ዶ/ር መለሠ ወጉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025
  • Word

КОМЕНТАРІ • 162

  • @mulushewabahiru4314
    @mulushewabahiru4314 Рік тому

    የጌታ ውድና ብርቅዬ ልጅ ቢባሉ ይገልፃቸዋል ጌታን በ1986 ነበር የተቀበልኩት ሁል ጊዜ ከስራ መጥቼ የምሰራው ካለ ቶሎ ቶሎ ጨርሼ ፀልዬ ሲሼልስ እሰማ ነበር እስካሁንም ድምፃቸው እንኳ ሳይለወጥ ጣፋጭ ትምህርታቸውም ያው መሆኑ የጌታ ድንቅ ሥራ መሆኑ ያስገርማል ቀሪ ዘመንዎ ይባረክ

  • @tiruworkdamena9524
    @tiruworkdamena9524 Рік тому

    የማይጠገብ እየጣፈጠ የሚጠልቅ የእግዚአብሔር እውነትና እውቀት ነው ዶክተር ዘመንህ በዘይቱ እንደለመለመ አየቻለሁ ክብር ይሁንለት🙏🙏🙏🙏

  • @TesfayeAbera-y8s
    @TesfayeAbera-y8s Рік тому

    ዶ/ር ገና በዕድሜ ልጅ እያለሁ ገና ያኔ በዛች መፅሄት በሕይወት የነገርከን የእየሱስ ፍቅር ዛሬም በዝቶልን ይህው ከጌታ እየሱስ እግር ስር አለን።የጌቶች ሀሉ ጌታ አየሱስ ይባረክ።ዶ/ር ተበረክ።❤❤❤

  • @adisuwaraanaa1426
    @adisuwaraanaa1426 Рік тому

    ዶክተር መለሠ ወጉ እግዚአብሔር በጥበብ የሞላው ከሙለቱም ያካፍሉን ለጋሲ ጠቢብ ሰውነውና እወደዋለሁ እግዚአብሔርም አብዝቶ ይባርከው።

  • @finally7664
    @finally7664 Рік тому

    Dr. Melese wegu እጅግ በጣም ነው የምወድዎት እግዚአብሔር ይጠብቅዎት።

  • @yekitemengistu7470
    @yekitemengistu7470 Рік тому

    ዶ/ር መለሠ ወጉ ለክርስትና ህይወቴ መሠረት ከሆኑ የጌታ አገልገዮች ውስጥ አንዱ በመሆናቸው ቀሪው ዘመናቸው ይባረክ።

  • @EyobAraya-ei7uq
    @EyobAraya-ei7uq Рік тому

    ወንድም መለሰ ወጉ በእርስዋ በዙ ተገልግያለሁ በራድዮ አገልግሎት እርስዋን ጌታ ስለሰጠን ክብሩ ይስፋ ። በተለይ ጠንከር ያለውን ስበከትዎን እወደዋለሁ። ቀሪው ዘመንዎ የተባረከ ይሁን ።

  • @Comman-i7z
    @Comman-i7z 8 місяців тому

    ዋው የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ይባረክ

  • @adinoabose8433
    @adinoabose8433 Рік тому

    የትውልድ አባት ኖት ፈለገ ሕይወት መኖር ይሁንልን አሜን

  • @meselechmenna
    @meselechmenna Рік тому

    እሳይ ጌታ ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል ዶ/ር ጤናና እድሜ ይስጦዎቶት ።

  • @GenetSol
    @GenetSol Рік тому

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት እርሶበፃፏቸው መፅሐፎች ብዙ ተለውጫለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ

  • @darewase6717
    @darewase6717 Рік тому +1

    ዶ/ር መለሰ ስላየኦት ደስ ብሎኛል ከአሰር አመት በፊት ቢሔሩት አስተምረውኛል ተባረኬበታለሁ። እኛን ለማስተማር ከአሜሪካ ቢሔሩት ይመጡ ነበር። ብሩክ ኖት።

  • @Nani-wf7dj
    @Nani-wf7dj 2 роки тому +16

    እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ እርሶን በማየቴ ::
    እኔ ጌታን የተቀበልኩት ከብዙ ዐመት በፊት መንገድ ላይ ቁም የሚለውን ትራክት ተሰጥቶኝ ቤቴ ገብቼ ተንበርክኬ ጌታን ተቀበልኩ ጌታ ረድቶኝ እስካሁን እለሁ በቤቱ
    ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን!!!

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 2 роки тому +8

    ዶክተር እናተ እውነተኛ የክርስቶስን ኑሮ ኖራችሁ ያሳያችሁ የጌታ ባሪያዎች ናችሁ ዘመናችሁን ጌታ ባርኳል ሰላየሁህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር የቀረውን ዘመንህን ይባርክ!!! እንወድሀለን!

