ወልቃይት ጠገዴ አዲስ ሙዚቃ ክሊፕ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 171

  • @weynshetyalew811
    @weynshetyalew811 2 роки тому +18

    ክብር እኛን ለማኖር ህይወታቸውን መስዋት ላደረጉ ፋኖ ልዩሀይልና መከላከያ ጀግኖቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SarahSarah-z7b
    @SarahSarah-z7b Рік тому +2

    አየ ብሞትም አይጨንቀኝ ብለህ ነበር ታይቶህ ነበር ጀግናችን ነብስህን ይማረው ጀግኖቸ ሳያቸው እሳሳለሁ አለሞቸ አመምላክ ይጠብቃችሁ

  • @HaymanotHaymanot-c3u
    @HaymanotHaymanot-c3u 10 місяців тому +1

    የኛ ጀግኖች እግዚያብሄር ይጠብቃችው ክፉ አይንካችው ኑሩልን የኛ መመኪያ።

  • @useruserr6099
    @useruserr6099 2 роки тому +2

    አበበ ካሴ የአማራዉ ጀግና ነብስህን ይማረዉ አባት ፈጣሪ ሆይ በቃ በለንን

  • @GirmaGetachew-m6k
    @GirmaGetachew-m6k 11 місяців тому +1

    አረበኛ አበበ ካሴ ነፍስህ በሰላም ትረፍ እፍ ያመኝል ድማጡህን ተሰማ አቤ የግሪ እሰት ሁሉም በልበችን ታኖረለህ 5:22 5:22

  • @melkamutilie19
    @melkamutilie19 Рік тому +1

    We are Amharaaaaaaaaaaaaaa always.....................................................................................

  • @amam9716
    @amam9716 2 роки тому +2

    አበ ጀግናው የአማራ ገጥ በርታልን

  • @hawabintdowed3006
    @hawabintdowed3006 2 роки тому +3

    አይይይይየኔጀግኖችመክልክልያሰራዊትአላህይጠብቀችሁ

  • @MenberWaleling
    @MenberWaleling Рік тому +3

    አረበኛ አበበ ካሴ ነፍስህ በሰላም ትረፍ እፍ ያማኛል ድምጽህን ስሰማ

    • @ethiopia6344
      @ethiopia6344 5 місяців тому

      ሞተእንዴ ዘመነካሴ

  • @azazhidiress4687
    @azazhidiress4687 2 роки тому +5

    አቤ ምነው በአካል ባገኝህ እንዴት ደስ ይለኝ ነበር!!!!! ለዘላለም ኑርልን ውዱ ወንድማችን።።

  • @rahmetseidrahmetseid2912
    @rahmetseidrahmetseid2912 Рік тому +3

    የኔአባት😢😢😢 አላህ ይገዝልችሁ

  • @Loveweleyewa
    @Loveweleyewa 2 роки тому +6

    የኛጀግና.አላህይጠብቃቺሁ.ወቢቷአማራ💚💛❤

  • @ህሊና-ኰ2ኘ
    @ህሊና-ኰ2ኘ 2 роки тому +6

    ወልቃይት ጠገደ ከወራሪ ትግሬ በአማራ ፋኖወች ነው የምትጠበቀው ወድሞቸ የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ 💚💛❤✊✊✊

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 10 місяців тому

      ከጎደር ክልል ከአርማጭሆ መታቹ ምራብ ትግራይ የኛ ነው አላቹ ማይ ካድራ ከአብይ ጋር ሆናቹሁ ንፁሀን ጨፈጨፋቹ እስከመቼ በውሸት ትኖራላቹ ወሎ ጓጃም ደብብ ኦሮሞ በናተ ባሎነ መሬት ለምን ይሙት ኢትዮጲ የትግራይ ነች ባዲራውም ዜማውም ታሪኩም አማርኛም ትግርኛም ግእዝም😮😅

    • @ኢሩት
      @ኢሩት 7 місяців тому

      እራያ ማለት በትግርኛ እዩት ማለት ነው ማይ ካድራ ማይ ፀብሪ አዲ ኳላ ማይ ሎሚን ሁመራ አላማጣ የማነው ? ምራብ ትግራይ ነው ታዲያ ለምን መቀሌም አድግራትም አስመራንም አይ ይጨመርላቹሁ? ካካ ኧረ ድፍረት

  • @tigisiitamam6903
    @tigisiitamam6903 2 роки тому +4

    ክብር ለአማራ ፋኖ ለአማራ ልዬ ሀይል ለመከላከያ ሰራዊት

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Рік тому +1

    One Ethioia we love all the time thank you ❤️❤️🙏🙏👍👍 Kibirt Ethiopia.

