1jz 21 день тому

    Wawu thank you very much teacher ❤ very good ❤ምርጥነው በተለይ ፈገግታህ እራሱ ምሳ አደልዴ
    አይ ሙሀባህ ❤

  • @EshetuEjeru
    @EshetuEjeru Рік тому +27

    በጣም ምርጥ ትምህርት ነዉ መምህራችን እናመሰግናለን👌👌👌

  • @FevenGebrekidan-e9d
    @FevenGebrekidan-e9d 8 місяців тому +1

    በጣም በጣም የማከብረህ መምህሬ ነክ thanks so much for teaching 🙏❣️🙏

  • @RozeAdinw-ll7un
    @RozeAdinw-ll7un 11 місяців тому +3

    Teacher በርታልን እናመሰግናለን❤

  • @Fffuee
    @Fffuee 2 місяці тому

    ዋው በጣም ጥሩ አስተምሮት ነው የምር ተባረክ በርታ አመሰግናለው❤❤

  • @fatimadiramaamallatiyienew7238

    በጣም አርፊ ነዉ ግን በጥቁር ሠለዳ ብጻፊልን ጥሩ ነበር እናመሠግናለን

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 11 місяців тому

      ጥቁር በጥቁር
      ከዚህ ኢሮፕ እንዲህ ነው የሚያስተምሩት በነጭ ስሌዳ በጥቁር ማርከር

  • @Demeku-u3l
    @Demeku-u3l 4 місяці тому

    እጅግ በጣም አመሰግንሀለሁ ወድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤

  • @sarhsarh943
    @sarhsarh943 Рік тому +4

    በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤ኣሪፍ ትምህርት ነው

  • @DanaitBerheGirmay
    @DanaitBerheGirmay 11 місяців тому +2

    Wow what a powerful man of English!! We thank you dear mehari!

  • @tecleghebremariam
    @tecleghebremariam Рік тому +8

    መሓሪ‼️ ብእውነት ኣንተ ብጣም ጡሩ ኣስተማሪ ነህ: your lessons are very understandable, constructive and useful. Thanks a lot for your tireless efforts.

  • @KeyroSelam
    @KeyroSelam 2 місяці тому

    በጣም ጥሩ አስተማር ይህ እደንቃለው I appreciate you and also I want to learn English by online what shall I do

  • @elisaalemu5453
    @elisaalemu5453 Рік тому +17

    እስቲ ተደምረናል ይቺ እንጊሊዝኛ ከራራችልኝ😅😅😊😊🙏🙏

    • @Khadija-q5w
      @Khadija-q5w 8 місяців тому

      ለስሙ ዘጠነኛ ክፍል ታማር ነበርኩ
      አይ ስደት

    • @HabeshayeTadese
      @HabeshayeTadese 5 місяців тому

      Kkkkkk

    • @atsede3733
      @atsede3733 4 місяці тому

      😂😂😂😂

    • @Fiker-dj8qs
      @Fiker-dj8qs 2 місяці тому

      እኛም😂😂😂😂

  • @DejenAsefa-qm2yn
    @DejenAsefa-qm2yn Рік тому +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ፁፋን እስክሪን ላይ ብታደርገዉ የበለጠ አሪፍ ነበር ቲቸር

  • @enanatube
    @enanatube Рік тому +52

    በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው የማሥተማር ችሎታህ ግሩም ነው ቀጥልበት እየተማርን ነው አመሠግናለሁ

  • @teshaleabosieananche4623
    @teshaleabosieananche4623 7 місяців тому +2

    really I apricate your effort to shape our community. Blessed You

  • @tensayshebru-rm5ho
    @tensayshebru-rm5ho Рік тому +317

    በጣም ምርጥ ትምህርት ነው ግን ፅህፈቱን እስክሪን ላይ ብታደርግልን

  • @luwamtesfay3367
    @luwamtesfay3367 Рік тому +1

    Betam arif tmrt new gn lemdnew lejemarwch eyalk kem simple presentu btjemer arifnew esu sanwk endet simple continues tense thidalek ❤❤❤❤

  • @yohanisesetarga
    @yohanisesetarga Рік тому +4

    በጣም ጥሩ ትምህርት እናመሠግናለን ❤❤❤

  • @AsterLakew-gw3sy
    @AsterLakew-gw3sy 9 місяців тому +2

    Ethiopia if she have teachers like you , I am sure we will be better then America. God bless you!!!!!

  • @WeyniWudma
    @WeyniWudma Рік тому +4

    ጎበዝ አስተማሪ ነክ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @ዝናሽቱዩብz
    @ዝናሽቱዩብz Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህን ይብዛልን ውድማችን በጣም አስተማሪ እግሊዘኛ እድ ውሀ ቢያጠጡኝ አይገባኝምን ይሻለኝ በጣም እኔመስግኔለን ቀጥልበት ካተ ብዙ ነገር እንማራለን

  • @TheSuccessStory-nd9or
    @TheSuccessStory-nd9or Рік тому +8

    በጣም ምርጥ ትምህርት ነዉ መምህራችን እናመሰግናለን

  • @AbrhamEndlbu
    @AbrhamEndlbu 10 місяців тому +1

    Anthem endezi kehone yelemedkew betam teru new good job temechtognl😊😅❤❤❤❤❤❤❤

  • @sintayehuchalie3023
    @sintayehuchalie3023 Рік тому +5

    wow it is so amazing bro. you have a good skills to express such things

  • @GetachewGech-i8q
    @GetachewGech-i8q 8 місяців тому

    your energy is high; i have one question kindly clarify difference b/n we and they in sentence