  • @HBH19911
    @HBH19911 2 роки тому +1

    ከአርባ አመት በፊት ጀምሮ ሰምቼዎታለሁ አእውነተኛ የአእግዚአብሔር ሰው ነዎት። እድሜዬም ሄዷል። ጌታ ይባርኮት። ስለ ዶ/ር አብይ የተናገሩትን ግን ምንም አልስማማም። ስለ መለስ ዘናዊ ወይም ስለመንግስቱ ምንም ሳይናገሩ አሜሪካ ሀገር ሆነው በሰሙት መፍረድዎን አልስማማም። በደፈናው በስልጣን ላይ ያሉ ብለው ቢያልፉ መልካም ነው። ጌታ ይባርኮት።

  • @ambaye3115
    @ambaye3115 2 роки тому +15

    በወንድም መለሠ ወጉ ለ34 ዓመታት ተገልግያለሁ: ተባሪኪያለሁም: አንድ ቀን እንኳ እንከን ሣላይባቸው: መንፈሣዊነትን ከውጪ ከውስጥም ገልጠውልኛል: የቀረ ዘመኖን አምላክ ይባርክልኝ በሉልኝ::

  • @getacheww.birhan8768
    @getacheww.birhan8768 2 роки тому +11

    ደ/ር ጌታ ሳልቀበል በ1987ዓ ም በአንድ ስብከትህ ስለ አንዲት አሜሪካዊት ሴት በምሳሌ ያነሳሀው በካሰት ስብከት አይረሳኝም እሳም ጃኒ ኤሬክሰን ትባላለች።ከ2 ዓመት በሀላ እኔም ጌታን አገኘሁ ።

  • @alemayehuhilemariam4780
    @alemayehuhilemariam4780 Рік тому

    Amen 🙌🙌🙌, Dr Sela ereso egzahbern amsgnalew, ke melekto tetakeme negn, geta eyesus kareh zemenone yebarke, yetabrkotem

  • @zackhenok
    @zackhenok Рік тому

    I Really love the way he teaches , simple and so humble…not sugarcoated. ❤

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Рік тому

    ይህንን መልዕክት እየሰማውኝ
    የእግዚአብሔር መንፈስ በሐይል ወረደብኝ የኢየሱስ ፍቅር ውስጠን
    ወረረኝ

  • @mengistuwoldemikaelhaile5016
    @mengistuwoldemikaelhaile5016 2 роки тому

    ዶ/ር መለሰ ወጉ የእግዚአብሔር በረከት በአንተ ላይ ይሁን

  • @selamawitbelayneh1417
    @selamawitbelayneh1417 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @kejelakenea1905
    @kejelakenea1905 2 роки тому

    ዶ/ር የጻፍካቸዉን መጻህፍቶች ከግማሽ በላይ የምሆኑትን የማንበብ ዕድል አገኝቻለሁ ብዙ ዕዉቀት አጋኝቼበታለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክ።

  • @abebatanga7958
    @abebatanga7958 Рік тому

    Life changing messages.May God bless you.🙏🙏🙏🙏

  • @bekeletadele8983
    @bekeletadele8983 2 роки тому +22

    ዶር በጣም እወድዋለሁ።እረጅም እድሜ ይስጥህ።እንደ አንተ አይነት ሰዎች ብዙ ያስፈልጉናል።እኔ አንተን ከሲሼልስ ዘመን እስከ ድንቅ እስከሆኑ መፅሃፍቶችህ ድረስ ዋነኛ ተጠቅሜብሀለሁ።በጌታ አዲስ ሆኜ ሰሜን ገጠር ውስጥ አንድም ቤተክርስቲያን በሌለበት ለረጅም ጊዜ ለፊልድ ስራ ሄጄ ስቀመጥ ሲሸልስ ለኔ ብቸኛ ቤተክርስቲያኔ ነበር።

    • @Aep.RonaldoEditZ
      @Aep.RonaldoEditZ 2 роки тому

      Esti melaseh,yewmilewen anbebehewal? I reed it I love it 😍

    • @bekeletadele8983
      @bekeletadele8983 2 роки тому

      @@Aep.RonaldoEditZ yes. I love it too.

