ሙሽራችን አበደች። ሙሽራ የሌለችበት ድል ያለ ሰርግ ደግሰን እያለቀስን ገባን። በሀገራችን ታይቶም ተሰምቶም የማይታወቅ ዱብዳ ወረደብን።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • ሙሽራችን አበደች። ሙሽራ የሌለችበት ድል ያለ ሰርግ ደግሰን እያለቀስን ገባን። በሀገራችን ታይቶም ተሰምቶም የማይታወቅ ዱብዳ ወረደብን።

КОМЕНТАРІ • 2,5 тис.

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 5 місяців тому +431

    ማነው የእዚ ጋዜጠኛ አድናቂ የምቶዱት ላይክ አድርጉኝ

    • @user-cw9hp5qx6h
      @user-cw9hp5qx6h 5 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤

    • @yeuhalabirhan573
      @yeuhalabirhan573 5 місяців тому +1

      እኔ ማርያምን ብሸልመው ደስ ይለኛል ከምር ጀግና ጋጤዘኛ ነው

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 5 місяців тому +1

      አደወደሙ ጀግና ነው አነፍናፊው

    • @degafuabino-uh9jf
      @degafuabino-uh9jf 5 місяців тому +1

      😢🎉❤😊

    • @degafuabino-uh9jf
      @degafuabino-uh9jf 5 місяців тому +1

      😢😢😢🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @mewdedsol1641
    @mewdedsol1641 5 місяців тому +167

    መምህር ተስፋዬን እናትናአባቷ ያግኙት ከመሰረቱ ሁሉምነገር ይስተካከላል ፀሎት ስግደት ፀበል ይፈልጋል ሀይል የእግዚአብሄር ነው

    • @user-ty7he1yn9q
      @user-ty7he1yn9q 5 місяців тому +4

      በትክክል መምህርን ባያገኙት ገጠመኝ ብለው ቢያዳምጡ በቀላሉ ችግሯን ያገኘታል

    • @AlexBeke-iu6dt
      @AlexBeke-iu6dt 5 місяців тому

      ግልፅ ነው አድርግውባት ነው

  • @taabebe8388
    @taabebe8388 5 місяців тому +112

    እኔ የገዛ እህቴ እንዲህ አድርጋኝ ነበር ቬሎውን የሰጠቻት ሰው ጋር ነው ጉዳዩ አትወዛገቡ "7" ወር እኮ ብዙነው የኔናት ይፍጠኑ ይነሱና ፀበል ያስጠምቋት እርሶም ፈዘዋል እግዚያብሔር ይድረስላችሁ ደብተራ እድሜህ ይጠር አሜን እኔም ድኛለሁ እህቴ ትድኛለሽ❤

    • @user-us3ri1qb9h
      @user-us3ri1qb9h 5 місяців тому +1

      እንድት እህትሽ? 🥲

    • @taabebe8388
      @taabebe8388 5 місяців тому

      ጉዱ ብዙነው 😢

    • @metadeltube1
      @metadeltube1 5 місяців тому

      Ewnt new 😢

    • @kewunkassa
      @kewunkassa 5 місяців тому

      Eneam begza betesbochie bizu fetena ayichlew

    • @Birtukansiyumhunde
      @Birtukansiyumhunde 5 місяців тому

      😢😢😢😢😢😢😢👏👏👏👏👏👏👆👆👆👆👆👆

  • @wertkebaboye1038
    @wertkebaboye1038 5 місяців тому +70

    እኔ የናትየው ጭቅጭቅ ምንም ሊገባኝ አልቻለም ልጁ ምንም ችግር ያለበት አይመስለኝም ችግሩ በራሷ በሴትየዋ ዙሪያ ካሉ ዘመዶቿ መጠርጠር ያለባት ምንአልባት እናትየዋን ለመበቀል ደስታዋን የማይፈልግ ዘመድ ይኖራል ሴትዮ የራስሽን ወገን ጠርጥሪ ጀግናችን እራስህን ጠብቅ ኑርልን

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 5 місяців тому +1

      እውነት ነው ልጁ ያሳዝናል ምን ማለት እንዳለበት እራሱ አያውቅም እናትየው እኝኝኝኝ ትላለት እናት ነሽ ማስታመም ግዴታሽ ነውዘመዶችሽን ጠርጥሪ ተጎልታ ወይኔ ልጄን ትላለች

    • @mihretberaki1298
      @mihretberaki1298 3 місяці тому

      Ateferde yferedebehale

  • @ያብስራገዛሀኝ
    @ያብስራገዛሀኝ 5 місяців тому +92

    ወድሜ መተት ነው ፀበል ውሳዷት ሃሳቤን የምደግፉ ላይክ

  • @HanaHana-uv5og
    @HanaHana-uv5og 5 місяців тому +158

    ኸረ በእመቤቴ ልጁን መጠርጠራችሁ ስህተት ነው ተውት እኔ ግን የጠረጠርኩ ፔሎ ያመጣችሁን አክስቷን በደንብ ወጥራችሁ መርምሩ ፔሎውን ከሷ አርቁትና እዘው ፀበል መቆየት አለባት የኔ እናት ስታሳዝን ለልጁም እውነቱን ነው በጣም ይከብዳል እንዲህ ሁና ማየት

