Ethiopia: በፌስቡክ ስሜቴን አስጨርሺኝ አለኝ። የሰላም አስገራሚ የፍቅር ታሪክ ከፍቅር ቀጠሮ። |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • @SamiStudio #የፍቅርቀጠሮ #የፍቅርታሪክ #Ethiopia
    Welcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    parents, children and love partners
    be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
    ሳሚ ስቱድዮ፦
    በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
    በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
    ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
    አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
    ሳሚ ስቱድዮ

КОМЕНТАРІ • 79

  • @addisaddis3562
    @addisaddis3562 4 роки тому +32

    ሁሌም ታሪክ ይነገራል እምንማረው ከዛ ታሪክ ግን መቼ ነው? ሳላውቅ እሚባለው እስከመቼ ነው? እንዲህ ሚዲያ ታሪክ ሲደልቅ እየዋለ? ያሳፉራል እግዚአብሔር ልቦናንና ማስተዋልን ይስጠን!!!

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 4 роки тому +1

      እኔም እሚገርመኝ ይህ ነው ደግሞ የተደጋገመ አንዳይነት ታሪክ ስው በአንዷ ታሪክ ስምተን አንማርም ይህ ነው ችግራችን

  • @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ

    ያአመቱ ወስብስብ ምኑም ያልገባኝ ዘጊ ታሪክ ኤጭ 😤😏😏😏

  • @tigistjemal8655
    @tigistjemal8655 4 роки тому +24

    ይሄ አሁን የመጃጃል ታሪክ ነው ሚባለው ዝብርቅርቅ ያለ የተጨማለቀ
    ጥያቄ ግን አንቺ ፎቶ አንስተሽ የላክሽለት እዚህ በግልፅ መናገር እንዴት ድፍረት አጣሽ?

    • @zuzumohammed7832
      @zuzumohammed7832 4 роки тому +2

      ሴቱ ልብ አጥቷል በተከታታይ በዚህ ሰሞን የሚቀርቡት ሴቶች ራሳቸው ናቸው ስህተተኛ

  • @elizanegn4183
    @elizanegn4183 4 роки тому +8

    ሴትነቴን እንድጠላ የምታረጉኝ ሴቶች አላችሁ በጣም ረከሳችሁ ወደቃችሁ የእቃን ያህል ክብር አጣችሁ ማለት ነው ሄዋን ያኔ አደለም መጥፎ ነገር የሰራችው የዚህ ዘመን ሴቶችጂ ርካሾች የሴትን ክብር ማንነት አደባባይ የምታወጡ ለዛውም ለማታቁት ወንድ ብትሞች ይሻልሻል ረክሰሻልኮ አንቺን ቢያረገኝ ሚዲያ አደለም ወጥቼ ልናገር ቀርቶ ቀጥ ብዬ ሰውን አላይም ነበር ማፈሪያ👎👎👎👊👊

  • @hannagranato9719
    @hannagranato9719 4 роки тому +9

    እንዲህ የተባከተ ወሬ መስማት ያስጠላኛል።ሴቶች ማስተዋል ተስኖታል ልባቸውን ሸጠውታል ያሳፍራል። ይህ FCB 666 ነው! ሴቶች ተንበርክካቹ ፀልዩ በጣም ድክመት አለ! ስንት ጉድ ይሰማል አትማሩም? ወንድ ብርቅ የሆነበት ግዜ ኤጭ ለነገሩ የወንድ እጥረት አለ ለዛም ችግር ነው ክብር ኩራት መግደርደር ቀረ

  • @ZeharaEbrahim1722
    @ZeharaEbrahim1722 4 роки тому +6

    ጨምላቃ ደግሞ በፌስቡክ ተዋውቃ ወሬ ብላ ታወራለች እንኳን በፌስቡክ አይደለም አብሮ አደግ እንኳን እማይታመንበት ዘመን ነው

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 4 роки тому +6

    ኦር ለዚህ ወንድ ታለቅሻለሽ እራስሽን አታስከብሪም ገደል ይገባ አንድንድ ሴቶች አታስደቡን በእናታችሁ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 роки тому +2

    እህ እህቶቼ ተጠቀቁ ወይኔ ያሳዝናል ይገርማል እኮ የሴጣን ስራ እየሰራን ያሳዝናል ሲጀመር እኮ ድንግልና እኮ የግድ ደም መፍሰስ ብቻ አይደለም ድንግልና አራት አይነት አለ እረ እዉቀት ገንቡ ባካቹ

  • @user-ru8lb2uf2l
    @user-ru8lb2uf2l 3 роки тому +2

    እኔ ምንም አልገባኝም ልጅቷ አነጋገሯ ግራ ይገባል የራቁት ፎቶ ልካ ከዎነ ይበላት.. በየ ሚዲያው እህት ወንድሞች አታርጉ እያሉ ሚለፈልፉት ለኛ ነው!