  • @rmo8386
    @rmo8386 2 роки тому +1

    ወይ ወይ ወይ አገሪ / አብሽሪ ቀን አለ ይነጋል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌿🌱🇪🇹🌹🌹🌹

  • @zuhcarius
    @zuhcarius 2 роки тому +2

    ጀግና ነህ በጣም ነው የምኮራብህ የማደንቅህ አንተ የአማራ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 2 роки тому

      ታሚማለሁ አሳክሙኝ ስል ሰምቼ አለሁ ልሳክመው ይገባል

  • @workalemasefa5564
    @workalemasefa5564 2 роки тому +16

    ምን ዋጋለው የአማራ ልጆች በየ አመቱ በየሠአቱ እየተገደሉ ነፍስህን ይማራው ጀግነው

    • @yemisrachworeta4739
      @yemisrachworeta4739 Рік тому +3

      ዋጋ አለው እጂ ትግል ማለት እዴት ነው አሉ
      ታጋይ እያለፈ ትግል እየቀጠለነው
      የትግሬ መንጋ ያክል ያበረከከን የነቀለ የዛን ዲቃላም እያርበደበደ ያለን ምንትለዋለህ
      ሞት እደሆን የተፈጥሮም ነው
      ስርቶ ማለፉእዲህ ግን ክብር ነው ።

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 10 місяців тому +1

      ከጎደር ክልል ከአርማጭሆ መታቹ ምራብ ትግራይ የኛ ነው አላቹ ማይ ካድራ ከአብይ ጋር ሆናቹሁ ንፁሀን ጨፈጨፋቹ እስከመቼ በውሸት ትኖራላቹ ወሎ ጓጃም ደብብ ኦሮሞ በናተ ባሎነ መሬት ለምን ይሙት ኢትዮጲ የትግራይ ነች ባዲራውም ዜማውም ታሪኩም አማርኛም ትግርኛም ግእዝም😮😅

    • @ኢሩት
      @ኢሩት 6 місяців тому +1

      ፖለቲካ ማለት ውሸት ነው ያላቹ ማነው ማይ ካድራ እራእያ ማለት በትግርኛ ማየት ማለት ነው ማይሎሚን አዲ ኳላ ማይፀብሪ ሁመራ በትግራይ ክልል የሚገኝ ደቡብ ትግራይ እና ምራብ ትግራይ የሚገኝ መሬት ነው በታሪክም ከኤዳቹ በህገ መንግስቱም በፊት የምትሉት አማራነ ን በአማርኛ እንማር ነበር አማርኛ ከፈለጋቹ ወደወለቃቹበት ወደክልላቹ ኢዱ ተባላቹ አማርኛ እደማንኛውም ክልል አንድ ሰብጀክት ይሰጣልተባላቹ አብይ ሲመጣ የናተ መንግስት መስሏቹ ልቡናቹ እያወቀ የኛ ነው ግግም አሁንም ልምከራቹ በውሸት ትርክት ሰው አታባሉ የአብይ ኳስ አትሁኑ ውሸት መቼም አያሸንፍም እንዲ አምታታቹ የሌላ ሰው መሬት ወስዳቹ ይሆናል ማንም ታሪክ አጥንቶ ሲደርስበት ማንም አይለቃቹሁም

    • @FatimaaliFatuma
      @FatimaaliFatuma 6 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @FatimaaliFatuma
      @FatimaaliFatuma 6 місяців тому

      💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏

  • @sameeraahmed5481
    @sameeraahmed5481 2 роки тому +4

    የአማራዬ ጀግና አበበ ካሴ አላህ ይጠብቅህ ❤️💛💚👌👌👌💪💪💪👍👍👍

  • @elsaalehgn7702
    @elsaalehgn7702 2 роки тому +5

    አንበሳው ወንድሚ ዘላለም ኑረልኝ

  • @ሠርካለምእሸቱማማይ
    @ሠርካለምእሸቱማማይ 2 роки тому +2

    ሲስ ደጁ ብርሽ አያቸው እሸቱ ወድሞቸ ወዘተ ሁላቸው ዉድድድ ያገሬ ልጆች

  • @ZxZx-h7b
    @ZxZx-h7b 9 місяців тому +2

    እረወድም አለምየ አልቻልኩም እኔአፈርልብላልህ

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 10 місяців тому +2

    Ayizon Gobeze.

