በዝውውር ዛሬ ምን ተሰማ? ስለ ሮናልዶ እና ሜሲም አዲስ የማክሰኞ አመሻሽ ስፖርት ዜና ሰኔ 25/2016 MensurAbdulkeni Alazar Bisratsport

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024
  • #ethiopian_sport_news #sport_news_today #ስፖርት
    አዲስ ስፖርት በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ እግርኳሳዊ መረጃዎች የሚያገኙበት !
    ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
    ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
    ➮የዝውውር ዜናዎች
    ➮የጨዋታ ውጤቶች
    ➮እግርኳሳዊ ትንታኔዎች
    ሁሉንም በአንድ ቦታ
    Addis sports is a UA-cam channel where you get the latest football news every minute!
    ➮Ethiopian football news
    ➮ Full information on the major European leagues
    ➮Transfer News
    ➮ Game results
    ➮Football analysis
    All in one place

КОМЕНТАРІ • 61

  • @YosiYeJo
    @YosiYeJo 3 місяці тому +6

    ሰላም ሰላም ወንድሜ ሰላምህ ይብዛ እንዴት አመሻህ ስለ ክርስትያኖ ሮናልዶ ብዙ እየተወረ ነው ምንድነው ፔናሊት መሳት በሱ ነው ወይ የተጀመረው CR ፔናሊቲን ሳተም አልሳተም እሱን አለመድነቅ ጅልናት ነው CR favorite😌🥰 ሮቢ ነኝ ከSouth Africa ምርጥ የማን ዩናይትድ እና የSiuuuuuu ደጋፊ መልካም እደር ❤

    • @ገኒጥቁርሀበሻዊት
      @ገኒጥቁርሀበሻዊት 3 місяці тому

      ለዚህ ነው እኮ CR7 አሸባሪ ነው የሚባለው 🎉🎉🎉በእድሜ በጤና ያቆየው ጠላቶቹ ቀድመው ይጥፉ

  • @nahomteklay460
    @nahomteklay460 3 місяці тому +5

    ሰላም ሰላም ኣዲስ እስፖርት Nahom Teklay ነኝ ከሳውዲ የማንቼ & የማድሪድ
    ➣ የኣለማችን ንጉስ Cr7 ማለፉ ብጣም ተደስቻለሁ ዋንጫው ለፖርትጋል 🇵🇹 ተስፋ ኣለኝ ይመቻቹ

  • @gumachewtullo6982
    @gumachewtullo6982 3 місяці тому +12

    ክርስቲያኖ ሮናልዶን የሚንቅ ሰዉ ካለ በእርግጠኝነት የኳስ አላዋቅ ብቻ ሳይሆን ኳስን አይቶ የማያውቅ ሰው ነዉ ባይ ነኝ። ጉማቸው ቱሎ ነኝ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ

    • @solomonhaile3572
      @solomonhaile3572 3 місяці тому

      😂😂😂😂

    • @Yene_mom
      @Yene_mom 3 місяці тому +2

      Cristiano is Cristiano👈👀👂🫡

    • @ABDIKEDIR-o8n
      @ABDIKEDIR-o8n 3 місяці тому +2

      Yes iwante nawu brother CR7 king of football for evar

    • @YeabsikaDemssie
      @YeabsikaDemssie 3 місяці тому

      እውነትን ነው ጀዝባ መምህር

    • @ገኒጥቁርሀበሻዊት
      @ገኒጥቁርሀበሻዊት 3 місяці тому +1

      ​@@YeabsikaDemssie😂😂እውነት እውነት ናት ምንም ማረጋገጫ የሌላት አንተም እውነት ብለሀል ግን ጀዝባ ላልከው ስምህ ነው እንዴ😢 የሰው ጀዝባየለም አባቴ አትቆይ ስድብ ላይ እየተራመድክ ቶሎቶሎ