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 4 роки тому +5

    በቃ የዚህ ዘመን ወንዶች ሴቶችን እንደ እቃ መቁጠር ሆነ ስራቸው???እኔማ በተለይ እዚህ ፕሮግራም ላይ በሴቶች ላይ የምሰማው ሰቆቃ ወንዶችን እንድርቅ ትዳርን እንዳላስብ አደረገኝ።በማውቃቸው ጓደኞቼ እህቶቼ የሚደርሰውን ግፍማ በፅሀፍ አልገልፀውም እጅግ የሚያሳዝን ነው

    • @elizanegn4183
      @elizanegn4183 4 роки тому

      ሴቱ ብሽቅ ነው ወንድ ልጅ ማለት ሴት ልጅ በቁጥጥሯ ስር ማዋል ትችላለች ሴቱ ለመነ ሴቱ ወንድ ብርቁ ሆነ ትዳርን አትፍሪ ቆፍጣናና ጀግና ጠንካራ ሴት ከሆንሽ ባሪያሽ ይሆናል

    • @zuzumohammed7832
      @zuzumohammed7832 4 роки тому

      @@elizanegn4183 ትክክል ወላሂ ዝም ብለው እንደ ባሪያ የሚያጎበድዱት ራሳቸው ሴቶቹ ናቸው።ፍቅሬ ቤቴ እያሉ ራሳቸውን ያስንቃሉ ልጆችም ወልደው ጦሳቸው ለልጆቻቸው ይተርፋል
      እኔማ በእውነት ወንድ በቃ አስጠልቶኛል

    • @masreshatrefeofficialtube9203
      @masreshatrefeofficialtube9203 4 роки тому +1

      @@elizanegn4183 አይ ሲያወሩት እንዴት እንደሚቀል

  • @endalkw7664
    @endalkw7664 4 роки тому +2

    ኢሄ ታሪክ የገባዉ ካለ ያስረዳኝ

  • @etalemahuawelachew6616
    @etalemahuawelachew6616 4 роки тому +2

    መጀመሪያስ መቼ አብራችሁ ሆናችሁና ነው? መቀራረብ ማለት ትርጉሙን ያወቅሽ አይመስለኝም።በስልክ ተጀምሮ በስልክና በፎቶ ያለቀ ነገር ዕቃ ዕቃ ጨዋታ ነው። እናንተ አቅራቢዎች ደግሞ ለወጣቱ ትምህርት የሚሰጥ ነገር ብታቀርቡ እንጂ የሷን ወሬ። ማቅረባችሁ ጥቅም የለውም

  • @adanechmelese9155
    @adanechmelese9155 3 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @yeaddisabebelij7832
    @yeaddisabebelij7832 4 роки тому +4

    የሆንሽ ለፉዳዳ ታሪክሽምመጀመሪያውም መጨረሻውም አያምርም ብልቅጥ ባለጌ ወደሽ እየተበላቀጥሽ እምስሽን እየከፈትሽ ትልኪለታለሽ ታዲያ እራስሽን ያዋረድሽው አንቺ ነሽ ከሱ ምን ትጠብቂያለሽ

    • @merontaye8723
      @merontaye8723 4 роки тому

      ክክክክክክ ወይኔ ድሮ ድሮ የምሰማው ስድብ ብልቅጥ በልቃጣ ካካካካካ

    • @makamaka9218
      @makamaka9218 2 роки тому

      @@merontaye8723 እእሀሀሀ

  • @አባቷንናፋቂ-ቘ4ዐ
    @አባቷንናፋቂ-ቘ4ዐ 4 роки тому +3

    ኮሜንት ሳይ ገና አስጠላኚ እና ትቼው ወጣሁ

  • @ትዝታነውስንቄ-ኰ8ፈ
    @ትዝታነውስንቄ-ኰ8ፈ 3 роки тому +1

    መጀመሪየውም መጨረሻውም እማይገባ ከዚህ የበለጠ ስንት ይዘን አይደል የተቀመጥነው

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 4 роки тому +1

    እግድ ማስተዋሎን ይስጠን እናተ አልነበራቹም ማለት ነው አይነጥሊቹው ናቸው የተፋቀሩት ለማንኝውም እህቴ ፀልይ ተጠመቅ ፍትሽን ወደአምላክሽ መልሽ መልሰሽ ንሳ ግብ እረ ከባድ ነው የሰው ልጅ እረከሰ በቃ አይ አች አለም አለምሽ ይጥፋ የተረገመ ዘመን