  • @fiyoribruh78
    @fiyoribruh78 8 місяців тому +3

    ለሚዘፍኑት ሚፎክሩት በድብቅ ሸላሊ ብቻ

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 10 місяців тому +1

    Ken Aleshe Ayizoshie Kibirt Ethiopia.Rest in peace artist Abebe Kasie rest in peace again.

  • @Ras_shewa
    @Ras_shewa 2 роки тому +2

    ጎለቶ መውጣት ካለባቸው አርቲስቶች አንዱ ነህ አበበ የጀግና ጀግና አድናቆቴ ከልብ ነው
    ከአማራ አርቲስቶች አንተ ፋሲል ደሞዝ አና መብሬ ሀሌም ምርጦች ናቹህ በርታ ወንማችን
    ስራህን ሰፋ አርገህ ደሞ ወደታቸ አማራ ሸዋ እና ወሎ ስራዎችህን እጠብቅሀለሁ

  • @sosnaadmasu8444
    @sosnaadmasu8444 2 роки тому +3

    የኔ ጀግና ነፍስህን በገነት ያሳርፍልኝ

  • @ZewuduMesele
    @ZewuduMesele 8 місяців тому +1

    ሁሉም ነገር ይቅር ወደ ትግል ሜዳ!

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Рік тому +2

    Go head One Kibirt Ethiopia.kibit ETHIOIAN Rest in peace Kibur Artist Abebe Kasie rest in peace again.

  • @rabia6064
    @rabia6064 2 роки тому +1

    አይዞን አይዞን ጀግኖቻቺን አላህ ብርታቱን ይስጥልን እውነት ያሸንፋል ድሉ የፋኖነው 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @mamushlove3116
    @mamushlove3116 2 роки тому +1

    የኢትዮጵያ ብርቅዬ አበበ ካሴ አልሞትክም በሰራሀቸው ታሪክ እናስታውስሀለነ

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Рік тому +2

    Thank you Ethioian Green Yellow and red Flag ETHIOIAN goal keeper.One Ethioia Lezelam Nurie Our mom.

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 2 роки тому +4

    በርታ ወንድማችን እግዜር ይጠብቅህ!!

  • @AlemGedefa-cm4wk
    @AlemGedefa-cm4wk Рік тому +1

    ፈጣሪ ለድል ያብቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 10 місяців тому +2

    Leban Engie Artist Ayimetam.any way we will see how is doing on.

  • @getachewhunew9119
    @getachewhunew9119 2 роки тому +6

    ጀግናው ፋኖ አበበ ካሴ 💪💪

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ

    ኣቤ ነብስ ይማር ባጭሩ የቀን ጅቦች በሉህ ጀግና ኣይረሳም

  • @ተከታይትሩነህ-ዐ3ፀ
    @ተከታይትሩነህ-ዐ3ፀ 2 роки тому +4

    ደስ ትላላችሁ አገሬ አርማጭሆ ጀግና ያወጣል

  • @GeniNegese-ft5um
    @GeniNegese-ft5um 8 місяців тому +1

    ያገሬልጆች፡ደስሲሉ፡ቲክቶክ፡ላይ፡ልቅቅልን

  • @Fikr-xb8ug
    @Fikr-xb8ug 7 місяців тому

    የኔ ንጉሶች እድሜ ይስጣችሁ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @getanie6591
    @getanie6591 2 роки тому +7

    የኔ ማሮች ገና ወጣቶች እኮ ናቸው ምን ልሁንላችሁ አለሞቸ አይ አምላኬ☝️🙏🏼💔♥️♥️♥️♥️♥️

  • @RtSd-o7r
    @RtSd-o7r 8 місяців тому +1

    ወንዱአበበካሴያርማጭሆውበሬድክመትንየምየውቅክዱአይበገሬ

  • @zack1388
    @zack1388 2 роки тому +2

    ስለወልቃይት ሳስብ ጀግንነታችሁ ልቤን ያሞቀዋል የደረሰባችሁ የግፍ ቀንበር ሳስብ እንባዬን መመለስ ያቅተኛል።እውነት ነፃ ታወጣለች።ኢትዮጵያን ወዳድ ሁላችንም ከጎናችሁ ነን።

  • @helenhelen967
    @helenhelen967 2 роки тому +4

    ጀግናወቸ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ሽ አመት ኑሩልን

  • @jejawatnafu6340
    @jejawatnafu6340 Рік тому +1

    Mn wagalew dgame meswatnet seikefel yazaznal eskemeche dres weayane yametabn yezer beshita Nebschewn Ayimarew weyane