  • @feridnura-xg9hq
    @feridnura-xg9hq 3 місяці тому +1

    ሰላም አዲስ እስፖርት ፈሪድ ከሳውዝ አፍሪካ ጆሀንስበርግ CR7 የምንጊውም የፕላኔታችን ምርጡ ተጫዋች ነው❤❤❤😂

  • @ቃልCR7ማንዩናይትድ
    @ቃልCR7ማንዩናይትድ 3 місяці тому +1

    አዲስ እስፖርት እኔ የምትዘግበዉን እከታተላለሁ በጣም ነዉ የምወድህ ግን ሁሌ ስለክሪስ ስታወራ እራሱን ችለህ አዉራ ሁሌ በማያገባዉ ሜሲን አትጨምር ክሪስቲአኖ እሮናልዶ የአለም አዴኛ ተጨዋች ነዉ ሁሌ ሜሲን አትጨምር ስለሜሲ ማዉራት ከፈለክ እራሱን ችለህ አዉራ

  • @TEDDYWalelgn
    @TEDDYWalelgn 3 місяці тому +1

    cr7 ለእኔ ዛሬም ነገም ሁሌም የአለማችን ቁጥር አንድ ተጨዋች ነው እሪከርዶችን ደጋግሞ የሰበረ በርካታ ዋንጫዎችን ያሸነፈ ለሀገሩ ሁሉንም ነገር የሚሰጥ በ39 አመቱ ደከመኝን የማያውቅ የአለማችን እንቁ ተጨዋች ነው ሰለ cr7 በእግር ኳስ ያሳካውን ድል ብዘረዝረው አያልቅም ወሬኞች ያውሩ ንጉሡ ዛሬም ነገም መጫወቱን ይቀጥላል ቴዲ ነኝ ከውጪ ሱማሊያ ሞቃዲሾ

  • @TaduMitiku
    @TaduMitiku 3 місяці тому +2

    ሰላም ሰላም አዲስ ስፖርት ይሁሊ ግዜ አድማጭ ነኝ ካ South Africa North West ቴዲ ምትኩ ነኝ ያንተን ድምጽ ለማስማት በጣም ጓጉቼ ነው መጠበቀ ሁሌም እንደ ተላመደ የቻምፒዮንስ ሊግ ባለቤት የሆነቸው የኢራን ማድሪድና የቼልሲ ደጋፊ ነኝ ያንተ አቀራረብ በጣም የተለየ ነው ባርታ ወንድማችን ፉአድ ድል ላ Toni Cross hala hala Real Madrid 🙏🙏

  • @gelanairena3236
    @gelanairena3236 3 місяці тому +1

    ሰላም አዲስ ስፖርት ገላና ነኚ ከቡሌ ሆራ የእናንተ ፕሮግረማችሁ ይማቸኛል ሁሌ እንዳደማትካቹንው ::

  • @Mubarekhmdalaimam
    @Mubarekhmdalaimam 3 місяці тому

    ሰላም.ሰፖርት.ከሳውዝ.አፍሪካ.ነኝ.manciry❤ዝውውር.ምን.አድሰ.ነገር.አል❤❤❤❤❤❤

  • @MulaAbite
    @MulaAbite 3 місяці тому +2

    ሰላም adis😂ስፖርት mula ነኝ ka ዳቡብ africa ነው ye ዞትርይ አድማቺ ነኝ አዲስ ስፖርት ትማቻኛለ Chelsea forever ❤

    • @habtamudehne8502
      @habtamudehne8502 3 місяці тому +1

      mula selam new?

