የኢትዮጵያ ፓስፖርት ለማዉጣት ምን ያስፈልጋል? Requirements to get Ethiopian passport?
Вставка
- Опубліковано 6 лют 2025
- የፓስፖርት ቀጠሮ አገልግሎት ለሚፈልጉ ሁሉ ! በየትኛውም የኢትዮጵያ ክፍል ላላችሁ ከቤታችሁ ሁናችሁ በሚቀርባችሁ የኢሚግሬሽን ቅርንጫፍ በአስቸኳይም ሆነ በመደበኛ አገልግሎት በአጭበርባሪዎች ሳትጭበረበሩ ለደህንነታችሁ ሳትሰጉ ደሴ እና አድስ አበባ አካባቢ ላላችሁ ከፈለጋችሁ ቢሯችን በመምጣትም ሆነ መረጃ በመላክ እንደምርጫዎ እናገለግሎታለን!
➡️የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
❶. አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት
❷. ጊዜው ላለፈበት ለማሳደስ
❸. የጠፋ / የተሰረቀ ለማውጣት
❹. ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች
❺. እድሜ ለማስተካከል
❻. ስም ለመቀየር ወይም ለማስተካከል
❻.የተቀደደ ወይም የተበላሸ ለማውጣት
➡️ከዚህ በፊት የትኛውም ቦታ ላይ ቀጠሮ አሲዛችሁ ፓስፖርታችሁ ምን ደረጃ ላይ እንዳለ ማወቅ ለምትፈልጉም ያላችሁበት ሁናችሁ ቸክ እናደርግላችኋለን!
➡️ በተጨማሪም ማንኛውንም አይነት የኦንላይን ስራዎች ለማዘዝ አሁኑኑ ይደውሉልን
✅ለበለጠ መረጃ:-
☞ 09 86 52 83 83
09 13 05 95 18
07 17 05 95 18 ይደውሉ።
🔴 ለማዘዝ ከታች ባለው user name ይላኩልን:-
📩 lnbox
Telegram | t.me/SmartB4Sup...
WhatsApp | wa.me/message/...
ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ጆይን ያድርጉ !
Telegram channel | t.me/SmartOnli...
Facebook | www.facebook.c...
✏️ ጊዜዎን፣ ገንዘብዎን እና ጉልበትዎን ይቆጥቡ !
Smart Online Booking - ኦንላይን ምዝገባዎች
❤❤❤❤
አሰሠላሙ አለይኩም ወራህመቱ ላሂወበረካትሁ እናመሠግን አለን ወድማችን ክበርልን
እኔም በጣም አመሰግናለሁ
❤❤❤❤❤
🙏🙏
10Q❤
ስክቁጥር ላኩልኝ❤❤
ሥምና እድሜ ሁለቱንም ማሥተካከል ለፈለገ ክፍያው ስንት ይሆናል
ፓስፖርት ጠፋብኝ ቀን ገና june 2026 ያልቃል።አስቸኳይ የ5 ቀን ብፈልግ ስንት ያስከፍላል?ደግሞ ፓስፖር ኮፒ የለኝም።ሁሉም መረጃ ግን አለኝ i.e passport number,issue date and expiry.