ሚዛን ድራማ ክፍል 59 | Mizan Drama part 59

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 295

  • @Rahael21-r5h
    @Rahael21-r5h 5 років тому +208

    ፍቅር መሞት የለባትም የምትሉ?

    • @zed5038
      @zed5038 5 років тому +4

      አወ መሞት የለባትም በፍፁም ከሞተች ድራማዉ ተበላሸ ማለት ነዉ ሚዛኑ ይበላሻል

    • @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ
      @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ 5 років тому

      ገደሏት እኮ ታዳ ከከከከ

    • @እግዚአብሔርያቃል
      @እግዚአብሔርያቃል 5 років тому +3

      መሞት የለባትም እንድትመሰክር

    • @sadaetho3491
      @sadaetho3491 5 років тому

      እኔ

    • @user-nb2vt5br2o
      @user-nb2vt5br2o 5 років тому +1

      የሞተች አይመስለኝም ቀጣዩ ክፍል ያጓጓል ተባርክ መረጃውን ክፉ ፓርሳው ያገኛል ብዬ አስባለሁ

  • @Rahael21-r5h
    @Rahael21-r5h 5 років тому +40

    እሄንን ድራማ የምትመለከቱ ተመልካቾች እንኳን ለዚህ ቀን በሰላም አደረሳችሁ
    የሰዓቱ ነገር ይታሰብበት ።

  • @እሙነኝየተዋህዶእንቁ
    @እሙነኝየተዋህዶእንቁ 5 років тому +14

    ደራሲው በጣም ነው ያስጠላከኝ የፍቅርን አሟሟት በዚህ መልኩ መሆን የለበትም በሆነ ታምር በህይወት እንድትተርፍ አድርጊ እሽ ዋ!

  • @tsehaytsehay3677
    @tsehaytsehay3677 5 років тому +36

    ይህ ስውየ
    የጀዋር ቢጤ ሁሉን በመግደል የሚያምን እጭ
    እደዝህ ያሉትን እቦ ልብ ይስጥልን
    ወይም ያስወግድልን

    • @semrimar165
      @semrimar165 5 років тому

      Anchi ikek inkuwan jewarin indezi lemalet yesu bixashim atdershim ok be careful

    • @አባዮሐንስየእግዚአብ-ዐ9ቐ
      @አባዮሐንስየእግዚአብ-ዐ9ቐ 5 років тому +3

      @@semrimar165 ታድላለቸ ጀዋርን ያለመምሠሏ ሠይጣንን መምሰል እኮ ሲኦል ቤቴ ማለት ነዉ ይሔኔ በቤትሽ ጀግና ማሞገስሽ ነዉ ዉዳቂ

  • @zenayo2619
    @zenayo2619 5 років тому +36

    በጣም በጉጉት ነው የምጠብቀው ሚዛን

  • @meselechmekuria2286
    @meselechmekuria2286 5 років тому

    ስወዳችው....ሚዛን እንዴ ሰው ለሰው ልብ አጠልጣይ ድራማ ነው ...continues 💚💛❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬✔️✔️✔️

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 5 років тому +1

    ነርሷና ተባረክ ይገባሉ ከእውቀቴ አንጣር ክክክ

  • @uaetyyyappggg9368
    @uaetyyyappggg9368 5 років тому +1

    Wowww baxama yamarala

  • @ميري-ج5ف
    @ميري-ج5ف 5 років тому +4

    ሞት ያለበት ድራማ አታሳዩን በድራማ ምናየው በእውን እየተፈፀመ ነው ድራማውን በፍቅር ነው ምወደው👍

  • @zizuyabaselua7033
    @zizuyabaselua7033 5 років тому +7

    ዌል ሚዛኖች እኳን ደና መጣችሁ ሄዋን በመምጣቷ በጣም ደስ ብሎኛል ድምቀት አላት ለፊልሙ ግን ኮሜንቶች ላይክ ግጩኝ አትበሉ ስለፊልሙ ኮምቱ ደግሞኮ ይሄም በዘመድ ነው ላይክና ኮሜንት 😜😜

  • @AhmedAhmed-hz9fj
    @AhmedAhmed-hz9fj 5 років тому +9

    ሄዋን ግን በጣም ድብቅ ነበርሽ እሱም ዋጋ አስከፍሎሻል አሁን ግን ለልጆችሽ ስትይ ሁሉንም ነገር ፍርጥርጥ አድርጊና ባንድ ልብ ወንጀለኞችን አጋልጡና ሰላማዊ ህይወትን ጀምሩ ድብቅ ብቅ ነገር ይደብራል እንደመንግስታችን አትሁኚ