    • @Aep.RonaldoEditZ
      @Aep.RonaldoEditZ 2 роки тому

      He wrote lot's of books, please recommend me to read them,Blessings 🙏

    • @bekeletadele8983
      @bekeletadele8983 2 роки тому

      @@Aep.RonaldoEditZ
      1.አሁን የሆነውን የሆነ/ ግለ ታሪክ/
      2.የህይወት መስታወት/እምነታችን ሲፈተን
      3.እግዚአብሔር እምቢ ሲል
      from recently published

    • @Aep.RonaldoEditZ
      @Aep.RonaldoEditZ 2 роки тому

      God bless you brother 🙏

  • @melkam1502
    @melkam1502 2 роки тому

    እንደ ሰማይ ጠል የሚያረሰርስ የእግዚአብሔር ቃል ሳይበረዝ ሳይከለስ መፅሐፍቶችዎትን በማንበብ ብቻ ሳይሆን በተወሰኑ አመታቶች ሰመር ላይ ለኮንፍረንስ የመን ድረስ በመምጣት ሰነዓ ከተማ በእግሮት ስር ቁጭ ብዬ ብዙ ተምሬአለሁ በአቴና ግሪክ አንድ የእግዚአብሔር አገልጋይ መለሰ ወጉ ሲያገለግሉን ያስተማሩንን ብዬ አንድ ነገር ነግሬው መለሰ ወጉን በአካል አግኝተሀል ብሎ ገረመውና ሊያዮት የሚፈልግ ሰው ናፍቆቱን ነግሮኝ በጣም ነብሴ ሐሴት አደረገች ከእርሶ ትምህርት ካገኙት ጥቂት ዕድለኛ ሰዎች አንዱ በመሆኔ ዕድለኛ ነኝና ደስ ይለኛል ትልቅ የእምነታችን አባት በተለይ ከርሶ ህይወት ፅድትድት ያለ ወንጌልን ተመግበናል ተምረናል እንደርሶ በፅናት እንዳጠናቅቅ የምመኘው ህይወትን ሁልጊዜ ናፍቃለሁ ፣ በብዙ ክብርና በብዙም መከራ ከፈጣን ዕድሜ እስካሁን እያገለገሉት ስለሆነ ጋሽ መሌ ደስ ይበሎት ተባረኩ ክፍሌ ነኝ ከእንግሊዝ ቤልፋስት ከተማ

  • @geteneshtadesse1750
    @geteneshtadesse1750 Рік тому

    የሚገርም ነገር ነው ዶክተር እኔ ጌታን የተቀበልኩት የአዕምሮ ጭንቀት ውስጥ እያለሁ አንድ መፅሃፍ የአዕምሮ ጭንቀት ከመለሠ ወጉ የሚል አንብቤ ነው በ1/2/1991

  • @chaltulencho2545
    @chaltulencho2545 2 роки тому +4

    ጌታ የተባረከ ይሁን ለኔ በምድረበዳ በአንተ ካሴቶች ህይወቴ ለምልሞ ለመቆሜ ምስክር ነኝ ። በጣም ደስ ይለኛል የጌታዬ እጆች እስከ መጨረሻው አጥብቆ ይያዝህ ፀጋው ይርዳህ።

  • @parentslegacyonthegenerati6041
    @parentslegacyonthegenerati6041 6 місяців тому

    ዶ/ር በትምህርትዎ ሁልጊዜ እባረካለሁ ጌታ ይባርክዎት። ዛሬ ስለ ዶ/ር ዓብይ የሰጡት ምሳሌ ከእውነታው በእጅጉ የራቀ ነው። እሱ ፍጹም እግዚአብሔርን የሚፈራና በእውነት የሕዝብ አገልጋይ ነው። ለአጥፊዎች: ለሌቦችና ለሕግ ተላላፊዎች ግን ሮሜ 13:3-5 እንደሚለው ነው። ጌታ ይባርክዎት!

  • @lookinguntoJesus3.16
    @lookinguntoJesus3.16 2 роки тому +4

    ዶ/ር መለሰ ከ30 ዓመታት በፊት አልፍበት በነበርው እጅግ መራር የመከራ ዘመን "ይህም ያልፋል" በሚል ርዕስ በካሴት እያዘጋጀህ ታስተላልፍ የነበርውን ትምህርት በመስማት ብዙ የተማርኩና የተባርኩ ነኝና ስላንተ ጌታን አመሰኛለሁ። በትምህርትህ ብዙዎች እደተባረኩ እርግጠኛ ነኝ። "ይህም ያልፋል" በሚል ርዕስ ያስተላልፍከው ትምህርት በጥሞና ለሰማው ሰው በግል ሕይወቱ ለሚያልፍበት ብቻ ሳይሆን ለአሁኑ ሕዝባችን በሚያልፍበት የፈተና እሳት እንኳን በእሳቱ ወላፈን ሳይጎዳ ነጥሮ እዲወጣ የሚረዳውን ጥበብና "ይህም ያልፋል" ብሎ በጌታ የሰላም ጥላ ስር እዲያርፍ ያደርገዋል። ምናልባት መልዕቱ ቅዱሳንን ለዚህ ጊዜ ለማዘጋጀት ይሆን? ይህን የተረዱ ወጣት ቅዱሳን "የዓይኖቻችን ማረፊያ" የሚለውንና ነገ መልካም ይሆናል የሚለውንን መዝሙር እያንጎራጎሩ እየተወጡት እዳሉም ተረድቻለሁና ስለእነሱና እደነሱ ላሉት ብዙዎቹም ጌታን እጅግ አመስግናለሁ።
    እንደመትረየስ ስለነበረው አካልህ መድከምና ቀስ ማለት በቆሮንጦስ 15 እና በራዕይ 21፡ከ3 እስከ 7 የተጻፈውን በማንበብ ቀድሞ ካደረክልኝ ይልቅ አሁን ያደረክልኝ በልጧል ፍጥረት በመደነቅ ተሞልቶ አምላኩ እንዴት ወዶታል ይላል። የሚለውን መዝሙር በውን እስከምትዘምር ድረስ አሁን በተስፋ እደጨበጥከው እያሰብክ በመጽናናት ኑር.። ጌታ ይባርክህ።