    • @MulaAbite
      @MulaAbite 3 місяці тому

      @@habtamudehne8502 woye bro indet naki

    • @MulaAbite
      @MulaAbite 3 місяці тому

      @@habtamudehne8502 hi

  • @semucRuit
    @semucRuit 3 місяці тому +1

    የአለማች ምሩጡ ክሬሰ ነው❤❤❤ ሰሙነኝ ሳወዲ

  • @EdiluKebede-lv8km
    @EdiluKebede-lv8km 3 місяці тому +1

    ሰላም አድስ እስፓሪቶቺ ሳላማቹ ይብዛ ለእኔ መይገበኝ የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ምጠቀሙት አስተለላፍ አልገበኝም ምክንያቱም ድክረን ርእስ ከ ሶስት ተጨዋቾች ጋር እየፋረራቀ ስላሆነ ተጫዋች እርሱን መሰያት አልቻለም እድሉ ከበደ ነኝ ካ ደቡብ አፍሪካ ካ ደርበን ነኝ

  • @EthiopiaLove-y6m
    @EthiopiaLove-y6m 3 місяці тому

    ስላም ስላም እንደምን አመሻቹሁ ሲሳይ ነኝ ከሳሪስ አዲሱ ስፈር የማቼ እና የባርሳ ደጋፊ የዛሬውን ጨዋታ ኒዘርላንድ እና ኦስትርያ ያሽንፋሉ እወዳችዋለው

  • @Yisaqjimma-kq9fv
    @Yisaqjimma-kq9fv 3 місяці тому

    ሰላም ሰላም ፎዓዴ ኢንደት አሜሸክ ይሳሃቅ ቦጋለ ነኝ ከ ሶማሊያ አድስ ኢስፖርትን ማዳሜጥ ሁለ ደሲለኛል።ሲለ አርሴናል አድስ ነገር ካለ ኒገሩኝ።❤❤❤❤❤

  • @IsraelBekele-dx9qx
    @IsraelBekele-dx9qx 3 місяці тому

    እኛ የማንቼ ደጋፌዎች ነን ምንፈልገው አድስ ተጫቾችን ዩናትድ ስያሲፈርም ነው (Israel negn Dilla) I appreciate you anyway fuadirs

  • @Yinebebterfo
    @Yinebebterfo 3 місяці тому

    ስላም ለአዲስ ስፖርት አዘጋጆች በሙሉ ስሜ ይነበብ ተርፎ ይባላል ከዚሁ ከአ.አ ወርቁ ሰፈር ነው የምፅፍላች ቅልጥ ያልኩኝ የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊ ነኝ ይሄው ከለሊቱ ከስራ ወጥቼ የእናንተን የስፖርት ፕሮግራም እየተከታተልኩ ነው አንድ ቀን ፕሮግራማችሁን ካልሰማሁ በጣም ቅር ይለኛል ሱስ ነው የሆናችሁብኝ በተረፈ አሪፍ አቀራረብ ነው በርቱልኝ Glory Glory Man.Utd

  • @BetanyaYirdaw
    @BetanyaYirdaw 3 місяці тому

    እንዴት አመሸህ 😍ለጋዘጠኞች ቀን እንኳን አደረሰህ😘🎉🎉🎉 መልካም ለሊት ደህና እደር።ሁሌም ክበርልኝ🙏Arsenal❤❤❤

  • @MesfinDaniel-y1v
    @MesfinDaniel-y1v 3 місяці тому

    ሰላም ሰላም አዲስ ስፖርቶች የ ዳን መስፍን ካ South Africa ሮቤርቶ ማርትንዝ ላ CR7ንን ካዝ ቦሀላ ሙሉ 90 ዳቂቃ ማስጣት የልብትም ::

  • @DagiKef12
    @DagiKef12 3 місяці тому

    ሠላም ሠላም ወንድሜ ሰላም ይብዛልኝ የማን ሲቲ ደጋፊ ነኝ ።አንድ ፔናልቲ መሳት ብርቅህ አይደለም ዋናው ነገር ለቀጣይ ማለፋቸው ነው ድል ለንጉሡ cr 7
    ዳጊ ነኝ ከሊቢያ

  • @ROHAMAMiratatyemigaba
    @ROHAMAMiratatyemigaba 3 місяці тому

    ሰለም ሰለም አዲስ. ስፖርት. ሰለ. አርሴነ. አድስ. ነገር. ምን. አሌ. የእነተ ነኝ. እ አስርሴ. ደገፍ. ነኝ. መሀሩ. ከደቡብ. አፍርከ