    • @የደሴዋየአሳምነውጽጌልጅ
      @የደሴዋየአሳምነውጽጌልጅ 5 років тому

      Ahmed Ahmed * በትክክል ቅቤው አብይ ገዳዮችን በጉያው ይዞ ዩኑቨርስቲ እዘጋለሁ ይላል ጉሮሮው ይዘጋና እሷ እንኳን ለልጆቿ ስትል ነው !
      አብይን ግን የወላድ አምላክ ይፍረድ ስንት እናቶች አለቀሡ 😰😰😰😰ሁል ጊዜ ሀዘን በተለይ የአማራ እናቶች 💔😰

    • @አባዮሐንስየእግዚአብ-ዐ9ቐ
      @አባዮሐንስየእግዚአብ-ዐ9ቐ 5 років тому

      ይመችህ እዉነትህን ነዉ

  • @mitaababa1487
    @mitaababa1487 5 років тому +39

    የፍቅር ዘመድ ግን ጠንቆይ የምትመስለኝ እኔ ብቻ ነኝ አለባበሶ አረ ሁሉ ነገሮ

    • @woinshetgebreyohannes6976
      @woinshetgebreyohannes6976 5 років тому

      እኔ ትመሥለኛለች😂

    • @kedirtech6228
      @kedirtech6228 5 років тому +1

      ጠንቋይ ነሽ እንዴ ? ወይስ ጠንቋይ ዘመድ አለሽ እንዴ ?

    • @Habesha-t5w
      @Habesha-t5w 5 років тому

      hahahahahahahahaha ewnet bileshal setan tenkaye yemeselech lol

    • @Habesha-t5w
      @Habesha-t5w 5 років тому

      kedir minew korekorek ante rasik tenkay nek meselegn hahahahaha

    • @kedirtech6228
      @kedirtech6228 5 років тому

      @@Habesha-t5w ብሆንማ ኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ጥንቆላ ሰርቸ ሰላማቸውን እመልስላቸው ነበር

  • @ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ
    @ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ 5 років тому +10

    ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ሚዛንን ተባረክ ውስጤ ነህ በቃ ደሞ የልጅ አባት ልኮነው

    • @rehmanrehman9951
      @rehmanrehman9951 5 років тому

      ተባረክማ የኔ ውብ ልጅ በልጅ ሆነ ደስ ሲል

    • @solihabesha722
      @solihabesha722 5 років тому

      ሆነ እኮ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 років тому +6

    እንኳ ደህና መጣችሁ ሚዛኖች የዛሬው የአብርሃም ሥላሴ ቤታችሁን ትዳራችሁን ልጃችሁ ይባርክ እኛንም ከስደት ወደ ሃገራችን በሰላም ይመልሰን ሀገረ ኢትዮጵያን የድንግል ልጅ ይጠብቃልን መልካም ሳምንት😍😊😊😊😁👩

  • @mekdasmamar3261
    @mekdasmamar3261 5 років тому +1

    ውል ዘመኖች. ስወዳችሁ.
    ገኒ
    አሜን
    ይትባረክ. ስወዳችሁ
    አቶ አማን
    ሴት ፖሌሳ በጣም እወዳችሁአለሁ

  • @የሺጊዮናዊትአማራየሺ-ቘ9ጐ

    ተባረክዬ ስወድህ የኔ ቆንጆ በደንብ ነው የሰራኸው ደግሞ

  • @zed5038
    @zed5038 5 років тому

    በመጀመሪያ እንኳን ደህና መጣችሁ ፍቅር መሞት የለባትም አድኑ እሷ ከሞተች ሚሥጥር ይጠፋል
    በተረፈ ደቂቃዉ እረዘም ተባረክ ደሞ መጨረሻላይ ያይኸዉ ነገር የፍቅር ጉዳይ መሆን አለበት ፍቅርን እንደ ሄዋን አድኗት
    መልካም ሣምንት

  • @ወይኩንፈቃድከ-ዐ7ረ
    @ወይኩንፈቃድከ-ዐ7ረ 5 років тому +8

    እኳን ደህና መጣችሁ ተወዳጆች አገር ሰላም ስትሆን ነውና እኛም ሰላም እምንሆነው አገራችንን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን አሜን ፫🙏🌹

