ጎንደር ዛሬም ፀሎተ ምህላ ቀጥላለች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 7

  • @halawyath
    @halawyath Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ምአቱን በምህረት ይመልስልን በስደት ላይ ያለነውን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን💚💛❤🙏

  • @maritatube-5352
    @maritatube-5352 Рік тому

    Selam ሰላም አግዚአብሔር hagricani selam yidarigalina 🙏🙏🙏

  • @yewtkal4110
    @yewtkal4110 Рік тому

    ዘፍጥረት 26 (Genesis)
    13፤ ባለ ጠጋ ሰውም ሆነ፥ እጅግ እስኪበልጥ ድረስም እየጨመረ ይበዛ ነበር፤
    14፤ የበግና የላም ከብትም ሎሌዎችም እጅግ በዙለት፤ የፍልስጥኤም ሰዎች ቀኑበት።
    15፤ በአባቱ በአብርሃም ዘመን የአባቱ ሎሌዎች የማሱአቸውን ጕድጓዶች ሁሉ የፍልስጥኤም ሰዎች ደፈኑአቸው አፈርንም ሞሉባቸው።
    16፤ አቢሜሌክም ይስሐቅን፡- ከእኛ ተለይተህ ሂድ፥ ከእኛ ይልቅ እጅግ በርትተሃልና፡ አለው።
    17፤ ይስሐቅም ከዚያ ሄደ፥ በጌራራም ሸለቆ ሰፍሮ በዚያ ተቀመጠ።

  • @amufoziya77
    @amufoziya77 Рік тому

    ስለፍቅርለነትሀገርቸንንን አላህስላሙንያምጣልንንንንን በቅንንትእንዛምድ ወድይሀገርልጅቸ በኩሚትእመልስለሁ

  • @fafikobolcha6365
    @fafikobolcha6365 Рік тому

    ሰላም ላንቺ ይሁን አርሴማየ
    ትዕግሥት ይኑርህ !
    ከታገሱት ሁሉም እንደሚያልፍ ማወቅ ከፈለግክ የሰው ሳይሆን የራስህን ትናንት ተመልከት ትናንት የነበርክበትን አስቸጋሪ ጊዜ ያሳለፈክ አምላክ አሁን የገባህበትን ማንኛውም አስቸጋሪ ጊዜ እንደምትወጣው በቂ መተማመኛህ አይደለም ?

  • @roziemurima3506
    @roziemurima3506 Рік тому

    ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬልጆች አላህ በያለንበት ይጠብቀን ለሀገራችንም ሰላሙን ያምጣልን

  • @ሰኒሸገርA
    @ሰኒሸገርA Рік тому

    ራስህን ጠይቅ!
    ልጅህ መዳህ ሲጀምርና ሲወድቅ እንዲነሳ ምን ታደርጋለህ? ተነስ፣ ጎበዝ፣ በርታ፣ የኔ ጀግና አትልምን? ሲወድቅ ሲነሳ ታበረታታዋለህ። መበርታቱን እንጅ ውድቀቱን አታይም። ነገር ግን አድጎ የሆነ ነገር ሊሞክር ሲል ተው፣ አይሆንም፣ አትችልም ትለዋለህ። ድንገት የሆነ ነገር ሞክሮ እንኳን ቢወድቅ ታሸማቅቀዋለህ። የማይችል እንደሆነ ሁልጊዜ እያነሳህ ትሳለቅበታለህ። ለምን? ለምን ለሕጻን ልጅህ የተጠቀምከውን ማበርታት ለጓደኛህ አልተጠቀምክበትም? ለምን ቢወድቅ እንኳን በጀግንነት እንደሚነሳ አልመከርከውም? ለምን በጎ ነገር ሲሰራ የበለጠ እንዲሰራ አትደግፈውም? ለአንተም ለሌላም የሚጠቅም ነገር ለመሥራት ሲጀምር ለምን አታጀግነውም? አግዘኝ ሲልህ ለምን ትሸሸዋለህ? ራስህን ጠይቅ። ለመሆኑ ምክንያቱን አስበኸው ታውቃለህ?