Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የሚገርም ነገር ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
በጣም ነው የሚገርመው. የህልም ፍች እናመሰግናለን የማናውቀውን ስለምታሳውቀን💚💛❤🙏👏💕
Dr.thanks!
Thanks
knowledge of the truth = those who were once enlightened !!
የኛ ሀገር ለባለስልጣን ነው ጥበቃ የሚደረገው የምትለዋ ቀለል ያለች ንግግር ሆና በውስጧ ግን ትልቅ ትምህርት አላት እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን ብቻ ሌላ ምን ይባላል
ካራባታ አጥፋው መምህር ዶክተር ሮዳስ። ብዙ አይመችም ለሊቃውንት
ብዙ ግዜ እኔ ለይ የሚደርሡ ነገሮችን በህልሜ ቀድሜ አይዋለው።ከሆነ በኋላ እገረማለው።
ዶ/ር ሮዳስ እስኪ እባክህ ለsubconscious mind እና ለconscious ትክክለኛ እና የማያዳግም የአማርኛ ትርጉም ስጥልን። አንዳንዶች conscious minን ህሊና ነው ይሉታል። subconscious mindን ደግሞ ጥበብ መንፈሳዊ፣ ለሎች ደግሞ አእምሮ መንፈሳዊ፣ ሌሎችድ ደግሞ "አእምሮ ጠባይ"፣ ሌሎች ደግሞ ልቦና ይሉታል። የትኛው ነው ትክክል? እባክህ መምህር በጣም ተቸግሪያለሁ እርዳኝ!!!
መምህሬ የቤተክርስትያን የቁርጥ ቀን ልጅ እንኳን ደህና መጡልኝ በሰላም ለመገናኘት ያብቃን
በጣም የምናከብራችሁ ውድ መምህሮቻችን፣ ጥበብን እና እውቀትን በሚበጄን መንገድ አስማምታችሁ ስለምታስተምሩን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። በበረሃ ላይ እንደ ፈለቀ ውሃ ነው የማያችሁ።
Dreams can be expressed by your subconscious(everything known by this part of mind) mind with in that instant unless you are not focused on it, otherwise you should have an interpreter for your dreams.
ይሄ ነገር ከዶ/ር አብርሃም ምርምር ጋር በጣም የተያያዘ ነው። አንድን ነገር በደንብ እይታ ሰጥቶ ማሰብ ውጤት ያስገኛል ብለዋል።
የሚገርም ገጠመኜን እንኩ ላካፍላቹህ በህልሜ በሲኖ ትራክ ተገልብጬ በህልሜ ታየኝ በእውን ደግሞ በባጃጅ ያውም በሲኖ የተገለበጥኩበትን ቦታ በእውን ባጃጅ እያሸከረከርኩኝ እያለሁ በመቶ ሜትሮች ከፊት ለፊት በትላንቱ ህልሜ አደጋ የተከሰተበትን ቦታ ልክ ሳስታውስ እዛው ቦታ ላይ ስደርስ የባጃጄ የፊት ጎማ መሀል ለመሀል ፈንድቶ እያሽከረከርኩኝ ባለሁበት ስፒድ ግራ ቀኝ እያወዛወዘኝ ከአስፋልቱ ጠርዝ ከደፍ ጋር ተጋጭቼ ቆምኩኝ ከሞት ያተረፈኝ እግዚአብሔር ይክበርልኝ በእውነት በእውነት ይሄንን የህልም ገጠመኝ የመረጠኩት በህልም በሲኖ ትራክ ያየሁትን አደጋ አስታውሼ በውስጤ ማሰብ ስጀምር በባጃጅ መከሰቱ ልዩ ያድርገዋል በህይወቴ ውስጥ ብዙ የህልም ገጠመኝ አሉኝ እና ህልሜን አምነዋለሁ
አገሬ መከራና ስእቃአይላአይ እያለች እናተ ተረተረት ታወራአላችሁ ከአንድ የቤቴክርስትያአን አገእልጋአ አይጠበቅእም /_>[]
@@beegziabehertamenu-7300 አባቴ ተረተረት አይደለም ምርምር ለሀገር ይጠቅማታል እንጅ አይጎዳትም
ዶ/ር እኔም ያየሁት ህልም እንቅልፍ ነስቶኛል
Ye balageru ye dance videown yet nw mnagegnew be mnd nw mayet mnchelw online malet ???🙏
ህልም ማለት ለኔ የቀን ድርሰት የለሊት ትወና ማለት ነውየማስበውን የምመኜውን የሆነብኝን አይቻለሁ
ህልም ቆቅ አየሁ በነገታዉ በዉን አየሁ
👍🙏👍
አይነሽታይን ሚስቱም ተመራማሪ ሳይንቲስት ነበረች። አይነሽታይን እንደተናገረዉ" እኔ ልሁን ሚስቴ" ያገኘችዉ አለየዉም ሁለታችንም አቡረን ነዉ የተመራመርነዉ ቡሎ ተናግሯል።ሚስቱን ግን የሚያነሳት የለም ሁሉንም ያገኘዉ "ቲዬሪ" የተመራመርነዉ አቡረን ነዉ ቡሏል።
እንኳን ለዐብይ ፆም በሰላም እና በጤና አደረሰን። ua-cam.com/users/shorts0qhngu1Jgrw?feature=shareዐብይ ጾም: ከሰኞ የካቲት ፳፩ ፪ሺ፲፬ እስከ ቅዳሜ ሚያዝያ ፲፭ ፪ሺ፲፬Great Lent Fast: from Monday, February 28, 2022 to Saturday, April 23, 2022
የሚገርም ነገር ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
በጣም ነው የሚገርመው. የህልም ፍች እናመሰግናለን የማናውቀውን ስለምታሳውቀን💚💛❤🙏👏💕
Dr.thanks!
