"ስለ ኢትዮጵያ የቀድሞ ሰራዊት ባገኘሁት መድረክ ሁሉ እናገራለሁ" ወዲ ሻምበል ዘብሔረ ኢትዮጵያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 січ 2022
  • #ebc #etv
    #EthiopianBroadcastingCorporation

КОМЕНТАРІ • 59

  • @mimia7202
    @mimia7202 2 роки тому +18

    ወዲ ሻንበል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ❤️❤️

  • @abebagebre4897
    @abebagebre4897 2 роки тому +21

    ወደ ሻምበል እንኳን ለሐገርህ አበቃህ

  • @tekleabrelo6266
    @tekleabrelo6266 2 роки тому +8

    ጀግናው ኢትዮጵያዊ ወዲ ሻምበል እንወድሃለን የበርኒግሃም ልዩ ሰው::

  • @sisuhabesha9733
    @sisuhabesha9733 2 роки тому +9

    ወዲ ሻንበል አንዳተ ያሉትን አውነተኛ ኢትዮጵያዊ የትግራይ ልጆችህን ያብዛልን , ✊️🇪🇹 በተጨማሪም THANK YOU FOR SERVICE SIR 🙏✊️✊️

  • @muluryaokbo6549
    @muluryaokbo6549 2 роки тому +8

    ምርጡ ኢትዮጵያዊ ወድሻንበል

  • @user-ce5mu3qn4i
    @user-ce5mu3qn4i 2 роки тому +3

    ወዲ ሻምበል ምርጥ ጽኑ ኢትዮጵያዊ እንኳን ለምትወዳት እናት ሀገርህ አበቃህ ። ምርጥ ምርጥ አቁም ያለህ የእውነት ኢትዮጵያዊ. በጣም ነው የማከብርህ ። እግዚአብሔር በሰላም ይመልስህ ።

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 2 роки тому +4

    ኣኔ የትግራይ ተወላጅ ነኝ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🥰♥️🧡😥

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 роки тому +6

    ወዲ ሻምበል እንኳን ለምትወዳት እናት ሀገርህ በሰላም አበቃህ ስላየንህ በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ💚💛❤

  • @mekdeshailegiorgis6073
    @mekdeshailegiorgis6073 2 роки тому +3

    የተባረከ ሰው እግዚአብሔር ያክብርልን !!

  • @demekezewdie268
    @demekezewdie268 2 роки тому +6

    ወዲ ሻምቤል ዉድ ትግሬ ኢት/ያዊ እንኳን ወደ እናት ሀገሪህ በሰላም መጣህ።

  • @tekleabrelo6266
    @tekleabrelo6266 2 роки тому +4

    ጀግና ትግራዋይ ኢትዮጵያዊ

  • @Yoseph96
    @Yoseph96 2 роки тому +4

    Shambel እንወድሃለን፡ በርታ 💚💛🧡 🇪🇹

  • @user-yi1xs7mj8r
    @user-yi1xs7mj8r 2 роки тому +7

    Hello brother you very kind we love you you're true Ethiopian thank you again for your honesty

  • @egigayehudesalegen3434
    @egigayehudesalegen3434 2 роки тому +6

    Wodi,sganbel jegnawe Ethiopianwi I'm proud of you one love you are honest man

  • @djej2821
    @djej2821 2 роки тому +4

    👍🏻👍🏻Wedi shambel .you're amazing Ethiopian citizen. I really Enjoyed the whole interview. Thank you 🤌🤌🇪🇹🇪🇹💯💯🙏

  • @yasen931
    @yasen931 2 роки тому +5

    ወድ ሻበል እኮን በሰላም ወደ አገርህ ገባህ

  • @The-righteous-will-prevail
    @The-righteous-will-prevail 2 роки тому +1

    i like that ! ኢትዮጵያውያን ትግራውያን አስተውሉ

  • @lazer106
    @lazer106 2 роки тому +3

    Welcome home. We need more people from Tigray just like u.we could have solve our problem.

  • @user-yi1xs7mj8r
    @user-yi1xs7mj8r 2 роки тому +6

    Welcome home it's good to hear your voice

  • @user-ze6vi4jw1d
    @user-ze6vi4jw1d 2 роки тому +3

    ወዲ ሻበል እናመሰግናለን ።ግን አሁን አቦ ስብሀት ተፈታ ።መከላከያ ልባቹሁ እዳይሰበር አይዞን ❗

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 2 роки тому +3

    ወደ ሻምበል keep fighting for Ethiopia and thank you for your service in the military.

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 2 роки тому +1

    እስይ ወዲ ሻምበል እውነት በመናገርህ መኩራት ይገባሀል በተለይ የትግራይ ህዝብ ውለታ እድርገሀል

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 2 роки тому +1

    We love ❤️ you you are amazing truly Ethiopian ❤️🇪🇹❤️💯diasporas from Germany 🇩🇪

  • @user-dm4ow9pm2b
    @user-dm4ow9pm2b 2 роки тому +2

    ጀግና በሪታ

  • @adgmasf1793
    @adgmasf1793 2 роки тому +1

    ወዲ ሻበል ሰላምነክ እኳን ለዉዲቷ አገርህ ኢትዩ አ በሰላም ገባህ እደት አገኘሀት ወዲ ሻበል በጣም እንወዲሀለን
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @jsdjsd934
    @jsdjsd934 2 роки тому +2

    ወዲሻበልምጥኢትዮጵያዊነዉ።

  • @DamatMedia2
    @DamatMedia2 2 роки тому +2

    በብአዴን የተወሰኑ ባለስልጣናት የታስሩት 32 የጦር መኮነኖችና 600 ወታድሮች በአስቸኳይ መፈታት አለባቸው። ክልሉ ድጋሜ እየተወረረ ስለሆነ ወታድሮቹን ፍቷቸው እንፈልጋቸዋለን።