  • @servantpetergoregch1026
    @servantpetergoregch1026 Рік тому

    AMEN 🙏 JESUS IS LORD JESUS IS LOVE ❤GLORY TO JESUS BLESS IN JESUS NAME

  • @beng2839
    @beng2839 2 роки тому +1

    ዶክተር መለሰ ወጉ ከአርባ ዓመት በፊት ነው የማውቆት ግርማ ሞገስዎ እንደነበረ ነው እግዚአብሄር ረዥሙን እድሜ ይስጦት

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 Рік тому +2

    አቤት እንዴት ግሩም ትምህርት ነው !ይኸ ሁሌ ይብዛልን!የዓለምን ከንቱነትና የጌታን የበላይነት ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ!በሰማነው ለመኖር ያብቃን!ቀሪ ዘመንዎ የበረከት ፣የጤና፣የደስታ ይሁን!

  • @asfawalula8643
    @asfawalula8643 2 роки тому +1

    እኒህን አባት የማዳምጣቸው በ70ዎቹና በ80ዎቹ ነበር ።እኔ የኦርቶዶክስ አማኝ ብሆንም ትምህርታቸውን እዎደው ነበር። በአንድውቅት ኢትዮጵያ ረሐብ ገብቶ በነበረበት ጊዜ ባለቤታቸው ችግረኛ ሕጣናትን ጡታቸውን እንዳጠቡም ሰምቻለሁ ። እኒህን አባት ግን የአሁኑ ትውልድ አያውቃቸውም። እግዜብሔር እድሜችውን ይስጥልን አሜን!

  • @genettakel7722
    @genettakel7722 2 роки тому

    ይህ ደሰ የሚለኝ ድምፅ ነው የዶክተር መለሰ ወጉ የምሰራች ንግግር ብዙ አላረጅም እንደውም በውነት ለምልመዋል ከረጂም አመት በፌት በአረብ አገር በሊባኖሰ ቤሩት በእሳቸው እጅ ጥምቀትን ተጠምቄአለው ኢየሱሰን በውሰጤ እንዲቀር ተርከውልኛል ሁሌ ሰለዶክተር መለሰ ሳሰብ እድለኛ መሆናቸውን ታማኝ የክርሰቶሰ አገልጋይ እንደሆኑ ይታወቃሉ ሰለሳቸው ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @melesetadesse1621
    @melesetadesse1621 Рік тому +1

    ድንቅ አባታችን ዶ/ር ጌታ ኢየሱስ ዘመኖትን ይባርክ።

  • @tesemaboke611
    @tesemaboke611 Рік тому

    ያኔ የስደት ዘመን ቃሉን ከየት በማን እንስማ በሚባልበት በረሃ ላይ በራር የመልዕክት ጽሑፎችህና በሲሸልስ ጣብያ የሚታስተላልፈዉ መልዕክቶችህ ፈጽሞ አይረሱኝም ዛሬ በአካል ሳይህና ስሰማህ በጣም ደስ ብሎኛል ስለአንተ ጌታ ለዘለዓለሙ ይበረክ።

  • @tadeleelroy3277
    @tadeleelroy3277 2 роки тому +2

    አሜን በጣም የምንወድዎት በአገልግሎትዎና በምስክርነትዎት ብዙ ዘመን የተባረክንብዎት ውድ አባታችን የእግዚአብሔር ሰው ዶ/መለሰ ወጉ ተባረኩ ዘመንዎትን በደስታ ጨርሱ ብዙ ዘመን በደስታ ኑሩ እንወድዎታለን

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Рік тому

    ኢየሱስ ኢየሱስ እያልን አደግን
    ኢየሱስ ኢየሱስ እያለን አረጄን
    ኢየሱስን እንወደዋለን ❤❤❤

  • @BULCHAGUDETA
    @BULCHAGUDETA 2 роки тому +15

    How wonderful to see you, about 37 years ago through your sermon I became a child of God in Khartoum Sudan. Still today I am so grateful for your. Bless you brother.

