Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላም ዶ/ር የምታቀርበም እጅግ በጣምና እርባታ ያለን ሰወችና መኖን በቀላሉ ሰወች ሰርተው መጠቀም እንዲችሉና ከተለያየ የገንዘብ ኪሳራ ይታደጋልና በጣም ነው የማመሠግንህ በርታ
ጥሩ ትምህርት ሰጪ በመሆኑ እናመሠግናለን
Betam konjo tmhrt nw Dr berta 👍🙏
ዶ/ር ስለ አቀረቡልን ትምህርታዊ ማብራሪያ እግዚአብሔር ይስጥዎት ተባረኩ።ሆኖም ባቀረቡት የሁለተኛው መኖ ዓይነት ማብራሪያ ላይ ሞላሰስ እንደሚጨምር ገልፀዋል። ሞላሰስ በፈሳሽ ነው ሌሎቹ ደግሞ ጠጣር ናቸው። እንዴት ይደባለቃሉ?ኬዲኤም ከሻሸመኔ።አመሰግናለሁ
በርታ ውድሜ ደስ ይላል
በጣም እናመሰግናለን በርታ ‼️‼️‼️
ሰላም ሰላም ቤተሰብ እናመሰግናለን😊
Thank you so much.
Batami turu temihirti nawu dokitori amasaginalahu geni gebatochu yeti yegayali ??
የዶሮ ኩስ እንዴት ለከብት መኖ ይሆናል እባክህ ስራልን
THANKS DR.
Bartaa Doctor
Yimechih bro!
አድራሻው ለመግዛት የት ነው
Dr Berta betam mirt timhrt new
አመሰግናለሁ ወንድሜ!
እናመሰግናለን ዶክተር እንዴት ማግኘት እንችላለን አንተን በግል ለማማከር
+251926041471 WhatsApp ላይ መገናኘት ይቻላል፡፡
@@dr.erdachewkassa2784 እሺ አመሰግናለሁ
tank you
Bro lemidelabs bare and aynet new weys ?
እንዴት ነው የምንሰጣቸው በውሃ ለውሰን ነው
አዎ
mn yahl wuha nw mntekemew
ዶ/ር በቅድሚያ ልባዊ ምስጋናዬን እያቀረብኩልህ ወደ ጥያቄዬ ስገባ በቆሎውና አኩሪ አተር ተፈጭቶ ዱቄት መሆን አለበት ወይስ እንዴት ነው????
ዱቀት መሆን የለበትም
@@dr.erdachewkassa2784ለምን
ሰላም ወንድሜ ያዘጋጀነውን መኖ በደረቁ፣በውሃ አበስብሰን ወይንም በውሃ ዘፍዝፈን ነው የምንሰጠው ???
በደረቁ ሰጥተህ ውሃ መስጠትም ትችላለህ ከበሉ በኋላ።
ዩሪያ ሞላሰስ ብሎክ ለወተት ላሞች አዘገጃጀት እና አጠቃቀም ማኑዋል መግዛት ከፈለክ ወተት 1.5 ሊትር ይጨምራልContact me 0926041471
Dr Lebelete Mereja Silk Askemtiln
0926041471
tru new gn yalgebagn enezihn gbahatoch kazegajen buhala beaj debalke new emnsetew weys endet new
ለ ጊደር አና ለእርጉዝ ላም ሚሆን ስራልን 🙏🙏
ለጊደር እና ለእርጉዝ ላም የምሆን መኖ ቀመር በPDF የተዘጋጀ ስላለ መግዛት ትችላለህ፡፡You can Contact me through 0926041471
PDF ስንት ነው
2500 ETB
Thanks
አንድ የወተት ላም ስንት ኪ.ግራም መኖ ትመገባለች?
በምሰጡት ወተት ልክ ነው ለምሳሌ፡ አንድት ላም በቀን 20 Litre ወተት የምትሰጥ ከሆነ 10 K.g/ Day መኖ መመገብ አለባት or የምትሰጠውን የወተቷን ግማሽ በኪ.ግ መመገብ አለባት፡፡
የ ስጋ ደሮ መኖ እንዴት ይሰራል በሌላ ቀን ይዘህ ና
እሽ አዘጋጃለሁ!
