Yes I love that it remided my childhood when I get money I run to buy ya salit karamela after I came to usa I bought it from indian store but it is not good like ethiopia
Selam Selam Selam first thank you so much for sharing. It is really really important Emama need get rest. And also it is a great idea if Emama tired, you and your beloved brother will continue this an outstanding food channel. Keep it up your popular Family food channel. And also you are special and smart like your mother. May God bless everybody.
Yes I love that it remided my childhood when I get money I run to buy ya salit karamela after I came to usa I bought it from indian store but it is not good like ethiopia
እናመሰግናለን እህት እናትሽንም አችንም እግዚአብሔር እጃችሁን ይባርክልን ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ከናትሽ በጣም ብዙ ነገር ተምረናል እድሜና ጤና ይስጥልን
enameseginalen tatish yeseraw endet emdemiitaft yassyal
_Thank you mar enem mokrewalhu eski kelal new malke stegn enji muya kene adane enat ena lij enemaralen_ 😉
ተባረኪ ኤህትየ በጣም ደሲ ይላል ቀጥይበት
wawww yene konjoo betam dess yelale barcheln gen emama yetdew ewo nafikugn
ጎበዝ እናመሰግናለን ማን ይገዛል
ብራቦ የኔ ቆጆ የናቷ ልጅ እጅሽ ይባረክ
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ እናታችንን ሳሚልን
የትምህርት ቤት ትዝታችን 5 ሳንቲም ነበር ውይ ስወደው
Long Live Ethiopia ሰልጥ ልጋቡዝሽ
Long Live Ethiopia እኔም እዳንቺ
Thank you for sharing! God bless you!
Oo wow last few months I been thinking about this snack I forgot how to make it I try few time and I give up I will try it soon thank you 🙏
Selam Selam Selam first thank you so much for sharing. It is really really important Emama need get rest. And also it is a great idea if Emama tired, you and your beloved brother will continue this an outstanding food channel. Keep it up your popular Family food channel. And also you are special and smart like your mother. May God bless everybody.
Saba Asrate
ይልመድብሸ በጣም እወደዋለው ግን አንድም ቀን እንዴትነው የሚሰራው ብዬ አላውቅም በጣም እናመሰግናለን 😍😍
በጣም ጎበዝ ኣመሰግናለን፡እንደ እናትሽ ጽድት ያልሲልሺ ቀጥይበት
ውይይይ የትምህርት ቤት ትዝታየን ቀሰቀሺው እችን ለመግዛት ከቤተሰብ ሳቲም እንሰርቅ ነበር
የኔ ቆጆ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን የናት አረያ መከተል መልካም ነው
Wow she looks so much like mamaye! Gobez balemuya
በመጀመር እማማ የት ሔደው ነው አንቺ የቀረብሽው ግን አንቺም ጎበዝ ነሽ
Enameseginalen Ehitachin
Thank you , it is nice to see Mama’s family 🌹
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ማዘርን ሰላም በይልን እድሜና ጤና ከነብተሰብሽ
Good to see u የኔ ቆንጆ ዋው ረጅም ጊዜ የምወድሽ እጅሽ ይባረክ
ጉበዝ የኔ ቆንጆ ማማዬን ሰላም በይልኝ!!
Thank you so much!!
Any substitution for sugar?
እናመሰግናለን ሁልግዚም ተማሪ እያለሁ እንዴት ነው የሚሰራው እያልኩ እጠይቃለሁ እናመሰግናለን
ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ እህቴ አብሽር ጠክሪ አላህ ይርዳሽ
Gen mamaya yate hadaw naw selam nachew???
የኔ ቆንጆ ጎበዝ እናመሰግናለን
እናመሰግናለን የኔ ማር
ተባረኪ የኔ ቆንጆ የባለሙያ ልጅ
ውይይ ማዘር እረፍት ላይ ናቸው ማለት ነው,?ይልመድብሽ ቆንጆ ማወቅ የምፈልገው አሰራር ነበር
Keleb enamesgenalen tebarekey emama selam nachew?selamachew bazet yebale berech gobez
Berchi konjo lij
mamiyen selam beyilign
በጣም ጎበዝ ነሽ እህታችን የናትሽ ልጅ ነሽ ባለሞያ ብዙ ግዜ የማዘርን ስራ እከታተላለሁ ግን ኮሜንት አልሰጥም መስጠት ሰላማልወድ ነው ።
ስራችሁ ሁሉ ያምራል በርቱልን
Astaweshign ye lijinetein dire (mujeljel) yibalal betaaam nw yemwedew betam enameseginalen
እናመሰግናለን እህቴ እናት እናታችን ሰላም በይልን ከነሱ ብዙ ነገር ተምረናል
የእናቷ ልጅ ጎበዝ በርችልን አናመሰግናለን
እናመስግናለን እስዊት የማማዬ ልጅ በርች
ፊፎል ከረሜላ ይባላል የትምህርት ቤት ትዝታ
Thank you Gorgeous !!