  • @genetseboka4239
    @genetseboka4239 Рік тому

    Amen amen God bless you

  • @worqasboabire5759
    @worqasboabire5759 Рік тому

    አሜንንን ፡ጌታ ይበርኮት እራዢም እድሜና ጠና ጨምሮ ይስጦት😍😍

  • @kukulu99
    @kukulu99 Рік тому

    WoW ስለ ዶ/ር መለሠ ለመናገርና ለማመሥገን ቃላቶች ያጥሩኛል ፡ ትምህርቶቹን ለረጅም ግዜ ተባርኬበታለሁ ተፅናንቸበታለሁ መንፈስ ቅዱስ ብዙ ነገር አስተምሮኛል አሁንም ድረስ ደጋግሜ አዳምጠዋለሁ ፡ወንድማችንን ጌታ አብዝቱ ይባርክልን በጣም አመሰግናለሁ

  • @etanaduresso1000
    @etanaduresso1000 Рік тому

    Wow you are be blessed more and more you more

  • @temesgenterfassa1884
    @temesgenterfassa1884 2 роки тому +4

    Thank you for being such a genuine shepherd for millions and I praise the lord for your service.

  • @damozewordofa3757
    @damozewordofa3757 Рік тому

    አማኑኤል ይባርኮት

  • @wangeelanamahundaaf-gospel3184

    I'm so grateful to see this great man. I heard about Dr. Melese when I joined University 2012 G.C. you are a living statue for our generation.

  • @Shalom77979
    @Shalom77979 2 роки тому +3

    እግዝያብሄር ዘመንዋን ይባርክ በእርሶ ብዙ ተባርከናል!! ፀጋውን ይብዛልዋ

  • @meazi01
    @meazi01 2 роки тому

    The most beloved father Dr. Melese wegu God bless you I’m thankful to God about you still I wish you have long life.

  • @ameledejene9815
    @ameledejene9815 2 роки тому +2

    ዶ/ር መለሰ ወጉ በጣም እንወዶታለን ጌታ ይባርኮት፣ በትምህርቶት ብዙ ተጠቅመናል

  • @gdamteful
    @gdamteful 2 роки тому +3

    A veteran pastor, veteran evangelist, the best Ethiopian preacher that we had I still have in the USA. May the Lord continue to bless this mighty man of God.

  • @serekebrehanlegesse6810
    @serekebrehanlegesse6810 2 роки тому

    ዶክተር መጋቢ መለሰ ወጉ እጅግ የተወደድክ ወንድምና የብዙዎች አባት! ያ! ያልተበረዘው የቀደመው ክርስትናችን ውበትና ድምቀት የነበርክና አሁንም የሆንክ ታላቅ የጌታ ሰው አሁን ድምጽህን በመስማቴ ነፍሴ ታላቅ ሀሴት ነው ያደረገችው። ዘመንህን ሁሉ ጌታን ስታገለግል የኖርክ እጅግ የታደልክ ሰው የህይወት፣ የጽድቅ፣ የድልና የክብር አክሊል በላይ በአባታችን ቤት የሚጠብቅህ ታላቅ ሰው፣ ጌታን በቅንነት ለምንፈልግ ሁሉ ታላቅ ተምሳሌት የሆንክ ወንድም እግዚአብሄር ቀሪውን ዘመንህን የተድላ ያድርግልሕ።

  • @tesfayyoseph2514
    @tesfayyoseph2514 Рік тому

    Dr.egzihabher rejim edme ketena gar yistot

  • @akliluabraha2749
    @akliluabraha2749 2 роки тому +7

    God has used Dr. Melese several times to encourage me. I remember four years ago, I was going through difficult times. I was listening to Dr.'s sermons. I was encouraged by the sermons. And today I came through this sermon full of wisdom. I thank God for Dr. Melese. May God bless his years.

