ላሊበላ ቤተክርስቲያንን ከብዙዊ በጥቂቱ./Lalibela Church/ Ethiopian Orthodox church

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 61

  • @qaws7708
    @qaws7708 Рік тому +1

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ ላሊበላ በረከታቸው ይደርብን❤❤❤

  • @እግዚያብሔርእረኛዬነውየሚ

    ስለሁሉም ነገር እግዝያብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @እግዚአብሔርምኞቴንአሳካል

    እናመሰግናለን አበቶቺቺን የንጉሱ የቅዱስ ላልቤላ በረከታቺው ይደርብን❤❤❤

  • @የኦርቶዶክስለኦርቶዶክስቱ

    እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ መንክር ነው ይህን ያህል ውብና ድንቅ አይመስለኝም ነበር በቃል ሲነገረኝ ቦታውን ለመርገጥ ቸሩ መድሀኒያለም ይፍቀድልኝ ሁላችንንም የተዋህዶ ልጆች በአካል ለማየት ያብቃን የአለም ቱዩብንም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ

    ስራው ድንቅ ነው እግዚአብሔር ደጁን ለመረገጥ ያብቄን ሀገራችንን አምላከ ቅዱሳን ሰላም ያድርግልን

  • @zenabelamaa5389
    @zenabelamaa5389 4 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ቃለህተን ያሰምልን

  • @ብርሃንየማርያምነኝ

    ስለድንቅ ስራው እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ቅዱስ ላሊበላ ለደጁ ያብቃን

  • @alamal2812
    @alamal2812 Рік тому

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @godislove1772
    @godislove1772 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን እናመሰግናለን አሜን

  • @tigistiademasuu99
    @tigistiademasuu99 4 роки тому

    Amen Amen Amen kaleyot yasemalen barakatachu ayleyen 🙏

  • @berkiethiopia6575
    @berkiethiopia6575 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ስለ ድንቅ ስራው እግዝሐብሄር ይመስገን ጌታሆይ ለደጅህ አብቃን

  • @Henoka369
    @Henoka369 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም፡ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @beba5182
    @beba5182 Рік тому

    አግዚአብሔር ይምስገን 🙏

  • @berkiethiopia6575
    @berkiethiopia6575 4 роки тому +2

    ስራክ ግሩም ድንቅ ነው የኔ ጌታ

  • @alamadonia4563
    @alamadonia4563 4 роки тому

    አሜን አሜን ስለድንቅ ስራው እግዝያብሔር ይመስገን

  • @beba5182
    @beba5182 Рік тому +2

    ቅዱስ ላለብል በርክት ይድርብን 🙏

  • @ሀበሻነውደሜ-ደ8ተ
    @ሀበሻነውደሜ-ደ8ተ 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር

  • @tubeofficial3188
    @tubeofficial3188 4 роки тому +3

    ግሩም ነው ቃል የለኝም ለዚህ የጥበብ ስራ እጅጉን እናመስግናለን #የአለም_tube🙏

  • @melkamumeron4303
    @melkamumeron4303 4 роки тому

    በጣም ነው የማመሰግነው መጥች ያየሁት ያሀል ነው የተሰማኝ

  • @habtekassa4828
    @habtekassa4828 2 роки тому

    ላሊበላ እግዛብሔር ይጠብቅሽ

  • @ድንግልማርያምእናቴ-በ1ሠ

    እግዚአብሔር ይመስገን አገራችነን ሰላሙን ያምጣልን

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስግን ተመስግን አማላኬ ሆይ

  • @lawrencehawkins7198
    @lawrencehawkins7198 Рік тому

    The People of GOD. They honor God and keep his Commandments. They know Jesus.

  • @moniecole759
    @moniecole759 4 роки тому +1

    Barkatu yidrsan🙏🙏🙏

  • @thomastakele9539
    @thomastakele9539 4 роки тому

    Thank you camera man nice work I feel like I’m there

  • @ትይንት
    @ትይንት 2 роки тому +1

    ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ሰላሙን ያብዛልሽ

  • @muhammadsajid-sj5nr
    @muhammadsajid-sj5nr 4 роки тому

    Barkatchu yedarben

  • @tsadkantsadkan7125
    @tsadkantsadkan7125 2 роки тому

    🙏🙏🙏☔️☔️☔️

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 2 роки тому +2

    ቅዱሱ ላሊበላ ብሉይ ሀድስ ኪዳን መፀሀፍ ቅዱስ ነዉ።❤❤

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa5924 Рік тому

    ❤❤❤

  • @speakyopeacetv6795
    @speakyopeacetv6795 3 роки тому +1

    I can see why people say it was created by angels. The architecture on the inside is so complex the symbols the coloring the detail it’s almost as if God himself created it. Thank you for this video. I always wanted to see this place and you allowed it. Imasaygala.

  • @medhanithailu2710
    @medhanithailu2710 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን በማካፈላችሁ::

  • @fikresbezabih1039
    @fikresbezabih1039 3 роки тому +1

    Le respect pour la citoyenneté est fort en notre Éthiopie;
    La fierté nationale est visible, brillant d’un côté à l’autre.
    Pour la paix, pour la justice, pour la liberté des peuples
    Dans l’égalité et dans l’amour nous nous tenons unis.
    Société de base, nous n’écartons pas l’humanité;
    Nous sommes un peuple qui vit par le travail
    Merveilleuse est la tradition, la maîtresse du fier héritage,
    La mère de la vertu naturelle, mère d’un peuple valeureux.
    Nous te protégerons - nous avons un devoir;
    Notre Éthiopie, vis ! Et laisse nous être fière de toi !

