ባንኮች ቅጥር አቆሙ | አስፈሪው የንብረት ህግ ወጣ NEW Land and PROPERTY Law and BANKS Policy for Business

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 10

  • @fassilassefa625
    @fassilassefa625 16 днів тому

    ኧረ የኢትዮጵያ መንግሥት ምን ሊያደርገን ነው ? መኖር አይደለም መተንፈስ የማይቻልበት ደረጃ ተደረሰ እኮ።

  • @GutaTadesse-d9x
    @GutaTadesse-d9x 16 днів тому

    ለእኛ መልካም እድል ይዞልን የመጣ ጉዳይ ነው ።እንደግፈዋለን ።ማንንም አንምርም የዘመናት ጥያቁያችንን ለአስር ዓመታትና ከዚያ በላይ ስታንከባልሉት የቆያችሁትን የመልካም አስተዳደር ጥያቄ
    መልስ ትሰጡበታላችሁ።
    የተገፈፈው ነጻነታችን
    " ንብረታችን " ነውና
    ብንኖርበት ኖሮ ሀገር የሚገነባ ኢኮኖሚ እንገነባ ነበር።

  • @HenokArka-x4x
    @HenokArka-x4x 16 днів тому

    በየወሩ መጨረሻ ለጩሉለዎች መዝረፍያና ለተጠቃሚዎች ስጋት ምንጭ ከመሆን ይልቅ መንግስት ሙሉ በሙሉ ከድጎማው ራሱን በማውጣት የዋጋ ቁጥጥርና የጥቁር ገበያን ዋጋ ቁጥጥር ጥብቅ ቢያደርግ ይሻላል።

  • @Hagerehig
    @Hagerehig 16 днів тому +1

    እኔና መንግስት ቸግሮናል
    but z proclamation is anti constitutional

  • @WeseneBelete
    @WeseneBelete 16 днів тому

    የመጀመሪያው መለትም የንበረት ቁጥጥሩ እጅግ አስፈላጊ እና ትክክለኛ ኽግ ነው ህጉን በትክክል ከተገበራችሁት

  • @OneLove-mg4oc
    @OneLove-mg4oc 16 днів тому

    ሁሉም ለፍቶ የገዛውን ንብረት ከመውሰድ በሙሰና የተጨመላለቁ ባለ ሰልጣናትን አይቀበልም እንዴ