  • @mengeshashashoge5273
    @mengeshashashoge5273 Рік тому

    Thanks Godblesyou

  • @lemlemcherinet1360
    @lemlemcherinet1360 2 роки тому

    ዶክተር መለሰ ወጉ በጣም የምወዳቸው በመጻሃፋቸው፣ በተከታታይ የካሴት አገልግሎታቸው እና በበዛ አገልገሎታቸው የተጠቀምኩ የማከብራቸው የጌታ ባሪያ ናቸው፡፡ ዛሬ ከብዙ ጊዜ በኋላ ሳያቸው በጣም ደስ አለኝ። ቀሪ ዘመናችውን ጌታ ይባርክ።

  • @gechseenaaol9874
    @gechseenaaol9874 2 роки тому

    ዶ/ር በመፃፎት በጣም ተጠቅሜለው እግዝአብሔር ይባርኮት

  • @tadesekasa6310
    @tadesekasa6310 Рік тому

    በጣም እወዳቸዋለሁ ከ25አመት በላይ ተገልግያለሁ

  • @tadesseseboka2185
    @tadesseseboka2185 2 роки тому

    እግ/ር ረጅም ዕድሜ ይስጦት ዶ/ር ፡፡ የእርሶን መጸሐፍን አንብቤ ብዙ ትምህርት ያገነሁ ድንቅ አስተማሪ ኖት ጌታ ባርኮት ዶ/ር !

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Рік тому

    በትውልድ ውስጥ ትልቅ መንፈሳዊ ተጽዕኖ የፈጠሩ እጅግ ተወዳጅ አባት
    ቅንና ትሁት ሰው
    በመጽሐፎቹ ተባርከንባቸዋል
    እንወዳችኃለን❤❤❤

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Рік тому

    ወገኖቼ፣ ከአስር ዓመት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስ እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣ ህጻኑ ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።

    • @HBH19911
      @HBH19911 Рік тому

      I read you many places by the name AKY. Don’t confuse anyone. If you are a real man of God come with your real name.

  • @yonastaye7072
    @yonastaye7072 2 роки тому

    ዶክተር መለ እኔ 1997 ጀምሮ ክፍለ ሀገር እያለሁ በንጋት ኮከብ ድምፅ ሬድዮ እከታለሁ በሕይወት ትልቅ መሠረት በክርስትና ዕድገት እንድይዝ አርጓኛል አሁንም በyou tube ላይ ያለው ን ትምህርት እየተከታተልኩ ነዉ ያለውት እግዚአብሔር አምላክ ዘመኖን ሁሉ እርሶንና ቤተሰቦቾን ይባርክ ። በዚህ አጋጣሚ በጣም እወድታለው

  • @sirgutretta9560
    @sirgutretta9560 Рік тому

    Dr Melese I thank God for you I have been encouraged by your CD and the booklets .I have shared them to my friends too. May God give you the desire of your heart. You live what you preach Gbu.

  • @samrawittekeste8380
    @samrawittekeste8380 2 роки тому +5

    በቤሩት ስደት ላይ የ ዛሬ 20 ዓመት በላይ አፅናንተውናል እንዲሁም አሁን የ4 ልጆች ወላጅ የሆነውን እዛዉ ቤሩት በ 2001 ያጠመቁንና ያጋቡን ትልቅ አባታችን ናቸዉ ።

    • @Shalom77979
      @Shalom77979 2 роки тому +1

      እውነት ነው እኔም በዛው አመተምህረት እዛው አገር በሳቸው እጅ ተጠምቃለው ምናልባት አንድ ላይ ተጠምቀን ይሆናል!! እያለቀሱም ሲሰብኩን አስታውሳለው እህቴ💕💕

    • @redietsertso527
      @redietsertso527 Рік тому

      ሠላም ሠራዊት የደረጄ ሚስት?

  • @bizubekele7737
    @bizubekele7737 2 роки тому

    ዶ/ር መለሰ ወጉ ስላየሆት በጣም ደስ አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ። እኔ በእርስዎ አገልግሎት በብዙ ተጠቅሜአለሁ' ለመዘርዘር በጣም ብዙ ነዉ የዉሃ ጥምቀትም በእርስዎ እጅ ነዉ የተጠመቅሁት ያዉም በአረብ ምድር ላይ ። እርስዎ ጌታ ኢየሱስን ይዘዉ አለምን ዞረዋል' በእዉነት ከልጅነት እስከ እርጅና በትጋት ያገለገሉት ጌታ ይባርክዎት አሁንም ፀጋዉ ይብዛልዎት ።ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁሎት' ከታላቅ አክብሮትና ፍቅር ጋር !

  • @fikruassefa5859
    @fikruassefa5859 2 роки тому +5

    You are one of the beloved and wonderful for me. I do not forget your sermons in tape recording cassette that encourage, strength and helps to stick to the living God, when I was live in rural and desert area in Eastern Ethiopia. Bless u Dr.

    • @alembeserat8526
      @alembeserat8526 Рік тому +1

      Brother Melesse may the Lord Jesus Christ bless you abundantly evermore and more till we meet Him and see His Glory for eternity.
      Alem B.