ለዶሮ መኖ ቀመር በአማርኛ PDF አለ መግዛት ትችላለህ። በWhatsapp በዚህ ስልክ ቁጥር አውራኝ፡፡ 0926041471
አንድ የወተት ላም በቀን ሥንት ኪ.ግ ትመገባለች?
በቀን የምትሰጠውን ወተት ግማሽ ይህ ማለት አንድት ላም በቀን 20 ሊትር ወተት ቢኖራት የወተቷ ግማሽ 10 ኪ.ግ በቀን መመገብ አለባት።
Please ye midelbu kentoche meno seralegn please
Esh
ለምደልቡት የተዘጋጀ የመኖ ቀመር በPDF አለ መግዛት ከፈለክ በWhatsapp አውራኝ፡፡0926041471
Yene tiyaqem ehe new ?
በቀን ለ አንድ ላም ስንት ኪሎ ይሰጣታል?
ለምሳሌ አንድ ላም በቀን አስር ሊትር ወተት የምትሰጥ ከሆነ 5kg የተመጣጠነ መኖ በቀን ማግኘት አለባት። ይህ ማለት የወተቷን ግማሽ መኖ ማለት ነው።
mirt timhrit newi
መቶ ኪሎ ለአንድ ላም ስንት ጊዜ ትመገበዋለች
በቀን ስንት ሊትር ወተት ትሰጣለች??
ገና ልገዛነው ወንድሜ ጥሩ የምትሰጥ የወተሰኑ ላም ብትሆን ምንያህል ትፈጃለች ለማለት ነው ሆሊስተንዝርያ አሁን ያሉበት ዎጋ የምታውቅ ከሆነ ብትነግረኝአመሰግናለሁ
@@dr.erdachewkassa2784 25 ena 30 lemisetu lamoch...Malete 1dua 25 lelagnawa 30
❤❤❤❤
Dr Berta Tekami chanal new
አመሰግናለሁ Eshetu!
Lemamaker new selkihin setegn
ሰላም ዶ/ር የምታቀርበም እጅግ በጣምና እርባታ ያለን ሰወችና መኖን በቀላሉ ሰወች ሰርተው መጠቀም እንዲችሉና ከተለያየ የገንዘብ ኪሳራ ይታደጋልና በጣም ነው የማመሠግንህ በርታ
ጥሩ ትምህርት ሰጪ በመሆኑ እናመሠግናለን
Betam konjo tmhrt nw Dr berta 👍🙏
ዶ/ር ስለ አቀረቡልን ትምህርታዊ ማብራሪያ እግዚአብሔር ይስጥዎት ተባረኩ።
ሆኖም ባቀረቡት የሁለተኛው መኖ ዓይነት ማብራሪያ ላይ ሞላሰስ እንደሚጨምር ገልፀዋል። ሞላሰስ በፈሳሽ ነው ሌሎቹ ደግሞ ጠጣር ናቸው። እንዴት ይደባለቃሉ?
ኬዲኤም ከሻሸመኔ።
አመሰግናለሁ
በርታ ውድሜ ደስ ይላል
በጣም እናመሰግናለን በርታ ‼️‼️‼️
ሰላም ሰላም ቤተሰብ እናመሰግናለን😊
Thank you so much.
Batami turu temihirti nawu dokitori amasaginalahu geni gebatochu yeti yegayali ??
የዶሮ ኩስ እንዴት ለከብት መኖ ይሆናል እባክህ ስራልን
THANKS DR.
Bartaa Doctor
Yimechih bro!
አድራሻው ለመግዛት የት ነው
Dr Berta betam mirt timhrt new
አመሰግናለሁ ወንድሜ!
እናመሰግናለን ዶክተር እንዴት ማግኘት እንችላለን አንተን በግል ለማማከር
+251926041471
WhatsApp ላይ መገናኘት ይቻላል፡፡
@@dr.erdachewkassa2784 እሺ አመሰግናለሁ
tank you
Bro lemidelabs bare and aynet new weys ?