  • @hesinetSss
    @hesinetSss 9 місяців тому +17

    ፁሁፍህን ትንሽ እንዳስታውቅ አርግልን ቀጥለበት በጣም ምርጥ አስተማሪ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ThomasHailemichael
      @ThomasHailemichael 9 місяців тому

      you are a Perect teacher . ♡ ♡ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂❤😊😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😅😅😅

    • @TameAlamu
      @TameAlamu 7 місяців тому

      Thank you so much teacher

  • @mesiTube-m9q
    @mesiTube-m9q Рік тому +1

    ወንድሜ እናመሰግናለን እኔ ምንም አላቅም እግዚአብሔር አይምሮየ ይክፈትልኝ ለስሙ ግን እየኮረጅኩም 10 ደርሼ ነበር

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Рік тому +4

    From the 6th day back to first day, because I was not take not. Thank you infinite ❤

  • @Meseret-j7h
    @Meseret-j7h 3 місяці тому +1

    Thank you my brother
    Good idea exactly 💯❤❤❤❤❤❤

  • @MRIAMAlketbi
    @MRIAMAlketbi Рік тому +5

    በጣም ምርጥ መምህር ነህ በ90ቀን ጎበዝ እንደምንሆን ተስፋ እናረጋለን እናመሰግናለን

  • @elisaalemu5453
    @elisaalemu5453 Рік тому +2

    በእዉነት ጥሩ አስተማሪ ነህ👍 እንጊሊዝኛዉ ካልገገመብኝ😂😂ዳይ ወደ ትምህርት🏃

  • @bbjvvvm
    @bbjvvvm Рік тому +4

    You're brilliant teacher

  • @tigist9995
    @tigist9995 6 місяців тому

    እኔዛሬ ነውማየው ግን በጣም ተመችቶኛል አገላለፅህይለያል በርታ👍👍

  • @መገናኛ-ጨ8ተ
    @መገናኛ-ጨ8ተ Рік тому +5

    You are an amazingly good, talented and clear teacher.

  • @hiwotgetachew5276
    @hiwotgetachew5276 Рік тому +5

    በጣም በሚገባ መልኩ ነው ምታስረዳው ቀጥልበት እናመሰግናለን

  • @GetachewGech-i8q
    @GetachewGech-i8q 8 місяців тому +1

    you are technical person the way you teach is better thank you

  • @hananomuer8460
    @hananomuer8460 Рік тому +8

    እማራለሁ እንጊሊዝኛዬ ተይ ጊቢኝ እና ሰው ይቅናብኝ😂😂🤕

    • @emahagriemahagri
      @emahagriemahagri Місяць тому

      Motive አስተካክይ እንዲገባሽ😂

  • @Ty23r
    @Ty23r Рік тому +1

    ዋው ምርጥ አሰተማሪ እናመሠግናለን😮😮😮

  • @amhaborcha5689
    @amhaborcha5689 Рік тому +3

    Pls, use colourful markers that can be seen easely. 2ndly, the white board is too far that shirinks letters. No need to show ur full picture. Z white board should come on full screen. ካጠፋሁ ይቅርታ።

  • @HaymanotHaymanot-sj2cf
    @HaymanotHaymanot-sj2cf 5 місяців тому

    Kelbu Memhir neh srahnm betatarinet mesrath takoraleh endante aynet yeEnglizegna Memhranochin yabzaln enam temariwochih melikam fre enaferalen bye amnalew
    Jegna ketlibet yelfathn Fetari ykfelh yasebkewun yelbhn meshat yasakalh asdesetkegn
    Thank you Teacher

  • @YaredHadera
    @YaredHadera Рік тому +16

    አሁን ጥሩ ነገር ተጀመረ

  • @BirukeTesfaw
    @BirukeTesfaw Рік тому +1

    you are the best one teacher in the ethiopia

  • @ساره-ط9ع
    @ساره-ط9ع Рік тому +5

    12አመት ተምሬ ምንም አላቅም ነበረ ወንድሜ ተባረክ

  • @RedwanSied-w6z
    @RedwanSied-w6z Місяць тому

    Yemr ante bekelalu yemtasreda memhr neh ketlbet more kezi yebelete endtsera entebkalen you are smart teacher

  • @samuelabiye2583
    @samuelabiye2583 Рік тому +19

    brilliant teacher 👍

  • @AuraTune111
    @AuraTune111 9 місяців тому

    you are wonder full teacher real thanks a lot for the sharing your skill,Blessed time !!!!!!!!!

  • @GksvGskcs
    @GksvGskcs 10 місяців тому +2

    👍👍👍👍

  • @AzebShfera7042
    @AzebShfera7042 Рік тому +2

    እናመሰግናለን በጣም ምርጥ ትምህርት ነው❤

  • @ritaabera878
    @ritaabera878 10 місяців тому +4

    ዶክተር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @KalabYohans-t9f
    @KalabYohans-t9f Місяць тому +1

    እኔ ለማወቅ እከታተላለሁ ባውቅም ባላውቅም ግን በጣም ጥሩ መምህር ነህ

  • @bruktyrose820
    @bruktyrose820 Рік тому +6

    Wowwww thank you❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @brktiKflay
    @brktiKflay Місяць тому +1

    ሰላም ሰምህ ማነው?የምተምረን ጥሩ ነው ትንሽ ፁፍህን ጎላ አርገው ። በርታ!🙏😊

  • @fatouyassin9841
    @fatouyassin9841 8 місяців тому +3

    Wowww Amazing

  • @gelato942
    @gelato942 Місяць тому +1

    Thanks mister it is interesting class 👍👍

  • @bedasaahmed5424
    @bedasaahmed5424 Рік тому +5

    Keep it up bro
    Your lectures system are very attractive 👌