  • @fitsumtadess2144
    @fitsumtadess2144 4 роки тому +1

    አውን ምኑ ነው የፍቅር ታርክ የሚባለው ከመጀመርያው እስከመጨረሻው በስድብ ተደምር በስድብ ያለቀ ፍቅር ያይሉት ስድብ uffffff

  • @yorditube9891
    @yorditube9891 4 роки тому +4

    ሰው እንዴት በልቱን ፎቶ ያነሳል 😭😔😔

  • @annaadmaso4926
    @annaadmaso4926 3 роки тому +1

    ባአሁኑ ስአት ከባድ ነው ስዉ ከንቱ ነው

  • @አስቱፍቅር
    @አስቱፍቅር 4 роки тому +3

    አረ ሰው አትመኑ በተለይ በፌስቡክ እህቶቼ በአካልም ያፈቅረኛል ብሎ ማመን ይከብዳል🤗

  • @namename2997
    @namename2997 3 роки тому

    ታሪክ በየቦታው የወራል ይነገራ ግን የሚሰማ እንጂ የሚማር የለም እረ ንቁ ሴቶች አስተውሉ ታው ግን

  • @hirutahirut6496
    @hirutahirut6496 4 роки тому +1

    Yehulum yewendochi nigigirna tiyaka and aynet newu minm madreg aychalm satochiya minm bitwejihum erakut foto beftsum aylakm mewared kalfelegshi beker

  • @madenamohammed1218
    @madenamohammed1218 4 роки тому +2

    ወይ ዘድሮ እረተው ልብ ግዙ እህቶቸ

  • @senayitwoldeselase6084
    @senayitwoldeselase6084 3 роки тому

    Menden new ahunes yetberchacheke wera yezach yemtemetut ahun endew yeha wera new weys tarke new?ena behon be tefi beya aswtat neber
    Yentakerbuten sew ewku

  • @tubfoziyashow1655
    @tubfoziyashow1655 4 роки тому +4

    እሄ ወንድ አይባልም ቆለጡን ቆርጦ ግባሩ ለይ መለጣፍ ነበር

  • @mkdlawt5463
    @mkdlawt5463 3 роки тому

    👊👊✊✊👊👊✊✊👊👊✊✊neber margki🐎🐱🐱🐱

  • @fwzm7311
    @fwzm7311 4 роки тому

    amen💚💛❤amen☝☝amen

  • @makimuche2784
    @makimuche2784 8 місяців тому

    😢😢😢😢😢

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 3 роки тому

    ሴቱ ነው ያበደውኮ ምን ይሉታል አሳፋሪ ፎቶ ማንሳት መላላክ...እውነተኛ ፍቅር ከሆነና ለቁምነገር ከሆ የሚፈላለጉት ይሄ የምታወራው ሁሉ ተረት ነው ወዳ የገባችበት ችግር ነው። የስንት ሰው ታሪክ እየሰሙ መጃጂል ምን ይሉታል?

  • @fatumaasefaw3498
    @fatumaasefaw3498 4 роки тому

    አር አቦ ሚድያ ላይ የሚወጣ ታሪክና የጎሬበት ወሬ ለዩ ቡና እየጠጣሽ ላዶ ጎዴኛ ብታወራያት ይሻልሽ ነበር እውይ

  • @healenhealenan1817
    @healenhealenan1817 4 роки тому

    Ahun ane minem alegabengem bakish ahun mn yamiluta tarika nw sami senta tarika ayela ahen ahun mn anemirelan balekareba naber waree bach

  • @asniasni3422
    @asniasni3422 4 роки тому

    Migarmew neger mnm alazenkulatin lalefewa tarikowo.
    bicha lemimetaw hiwotish geta lebona yistish lee aff enkowan and ken afekrishalew lalalesh sew endet photo yilakal yawum bazih zemen sew yishawadal?

  • @kumneger6418
    @kumneger6418 4 роки тому

    ስንት የፍቅር ታሪክ እያለ የማይረባ የፎቶ ታሪክ ታንዘባዝባላችሁ? 115 ሚሊዮን ህዝብ ያላት ሃገር ለሬዲዮ የሚያበቃ የፍቅር ታሪኳ ይሄ ነው? ቀሽሞች!!!