    • @user-us3ri1qb9h
      @user-us3ri1qb9h 5 місяців тому +10

      እኔም አክስትዋ ነው ጠርትኩ

    • @ruthjj7405
      @ruthjj7405 5 місяців тому +2

      ትክክል ይሄ እኮ ግልፅ ነው

    • @ruthjj7405
      @ruthjj7405 5 місяців тому +5

      እረ ልጁን ተፋቱት እሱም ላይ እኮ ተሰርቶበት ሊሆን ይችላል አክስት ተብየዋ ጋ ነው ነገሩ የሚሆነው

    • @user-by8ro9nl9g
      @user-by8ro9nl9g 5 місяців тому +2

      እኔም😢

    • @aynalemtilahunadem7089
      @aynalemtilahunadem7089 5 місяців тому +1

      ቬሎውን ይዛው ሄደው በእምነታቸው ያፀሉይበት ፀበል ይጨምሩት ሁሉ ነገር የተያየዘው ከቬሎ ጋር ነው ።።።

  • @HabefbaHaberba
    @HabefbaHaberba 5 місяців тому +125

    ፀበል ወሰድዋት አጥላ ማርያም ማሪያም ትድናለች በሦስት ቀን ውስጥ ታያላችሁ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ተአምርን 1:58 እመቤቴ ተማርሽ

  • @zahraayalew3965
    @zahraayalew3965 5 місяців тому +876

    እኔ ግን ፔሎዉን ያመጣችላትን አክስቲቱን ጠረጠርኩ እንደኔ የተሠማችሁ ላይክ አርጉ

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 5 місяців тому +10

      እኔም

    • @TijiTigist-yb1yk
      @TijiTigist-yb1yk 5 місяців тому +15

      የእውነት እኔም አክስቷን ነው የጠረጠርኩት

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 5 місяців тому +16

      እኔም የቬሎው ጉዳይ😢😢😢😢

    • @አህሚአሚ
      @አህሚአሚ 5 місяців тому +9

      እኔም እንድዛው ጥረጥረኩ አላሁ አዕልም

    • @zaynab6283
      @zaynab6283 5 місяців тому +8

      የእኔም

  • @fantayguhey1146
    @fantayguhey1146 5 місяців тому +32

    ቤሎ ያመጣችው ሴትዩ መጠየቅ አለባት

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 5 місяців тому +19

    ቬሎ ያመጣችላት አክስቷንም ጠረጠርኩ ልጁ ላይ ምንም አላየሁበትም እንዲያውም አሳዘነኝ እግዚአብሔር ይማራት ጓደኟቿም ይጣሩ የቀና ብዙ ያደርጋል እናንተም አይዟችሁ የኛ ጀግና መጨረሻውን እንደምታሳምረው አምናለሁ በፈጣሪ

  • @FtuuSelamawitAberra
    @FtuuSelamawitAberra 5 місяців тому +584

    በስላሴ ስም😢 ፅባል ትግባ የምትሉ 👍አድርጉ

    • @user-zb2zf6yp1l
      @user-zb2zf6yp1l 5 місяців тому +5

      እኔ የምለው አገራችን ማሰር ያልተቻለ ሰይጣን ስላለ ከሩቅ ጠላት ይልቅ የቀርቡ በልጧልና አክስቷ ባሏ የቅርብ ጓደኞቿ ይመርመሩ ባይ ነኝ ከነዚህ አያልፍም ችግሩ

    • @user-fp4ly2tg6y
      @user-fp4ly2tg6y 5 місяців тому +3

      የኔ እናት እግዝኣብሄር ይማርሽ

    • @SMa-mv5xb
      @SMa-mv5xb 5 місяців тому +3

      አላሃ ይድረስላት ፅበል ትግባ ይሻላታል

    • @user-by8ro9nl9g
      @user-by8ro9nl9g 5 місяців тому +1

      ወሰድናት ምንም ለውጥ አላየንም አሉ እፈ ያማል😢😢😢

    • @geteneshyaie4465
      @geteneshyaie4465 5 місяців тому +2

      በርሜሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸበል ቢወስዷት ትድናለች 😢

  • @rodibayou1352
    @rodibayou1352 5 місяців тому +79

    ጸበል ዝም ብሎ መሔድ ሳይሆን እናት እና አባቷ ንሰሀ ገብተው ሁሉም ወደ እግዜአብሔር መመለስ አለባቸው ።

    • @lehulutube9063
      @lehulutube9063 5 місяців тому +5

      እውነት ነው አባትና እናት ሱባኤ ያዙ

  • @user-ui8tp3fo8j
    @user-ui8tp3fo8j 5 місяців тому +141

    5ወር ሙሉ የማላውቀው ሰው ከተኘውበት ይደፍረኛል ያለቸው ከምን ደረሰች ላይክ

  • @user-cf7sw9kd1j
    @user-cf7sw9kd1j 5 місяців тому +13

    መምህር ተስፋዬን አማክር እባክ ወንድሜ ብዙ እንደዚህ አይነት ኬዝ ይገጥምሀል ፈጣሪ ይማራት😢😢😢😢😢😢

  • @user-dp8qo6jx2n
    @user-dp8qo6jx2n 5 місяців тому +49

    የዚን ጉድ መጨረሻ በጉጉት እንጠብቃለን ጀግናው ጋዚጠኛችን

  • @EnaniSileshi-t3h
    @EnaniSileshi-t3h 5 місяців тому +74

    ወድሜ በሠርጎ የቀና መተት ተደርጎባት ይሆናል ወደ ፀበል ውሰዷት የሠርጉንም ልብስ ባጠቃላይ አቃጥሉት ወድሜ አንተ የሚያቅትህ ነገር የለምና አባ ፈልፍል ፈልፍለህ እውነቱን እንደምታወጣ እርግጠኛ ነኘ አክስትየዋንጠርጥር ፈጣሪ ይርዳህ የኔ ሰሰትወድሜ