  • @የማርያምልጅመዲ-ኀ8ከ
    @የማርያምልጅመዲ-ኀ8ከ 5 років тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ እነተባረክ ውይ ሳራ አፈሩን ያስበላሽ ወይኔ ፍቅር ገደለችሽ አደል ለብር ብላ ቆይ የጅሽን ታገኛታለሽ አች የሰይጣን ቁራጭ ተባረክ አተንም አቶ ደሳለኝ እዳይገልህ

  • @tyube9004
    @tyube9004 5 років тому

    የሠው ደም የትም አይቀርም የፍቅር ገዳይ በጣም ምኚነሽ መረጃ እበር ላይጥያለሽ በተረፈ አሪፍ ነው በርቱ

  • @የአሚርሁሴንአዴናቂነኝየማ

    መሳይ እና ዴሳለኝ ከነ ልጁ ማየት ነው ያስጠላኝ ኤጭ ተባረክ አብሽር .የመሳይ አባት ኧረ እነተባረክን ልጆችህ መሆናቸውን እመን ,

  • @w0rkineshtufa636
    @w0rkineshtufa636 5 років тому +1

    ene gin beye diramawu beye filmu gidiya ina shigut maxex mayet astelagn ihe yene amen ina tebarek agot uuuuu jewwar mohhamedin honebin eko

  • @ادوادو-ح6ت
    @ادوادو-ح6ت 5 років тому +1

    የፍቅር አክስት እራሷ ተፈንክቶ ጀበናዬ ያለች ጎበዝ እኮ ነች 😀😂😂😂 ምንሼ ነዉ እምሠድቧት
    ደራሲያኖች ግን ብታስቡበት መልካም ነዉ ክፋት በዛ እረ ኡ

  • @ruhamawolidu5073
    @ruhamawolidu5073 5 років тому +9

    በስመአብ የዘንድሮ ጭካኔ ሰው ሁሉ ጅዋር ሜንጫ ሆነዴ እረ ብር አይንህ ይብረር ኡፊ

  • @alandaland8994
    @alandaland8994 5 років тому +24

    ፋቅር መሞት የለባትም ሚሰጢሩ ሊዳፈን ይችላል

    • @asemamewuademasu7401
      @asemamewuademasu7401 5 років тому

      ትክክል ልክ እደ ኢትዮጲያ ህግ ሆነብን

  • @የአሚርሁሴንአዴናቂነኝየማ

    ፍቅር መሞት የለባትም አች ጨካኝ እህትሽ ገዴልሻት አሏህ ያሳሽ አቦ

    • @mahimemaryamlej2295
      @mahimemaryamlej2295 5 років тому

      ኧረ አሜን ውይ እንድህ አይነት ጨካኞች በየ ቦታው አይጠፉ ፈጣሪ ይጠብቀንጅ😔💔

    • @brhanbrhan4866
      @brhanbrhan4866 5 років тому

      እኔጃ ፍቅር የሞተች የሞተች አይመስለኝም ከነ ነፍሷ መስለኝ ሳጥኑ ውስጥ የከተቷት

    • @mahimemaryamlej2295
      @mahimemaryamlej2295 5 років тому

      @@brhanbrhan4866 በለው

  • @አሚናሰይድሌራ
    @አሚናሰይድሌራ 5 років тому +20

    ሰላም ጓዶቼ ሁለችንም ለእናት ሀገረችን ዱዓ እናድርጊ ሰላም ለሀገሬ ፍቅር ለወጋኔ

  • @zed5038
    @zed5038 5 років тому +9

    ዉይ ኧረ እንኳን ሠላም መጣችሁ በጉጉት ሥጠብቅ ነበር

  • @mekidesschere5209
    @mekidesschere5209 5 років тому +2

    ሚሥጥረ እውነትም ሚሥጥረ አቶ ደሣለኝ ያንተን መጨረሻ ያሣየኝ

  • @sarawolde2790
    @sarawolde2790 5 років тому

    ዋውውው ሚዛን ስንት ጉድ ነው የያዘው ዘመድም ምስትም ባልም ማይታመንበት ጊዜ ላይ ደርሰናል ፈጣር ይጠብቀን ከክፉ ሰዎች

  • @מלקאמובינה
    @מלקאמובינה 5 років тому +2

    እጅግ ተዎዳጅ የሆነ ድራማ ነው
    ደሰ ይላል

  • @ንግስቲሃይሉ
    @ንግስቲሃይሉ 5 років тому

    ዋውውውውው አንኮን በዳና መጣችሁ ስወዳች እኮ ማሮች ናቹ ከዚ ድራማ ቡዙ የሚማርበት ስንት አለ

  • @hiowetzegeye.7565
    @hiowetzegeye.7565 5 років тому +1

    Ye miwodachu enikuan beselam metachu
    Metaseba gen betam eyanadedeshign new
    Abateshine mikare