  • @shegabesta909
    @shegabesta909 3 місяці тому

    ሰላም የአዲስ ስፖርት አዲስ እስፖርት ላይ ምርጫዬ ነው ሻጋ ነ የሲቲዋ ከሳውዲ አረቢያ ኤርያ ከተማ አዲስ ስፖርት ላይ የደርሰን ምን አዲስ ነገር አለ ስለ ባርሳ ምን አዲስ ነገር አለ

  • @tameshode8887
    @tameshode8887 3 місяці тому

    Hi, inkuan beselam metak!
    mata ronaldo salekis inem be iwunet alekesku. Antes mn tesemak.???
    ronaldo adnak na wodaj❤❤❤❤❤ye chelsea degaf negn . Isk sile chelsea??????

  • @amanuelmadee4118
    @amanuelmadee4118 3 місяці тому

    ሰላም ሰላም አዲስ ስፖርት እንዴት ናችሁ አማኑኤል ማዴ ከሰው አፍሪካ

  • @ABDIKEDIR-o8n
    @ABDIKEDIR-o8n 3 місяці тому

    Salm salm fawude hulu pice nawu ine Portugal bishanafi ine huletagna UEEF mibala cawota alayimi nabra bicha
    Faxare yimasgeni La malkami nawu Sila man u ziwiwer min adis nagre ale please fawude
    Dan waluligni zare Australia tashanifaleche yimachiki
    Ara Daigo Costa gin min ayint tacawochi nawu ya Qurxi qani liji la Wogan Darshe Zare lalite Birazil yicawotale Dile la Vinicius junior hulume by
    Dan huniligni Abdukiar nagni zareme ka South Africa

  • @Jgi-j3y
    @Jgi-j3y 3 місяці тому +1

    Cr7 is the best player 🐐🐐🐐❤❤❤❤❤❤❤❤🇵🇹🇵🇹🇵🇹🇵🇹🇵🇹🇵🇹🇵🇹

  • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
    @MulatuTadesseHaile-jj8hi 3 місяці тому

    Awo Cristino Ronaldo best mahonun manim yawukal, Gin ka Messi GA yemiwodadar ale malet bikabdim lazalalamim indemayimata yitamanal ::Messi iko Eli nawu inji sawu ayidelem ka lela pilanetnewu yematwu

  • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
    @MulatuTadesseHaile-jj8hi 3 місяці тому

    Dagimo lela nager alegni About a Messi, 2026tun ye alemi wancha Messi kalibala woyim kalenasa dagim ye iger kohas aliayemi

  • @neogivensesioshe6880
    @neogivensesioshe6880 3 місяці тому

    Let's go Guy's 80k l'am from south Africa abii ose man utd it's my life always 🥰🥰🥰

  • @IbroHimo-bi2bx
    @IbroHimo-bi2bx 3 місяці тому +1

    SLE CHELSEA

  • @MuhdinSIrsenga
    @MuhdinSIrsenga 3 місяці тому +4

    ሰላም አዲስ ስፖርቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ስለሮናልዶ ሲሆን ሁሉም ሚዲያዎች አፋቸውን ይከሰታሉ ግን ሮናልዶ አሁንም ግዜውን መጠቀም የሚችል ጀግና ነው ሰኣቱ ገና ነው
    ዛሬ ደሞ ድል ለቱርክ
    GGMU ሙሄ ነኝ የማንቼው ከሁልባራግ

  • @ታስፋዬአርሴናል
    @ታስፋዬአርሴናል 3 місяці тому

    ስልም ሰል ም አድስ እስፖርት ኦዚል ታክላይ ታስፋዬ እባላሎ ክ ሳትሄድ አፍርካ

  • @temushaenzo
    @temushaenzo 3 місяці тому

    temu negn ke gofa bulki hulem adis sport tileyalek hule new misemak beteley sile chelsea sitawora timechegnale euro wancha spain tanesalech gin dil le nigusu hager portugal