    • @user-fj9ex3xf7x
      @user-fj9ex3xf7x 5 місяців тому

      አዎ ወላሂ የሰው አይን ነው 😢😢😢😢

  • @Mesi971
    @Mesi971 5 місяців тому +139

    ጀግናችን ብዙ ጅምር ስራዎች አሉክ
    ፍፃሜውን በጉጉት እንጠብቃለን
    ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏🏿

    • @Hundumak
      @Hundumak 5 місяців тому +2

      በጣም። ሚስቲን የገደለ። የሚሊየኑሩ ቤተሰብ። የ92 "ሚሊየን ብር ምስጢራዊ ሁኔታ

    • @fitsumlove6627
      @fitsumlove6627 5 місяців тому +2

      ​@@Hundumakእሱማ አልቋል ሴትየዋ መስተፋቅር እንዳሰራችበት አምናለች ያው ቀጣዩ ወደመፍትሄው ነው

  • @RebuniRebuni-fs3zo
    @RebuniRebuni-fs3zo 5 місяців тому +68

    እባካቹ መምህር ተስፋዬን አግኙት ትድናለች

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 5 місяців тому

      አዎ ትድናለች እሱ ጋ ቢያገኙት

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 5 місяців тому +14

    ቨሎውን ውሐ ውስጥ ክተቱት ችግሩ ቨሎ ላይ ነው እርግጠኛ ነኝ ።ልጁን ተውት ችግሩ ቨሎ ላይ ነው ማርያምን ታያላችሁ።

  • @tgamare6745
    @tgamare6745 5 місяців тому +9

    ፀሎት ቤት ወስዶት ለሰው የማይቻል ለ እግዚአብሔር ይቻላል ❤❤❤❤❤❤

  • @አቤቱሆይ21
    @አቤቱሆይ21 5 місяців тому +172

    አክስቱየይት ትጠየቅ የምትሉ ቤሎ ያመጣችውን ያዟት😢😢😢

    • @KadeejahKadeejah
      @KadeejahKadeejah 5 місяців тому +1

      ትክክለኛ ጥርጣሪ እኔም የጠረጠርኩኝ አከስት ባያ ናት

    • @LailaMahir-vn3vl
      @LailaMahir-vn3vl 9 днів тому

      Titayak😢😢😢😢😢

  • @bezunskwakjira5571
    @bezunskwakjira5571 5 місяців тому +55

    ሱባዬ ይዛቹ ፀበል ውሰዷት ትድናለች1000%እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሄር ይማራት😭😭😭😭😭😭

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj 5 місяців тому +68

    ጀግናዉ ጋዜጠኛ መፍትኤ አያጣም 🥰❤️❤️😥

  • @user-mq6su6vo5x
    @user-mq6su6vo5x 5 місяців тому +10

    እናትዮዋ ጸበል አትወስጅም እናት አይደልሽ ቤትሽን ዘግተሽ ጸበል ልጅሽን ሂጅ

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 5 місяців тому +19

    ቸርች ውሰዷት የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከስሞች ሁሉ በላይ ነው ይፀለይላት ትድናለች ክፉ ሁሉ ሃዘንን የሚያመጣ ሰይጣን እንጂ እግዚአብሔር አይደለም እሱን አትውቀሱ የእግዚአብሔር ስጦታ በጎና ደስታ በረከት ነው እግዚአብሔር ይማርላቹ

  • @bethlehemadugna7076
    @bethlehemadugna7076 5 місяців тому +295

    ቬሎውን መዝሙረ ዳዊት 22 እና 90 ፀሎት አድርጉና አቃጥሉት

    • @TijiTigist-yb1yk
      @TijiTigist-yb1yk 5 місяців тому +15

      እውነት ነው መተት ተሰርቶበት ይሆናል

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 5 місяців тому +1

      Enem velo asasebegn😢

    • @user-kv8fw6kp3u
      @user-kv8fw6kp3u 5 місяців тому +4

      ተከራይተውት ይሆናል ከባድ ነው በጨርቁ ብቻ ላይሆን ይችላል በቀለበት በሀብል ይሰራል እረ ኦዳው ይኸ ጭካኔ ምንድነው አምላኬሆይ ወደት እየሄድን ነው

    • @ehf4hd522
      @ehf4hd522 5 місяців тому +7

      እወነት ነወ መዝሙር ዳዊት 22 🤲90

    • @GoitomAlem-ez2ms
      @GoitomAlem-ez2ms 5 місяців тому +5

      የሄም ጥሩ ሃሳብ ኖው ግን ቬሎውን ጋ ላይሆን ይችላል

  • @KebatTekle
    @KebatTekle 5 місяців тому +76

    እናትየው ግን ምን ባል ባል ይላሉ እንደ እናት ጠንከር ብለው ፀበል አይወስዳትም

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 5 місяців тому +5

      አዎ ባሏ ሳይሆን ፈጣሪ ላይ መመካት ነው የሚበጀው። ስትድን እውነቱ ይወጣል። አክስትና ጓደኞኞች ላይ ትኩረት ማድረግ ያስፈልጋል።💔💔💔

    • @KebatTekle
      @KebatTekle 5 місяців тому +1

      @@tsigenigatu3922 ልክ ብለሻል እህቴ እኔም እንደዛ ነው ያሰብኩት እግዚአብሔር ይርዳት

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 5 місяців тому

      እኳ በውን ሰትለብስ እንድ የሚያደረገት ከሆነ የሆነ ነገር አሰርታ ይሆናል አሁን ከልጅ አነገገር የተረደውት ነገር አለ ከሰርጉ በፍት ከሆነ እናትቱ ልጅቷ እሰካምትድን መጣበቅ አለበት አሁንም የበሎዎን ልጅ አጣሩ እንጂ በልጅ ቤት /ሰይሆን በእነሱ ቤት ነው ሰለዚህ እሱን መጣረጠረችሁ ሰህተት ነው ያኔ እንድ ሆና ሰለች አለገበም ማለት ይችሌል እኳ

