ያልሰሟቸው አስደናቂ እውነታዎች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • ያልሰሟቸው አስደናቂ እውነታዎች
    አስደናቂ እውነታዎች ኒውሮኖች በዕድሜ ዘመናችን በሙሉ ማደጋቸውን አስገራሚ እውነታዎች,ያልሰሟቸው አስደናቂ እውነታዎች የፊት ፀጉር ከየትኛውም አይነት የቆዳ ፀጉር የበለጠ አስደናቂ የአለም እውነታዎች,እውነታዎች,ስለ ግራኝ ሰዎች 15 አስደናቂ እውነታዎች,15 አስደናቂ የሳይኮሎጂ እውነታዎች,ስለ ኡጋንዳ ያልሰሟቸው አስደናቂ እውነታዎች,ስለ አንጎላችን ማወቅ ያለብን አስደናቂ እውነታዎች,10 አስገራሚ እውነታዎች,አስደማሚ አውነታዎች,አስቂኝ እውነታዎች,አስደናቂ,20 አስገራሚ እውነታዎች,የሳይኮሎጂ እውነታዎች,የአለማችን አስገራሚ እውነታዎች 2. አንጎል 10 ዋት አምፖል በሚሰራበት የኃይል መጠን ነው ምርጥ 10 አስደናቂ,የፍቅር የሳይኮሎጂ እውነታዎች,ስለ ፀሀይ ያልተሰሙ እውነታዎች,ስለ ኡጋንዳ ያልሰሟቸው አስደናቂ እውነታዎች facts you never knew about uganda,የሳይኮሎጂ እውነታዎች ስለ ወንዶች,እጅግ አስቂኝና አስገራሚ የአለማችን እውነታዎች1. አንድ አዲስ ሰው አንድ ቤት ውስጥ ሲገባ 37 ሚሊዮን
    ባክቴሪያዎች አብረው ይገባሉ
    አያቋርጡም።
    4. የፊት ፀጉር ከየትኛውም አይነት የቆዳ ፀጉር የበለጠ በፍጥነት ያድጋል።
    5. የሰው ልጅ ፀጉር አማካይ ዕድሜ ከ3-7 ዓመት ነው።
    6. ልብ 9 ሜትር ርቀት ደም ወደፊት ለመርጨት የሚያስችል ግፊት ይፈጥራል።
    7. ከመወለዳችሁ በኋላ የመስማት ኃይላችሁ ይቀንሳል።
    8. ከሳምንቱ ቀናት ውስጥ ሰኞ ድንገተኛ የልብ ህመም በብዛት የሚከሰትበት ቀን ነው።
    9. ጠዋት ጠዋት ቁመታችን ከማታ ቁመታችን በአንድ ሴንቲ ሜትር ይረዝማል።
    10. ራሱን የማይጠግን ብቸኛው የሰውነታችን ክፍል ጥርሳችን ነው።
    11. በእያንዳንዱ ደቂቃ 300 ሚሊዮን ሴሎች ሰውነታችን ውስጥ ይሞታሉ።
    12. በየቀኑ አንድ አዋቂ ሰው 300 ቢሊዮን ሴሎችን ያመርታል።
    13. የእያንዳንዱ ሰው የምላስ አሻራ የተለያየ ነው።
    14. ዓለማችን ላይ በብዛት የሚገኘው የደም አይነት “ኦ” ነው።
    15. የምትተኙበት ክፍል ቅዝቃዜ በጨመረ መጠን የምትመለከቱት ህልም መጥፎ የሚሆንበት ዕድልን ይጨምራል።
    16. ስሜታቸው ሲነካ ማልቀስ የሚችሉ እንስሳት ሰዎች ብቻ ናቸው።
    17. ሴቶች ከወንዶች ባነሰ መልኩ ካሎሪ ቀስ ብለው ያቃጥላሉ በቀን በአማካይ 50 ካሎሪ ብቻ ሴቶች ያቃጥላሉ።
    18. ሴቶች ከወንዶች የበለጠ ጠረንን መለየት ይችላሉ።
    19. ወንዶች ከሴቶች የበለጠ ስቅ ይላቸዋል።
    20. ምራቃችሁ ከምግብ ጋር ካልተቀላቀለ ወይም ምግብ በምራቅ ካልሟሟ የምግቡን ጣዕም መለየት አንችልም።
    21. ከሰውነታችን ውስጥ እጅግ በጣም ጠንካራው ጡንቻ ምላስ ነው።
    22. እጅግ በጣም ጠጣሩ የሰውነታችን አጥንት የመንጋጋ አጥንት ነው።
    23. አንድ ሰው ሳይበላ 20 ቀን መቆየት ይችል ይሆናል ዉሃ ሳይጠጣ ግን ከ2 ቀን በላይ ለመቆየት ይቸገራል።
    24. ደም በቀጥታ የማያገኘው ብቸኛው የሰውነታችን ክፍል የዓይናችን ኮርኒያ ነው ኮርኒያ የኦክስጂን አቅርቦት በቀጥታ
    ከአየር ያገኛል።
    25. ሳንባችን በቀን ከሁለት ሚሊየን ሊትር በላይ አየር ይስባል።
    26. አፍንጫችን የአየር ማሞቂያ እና ማቀዝቀዣ መሳሪያችን ነው ቀዝቃዛውን አየር ያሞቃል፣ ሞቃቱን አየር ያቀዘቅዛል።
    27. የደም ሴሎች በአማካይ 120 ቀናት ይኖራሉ።
    28. በእያንዳንዱ ጊዜ ሰውነታችን ውስጥ 25 ትሪሊዮን ቀይ
    የደም ሴሎች ይኖራሉ።
    29. ፈገግታ ቢያንስ ሰላሳ ጡንቻዎችን ያንቀሳቅሳል።
    30. ውሃ ለሰዉነታችን ደም ዝዉዉር እጅግ ጠቃሚ ነው።

КОМЕНТАРІ •