Thanks
knowledge of the truth = those who were once enlightened !!
የኛ ሀገር ለባለስልጣን ነው ጥበቃ የሚደረገው የምትለዋ ቀለል ያለች ንግግር ሆና በውስጧ ግን ትልቅ ትምህርት አላት እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን ብቻ ሌላ ምን ይባላል
ካራባታ አጥፋው መምህር ዶክተር ሮዳስ። ብዙ አይመችም ለሊቃውንት
ብዙ ግዜ እኔ ለይ የሚደርሡ ነገሮችን በህልሜ ቀድሜ አይዋለው።ከሆነ በኋላ እገረማለው።
ዶ/ር ሮዳስ እስኪ እባክህ ለsubconscious mind እና ለconscious ትክክለኛ እና የማያዳግም የአማርኛ ትርጉም ስጥልን። አንዳንዶች conscious minን ህሊና ነው ይሉታል። subconscious mindን ደግሞ ጥበብ መንፈሳዊ፣ ለሎች ደግሞ አእምሮ መንፈሳዊ፣ ሌሎችድ ደግሞ "አእምሮ ጠባይ"፣ ሌሎች ደግሞ ልቦና ይሉታል። የትኛው ነው ትክክል? እባክህ መምህር በጣም ተቸግሪያለሁ እርዳኝ!!!
መምህሬ የቤተክርስትያን የቁርጥ ቀን ልጅ እንኳን ደህና መጡልኝ በሰላም ለመገናኘት ያብቃን
በጣም የምናከብራችሁ ውድ መምህሮቻችን፣ ጥበብን እና እውቀትን በሚበጄን መንገድ አስማምታችሁ ስለምታስተምሩን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። በበረሃ ላይ እንደ ፈለቀ ውሃ ነው የማያችሁ።
Dreams can be expressed by your subconscious(everything known by this part of mind) mind with in that instant unless you are not focused on it, otherwise you should have an interpreter for your dreams.
ይሄ ነገር ከዶ/ር አብርሃም ምርምር ጋር በጣም የተያያዘ ነው። አንድን ነገር በደንብ እይታ ሰጥቶ ማሰብ ውጤት ያስገኛል ብለዋል።
የሚገርም ገጠመኜን እንኩ ላካፍላቹህ በህልሜ በሲኖ ትራክ ተገልብጬ በህልሜ ታየኝ
በእውን ደግሞ በባጃጅ ያውም በሲኖ የተገለበጥኩበትን ቦታ በእውን ባጃጅ እያሸከረከርኩኝ እያለሁ በመቶ ሜትሮች ከፊት ለፊት በትላንቱ ህልሜ አደጋ የተከሰተበትን ቦታ ልክ ሳስታውስ እዛው ቦታ ላይ ስደርስ የባጃጄ የፊት ጎማ መሀል ለመሀል ፈንድቶ እያሽከረከርኩኝ ባለሁበት ስፒድ ግራ ቀኝ እያወዛወዘኝ ከአስፋልቱ ጠርዝ ከደፍ ጋር ተጋጭቼ ቆምኩኝ ከሞት ያተረፈኝ እግዚአብሔር ይክበርልኝ በእውነት በእውነት ይሄንን የህልም ገጠመኝ የመረጠኩት በህልም በሲኖ ትራክ ያየሁትን አደጋ አስታውሼ በውስጤ ማሰብ ስጀምር በባጃጅ መከሰቱ ልዩ ያድርገዋል በህይወቴ ውስጥ ብዙ የህልም ገጠመኝ አሉኝ እና ህልሜን አምነዋለሁ
አገሬ መከራና ስእቃአይላአይ እያለች እናተ ተረተረት ታወራአላችሁ ከአንድ የቤቴክርስትያአን አገእልጋአ አይጠበቅእም /_>[]
@@beegziabehertamenu-7300 አባቴ ተረተረት አይደለም ምርምር ለሀገር ይጠቅማታል እንጅ አይጎዳትም
ዶ/ር እኔም ያየሁት ህልም እንቅልፍ ነስቶኛል
Ye balageru ye dance videown yet nw mnagegnew be mnd nw mayet mnchelw online malet ???🙏
ህልም ማለት ለኔ የቀን ድርሰት የለሊት ትወና ማለት ነው
የማስበውን የምመኜውን የሆነብኝን አይቻለሁ
ህልም ቆቅ አየሁ በነገታዉ በዉን አየሁ
👍🙏👍
አይነሽታይን ሚስቱም ተመራማሪ ሳይንቲስት ነበረች። አይነሽታይን እንደተናገረዉ" እኔ ልሁን ሚስቴ" ያገኘችዉ አለየዉም ሁለታችንም አቡረን ነዉ የተመራመርነዉ ቡሎ ተናግሯል።
ሚስቱን ግን የሚያነሳት የለም ሁሉንም ያገኘዉ "ቲዬሪ" የተመራመርነዉ አቡረን ነዉ ቡሏል።
እንኳን ለዐብይ ፆም በሰላም እና በጤና አደረሰን።
ua-cam.com/users/shorts0qhngu1Jgrw?feature=share
ዐብይ ጾም: ከሰኞ የካቲት ፳፩ ፪ሺ፲፬ እስከ ቅዳሜ ሚያዝያ ፲፭ ፪ሺ፲፬
Great Lent Fast: from Monday, February 28, 2022 to Saturday, April 23, 2022