    • @MKl-zu9tp
      @MKl-zu9tp 4 місяці тому

      ከድሟቸውነውሰባትወርድረስ

  • @tesfagabrtsegay1922
    @tesfagabrtsegay1922 5 місяців тому +28

    ልጅቱ በጣም ታሳዝናለች ፥ እናትየውና እህትዋ ይሆነ ጽብ እንዳይኖራቸው ይጣራ ፥ ከሙሽራዋ ጋዶኞችም ምሽራውን የምትወደው እንዳይኖሩ ይጣራ ፥ ምሽራውንም መከታተሉ አይከፋም የስው ነገር ዘንድሮ አይታመንም

  • @user-cw3qt3xy1p
    @user-cw3qt3xy1p 5 місяців тому +6

    እናትዬዋ እንዳለችው ባልዋ ከአጠገብዋ ሳይለይ ቢያስታምማት የምትድን ይመስለኛል ጌታ ይፈውሳታል ቸርች ውሰድዋት ይፀለይላት ትድናለች ምንም ጥያቄና ድርድር የሌለበት እባክህ ታገስና ከጎንዋ ሁንላት ያድናል እየሱስ ፣👏

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 5 місяців тому

      እዩ ጩፋ በጫማ ጥፊ ይበላት 😂😂😂😂

  • @floop10
    @floop10 5 місяців тому +5

    እናትየዉ ምን ትጠብቃለች ፀበል ይዛ ለምን እዛዉ ቁጭ አትልም እስክትድን

  • @sirgutkenea1249
    @sirgutkenea1249 5 місяців тому +46

    ቬሎዉን ያመጣችዉ አክስት ትኩረት ይደረግባት

  • @FgehdfsTddhf
    @FgehdfsTddhf 5 місяців тому +27

    ምቀኛ የሆነ ትውልድ ይገርማል እርገጠኛ ነኝ አክስት ተብየዋ ነች በዚህ ጉዳይ ተጠርጣሪያዋ

  • @ሩትየወሎዋቀበጥ
    @ሩትየወሎዋቀበጥ 5 місяців тому +75

    መተት ነዉ እሚሆነዉ😢😢😢😢 የአላህ ምን አይነት ጊዜ ነዉ😢💔💔😢😢😢

    • @WhgddEggfds
      @WhgddEggfds 5 місяців тому +3

      እኔየማሰበው ቤሎውን የስደት ስውጋርነውችግሩብየነውየማስበው

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 5 місяців тому +1

      በትክክል 😢😢

  • @user-mr5hp9wk3l
    @user-mr5hp9wk3l 5 місяців тому +4

    እናትዋ ግን ጠነኛ ናት?? ምነው ኣስር ግዜ እንዴ ባል እንዴ ባል ምትለው እሱ ምን ያድርግ አንተ ስትመጣ ነውሚብስባት እያለች ደግሞ ኣልመጣህም ትለዋለይ እጭ እህትሽን ጠርጥሪ ባክሽ እንደው ትግስቱ አሳዘነኝ😥 እህታችን ፈጣሪ ምሕረቱን ይላክላት ውድ ወንድማችን ጋዜጠኛ ፈጣሪ በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ🥰🥰🥰

  • @SaraMengistu
    @SaraMengistu 5 місяців тому +2

    እውነት በጣም አሳዛኝ ነገር ነው መፍትሔው አንድና አንድ ፀበል ነው ቤተሰብም ንስሐ ይግቡና ፀበሉን ያስጠምቋት ባለቤቷም ምናልባት ተይዞም ሊሆን ይችላል የእርሱንም ስሜት መረዳት አለባቸው መቶ ስላላየ ብቻ እርሱን መጠርጠር ተገቢ ከይደለም ሲጀመር የሁለቱን አንድ መሆን የማይፈልግ ሰው ነው በሰርጓ ቀን እንዲ እንድትሆን ያደረጓት እና ቤተሰብም ተረጋጉ ሰው በህይወትውስጥ ብዙ ፈተና አለበት ፈተናውን ለማለፍ ደም ብርታት ይጠይቃል እና በርቱ እግዚአብሔር ያበርታችሁ እባክህ ላገኝህ እፈልጋለሁ

  • @freworkbekele7469
    @freworkbekele7469 5 місяців тому +35

    ድግምት ነው በኢየሱስ ክርስቶስ ትፈታለች

  • @fitsumlove6627
    @fitsumlove6627 5 місяців тому +87

    ሱባዬ ይዛቹ ፀበል ውሰዷት ትድናለች1000%እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሄር ይማራት

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 5 місяців тому +54

    አስጠምቋት መጠመቅ አለበት መተት ሊሆን ይችላል❤❤❤

  • @ንማጀውገነና
    @ንማጀውገነና 5 місяців тому +8

    አክስትዮ ትጠየቅ የሚል ላይክ ያርግ ልጁ ምንም ጥፋት የለበትም

  • @user-oz9li8uo8l
    @user-oz9li8uo8l 5 місяців тому +4

    እኔ የሚመስለኝ ቨሎ ጋ ነገር አለው ፀበል አርጉበት

    • @user-oz9li8uo8l
      @user-oz9li8uo8l 5 місяців тому

      ትድናለች ኮ ንስሀ ግቡ ና ፀሎት ያዙ ይዛቹሀት ገዳምሂዱ ተሎ ትድናለች ብቻ እናንተ በርቱ ለበጎ ነው

  • @user-jc4kx3sj8z
    @user-jc4kx3sj8z 5 місяців тому +54

    በሰው ላይ የምታረጉ ሰዎች ፈጣሪይ የእጃችሁን ይስጣችሁ እኔም በእሱ እሰቃያለሁ ጤና አጥቼ😢😢😢😢

    • @genettecere8937
      @genettecere8937 5 місяців тому +1

      እኔም እየተሰቃየሁ ነው ጤናየን ንብርቴን አሳጥተውኝ ትዳሬን እግዚአብሔር ምናለ ቢፈርድባቸው

    • @najata.medeyanajatamedeya2069
      @najata.medeyanajatamedeya2069 5 місяців тому