  • @onelovelovelove930
    @onelovelovelove930 5 років тому +1

    በእየ አንዳንዱ ሰው ቤት እኮ ስንት ሚስጥር አለ አይ ህይወት እንደኔ መንገዳችሁ የተሳሰረባችሁ እ.ር ይድረስላችሁ

  • @Tነኝየተክልዬዋ
    @Tነኝየተክልዬዋ 5 років тому +21

    ወይ ሚዛኖች ፍቅር ሞተች እንዳትሉኝ

  • @somam6576
    @somam6576 5 років тому +20

    በፈጠራችሁ ፍቅር መሞት የለባትም😢😢😢😢😢😢

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 5 років тому +2

    አህለን ምርጦች እኳን ደና መጣችሁ የአሜን ቤተሰቦች ወዳጅ ነኝ እስኪ ላይክ ግጩኝ አሜንን እና ተባረክ የምትወዱ የነ አሜን ሰራተኛ መሞት የለባትም ፍቅር

  • @zedzed55hatta63
    @zedzed55hatta63 5 років тому

    ምርጦች እረ ሠአት ይጨመር እባካችሁ

  • @Habesha-t5w
    @Habesha-t5w 5 років тому

    betam achir new tinsh seat chemer adirgubet

  • @rahmatali5262
    @rahmatali5262 5 років тому +20

    አፈር ብይ አፈር በልተሽ ምን ውሻ ነሽ እንደት እህትሽን በገንዘብ ትለውጫታለሽ ውይይ እንዳች ተሆነ እህት ባይኖረኝ መረጥኩ አንችን ነበር መድፋት

  • @zenayo2619
    @zenayo2619 5 років тому +8

    እፍ ፍ በነብሴ ደረሳቹ ትላንት ስጠብቅ ስጠብቃቹ አይኔ ሳይወጣ አደርኩ

  • @ሐማርያምንይዞየሕይወትጉዞ

    ደህና ናችሁ ሚዛኖች እንኳን ደህና መጣችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የድንግልማርያም ልጅ

  • @mihretmikias8060
    @mihretmikias8060 5 років тому +5

    #ተባረክ ና #ዶክተሯ 👫 ይጣበሱ የሚል 😜😂😍

  • @amind3365
    @amind3365 5 років тому +3

    ውይ እማሆይ እኔ እራሱ ይናፍቁኛል

  • @sareus6268
    @sareus6268 5 років тому +1

    በጣም የሚወደው ድራማ😍 ይናፍቀኛል..