እንዴት ነው የምንሰጣቸው በውሃ ለውሰን ነው
አዎ
mn yahl wuha nw mntekemew
ዶ/ር በቅድሚያ ልባዊ ምስጋናዬን እያቀረብኩልህ ወደ ጥያቄዬ ስገባ በቆሎውና አኩሪ አተር ተፈጭቶ ዱቄት መሆን አለበት ወይስ እንዴት ነው????
ዱቀት መሆን የለበትም
@@dr.erdachewkassa2784
ለምን
ሰላም ወንድሜ ያዘጋጀነውን መኖ በደረቁ፣በውሃ አበስብሰን ወይንም በውሃ ዘፍዝፈን ነው የምንሰጠው ???
በደረቁ ሰጥተህ ውሃ መስጠትም ትችላለህ ከበሉ በኋላ።
ዩሪያ ሞላሰስ ብሎክ ለወተት ላሞች አዘገጃጀት እና አጠቃቀም ማኑዋል መግዛት ከፈለክ
ወተት 1.5 ሊትር ይጨምራል
Contact me 0926041471
Dr Lebelete Mereja Silk Askemtiln
0926041471
tru new gn yalgebagn enezihn gbahatoch kazegajen buhala beaj debalke new emnsetew weys endet new
ለ ጊደር አና ለእርጉዝ ላም ሚሆን ስራልን 🙏🙏
ለጊደር እና ለእርጉዝ ላም የምሆን መኖ ቀመር በPDF የተዘጋጀ ስላለ መግዛት ትችላለህ፡፡
You can Contact me through
0926041471
PDF ስንት ነው
2500 ETB
Thanks
አንድ የወተት ላም ስንት ኪ.ግራም መኖ ትመገባለች?
በምሰጡት ወተት ልክ ነው
ለምሳሌ፡ አንድት ላም በቀን 20 Litre ወተት የምትሰጥ ከሆነ 10 K.g/ Day መኖ መመገብ አለባት or የምትሰጠውን የወተቷን ግማሽ በኪ.ግ መመገብ አለባት፡፡
የ ስጋ ደሮ መኖ እንዴት ይሰራል በሌላ ቀን ይዘህ ና
እሽ አዘጋጃለሁ!
ለዶሮ መኖ ቀመር በአማርኛ PDF አለ መግዛት ትችላለህ። በWhatsapp በዚህ ስልክ ቁጥር አውራኝ፡፡
0926041471
አንድ የወተት ላም በቀን ሥንት ኪ.ግ ትመገባለች?
በቀን የምትሰጠውን ወተት ግማሽ ይህ ማለት አንድት ላም በቀን 20 ሊትር ወተት ቢኖራት የወተቷ ግማሽ 10 ኪ.ግ በቀን መመገብ አለባት።
Please ye midelbu kentoche meno seralegn please
Esh
ለምደልቡት የተዘጋጀ የመኖ ቀመር በPDF አለ መግዛት ከፈለክ በWhatsapp አውራኝ፡፡
0926041471
Yene tiyaqem ehe new ?
በቀን ለ አንድ ላም ስንት ኪሎ ይሰጣታል?
ለምሳሌ አንድ ላም በቀን አስር ሊትር ወተት የምትሰጥ ከሆነ 5kg የተመጣጠነ መኖ በቀን ማግኘት አለባት። ይህ ማለት የወተቷን ግማሽ መኖ ማለት ነው።
mirt timhrit newi
መቶ ኪሎ ለአንድ ላም ስንት ጊዜ ትመገበዋለች
በቀን ስንት ሊትር ወተት ትሰጣለች??
ገና ልገዛነው ወንድሜ ጥሩ የምትሰጥ የወተሰኑ ላም ብትሆን ምንያህል ትፈጃለች ለማለት ነው ሆሊስተንዝርያ አሁን ያሉበት ዎጋ የምታውቅ ከሆነ ብትነግረኝ
አመሰግናለሁ
@@dr.erdachewkassa2784
25 ena 30 lemisetu lamoch...
Malete 1dua 25 lelagnawa 30
❤❤❤❤
Dr Berta Tekami chanal new
አመሰግናለሁ Eshetu!
Lemamaker new selkihin setegn
0926041471