  • @wudigutema8234
    @wudigutema8234 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ስጦታው ብዙ ተ ጠቅመናል በቀረኝ ዘመነ እንዳይባክንብኝ ጌታ ይርዳኝ እግዚአብሔር ይባርኮት

  • @eyobelias9658
    @eyobelias9658 2 роки тому

    ገጠር ሆኜ በሬድዮ ማታ ማታ የምበላውን መንፈሳዊ ምግብ ስትመግበኝ አልረሳም ተባረክልኝ አባቴ መሌ

  • @Beminetabebe9268
    @Beminetabebe9268 Рік тому

    When I see & hear you. I just feel like,"Going back to my Root." Praise God.

  • @sisaytesema6354
    @sisaytesema6354 2 роки тому +2

    ዶ/ር ባም ነው የምውድህ የኔ ጌታን ሳገኝ ያተን ትም።/ር ሳዳምጥ ነው ያደኩት መፀአፍን ሰነብ በመመሰጥ ነበር የማነበው በጣም ከህይውቴ የማይጠፍው መፀሐፈ እግ/ር ለምን ዝም ይላ የሚለውን መፀሐፍ ለይህውቴ መልስ ነበረ የዛሬ አያ ዓመት ነው ዶከ/ር እድሜነ ጤና እመኛለው ተባርክ

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 2 роки тому +4

    ምሕረትና ጸጋ፣ ሰላምና ፍቅር ይብዛልን፤
    ሃሌ ሉያ አሜን።✞❤
    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @ruheconsultancyplc8178
    @ruheconsultancyplc8178 2 роки тому +2

    ጌታ ይመስገን! በጌታ ወንድሜ ደ/ር መለሰ ወጉ፣ በመልዕክቶቹና በመፅሐፍቱ ብቻ የማውቀው ብሆንም ከዛሬ 30 አመታት በፊት በጨረፍታ የሰማኋቸው መልዕክቶቹን ፀጋ ተሞልቼባቸዋለሁ። በልጅነቴ ስሙንና ስራውን በጥቂቱ አውቄ እውነትን በቀጥታ፣ ተረጋግቶ በማቅረብ መግቦኛል። ዛሬ ደሞ በጌታ ፍቅር ተሞልቶ፣ የጌታችንን የኢየሱስን የማይለዋወጥ ፍቅር በውስጤ እንዲላወስ እረዳኝ። ወድ ወንድሜም አባቴም የሆንህ መለሰ ወጉ፣ በጌታ ፍቅር ወድሃለሁ። በአዲሲቱ ኢየሩሳሌም ከጌታችን ጋር ለዘላለም አብረን እንደምንኖር በጌታ ተስፋዬ ምሉዕ ነው። እዚያው እንገናኛለን!! እስከዛው የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ፣ የእግዚአብሔር አብ ፍቅር፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረት ከመንፈስህ ጋር ይሁን!!!
    በጌታ ያንተው
    ሰለሞን ሙሉጌታ ይግለጡ

  • @martasila5996
    @martasila5996 2 роки тому +4

    We are blessed by your writings. We are happy to hear from you. You have done great work for the Lord. Keep up the good work. What a privilege!

  • @bereketdaniel8774
    @bereketdaniel8774 2 роки тому +1

    ፓስቴር ጌታ ይባርክ

  • @edenmengistab7871
    @edenmengistab7871 2 роки тому

    ዶክተር ጌታ በእርሶ ተጠቅሞ ለእኔ አስተምሮ ኛል በምድረበዳ በካሴት በሽሰልስ ሬዲዮ በመጸሐፎት እድሜ እና ጤና ጸጋ ይብዛሎት።👑🖐

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 2 роки тому

    ጌታ ይባርክህ።
    አገልግሎቱን ሳስበና ዛሬ ሳየው የወንድማችን ተስፋዬ ጋቢሶ ዝማሬ ትዝ አለኝ
    ዛሬም ጉልበታም ነኝ አልደከምኩም- - -

  • @seadaabdurahman829
    @seadaabdurahman829 2 роки тому +1

    God bless you and long life in the name of Almighty God Amen

  • @adugnakebedeyimam7324
    @adugnakebedeyimam7324 2 роки тому +2

    Yes, your teaching have changed so many lives. I am one of them. Glad to hear from you again.