      Abisheru allhi yaserachawani yesatachawa yanima bilabita eyatasakiyabega nawa😢😢😢😢

    • @MdMd-ko6fu
      @MdMd-ko6fu 5 місяців тому +1

      ፩የጃቸውን ይስጣቸው አይጠቀሙ 😢

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 5 місяців тому +39

    ቬሎውን ያመጣችው አክስቱዋ ቬሎው ላይ የሆነ ነገር አርጋ እንዳይሆን ጌታ ሆይ ድረስላት ማራት😢😢😢😢😢

    • @user-jb2om7io5p
      @user-jb2om7io5p 5 місяців тому +1

      እኔም የጠረጠርኩት እንደዛነው አክስትዩዋንነው😢😢😢

    • @fasikagmeskel8437
      @fasikagmeskel8437 5 місяців тому

      ቪሎ ለምን አይቃጠልም

  • @user-rt7cj2qw1i
    @user-rt7cj2qw1i 5 місяців тому +21

    ወንድሜ እባክህን እውነታውን አጣራ በጣም ነው የምታሳዝነው እግዝአብሕር ምረት ይምጣላት ❤❤❤❤

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465
    @ksjsshhjshshirihdhdu2465 5 місяців тому +1

    በልጅነት የሰጠሽ አምላክ ምንም አትሆንም የጠላት ስራ ነዉ በኢየሱሲ የፈረሰ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😮😢😢😢😢😢

  • @kongjiang-jt4qm
    @kongjiang-jt4qm 2 місяці тому +1

    እናትዬው ግን ከምታሞጠሙጥ ከልጅ የሚበልጥ ነገር የለም ቤቶን ዘግታ ጸበል ይዛት አትሄድም

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 5 місяців тому +45

    ፀበል ትግባ በተረፈ እኔ ምጠረጥረው የሴትዮዋ እህት ማለት ቬሎውን ያመጣችው ሴትዮ ትጠየቅ

    • @fantayguhey1146
      @fantayguhey1146 5 місяців тому +1

      አዎን ትጠየቅ

    • @Rahael21-r5h
      @Rahael21-r5h 5 місяців тому

      እሷ ሳትሆን ልጁን የምትወድ ሌላ ሴት አለች ልጁን እንዳታባው ያሰራችበት አለች ወይም የራሷ ጓደኛ አሰርታባት ይሆናል😢

  • @MimiMimi-m7b
    @MimiMimi-m7b 5 місяців тому +288

    ቤሎ የመጠችውን ሴትዮ ጠርጥሩት

  • @ፅጌየድግልሊጅZ
    @ፅጌየድግልሊጅZ 5 місяців тому +29

    አክስቴዬዋ ነች100% እርግጠኛ ነኝ

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 3 місяці тому

    ዉድ ወንድማችን እንክዋን ደህና መጣህልን የኛ ጀግና

  • @user-xi9gf4ri1d
    @user-xi9gf4ri1d 5 місяців тому +3

    አረ በቬሎው ተደግሞ ይሆናል።ፀበል ውሰጃት።ትድናለች።

  • @user-pj3pw4hy6g
    @user-pj3pw4hy6g 5 місяців тому +22

    በማሪያም መዝሙረ ዳዊት እና ድርሳነ ሚካኤል ፀልያችሁ ቬሎዉን አቃጥሉት ከዛ ፀበል በድንገት ፀበል ድፍት አድርጉባት መንፈሱ ይያዛል በጣም እርግጠኛ ነኝ ሱባየ ግቡ

  • @mesfanyohannes8293
    @mesfanyohannes8293 5 місяців тому +48

    ፀበል አስገባት ወገን እረ ሀይማኖት ይኑራችሁ
    እምነት የጎደለው ትውልድ

    • @samrawitaregawi6227
      @samrawitaregawi6227 5 місяців тому +2

      መምህር ተስፋየ ኣበራ አግኙት ፀበል ይወስዳታል

    • @user-kv8fw6kp3u
      @user-kv8fw6kp3u 5 місяців тому +2

      እናቲቱ ምናምቴ ነገር ነች ልጁን ይወቅሱታል ልጂሽ ላችነች ውነት ባልተያዘ ነገር ልጁን መቆጣት መጠርጠር ጸበል ውስዷት ከመበጣበጥ

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 5 місяців тому

      አፊ ይቆረጥልሽ የልቤ ነዉ የተናገርሺዉ

  • @MssMedina
    @MssMedina 5 місяців тому +24

    የኔ መልካምና ጀግና ወንድም እንካን ደና መጣህ❤ በፈጣሪ በፍጥነት ወደ ፀበል ውሰዱዋት ትድናለች መዳን በእግዚአብሔር እጅ ነው

  • @melestesfay5687
    @melestesfay5687 5 місяців тому +1

    ውይይ በጣም አዘንኩኝ በተለይ ለእናት እድሜዋ በአረብ እገር ጨርሳ እንዲት ልጅ ይዛ አሁን ይሄ ማየት ከብድ ነው በርግጥ ባልም ታማኝ ይመስላል ባጠቃላይ ለሁሉም ከባድ ነው ይሄ ግን በእርግጠኝነት የደብተራ ወይም የጠንቋይ ድግምት ነው ፀበል ጋር በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ❤