  • @DasetaRametu
    @DasetaRametu 3 місяці тому +1

    ሰላም ለአቴ ይሁን ፉአድ ዘሬ ስለ ኑኔስ እነ ሰለ ምን አድስ ነገር አሌ ስሜ. ደስታ ረመቶ ።ከሀለበ

  • @neogivensesioshe6880
    @neogivensesioshe6880 3 місяці тому

    Let's go guys 80k l'am from south Africa

  • @BirukBabushe
    @BirukBabushe 3 місяці тому

    Selam selam foade betam nw yemiwodach man untd dagaf nagn biruk ka serara ye cr7 dagaf nagn dil la portugal 🇵🇹 cr7 ahunim yimachaw

  • @ShewitBirhane-p2t
    @ShewitBirhane-p2t 3 місяці тому

    yealemacin merte tecawaci kerisetano Roland new pinalite mesat demo besu Aletejemerem eshi melkam ken

  • @GurmamoAniyogurmamo
    @GurmamoAniyogurmamo 3 місяці тому

    Salame salama abina neng ka Jajura ina mene lebale bor Bicha cr7 pelante besteme ye almache nuguse now batamene betamene lengare :: ina portgal champin teholaleche abina neng ka jajura❤❤

  • @MeleMan-up3yx
    @MeleMan-up3yx 3 місяці тому

    Selam addis sportoch hulem tewatna mata addis sportoch esmalew timechugnalech sela man unted❤❤❤❤❤❤❤ men addis?

  • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
    @MulatuTadesseHaile-jj8hi 3 місяці тому

    Woye Indet naki mirt sawu? Yimachik banat simen Sitara samichewalawu, gin wanchawun bairget Spen tiwosdalechi::thank you for your Lovily respond bru

  • @aschalewdemeke2548
    @aschalewdemeke2548 3 місяці тому +1

    Yes gabito
    Ok

  • @HaymanotWegderes
    @HaymanotWegderes 3 місяці тому +1

    selam addis sportoch sele ugarte zena yefermal united negeren yenante admach

  • @Yosefyosef-pu3lm
    @Yosefyosef-pu3lm 3 місяці тому +3

    Man utd,☺☺👌👌👌👌❤❤
    CR7😍😍😘😘😘😘🙆☺❤❤

  • @JoshuaHope-sm6wn
    @JoshuaHope-sm6wn 3 місяці тому

    አኔ የ አርሰናል ዳግፈ ኔኝ ሲላ አርሰናል ምን አዲስ ንግር አል

  • @AffectionateCrab-cu6ch
    @AffectionateCrab-cu6ch 3 місяці тому

    Asegid ke south africa min gizem ye man united degaf negn ye europa wanca ye spain inde mihon irgitegna negn mensure ewunet new yanten yezena lik inde sibiket susi arigognal

  • @Shams-q6t
    @Shams-q6t 3 місяці тому

    ሰለም አድስ ስፖርት ሰለማቹ ብዝት ይበልልኝ ሸምሱ ነኝ ያርሴናል ደጋፊ ከሰውዱ ስለ አርሴናል ዝውውር ምን አድስ ነጋር አል❤❤❤❤❤

  • @YeabsikaDemssie
    @YeabsikaDemssie 3 місяці тому

    ምን ማለት ነው ሮናልዶ ብለ ችክ አልክ

    • @Jgi-j3y
      @Jgi-j3y 3 місяці тому

      Lek naw meknyatum esu king of football naw 🇵🇹🇵🇹🇵🇹❤❤❤❤🐐🐐

  • @eyobgebure
    @eyobgebure 3 місяці тому +1

    👍👍

  • @IbrahimMuhammad-nj3bv
    @IbrahimMuhammad-nj3bv 3 місяці тому

    ፖርቹጋል በእድል አለፈች ኢበራህም ኔኝ ከባሌ ሮቤ

  • @CheseboyFinifine-em4vv
    @CheseboyFinifine-em4vv 3 місяці тому

    Chese.boby