  • @kokebetadesse6026
    @kokebetadesse6026 2 роки тому +4

    ጋሼ በእርሶ አልፎ የመከረን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ..ሁሉ አላፊ ነው ጌታ በሰጠን ዘመን ስሙን ቀድሰን ማለፍ ይሁንልን አሜንንንንንንን..
    ጌታ ኢየሱስ ቀሪ ዘመንኦትን ይባርክ🙌🙌🙌♥️

  • @dawitbekele1380
    @dawitbekele1380 2 роки тому

    ጋሼ በመፅሃፍህ፣በስብከት ካሴቶችህም ብዙ ተጠቅሜያለሁ ዛሬ በቪዲዮ ስላየሁህ በአካል ያየሁህ ያህል ደስ ብሎኛል፡፡ ተባረክልኝ

  • @emuye10
    @emuye10 2 роки тому +1

    Wow Dr Melese, endet des endalegne selayehut ,Getan ebarekewalhu

  • @henokkebede1783
    @henokkebede1783 2 роки тому +1

    እኔ የፕሮቴስታንት ሀይማኖት ተከታይ አይደለሁ ግን እንደ እድል ሆኖ በስደት እያለው የዶር ደጉ መለሰን መፅሀፍ አነበብኩ መቼም የማልረሳው መፅሀፍ "ምላስህን አሳየኝ ይላል እግዚአብሔር" ግን ከዛ ቦሃላ መፅሀፍን ማግኘት አልቻልኩም

  • @belayneshali4617
    @belayneshali4617 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶር በላክልኝ ጽሑፎች ነፍሴ ከጥፋት ድናለች በተለይ ከሐሰት አስተማሪዎች።

  • @mulugetatango7035
    @mulugetatango7035 2 роки тому +2

    ተስፋ ወርቅነህ፤ መለሰ ወጉ፤ ዳንኤል ተፈራ፤ ቶሎሳ ጉዲና፤ዳንኤል መኮንን፤ወንድወሰን ዳመና፤ የሽጥላ መንግስቱ፤.............። የወንጌል ባለውለታዎች

    • @rosaghebremikael5036
      @rosaghebremikael5036 2 роки тому

      ዉድ ወንድሜ ከብዙ ግዜና አመታት በኃላ ድምጽህንና ከአንተ የእግዚአብሔር ቃል ለመስማት በመብቃቴ አምላኬን አመሰግናለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ

  • @Yosephdebebe
    @Yosephdebebe 2 роки тому

    Dear gashe Melese, very glad to hear from you & stay blessed. !!!

  • @mekedsfitebo7728
    @mekedsfitebo7728 2 роки тому

    በእውነት ዘመንህ ይባረክ

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka3458 2 роки тому

    GOD bless you more and more

  • @godisgood4053
    @godisgood4053 2 роки тому

    እግዚአብሔር ዕድሜ ይጨመርልዎት!

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 2 роки тому

    እግዚአብሔር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይሥጥልኝ🙏

  • @SammySam1
    @SammySam1 2 роки тому

    Im encouraged and inspired when hearing your message, God bless

  • @betlihemgedefaw
    @betlihemgedefaw Рік тому

    🥰🥰🥰 🙌🙌🙌🙌🙌🙌⚡️

  • @mulugetatango7035
    @mulugetatango7035 2 роки тому

    OH MELESE WOGU! ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ!!!

  • @abebech8624
    @abebech8624 2 роки тому

    አሜን አሜን ጌታ ሆይ አንተነህ ደስታችን 🙏🙏

  • @mengistununiye3800
    @mengistununiye3800 2 роки тому

    Wow thankyou God, Wendeme Melese Wegu tebareke lezelealeme, E/R yemesgene kebezu amete behuala selayewehena sebeketehene selesemahu, zemenhe yebareke

  • @seblebirhanu6374
    @seblebirhanu6374 2 роки тому

    wow amazing teaching Tebareku Pastor

  • @seleshiabdissa7879
    @seleshiabdissa7879 2 роки тому

    Dr, be blessed forever and ever.

  • @tesfubati3373
    @tesfubati3373 2 роки тому

    The lord got him and he presented himself to the lord truly in his generation

  • @Alblendz
    @Alblendz Рік тому

    Geta yibakih , gashiye bante bzu tegelgiyalew

  • @enkumengist1668
    @enkumengist1668 2 роки тому

    My fevorite man of God!!

  • @hirutabebayhu9476
    @hirutabebayhu9476 2 роки тому

    Dr. መለስ ወጉ ተባረክ አንተን ስስማ የክርስቶስ እየሱስ ቅዱስ መንስፍ የነፍሴን መአበል ፀጥ ያረግት እና በስሊሙ እሞላለሁ:: የአብርሃም እና የይሳቅ አምላክ በዚህ በባከነ ዘመን ብዙ መለስ ወጉ እንዲያስነሳልን የዘወትር ፀልቴ ነው::
    በቀረው ዘመንህ አብዝቶ ይባርክህ::
    I hope and wish to meet you in person before the transition from earthly life to everlasting Kingdom. in Jesus name, I pray🙏🏼🙏🏼🙏🏼 the true gospel preacher. I have listened most of your preaching. I am blessed✝️✝️✝️