  • @selamtekle8778
    @selamtekle8778 3 місяці тому +1

    እናትየዉ ልጁን እንዲጠራጠሩት እንዳወዱት የተደረገ ነገር ይኖራል መጠበቅ አለባቸዉ

  • @abmikael732
    @abmikael732 5 місяців тому +67

    እባካችሁ ወላጆች ንስሃግቡ ትድናለች መተ ት ነዉ የተሰራባት ለመብርሃን አልቅሰሽ ንገሪያት ❤❤❤

  • @LEGNA27
    @LEGNA27 5 місяців тому +60

    በእውነት ባልዋ በርታ ታሪክ ይቀየራል ትድናለች ፀበል አስጠምቋት እባካችሁ

  • @TsehayBeyene-rc5xy
    @TsehayBeyene-rc5xy 5 місяців тому +36

    ችግሩ የቤሎ ይመስለኛል
    እግዚአብሔር ይማራት

  • @menetewabtekeste3600
    @menetewabtekeste3600 2 місяці тому +1

    ምንአይነት ነገር ነዉ ልጁም ተሰቃየ አናትየዉ ልክ አይደለችም ልጁ ላይ አትጩሁ እስኪ አማንኤል ትታይ

  • @KelebetAbebe
    @KelebetAbebe 5 місяців тому +1

    አክስትየዋን ጠረጠርካት ቤሎው ላይ አሰደግማባት ይሆናል ፀሎት እና ፀበል ይደርግበትና አቃጥሎት ቤሎውን

  • @user-xh1wp3ed2y
    @user-xh1wp3ed2y 5 місяців тому +57

    በፈጣሪ አላህ ያሽራት ፀበል ውሰዷት

    • @Idhidyshdjhd
      @Idhidyshdjhd 5 місяців тому +3

      አላህ ያሽራት ብለሽ ፀበል ውሰዷት አቀላቀልሽው ምን ማለት ነው ? አች ነሽ እደ እመትነግሪያቸው ባለሀይማኖቶቹ ያውቃሉ አላህ ያሽራት አሚን

    • @user-tv7sh6rk8x
      @user-tv7sh6rk8x 5 місяців тому +1

      😅😅😅 ያው እነሱ በዛነው የሚያምኑት ብላነው እናደግሞ እነሱ ቢክዱም የሚያሽራቸው አሏህ ነው የሚያበላቸው የሚ ያጠጣቸው የምገላቸው እሱ ውነው​@@Idhidyshdjhd

    • @BuzayehuKassahun
      @BuzayehuKassahun 5 місяців тому +7

      ጸበል እኮ የፈጣሪ ሀይል ነው እንጂ ብቻውን አይደለም. ብዙ ሙስሊሞች በጸበል ያምናሉ ይድናሉ. ድነዋልም አላህ ፈጣሪ ከሆነ. በጸበል ያድናል ዋናው እምነት ነው.

    • @zekiya7868
      @zekiya7868 5 місяців тому +2

      ለኛኳ ይቆየን ጸበሉን ለናንተ እኛ በአላህ ቃል በቁረአነው የምንድነው​@@BuzayehuKassahun

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg 5 місяців тому

      😂😂😂😂😢😢😢😢😢የሳከት ባቺ መልስ ነው ሁቢ አላአህ ያሽራትትት​@@Idhidyshdjhd

  • @user-fy2kf8hr3d
    @user-fy2kf8hr3d 5 місяців тому +16

    ሴትየዋ ምን ሆኑ የተዋለደም ይተዋል እንኳን ገና ሙሽራ ወንድ ቤተሰብ እኮ ግዴታ ይጎዳል ባል እኮ ባዳ ነው ለዛውም ወጣት አልወለዱ በትዳር አልኖሩ መከራና ፍዳ ለብተሰብ ነው መተት ተደርጎባት ነው ፈጣሪ ያጋልጣቸው😢

  • @Daniale79
    @Daniale79 5 місяців тому +36

    ጀግናው ጋዜጠኛ አድናቂዎች

  • @FrehiwoteTeferi
    @FrehiwoteTeferi 2 місяці тому +1

    የዚህችን ልጅ ቀጣይ ክፍል እባክህ ነፍሴ በጣም ተጨገቀች እንዴት ሆና ይሆን በሚል

  • @jemilajemila3832
    @jemilajemila3832 Місяць тому

    በጣም ታሳዝነለች የኔ እነት ፍጣሪ ይማረሽ

  • @RebuniRebuni-fs3zo
    @RebuniRebuni-fs3zo 5 місяців тому +103

    የመምህር ተስፋዬ ልጆች በፀሎት ተባበሯት እባካቹ

    • @abebaabraham8227
      @abebaabraham8227 5 місяців тому

      Egziabher yemarat

    • @asefshgebreweldi4618
      @asefshgebreweldi4618 5 місяців тому

      Zm begi memhran nachew metetegnoch sew yemiyasabdu 😢😢😢😢😢

    • @abebaabraham8227
      @abebaabraham8227 5 місяців тому

      @@asefshgebreweldi4618 የወል ወሬ ነው ጦር ሃገር ያፈረሰው!!! እና መምህራን ከማስተማር ውጪ ምን ስልጣን አላቸው????! እብድ

    • @selamneeri5546
      @selamneeri5546 5 місяців тому

      Minew chiger ale ende? Bet baed amliko ale ende? Getemegn bitisemu bizu titeqemu neber. Tiebit yelem ayadersem. ​@@asefshgebreweldi4618