  • @nigosiathiuo4385
    @nigosiathiuo4385 2 роки тому +7

    ጅግኖቻችን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @MoreThe-uc6jl
    @MoreThe-uc6jl 8 місяців тому +1

    አማራየለኛምቀንአለ

  • @davayahun1515
    @davayahun1515 11 місяців тому +1

    Nebshin be atsede genet yanurat Aba #1😢😢😢😢😢😢

  • @mulugetaaychewtube7640
    @mulugetaaychewtube7640 2 роки тому +2

    አቤ የእኛ ጀግና በርታልን

  • @mulugetaaychewtube7640
    @mulugetaaychewtube7640 2 роки тому +1

    እናታለም ጎንደር የጀግኖች የአርበኞች መፍለቂያ

  • @yohanneskassa1505
    @yohanneskassa1505 Рік тому +1

    ኣቤዋ ነብስህን በሰላም ኣምላክ በአፀደገነት ያሳድርልኝ ።ኣቤዋ ኣከብርሐለሁ ።

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Рік тому +2

    This Flag 💯 Original Ethioia.

  • @asafahAtupa
    @asafahAtupa 8 місяців тому +1

    አየ ግዜ እህህህ ብቻ ሆነ የአማራ ልጅ ያልፋል ይህ ግዜ

  • @ahmedbushira7406
    @ahmedbushira7406 Рік тому +1

    AYyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy Abe Ante Memot Alneberebhm

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Рік тому +2

    Ethioia Wibuit One Ethiopia Lezelam Nurie Our mom.Any way nobody trss pass Green Yellow and red Flag Lezelam Nurie Our Mom.

  • @yohanneskassa1505
    @yohanneskassa1505 Рік тому +1

    ፋኖ መዳኛየነው

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 7 місяців тому

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ሞትነው
    ይህን ሰው የገደለው ማነው????ደሙንየማይመልስ የአማራ ልጅ ይኖራል ብየ አልገምት!!!!!!

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Рік тому +2

    Enat Ethioia Lijocshin awilo yiasadrilsh.

  • @KegneTube
    @KegneTube 2 роки тому +9

    በጣም የሚገርም ስራ

  • @kiteneshmekbib1990
    @kiteneshmekbib1990 Рік тому +1

    ፈታሪከናንተጋር❤ይሁን😮😮😮

  • @AdmiringAlbatross-jf6fq
    @AdmiringAlbatross-jf6fq 9 місяців тому +1

    ❤❤❤❤

  • @ethiosister2332
    @ethiosister2332 2 роки тому +2

    ልክ ነው ጀግና ገብሬ ነው ሁመራ የገባሁ

  • @saadamohammed8812
    @saadamohammed8812 2 роки тому +2

    አቤ ጤናህን ይመልስልህ ፈጣሪ

  • @luwanjafish8413
    @luwanjafish8413 6 місяців тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    እውነት ያሸንፋል
    ፋኖ 🎉🎉🎉🎉

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Рік тому +2

    Kibirt Ethiopia Arma Green Yellow and red Flag Lezelam Nurie Our mom.this Flag big value.no body tress pass Green Yellow and red Flag.

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Рік тому +2

    Ethioia Tikidem.

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 2 роки тому +1

    አቤ 😭😭😭

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 2 роки тому +3

    ነፍስህን በገነት ያኑራት ወድማችን

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Рік тому +2

    Ethioia Tikidem all the time our mom mom Kibuirt Ethiopia your blanket Green Yellow and red Flag Full Ethiopia.