  • @merrykonjo1633
    @merrykonjo1633 4 роки тому

    Aye zoshe yene konjo
    Yezedero ye Facebook fiker temameno mejemer leselese bale music welategna ende mechefer new.
    Hiwot yeketele Amelak kanchi gara yehun

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 4 роки тому

    ኤጭ አሁንስ በዛ ሰው ከአንድ ሁለቴም ይማራል

  • @masreshatrefeofficialtube9203
    @masreshatrefeofficialtube9203 4 роки тому +1

    ወገኖቼ እያወቁ ከመሸወድ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 4 роки тому

    ወንዶች፡ባለጌናቸው፡ያፊቀረ፡ልብ፡እንደመጠቀሚያ፡ይቆጥራሉ፡ስድ፡የሆነ፡ወንድ

  • @ሀይማኖትቡዙአየሁ
    @ሀይማኖትቡዙአየሁ 4 роки тому

    ከባድ ነው ያጋጥማል

  • @makdatube8713
    @makdatube8713 4 роки тому

    ከግዜ ኣንጻር፡ቡዙ ዩቱብ ኣልከታተልም እና፡ህይ ግን፡ኣሳቀኝ ኣንቺ ፎቶ፡ስትልኪ ምትተማመኒበት፡ፎቶ መልካ፡ነበርብሽ እንዴ ፡ እኔ ያሳፍራል ይሚለው ፎቶ 1የሴት ጡቶቿ በፍጹም መታየት የለበትም 2 ፓንትዋ መታየት የለበትም በቃ፡ እግር ምናምን እረ ኣይለበሱም ክክክክክክክ

  • @gelilaswelt2138
    @gelilaswelt2138 4 роки тому +2

    Minm yemaygeba Tarik new

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 4 роки тому +4

    ቱ ቱ ቱ ይሄ የዘቀጠ እና የረከሰ ታሪክ ነው ኤጭ እንድህ መሣይ ሴቶችን ሰብስቦ ቤዚል አርከፍክፎ ማቃጠል ነበር ደግሞ ይሄን ወሬ ብለሽ ሚድያ ላይ ይዘሽ ትመጫለሽ የቆሸሸ እና የዘቀጠ ስብእናሽን ይድፋሽ 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 4 роки тому +1

      Are ayibalim minalbat weduat mesluat yihonal eko yemttsatsafew

  • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
    @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 4 роки тому

    ምንም አልገባኝም የዛሬውስ ይለፈኝ

  • @liwadubailiwa5198
    @liwadubailiwa5198 3 роки тому

    አይነፋም ታሪኩ

  • @wehib__tttg4192
    @wehib__tttg4192 4 роки тому

    Sele ewnet tarik minm algebagnm mindenew setoch endi erekesu

  • @اللهمارزقنيالجنهاللهمارزقنيالج

    ወይ ጉድ 🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️

  • @saras9696
    @saras9696 4 роки тому

    🤛

  • @Ayantu-q1g
    @Ayantu-q1g 11 місяців тому

    ሚስምላሂ እረ ተውን ሴቶች

  • @meroleta7430
    @meroleta7430 3 роки тому

    አሁን ስለወድ መስማት ሰለቸኝ ወይኔ

  • @metages2400
    @metages2400 3 роки тому

    ምንም ያልገባኝ ታሪክ

  • @lidyaseyoum9541
    @lidyaseyoum9541 4 роки тому

    እኔ ጭራሹን አልገባኝም

  • @eett1683
    @eett1683 Рік тому

    ኝኝኝኝኝኝ ደደብ😢😂

  • @saras9696
    @saras9696 4 роки тому

    Yehonesh neger ahone yehe werinew

  • @haymanotayeleyoutube5810
    @haymanotayeleyoutube5810 4 роки тому

    Erassh yalakebershwun gela eru endiyakebrlsh atebiki lesmetsh lemoralsh erassh nesh metenkek yeneberebsh gena sgemrut endalafekeresh eyenegeresh neber lewedefitum kanchigar lemenor hasab endelelewu eyasredash anchign yeneyhonal blesh slasebsh bcha kbrshn anstesh lakshlet yemifelgewun kagenge behale mknyat felgo tetalash tfatu anchi gar newu setochye belbachuh bcha atasbu belbachuh wudedu bechnklatachuh asbu yezaren desta bcha atasbu yenegenm hiwetachuh asbu

  • @trytobebest1859
    @trytobebest1859 Рік тому

    99% wendoch shermutoch nachu dedeboch

  • @jvbc4341
    @jvbc4341 4 роки тому

    Uuuu eci siyas tala malaqudisu yemayitawki ware fichi yelahum

  • @ሮየየእመብርሃን
    @ሮየየእመብርሃን 4 роки тому

    እንከፍ

  • @rigaatokubazghi4375
    @rigaatokubazghi4375 4 роки тому +1

    Betam tenzaza menm temert yelewm

  • @meronzerihun7505
    @meronzerihun7505 2 роки тому

    ደነዝ

  • @tebeasefa5524
    @tebeasefa5524 4 роки тому

    አስልቺ 😁😏

  • @shola7687
    @shola7687 4 роки тому +1

    የማትረቢ

  • @bona2318
    @bona2318 4 роки тому

    Yehonsh tebtaba neger nesh

  • @ayatcinema
    @ayatcinema 6 місяців тому +1

    ከባድ ነው ያጋጥማል