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 5 місяців тому

      የቱ ተስፋዬ 😂😂😂😂😂😂 ሰይጣን መንፈስ ገባ ወጣ የሚለው የመንፈሱ ወንድም

  • @etyety7760
    @etyety7760 5 місяців тому +46

    ወቅሽት ቅዱስ ገብርኤል ውሰዷት

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r 5 місяців тому +41

    እናታና አባቶች የባሰ ሰይጣን አትጫኑባት ፀበል ብቻ ውሰዷት

  • @siyabongakhabeni4985
    @siyabongakhabeni4985 5 місяців тому +2

    እንደ እኔ አክስቱዋን መርምሩዋት እግዚአብሔር ይማርሽ እህታችን ወደ እዮ ጩፋ ቸርች ውሰዱዋት እየሱስ ያድና ጆሮ ያለው ይስማ

  • @remlaabdela-s2b
    @remlaabdela-s2b 4 місяці тому +2

    ቁረአን ይቀራባት ወላሂ ትድናለች ቁረአን ለሰው ልጅ በሙሉ ፈውስና መዳኛ ነው የሰው አይንም ይሁን ድግምት ብደረግባት ችግራ ታዊቆ ትድናለች በቁረአን

  • @user-wn2bd9mb2p
    @user-wn2bd9mb2p 5 місяців тому +21

    ቬሎ ያመጣችውን እና ጓድኟቿን ጠርጥሩ ከምር ጊዜው ከፍቶን ምን አልባት የሚያፈቅራት ሌላ ወንድ ሊኖርም ይችላን 😢😢😢😢 ፀበል ውሰዷት በርግጠኝነት ትድናለች

  • @Hundumak
    @Hundumak 5 місяців тому +130

    ቬሎው ላይ መተት ተሠርቶበታል ። መጠርጠር የሚገባቸው ከባሏ ይልቅ አክስቷና ሴት ጓደኞቿን መጠርጠር ነው። ሌላ ወንድ አፍቅሯት እምቢ ያለችው ወንድ ይፈለግ ።

    • @sindaneshtefera5818
      @sindaneshtefera5818 5 місяців тому +5

      አክስትየዉትመርመር

    • @user-jt9vv7sf2x
      @user-jt9vv7sf2x 5 місяців тому +1

      በትክክል😢😢😢

    • @abibeyene8492
      @abibeyene8492 5 місяців тому +5

      እኔም የገመትኩትኝ ቤሎዉ የሆነ ነገር ተደርጎል ሰዉ ስንት አመት ለመኖር ነዉ የምንከፋዉ

    • @etalem3596
      @etalem3596 5 місяців тому +2

      No በልዬዉን ጠረጠርኩ

    • @user-lu3ow7ts8x
      @user-lu3ow7ts8x 5 місяців тому +1

      አወ

  • @zenanisro6345
    @zenanisro6345 5 місяців тому +33

    ቬሎዉ ላይ ምን እንደተደረገ መጠርጠርም አይከፋም 😢

  • @merongirma8950
    @merongirma8950 5 місяців тому +5

    እባክሸ እናቴ እህትሽን ጠርጥሪ ባልየውማ ወዷት ነው ሊያገባት የመጣው

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465
    @ksjsshhjshshirihdhdu2465 5 місяців тому +2

    ጌታ ይማራት የጠላት ስራ ይፍረስ በኢየሱሲ ስም ጌታ ይማራት ፀሎት አድርጉ❤❤❤

  • @saraengidawork8105
    @saraengidawork8105 5 місяців тому +17

    እስኪ እናትዬው ዝም ብይ ይሄ ከእሱጋር የሚያገናኘው ነገር የለም ቬሌውን ያመጣው ሰው መመርመር አለበት

  • @sewasew1621
    @sewasew1621 5 місяців тому +41

    ቬሎዎን ያመጣችው እህት ተብዬ ከየት ነው ያመጣችው ቬሎዎን ከለበሰችው በሃላ ነው የተማመችው የተባለው

  • @user-ss9md9yg5e
    @user-ss9md9yg5e 5 місяців тому +29

    መተት ነው ፀበል ብትሄድ ትድናለች ፀበል ውሰዱዋት 😢😢😢😢😢

  • @jemilajemila3832
    @jemilajemila3832 Місяць тому

    ጀግናችን በረታ ጣፍክብን እኮ እግዚአብሔር ይጠብቅክ

  • @ddggxh1522
    @ddggxh1522 5 місяців тому +1

    በጉጉት የምጠብቀው የነዚህን ሙሺሮች መጨረሻ ማን እደሆነ ይለቀቅልን ቬሎውን ያመጣ ሰውን እጠራጠራለሁ

  • @user-ok4vr7tg8x
    @user-ok4vr7tg8x 5 місяців тому +15

    የእናቲቱን እህት ጠበቅ አድርገህ ያዛት እ/ር መሀሪ ነው ህክምና ሳይሆን ፀበል ብቻ ትጠቀም ሂዳ የመጣችበትም ቦታ ይጠየቅ አይዞህ አተ የያዝከው መጨረሻው ያምራል

  • @yefatmedia5833
    @yefatmedia5833 5 місяців тому +44

    ባልዬውም እሷም ቤተሰቦቻም ፀበል ይህዱ ባልዬው የሆነ ምስጥር ያለው ይመስላል ሳወራ ምንም አልመሰጠኝ 😢😢😢😢እህታችን እግዚአብሔር ይማርሽ 😢😢