  • @sebrinnur1313
    @sebrinnur1313 5 років тому

    Best derama

  • @ዜድትዩብ-ቀ8ኀ
    @ዜድትዩብ-ቀ8ኀ 5 років тому +14

    ሚዛኖች ዌል እስቲ ሚዛንን በጉጉት እንደኔ የሚጠብቅ በቅንነት ሰብስክራይብ በሉኝ

  • @mesi3803
    @mesi3803 5 років тому

    ሠወች በጣም ደብሮኝ ነበር እንኳን ሚዛኖች መጡ

  • @hananseid3034
    @hananseid3034 5 років тому +1

    Mizanoch enamsegenalen

  • @hshssyyssh8333
    @hshssyyssh8333 5 років тому

    እኮን በደሕና መጡ በጉጉት ነበር የምጠብቀው

  • @ማሂነኝከጎንደር
    @ማሂነኝከጎንደር 5 років тому

    ወይኔ በጣም ያጏጏል የሳምን ሰው ይበለን

  • @emnetyoutube7218
    @emnetyoutube7218 5 років тому +9

    ፊልም መስራት እፈልጋለሁ እስኪ አሰሩኝ የፊልም ዳሪክተሮችና ባለሙያዎች በነፃ ልተውንላችሁ ጋብዙኝ

  • @abunuratube1905
    @abunuratube1905 5 років тому +5

    ጭንቅ ትብብ ብሎኛል ወድሚ በየመን መቶ ድምጡ ጠፋብኝ በዱአችሁ እርዱኝ

  • @zahranajee7096
    @zahranajee7096 5 років тому +1

    ፍቅር ተሞተይ ማን ይመስክራል😥😥😥

  • @አስማዩቲብ
    @አስማዩቲብ 5 років тому

    ተባረክ ሁለተኛ ልጅ ልትወልዱ ነው

  • @ፈድሉያአላህአትዮጺያንሰላ

    አሜን እና ተባረክ ዉስጤናቹህ ሌሎቹም እንደዛዉ

  • @ቲጂነኝየራያዋ
    @ቲጂነኝየራያዋ 5 років тому +1

    ትዝታ አፈር ያብላሽ ክብር ብለሽ እህት ንሽን

  • @driftdubai1003
    @driftdubai1003 5 років тому

    ያምራል

  • @ሀያትሀያት-ኸ9ሐ
    @ሀያትሀያት-ኸ9ሐ 5 років тому

    ሚዛኖች በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ፍቅር መሞት የለባትም ሳራ እና መታሠቢያ እስከ አቶ ደሣለን እማ ላይበት የት ላሂድ ያች ደግሞ የፍቅር ዘመድ ለብር ብላ ፍቅር እሷው ገደለቻት አውዚብላ በተረፈ ሰአቱን ጨምሩበት

  • @islam.nw.hiwotejanet.nw.me7317
    @islam.nw.hiwotejanet.nw.me7317 5 років тому +1

    Wowoo.mizan enkuwan dena.metachew.💋💋💋💋💋💋💋

  • @godskids3886
    @godskids3886 5 років тому +6

    ኢሄ ድራማ እያደረ እያጠረ ሄደብኝ ወይም በሳምንት ሁለቴ አድርጉት ፨🙄

  • @መቅዲነኝየድንግልልጅየራያ

    የፍቅር አክስት የሆነች ጠንቋይ ነገር

  • @tseyemariyamtewahdonegnieg8942
    @tseyemariyamtewahdonegnieg8942 5 років тому

    Wawu

  • @b.b3665
    @b.b3665 5 років тому +1

    ምርጡች ሰላም ናቹ

  • @buzuyeyonese6624
    @buzuyeyonese6624 5 років тому +1

    Wawawawawa

  • @salamzaki409
    @salamzaki409 5 років тому

    የኔ ከርታታ ፍቅርዬ

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 5 років тому

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እንዴት እንደምወዳቹሁ አንድ ቀን ድል ታደርጋላቹሁ

  • @mimijoy5141
    @mimijoy5141 5 років тому +2

    ሰላማቹ ይብዛ ኢትዮጵያኖች

  • @ዙዙ-ሰ5ከ
    @ዙዙ-ሰ5ከ 5 років тому +1

    ፍቅር መሞት የለባትም ነበር እህት ተብየይቱ እራስ ወዳጅ ነሽ

  • @alamcute283
    @alamcute283 5 років тому

    ሰለአምአቹይብዝአ። የነአሜን። እንት። ሰለተገኘች። ደሰብሉኝአል። እንአት። አገር። አችንአምልአክ። ሰለምን። ይመልሰልት። አሜንንን

  • @ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ

    እንኳን በሠላም መጣችው ሚዛኖች

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 5 років тому

    ማሮችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ እስቲ ለሀገራችን ሰላም እንለምነው ፈጣሪ🙏🙏🙏🙏

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 5 років тому

    Gedaywan terashiw endigelat??

  • @شيماءأحمد-ح2ق
    @شيماءأحمد-ح2ق 5 років тому

    Enkawn be selam metachu 😘😘😘🇪🇹

  • @የወሎልጅ-ኸ4በ
    @የወሎልጅ-ኸ4በ 5 років тому

    ቆይ ማነው የሚታመነው ዘመድጎድኛ ፍቅር በቃሞተች 🙏🙏🙏🙏

  • @ቤቴልሄምየማሪያምልጅ

    በጣም ጥሩ ነው በርቱ

  • @brhanbrhan4866
    @brhanbrhan4866 5 років тому +1

    አይ ዛይድ ጉድ ስራችህ ሳራ

  • @aggarootube7082
    @aggarootube7082 5 років тому

    Enkawn bee selam mexachu

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ

    ደራሲው ትንሽ ያበዛኸው አልመሰለህም ፍቅር በፍፁም መሞት አልነበረባትም በፍፁም ስንት የሚገደል እያለ ትዝታ ደግሞ ስታናድጂ ይሁዳ ብዬሻለሁ እህትሽን በገንዘብ ለወጥሻት እሺ ማንን እንመን ??