  • @wolelamengistu4735
    @wolelamengistu4735 2 роки тому

    ወዲ ሻምበል እንኳን በደሕና መጣሕ።

  • @anteneh41
    @anteneh41 2 роки тому +2

    ወዲ ሻምበል አንድ ክፍል አባል ነበርን ዘንዶ ሰራዊት

  • @nigusegame4186
    @nigusegame4186 2 роки тому +2

    Wedi Shambel enqwane lemetwedat hager abekah we love you you are = Tamage Beyene

  • @The-righteous-will-prevail
    @The-righteous-will-prevail 2 роки тому +1

    ትግሬ ፣ኩናማ ፣ኢሮብ ፣ ብሔሮች !ዝምታን አቁመዎል ኢትዮጵያውያነት ይበልጣል ብለዎል !

  • @The-righteous-will-prevail
    @The-righteous-will-prevail 2 роки тому +2

    የትግራይ ክልል ብቻ አይደለም የኢሮብ ፣ኩናማ የሌሎች ብሔሮች ነው !ኩናማ እና ኢሮብ ብሔር መጨፍለቅ ይበቃል !

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 2 роки тому

    ወዲ ሻበል 🐅🐅🐅🐅🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🧡

  • @danielbalcha7402
    @danielbalcha7402 2 роки тому +2

    Wow shambel enkuan dese aleh lehagerh abekah!!!

  • @MA-pu3bc
    @MA-pu3bc 2 роки тому +3

    Wede sambel jegna

  • @beleteadmasu9271
    @beleteadmasu9271 2 роки тому +1

    God shapers you for any thing

  • @temekedire6639
    @temekedire6639 2 роки тому +2

    ጎበዠ

  • @jordana7775
    @jordana7775 2 роки тому +2

    አንበሳዬ ኮርቼብሀለው

  • @mimia7202
    @mimia7202 2 роки тому +3

    አረ እዚህ እኔ የምኖርበት TX ብዙ የተፋቱ አሉ በጣም ያሳዝናል TPLF በጣም አረመኔ የሰውነት ባህርይ የሌለው ጭራቅ ነው የትግራይን ትውልድ መቀመቅ የከተተ አሪዩስ ንነው😡😡

  • @atalelechhailu3166
    @atalelechhailu3166 2 роки тому

    ምርጥ የቁርጥ ቀን ልጅ
    እንወድሃለን

  • @eyasuhajaymisghina1665
    @eyasuhajaymisghina1665 2 роки тому +1

    ሰላም፡ወዲሻምበል፡ትክክል፡በኢትዮጵያ፡ትግርኛ፡ተናጋሪዎች፡ጥቂት፡ቢሆኑም፡አሉ፡ እውነቱን፡ለትግራይ፡ህዝብ፡የሚጠቅም፡በአማራም፡አፋር፡ኤርትራም፡ጠላት፡እንዳልሆነ፡ማስትርማር፡ወያነ፡የሚባል፡ጥቂት፡ቡድን፡መሆኑን፡የትግራይህዝብ፡ማወቅ፡ያስፈልጋል፡ከሁሉ፡በላይ፡በመከራ፡የሚኖር፡በበለጠ፡የትግራይ፡ህዝብነው፡ታፍኖ፡በውሸት፡ጨለማ፡የሚኖረው፡የትይኖራሉ፡የወያነ፡ልጆች፡ብውጭ፡ሃገር፡ሚስኪን፡ኡአድሃ፡ልጆች፡የጥይት፡እራት፡ይሆናሉ፡ለምን፡አዎ፡ለምን፡።

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 2 роки тому +1

    WEDY SHAMBELE YE ETHIOPIA GEGENA.

  • @selamselam805
    @selamselam805 2 роки тому +1

    Enkan le Agerhi Abekak kibr lemkelakyachachachin♥️

  • @melatyammi9312
    @melatyammi9312 2 роки тому

    Wow thanks brother ❤️

  • @andya7782
    @andya7782 2 роки тому +2

    Can you forgive Mengistu Hailemariam, Can Mengistu come home?

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 2 роки тому +1

    WEDI SHAMBEL, #️⃣ZEBHERE #️⃣ETHIOPIA, BE ESAT YETEFETENK HAQEGNA YE ETHIOPIA LIJ EGZIBHER YEBARKEH ✅

  • @KELOEBAN
    @KELOEBAN 2 роки тому

    WEDI SHAMBEL💪💪💪

  • @The-righteous-will-prevail
    @The-righteous-will-prevail 2 роки тому

    ህወሓት ሲያደርግ ጽድቅ ነው !

  • @tesfayedarsema415
    @tesfayedarsema415 2 роки тому

    ትዳርን ማፋታት ኦነግም ተጠቅሞበታል። የሶስት ልጆቼን እናት የሆነችውን ባለቤቴን ባልሽን ፈተሽ ልጆችሽን ይዘሽ ወደ እኛ ነይ ባል እናመጣልሻለን ቤት እንሰጥሻለን ብለዋት እምቢ ብላቸዋለች።

  • @yoditgedibe4255
    @yoditgedibe4255 2 роки тому

    wawooo It gives a hope 😒

  • @nikodimustadeseb6790
    @nikodimustadeseb6790 2 роки тому

    ... sew amagnu

  • @aregashmollawa7819
    @aregashmollawa7819 2 роки тому

    Edata ayenatuni tegrawaye yabzaleni yetabakaluteni bazare yesawuni dame kamametate yadinachaw fatare