  • @sabllass1239
    @sabllass1239 5 місяців тому +15

    ሹንቆሩ ሚካኤል ውሰዱት እናትና አባቷ እሱም ይርዳቹ

  • @EthiopiaEthiopia-z1l
    @EthiopiaEthiopia-z1l 4 місяці тому +1

    እናቲቱ ምንም ደስ አላለችኝም ሙችም ጊዜው ከፍቷል 😢😢😢አላህ ምህረቱን ይላክልሽ እህቴ ልጁ ግን ሲያሳዝን 😢😢😢ፍቅር ብሎ እንጅ ወንድ ልጅ ታመን ቀርቶ ጤነኛም ሆነን አይሳካም

  • @asnaketadele6411
    @asnaketadele6411 5 місяців тому +3

    1. ዉጭ ሀግር የወሰዳት ማን እንደሆነ ይጣሪ
    2. ቬሎውን ያመጣችዉ እና የሳን ጋደኞች ፤ ባቅራቢያ ያሉ ሰዎቹን በደንብ ማጥነት ይገባል በትረፍዉ እግዚዓብሄር ይጨመሪበት

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 5 місяців тому +18

    አክስታ ትጠየቅ ምን አልባት ቤሎዉን እሳ የወነነገር ከአረገችበት አምላክ ፈዉሱን ይስጥሽ ፀበል ዉሰዳት መዝሙረ ዳዉት 22 እና 90 ፀልዬላትና ቤሎዉ ይቃጠል 😢😢😢😢😢😢😢

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 5 місяців тому +12

    ቤተሰብ እሱ ምን ያድርግ ትክክል ነው ልጁ እንደው ጥሩ ፍቅር አለው

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 5 місяців тому +11

    መድሀኒያለም በምህረቱ ይጎብኝሽ ፀበል ትጠመቅ ትድናለች ደረስ መለስ ሳይሆን. እዛው ሆና መጠመቅ አለባት ትድናለች ፈጣሪ ይርዳችሁ❤

  • @neimak2207
    @neimak2207 4 місяці тому +1

    ባልዬው እራሱ ሰው ያስፈልገዋል ወላሂ😢😢❤❤❤ስሜቱ ከባድ ነው

  • @genetketemawu
    @genetketemawu 5 місяців тому +1

    እኔ ግን አክስቲቱን ተጠራጠርኩ እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣው ልብ ይሰብራል 😢😢😢

  • @Lemlem-dr9mj
    @Lemlem-dr9mj 5 місяців тому +17

    ቤሎ ላይ ተደግሞበት ነው የገዛ እህት ትሆናለች ያስደገመችው

  • @diary2266
    @diary2266 5 місяців тому +15

    እናት ግን በደልሽ ይገባኛል ግን እሱ ላይ ስትደፈድፉ።ትክክለኛ የበደላትን ሰው።አትሸፍኑ።እውነት የጎዳትን ሠው ያጋልጠው።

  • @misrakmarkos4962
    @misrakmarkos4962 5 місяців тому +11

    ወንድሜ ፀበልና ፀበል ብቻ የሴት ጎደኛም ምቀኛ ነው በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @Zamzam-pf2xp
    @Zamzam-pf2xp 5 місяців тому +4

    2011 እኔም ታምሜ ነበር ወላሂ ቁረአን ተቀርቶልኝ ነዉ የተወኝ እናቴን ነበር በጣም የማሰቃያት እናም በምታምኑት እምነት ተወክላችሁ መፍትሄዉን ፍጉላት አተሻርኩ ሽርክ ጥሩ አይደለም ተወከሉ ፈጣሪያችሁ

    • @Rahael21-r5h
      @Rahael21-r5h 5 місяців тому

      እንኳንም ማረሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ።

    • @Zamzam-pf2xp
      @Zamzam-pf2xp 5 місяців тому

      @@Rahael21-r5h አሚን እህቴ

  • @frehiwet4437
    @frehiwet4437 5 місяців тому +7

    ኣክስትዋ!!!በርሚል ጎርጊስ ጸበል ውሰድዋት ኣዛዋቹ ትድናለች እግዚአብሔር ይማራት

  • @user-yj2mx1fi1v
    @user-yj2mx1fi1v 5 місяців тому +15

    የእኛ ጅግና እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤እሷንም እግዚአብሔር ይማራት ፀበል ይውሰዷት

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 5 місяців тому +15

    ያአሏህ ኧረ ምን ሀገርአለን ሀገራችን በመተትና በዝሙት በመገዳደል ትርምሥምሧ ወቶዋል ያረቢ አንተ ሀገራችንን ታደግልን አንተ ጠንካራ ጋዜጠኛ ብዙ ጉዳይ ይዘሀል አሏህ ይርዳህ 👍❤❤💪💪🥰🥰

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e 5 місяців тому +6

    በጌታ በኢየሱስ ስም የድግምት የመተት መንፈስ ስራው ይፍረስ ጌታ ኢየሱስ ነጻ ያውጣሽ እህቴ ጌታ ኢየሱስ ለስጋም ለነብስ መድኃኒት ነው ኢየሱስ ብቻውን ያድናል❤❤❤❤

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 5 місяців тому +2

    ጀግናችን፡እኛም፡እንወድሃለን።በርታ።

  • @yeabtsegamathewos4221
    @yeabtsegamathewos4221 5 місяців тому +3

    የጨለማ ስራ (የአጋንንት ስራ) ልሆን ስለምችል የሃይማኖት ድንበር ሳያስፈልግ በአጋንንት ላይ የተቀቡ ነቢያት ጋ በመሄድ ማስፀለይና አጋንንት ጮሆ እንድዎጣ ማድረግ ይቻላል።ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነፃ ያወጣታል።