  • @saedasaeda4548
    @saedasaeda4548 5 років тому

    ወይኔ ፍቅር አሳዘነቺኝ መሞት የለባትም

  • @tube-hz7ix
    @tube-hz7ix 5 років тому

    እጭ ፍቅር የጣለቻት ሥታሥጠላ ዴሣለኝ እንዴሚገላት እያወቀች ለሡ ትነግራለች እእነማንን ዴ ዴነዝነች

  • @hanannhanann9457
    @hanannhanann9457 5 років тому +1

    ወይ ዛይድ ሳራ ጉድ ስራችህ
    ፍቅር ግን ከነ ነብሷ ነው ሳጥኑ ውስጥ የከተቷት ፍቅር ነብሷ አለ
    አትሞትም።

  • @turkyaselasy4582
    @turkyaselasy4582 5 років тому

    ሁፍፍፍፍፍ ይትባረክዬ የኔ ከርታታ በርታ እውነቱ አሁን ይወጣል

  • @blen3202
    @blen3202 5 років тому

    በፍቅር የምወደው ድራማ በርቱ

  • @zeharamohammed-5632
    @zeharamohammed-5632 5 років тому

    ፍቅር ከሞተች የእውነት በጣም ነው የሚያስጠላው ድራማው ስለ ደሳለኝ ብዙ ሚስጥር ታውቃለች

  • @የአሚርሁሴንአዴናቂነኝየማ

    ኧረ ይሄ ዴሳለኝ ተብየ ተው ግዴሉት እፍፍፍፍፍ ዛሬስ ለማየትም አስጠላኝ

  • @abitube3078
    @abitube3078 5 років тому +1

    እንኳን በስላም መጣቹህ። አሜን እና ትባርክን እምወድ ፎቶየን በመጫን ስብስክራይብ አርጉኝ

  • @alemyamaryam4432
    @alemyamaryam4432 5 років тому +3

    ናየፍቅር አክስት ይድፍሽ ሆድ አደር ይሁዳ እዴት እዳስጠላሽኝ

  • @nejatnejat607
    @nejatnejat607 5 років тому +1

    ኡፉፉ ፍቅር መሞት የለባትም እህት ተብየዋ ስታስጠላ

  • @HayatHayat-fp6oz
    @HayatHayat-fp6oz 5 років тому +2

    ፍቅር እደሄዋን ብትመጣ ያ አዞ ጉዱ ይወጣ ነበር

  • @solihabesha722
    @solihabesha722 5 років тому

    የፍቅር አክስት ድራማ ላይ እንዲህ ያስፈራችኝ እውነተኛው አለም ላይ ምን እንደ ምት ምስል አስቡ

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 років тому +1

    ተባርክ አውቆል ደሳለኝ እደገደላት ፍቅር ግን ስታሳዝን መሞት አልነበርባትም ደራሲው ምነው እደ ሂዋን ብታተፍት ይሻል ነበር

  • @askaletopia5300
    @askaletopia5300 5 років тому

    አኩን በሰላም መታቺው ene ገንዬ ፍቅር

  • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
    @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 5 років тому

    *ፍቅር ሞተች እዴ ይች ትዝታ የምትባል ይህንን ሰውየ እደምትበቀለው ምንም ጥርጥር የለኝም ግን ሙታ ይሆን ፍቅር የቤኪ እህት የት ደረሰች ወይ*

  • @zharaadem3001
    @zharaadem3001 5 років тому

    ዉይ ለብር ብሎ የሠወ ነብስ ማጥፋት ይገርማን አይ ግዜ

  • @ranibruhani0183
    @ranibruhani0183 5 років тому

    ቀጥልበእመሰግናለን

  • @መሢየጎንደርልጅጋይንት

    wellcome

  • @ምህረትየተዋህዶልጅ
    @ምህረትየተዋህዶልጅ 5 років тому +1

    በፈጣሪ ምን ጉድ ናት አክስት መስላኝ ሰውም የሞተባት አትመስልም እንዴት ግን ጎረቤት ሰፈርተኛው እርስ ሲወጣ ዝም አሉ ምንድን ነው አይሉም

  • @ainaaina1672
    @ainaaina1672 5 років тому

    በጣምያጎጎል