እንኳን ደህና መጣሽ ማዘርን ሠላም በይልን
Wow Luke's yummy...ejeshine yebarekelen Ehitachne ...muya ke beteseb new malete new ..wow gudose ye mamaye lji honeshi ..nurelen ❤️️❤️️❤️️🙏👑👍
የናቷ ልጅ ማማየን በደንብ ታዘዣቸው እሽ እናመሰግናለን
የእናቷ ልጅ ጎበዝ እናመሰግናለን
Lik endenatuwa emaman selam beyilign adera endayixef biqbiq beluu
*እማማ በሙድ ቻናሉን አወረሱሽ እንዴ በርች ለማንኛውም ላይክ አድርጌዋለሁ*
ፍቅር በፍቅር አማራዌት ክክክክክክክ 😂😂😂
ክክክክክ
እር ከይቅርታ ጋር ከርሜላ ብዙ አሉ እስኪ በነካ እጂሽ አሳይን የእኔ ቆንጆ በጣም ፀበይ ስናይ ብየ አለው በርች
ጎበዝ ነሽ የናትሽ ልጅ እናመሠግናለን
እናመሰግናለን ማር
Good job my sister
yena konjo lijenaten nawe yastawesshegn tnq so much where is mama
Oh you are beautifull like your mom bless both of you I love you guys😍😘😍😘😍
Aseyyyyyy gobez nesh sle yegzabhier nggr sisema des ylenal . Aysosh ketybet
Thank you!
አሰራርሽ በጠም ደስ ይለል
ሙዚቃ ምናምን የለው እረጋያለ አሠራር ደስይላል
እናመሰግናለን በርቺ
ዋው በጣም ደስ ይላል
እናመሰግናለን
ቆንጅዬ ተባረኪ የኔ ባለሙያ ማዘርዬን የከበረ ሰላምታ አቅርቢልን.
sis thanks gn mami beselam new yetefut mgbu qertobn dmsachewn bcha basemun plz nafqewnal
Yenatua lij balemuya berchi😍😍😍😍
omg seny ena alamnem abren temerenal jon f kanady or tekur anbesa selayehush des belogal i love ur mom!
Thanks 🤗🤗🤗🤗👌👌👌🌷🌷🌷
እናመስግናለን እህታችን እማን ሰላም በያት
Tanx mari
እናመሰግናለን እህታችን ማዘር ሰላም ነወት
Tankyou konjeyaaaa
Ejish ybarek konjo...gin mamaye selam nachew yet hedew new...?
የኔቆንጆ። ልክ እንደ እናቷ ❤️😘😍👍
It is good, keep on!
Good job I miss this snack
Kalkidan Woldemariam
Could u tell me what does selit means in English
ባለሙያ ነሽ ልክ እንደ ማምዬ ቀጥዪበት ዬኛ ቆንጆ
Waw yenato lej enamesgnal
betam yemwedew gen yeresahuten megb astaweshegn, amesegnalhu
Asmara tiz aling zemzem fåfel eblallal 👏👏👏👏👏
Thanks beautiful 😘
Thanks you konjo 👏 👌❤
Yene mare brava bravissima
ጎበዝ በርች የማሚ ልጅ
ዋው በረቺ ቆንጂት ግን ማሚ ስላም ናት
እናመሰግናቸዋለን.
Too Pretty
የባለ ሙያ ልጂ ያስታውቃል እኛም እናመስግናለን እኔም ትምህርትቤቴን አስታወስኝ
እናመሰግናለን ማማየን ሰላም በይለኝ
Yene konjo enkan beselam metashi ልክ እንደ እናቷ
Miki Kibrom kan ppppp
አሪፍ ነው
Thanks konjo
ማሚ የት ጠፋች እንፈልጋታለን
Yna mar tebarki gin mama yehedew new ee
እናመሰግናለን ግን ብዙ ቪዲዎ ላይ መጠኑን በእቃ ነው የምትለኪያቸው ለኛ ግን በግራም ብትነግሪን ጥሩ ነበርም ክንያቱም አንቺ የምትለኪባቸው እቃዎች በግምት ነው እንጂ በትክክል ልኩ አይታወቅም
ጎበዝ በዚው ቀጥይበት
እናመሰግናለን እህታችን ግን እማማ የት ሄደው ነው ባሉበት ሰላማቸውን ያብዛልን የድንግል ልጅ ሰላም በይልን
የኔ ቅመም እሽ ከልብ እናመሰግናለን
wooww bexaam des yilal
ያማማ የትሄዱ እህቴ የኔባለሙያ በርች ድሮምየባለሙያልጅ የታወቀነው ውዴ
የኔ ቆንጆ ባለሞያ የእናቷ ልጅ
ምነው እኔም ጎበዝ በሆኩ ግን ቅጪላት የለኚም ያየሁትን በቅጪላት የመያዝ