  • @abemelekfeedel5824
    @abemelekfeedel5824 2 роки тому

    ፈረንጅ የተከለብን ጥላ ተብዬ ነገር ድንጋዩን ዝናብ በማሳጣት በድርቀት እየጎዳው ነውና ቶሎ ይነቀል

  • @abyssiniaethiopia7667
    @abyssiniaethiopia7667 4 роки тому

    trés jolie pays très jolie ville Lalibela de mon cœur

  • @al-aha
    @al-aha 3 роки тому

    Lalibela lela enante mitaworut lela

  • @eliaswoldegiorgis5872
    @eliaswoldegiorgis5872 2 роки тому

    Elias,elias,elias,elias,elias,elias

  • @besu_1221
    @besu_1221 4 роки тому +1

    ጥሩ ነው ። ነገር ግን ቅርሶቻችንን በቪዲዮ መልቀቅ አይቻልም ። ምክንያቱም እዚህ ላይ ከታየ ገቢውም ጎብኝውም ይቀንሳል ስለዚህ እንደ አለማቀፍ ህጉ መሠረት በቪዲዮ መቅረፅ እና በእንደዚህ አይነት ሶሿል ሚድያ መልቀቅ አስፈላጊ አይደለም ። ነገር ግን በቪዲዮ ተቀርፆ ይቀመጥ ።
    ✅ሁሊያችንም የቤተክርስቲያን ነገር ያሳስበናል ።
    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @abayweldeghergis7874
    @abayweldeghergis7874 3 роки тому

    ላሊበላ ላቅል ብራ የንብ ሃገር

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 4 роки тому

    እንዴት ያስደስታል፡ እግዚአብሔር ይህን ቅዱስ ቦታ ለማየት ያብቃኝ

  • @habtammisel6885
    @habtammisel6885 4 роки тому

    ❤💛💚👍👍👍

  • @zinuyemariam235
    @zinuyemariam235 5 місяців тому

    Roha men malet nw miyawk kale?

  • @ድንግልማርያምእናቴ-በ1ሠ

    ሃገራችነገብተን ላልበላን ለማየት ያብቃን

  • @kbrensh6800
    @kbrensh6800 4 роки тому +1

    ለዚ ቅዱስ ቦታ እግዝአብሄር። ፈቅዶ አንድ ሰው። አስነስቶ ታድሶ አምሮለማየት ያብቃን። ኢትዮጵያ ማለት ላሊበላ ማለት ነው ላሊበላ ማለት ኢትዮጵያ ማለት ነው። ኢትዮ ኤርትራ እግዝአብሄር ይባርክ

  • @shebsh775
    @shebsh775 3 роки тому

    ቦታውን ለመርገጥ በጣም ነው የናፈቀኝ

  • @asterhayle3455
    @asterhayle3455 4 роки тому

    ይደንቃል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልረ

  • @tembergen
    @tembergen 4 роки тому +3

    በመጀመርያ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን የቀንየልና ብስእሊ ዝፈልጣ ዝነበርኩ ናይ ቅዱስ ላሊበላ በተክርስቲያን ሓሳባተይን ድልየተይን ርእዩ እግዚአብሔር ብቪድዮ ኩሉ ውሽጣን ቀፅርታታን ኣርእዩኑ እዩ ሞ ኣመስጉኑለይ ክብር ንእግዝኣብሔር ይኹን Yealem Tube ድማ ክብረት ይሃብኩም የቀንየልና ::
    1ኛ ሓደራ ንገሩለይ ንመምህር ምህረታኣብ ኣሰፋ ንኣምባሳደር ናይ ክርስቶስ ስብከት ብትግርኛ ሃንቀው ኢልና ንፅበየካ ኣለና በሉለይ?
    2ኛ ደሞ ንሊቀ መዘምራን ቴድሮስ ዮሱፍ እና ንሉሌ ቃንቃይ ነሽ ትግርኛ ዝማረ ሃንቀው ንብለኩም በሉልና የቀንየልና እግዚአብሔር ሓይሊ ይሃብኩም ንኩሉኹም

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 4 роки тому

    Esube denk new yekidus lalibela bereket ydereben ledeju yabekan

  • @Zeinfo
    @Zeinfo 4 роки тому

    ጉዞ ወደ ላሊበላ ፤ የደጋግ ውብ ህዝቦች ፣ ድንቅ መልከዓምድርና የሰውልጅ የማይታመን የእጅ ስራ ውጤት መገኛ ua-cam.com/video/Vwa0dPhPftg/v-deo.html በደጋጎቹ ሃገር በላሊበላ የነበረኝን የጥቂት ቀናት ቆይታ በካሜራዬ ባስቀረሁት ምስል አስደግፌ እንዲህ አቅርቤላችኋለሁ። ታይቶ የማይጠገብ ቦታ። �🆄🅱️🆂🅲🆁🅸🅱️🅴

  • @vilmafavorito
    @vilmafavorito Рік тому

    I DONT KNOW WHAT ARE YOU TALKING PLEASE TRANSLATE IN ENGLISH

  • @marrybee2990
    @marrybee2990 4 роки тому +2

    What

  • @Kidi.desu1612
    @Kidi.desu1612 3 роки тому

    ዉብ አርጎ ሰራዉ

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Рік тому

    Meskottu lie yalew ye nazi melekit yaregew mesqel sayhone ye harregge melekittt naw be B/K harrege demo ye emeyeee maryamm melekittt naw

  • @tagiashito9348
    @tagiashito9348 3 роки тому

    ሻኮራቀደሰየዊኒሲፋለጋሎ

  • @ብርሃንየማርያምነኝ
    @ብርሃንየማርያምነኝ 4 роки тому +5

    ስለድንቅ ስራው እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ቅዱስ ላሊበላ ለደጁ ያብቃን

  • @መቀደስበዛብህ
    @መቀደስበዛብህ Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