  • @ሀያት-ገ6በ
    @ሀያት-ገ6በ 2 роки тому +5

    ጀግናኖች የአማራ ልጆች ቆፍጣኖች ውድድ

  • @alemtdese2570
    @alemtdese2570 2 роки тому +1

    የኔጌታ. አንተ አልሞትክም

  • @yelbiemeseret9102
    @yelbiemeseret9102 8 місяців тому +1

    I love you all ❤

  • @tilahuntayachew9184
    @tilahuntayachew9184 2 роки тому +2

    ጀግና 😘💪❤

  • @Kevin_Tv7
    @Kevin_Tv7 10 місяців тому +1

    😂😂😂😂😂 አቤ ጀግና ripp

    • @seyaahmed5362
      @seyaahmed5362 10 місяців тому

      ግልፍጥ ዥልጥ

    • @Aynalem-v8d
      @Aynalem-v8d 6 місяців тому

      አልጫ ሱሪ ልበስ መጀመሪያ

  • @jameelahamoud6982
    @jameelahamoud6982 Рік тому +1

    ❤💛💚💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍

  • @sifatkelamo9387
    @sifatkelamo9387 Рік тому +1

    Ye ababaw kasan mot tisama yamagnan

  • @bayushtube7706
    @bayushtube7706 6 місяців тому

    😢😢😢😢😢💪💪💪ጀግናችን ነፍስህ በሰላም ትረፍ

  • @ሳሊህወንድ
    @ሳሊህወንድ Рік тому +1

    ነብስህንይማርአቤው

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 2 роки тому +2

    አማራ ነኝ ብለህ የምትኩራራ ሁላ ንቃ በህልውናህነው የመጡብህ መሬትህን ቀሙህ ማለት እንዳንተ በሩህሩህ እንጀትህ እንደምታቅፈው ሁሉ የሚያቅፉህና የሚያኖሩህ እንዳይመስልህ ይጨፈጭፉሀል እንጂ በእራስህ ቋንቋ እያወራህ እንድትኖር አፈቅዱልህም ትህነግና ኦነግ በአንተ ላይ ተማምለዋል ንቃ ማይካድራን ጭናን ኦሮምያ ላይ የፈሰሰው ደም ያአንተነው ይሰማል?

  • @rosarosa3071
    @rosarosa3071 2 роки тому +1

    fanoye bretalegn wonedima emeberehane titebekh jeginaye

  • @gumaratube7118
    @gumaratube7118 2 роки тому +1

    Gobeze

  • @ethioone8159
    @ethioone8159 2 роки тому +2

    አይዟቹ እውነት ከናንተ ጋር ነው የመጨረሻውን ሳቅ የምትስቁት እናንተ ናችሁ !!!

  • @menaabYigzaw
    @menaabYigzaw 6 місяців тому

    Ayy yetigray meret meneget waga yasikefilal

  • @muhammdSeada
    @muhammdSeada 9 місяців тому +1

    ነሩልንኝ፣ክፍአችሁን፣እዶያሰማንም

  • @ethopiasabeth1833
    @ethopiasabeth1833 Рік тому

    😘😘😘😘😘😘

  • @getachewmare6984
    @getachewmare6984 2 роки тому +1

    Ayizoachihu yegna jegna

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 5 місяців тому

    Tigray merte

  • @ANDREA_GABRIELE12
    @ANDREA_GABRIELE12 2 роки тому +1

    AMHARA AMHARA FANO 👑🦁🦁🦁💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾👊👊👊👊💚💛❤💚💛❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💋💋💋💋👈

  • @mdami7741
    @mdami7741 Рік тому +1

    ንገሩኝ በአማራ ሞት ይሁንባችሁ አለንደ ይኸ ሠውየ ነውሙቷል

  • @BurtukanDarra
    @BurtukanDarra 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤ፈኖ

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta9626 2 роки тому +1

    የድሮ ስራዎህጭን ጫናቸው ኣቤ፥፥

  • @habta125
    @habta125 2 роки тому

    በርታ፡፡

  • @ASEFADEBASHI
    @ASEFADEBASHI 6 місяців тому

    ነፍስህንበአጸደገነትለዘለአለምትኑር

  • @የድንግልማሬያምልጅ
    @የድንግልማሬያምልጅ 2 роки тому +1

    የኔጀግናች❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @Sameera-d9w
    @Sameera-d9w Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haleemamohammed8713
    @haleemamohammed8713 2 роки тому

    አይይይይይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sadahasn8921
    @sadahasn8921 2 роки тому +2

    እሄ ቻናሉ ከሆነ ሰይሰክራይብ እያረግን እናበራታው ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ

  • @samuelg8907
    @samuelg8907 2 роки тому

    Thank you Ababe 💪💪💪💪💪💪💪🌺🌺😘😘❤️❤️❤️❤️❤️💚💚💚💛💛😘❤️❤️🌺👍👍👍🐆🥰🥰😍😍😍🌹🌹

  • @destawagnebachew5056
    @destawagnebachew5056 9 місяців тому

    እረ አልቅሼ ሞትኮው

  • @Ethiotech6
    @Ethiotech6 2 роки тому +2

    berta berta

    • @Rasha-wk9hj
      @Rasha-wk9hj 2 роки тому +1

      ጀግና💪💪💪💪💪