በበጎ ፈቃዱ ሁሉ በእርሱ ሆነ🙏የሰርግ ዝማሬ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 23

  • @Betty-yf9yi
    @Betty-yf9yi 2 дні тому

    ፍፃሜውን ያሳምርሩላቹ
    አቤት ለዚ ክብር አብቃኝ❤

  • @yeamanuellej2721-e1g
    @yeamanuellej2721-e1g 9 днів тому +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በጣም የሚወድሽ ዘማሪት ጤናዬ እግዚአብሔር አምላክ እንደ አብርሃም እና ሳራ ጋብቻችሁን ይባርክላችሁ ❤❤❤

  • @TsegeMariyam
    @TsegeMariyam 8 днів тому +1

    ዘማሪት ጤናዬ እና ዲያቆን ሙሴ እንኳን ለዚህ ታላቅ ክብር እግዚአብሔር አደረሳችሁ 🙏🥰እንኳን ደስስ አላችሁ ❤የአብርሃም እና የሠራ ገብቻ ይሁንላችሁ 🙏🥰🥰🥰

  • @ZameritAlemye.youteb
    @ZameritAlemye.youteb 8 днів тому +1

    Ekane. Daslchuwey.❤❤️Eghzberey. Tdarchuney. Yibarikey 😍😍🙏

  • @kidus_1001
    @kidus_1001 9 днів тому +1

    ጤኑ እንኳን ደስ አለሽ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ!!!!!

  • @tsiondawit2268
    @tsiondawit2268 9 днів тому +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
    ጤኑዬ
    በድጋሚ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ። እግዚአብሔር ይመስገን።❤

  • @ZemaritFerahiwotAlemaw
    @ZemaritFerahiwotAlemaw 8 днів тому +1

    የኔ መልካም እህት እንኳን ደስ አላችሁ አምላክ ይባርካችሁ❤

  • @ዘማርያም1134
    @ዘማርያም1134 7 днів тому

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህቴ የመዝሙሩን ግጥም ይጨመርበት

  • @ቤቴሰማዕታትትዩብ
    @ቤቴሰማዕታትትዩብ 9 днів тому +2

    Tewedajiwa ehite enkuan lezi lemidenek kibir abekash , ejig betam des bilognal ye alemat hulu gezhi kidist silase tidarachwun ybark

  • @MestawetFiseha-m6g
    @MestawetFiseha-m6g 8 днів тому +1

    ዝማሬመላእክት ያሰማልን ❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛላችሑ ያብርሐምና የሳራ ያድርግላችሑ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adisunegatu
    @adisunegatu 9 днів тому +2

    እንኳን ደስ የላችሁ

  • @dereseleka-pu5br
    @dereseleka-pu5br 3 дні тому

    Inkuwan dessssss alachihu!

  • @derejegirma574
    @derejegirma574 9 днів тому

    Inkuwan dess alachihu betam dess ylal tidarachihu ybarek

  • @sarayishak3248
    @sarayishak3248 9 днів тому +1

    Zemarie melakiten yasemalen enkuwan lezi abekachu❤❤❤

  • @Kooko-r2z
    @Kooko-r2z 7 днів тому

    Enkwan des alchu❤❤❤

  • @anoreostube6847
    @anoreostube6847 9 днів тому +2

    Enkuan des alachuh; enkuan lezih kbr abekachuh❤

  • @ine-h3
    @ine-h3 9 днів тому

    ምወዳችሁ ዘማሪ ጤናየ ባለቤቶ እንኮ ደስ አላችሁ

  • @Tsige1619christianity
    @Tsige1619christianity 9 днів тому

    Enquan des alesh betam des yilal
    Betam yemwedsh erega yalsh zemari ye fetari agelgay nesh berchiln

  • @tsiondawit2268
    @tsiondawit2268 9 днів тому +1

    የመጀመሪያም ተመልካችም ነኝ😊

  • @KsanagasksaKsanagasksa
    @KsanagasksaKsanagasksa 7 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samrawitfeyisa2158
    @samrawitfeyisa2158 9 днів тому

    Yeneeeeeeeeeee wudochhhhhhhhhhh❤️❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕💕

  • @habtamulemma6171
    @habtamulemma6171 4 дні тому

    አደረሳችሁ