I just made this according to your instructions. Omg...what a difference. It smells just like my mother's kibe. Thank you sooo much🙏🙏🙏 you are a true balemuya😍
You are an amazing cook! Could you please add the measurements and ingredients in the description box. Try using a food scale to help us if you’re used to eyeballing the ingredients.
Why don’t you tell us the measurements? You can measure it on table spoon. That is the main thing. If we can’t put the right measurements it doesn’t come the same. Other than that you did a good job. . Thank you. I like the classic music too.
Btam bzu process argeshe naw metanetriw I know men yakel konjo endmihon balemya neshe eni gen salanegur direct btam btam he ethio,test or sheta yalew kebe aneteralew btam time wesje .yichalale gen yanchim btamm dess yemil bahelawi Aserare naw ejeshe yibarek byalhu
Thanks for the information!I have a question for you.Can you list down the name of the spices?What do you mean when you say “White” and “black” spice?Please advise! Thanks 🙏
How come you never responded? Kememun tameshiwalesh weys endihu new yemetwekchiw? Many people asked you how to prepare the spices but you never answered.
Zoetrope Luck that was my question too cause I don’t have any idea about white spice It’s first time for me to watch Her....she is ignorant she don’t deserve subscribe 😡😡
Hello dear, thanks for sharing, I wanted to try your way of making, however, since I am not much of a cook, it will help if you provide measurements of the seasonings you added. For the 6 packs of butter, how much of each seasoning is enough since I don't want to over do it or short it.Looking fwd to the info
Hi Adot, thank you for posting this video. It helps a lot. I have a question for you. In Ethiopia one of the main ingredients is besobela. I don't see you using it when preparing your kebea processes and I wonder why you don't use besobela. Is it because you can't find it? Or the gurage kebe process doesn't use besobela? I know it may be difficult to find Ethiopian besobela in North America but could basil be used instead? Please tell me what you know and think. I appreciate what you do.
የመጨረሻ ባለሙያ ነሽ። በኢንተርኔት ላይ ካየሗቸው ቪዲዬዎች ሁሉ አንደኛ ብዬ ብጠራው የተሳሳትኩ አይመስለኝም። እጅሽን እግዚአብሄር ይባርከው።
ትክክለኛ ጉራጌ ነሽ እናቴ ቅቤ ስታነጥር ጀበናዎቹን እንዳች እየቀባች ታስተምረኝ ነበር በርቺ
ያንቺ አሰራር እስካሁን ካየሁት ይከብዳል ውጤቱ ደሞ በጣም ያማረ ነው።ብዙ የተለዮ ሙያዎች አሉሽ ልናበረታታሽ ይገባል።በርቺ።
I just made this according to your instructions. Omg...what a difference. It smells just like my mother's kibe. Thank you sooo much🙏🙏🙏 you are a true balemuya😍
የኔ ጎበዝ በጣም ነው ያኮራሽን ከንፅህናሽ ከሞያሽ እንዲሁም ቅልጥፍናሽ ትክክለኛ የጉራጌዋን ልጅ ስለገለፅሽ አስደስተሽኛል የኔ ቆንጆ በርችልኝ ፈጣሪ ሁሌም ካንችጋር ይሁን ኧተምኞ ።
የኔ ባለሙያ በርቺ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ገና ብዙ እንጠብቃለን ❤❤❤😘😘😘✔✔✔✔✔
አስተማርሽ ነው የሚባለው:: በሚሊየን ብር የማይገኝ ትምህርት:: እጅግ በጣም ቀና ግልፅ ባለሙያ ነሽ:: በየቻናሉ ቅቤ አነጣጠር አስተማርን የሚሉት ካንቺ ተምረው እንደገና እንደሚያስተምሩት አልጠራጠርም ሊያውም የራሳቸው አስመስለው:: በርበሬ የሚያስፈጩ ነው የሚመስሉት የሽንኩርት የጤናዳም የበሶብላ አይነት ሲከቱበት ሳይ ያመኛል... ይቅርታ ሙያው እንደየአካባቢው ይለያያል ...
ግላቭ መጠቀም አያስፈልግሽም:: ምክንያቱም እጅሽ ሲያሸው አእምሮሽ እንዲሁም ልብሽ ያዳምጠዋል:: ጨው በማንኪያ መጨመርና በጣት መነስነስ ልዩነት አለው:: I think you know I'm saying. ጣባዋችሽ ደግሞ ልዩ በ 1 ድንጋይ 2 ወፍ ይባላል:: ብሸልምሽ እወድ ነበር:: የማህሙድ አህመድን "ድንቅ ልጅ ነሽ" የሚል ሙዚቃ ጋበዝኩሽ ሙዚቃ የምትወጂ ከሆነ:: You deserve crown. 👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑
In English ስም የለውም ብዬ አስባለሁ ምክንያቱም ቅቤ ስለማያነጥሩ. I ammmmmmm prouddddd of youuuuuu. You rock it girl👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽 😍😍😍😍😍
የሃገራችን ቅቤ ግን እንደዚህ አያስቸግርም:: ጣዕሙን ለማምጣት ማለቴ ነው 👏👏👏👏👏👏
በጣም ጎበዝ ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠሽን እኔ ጉራጌሆኜ ጀበናው የለኝም እስታውሽኝ የቅቤ ቡና የጨው ቡና እናመሰግናለን በርች
አንችን የወለደች እናት ትባርክ ። የኔ ቆንጆ ተባረኪ። Awesome!!!!!
You are an amazing cook! Could you please add the measurements and ingredients in the description box. Try using a food scale to help us if you’re used to eyeballing the ingredients.
በጣም ጎበዝ
ሙዚቃው ተስማምቶኛል
እሄ ነው እግዚአብሔር ለእኔ የደረስው❤️
😂😂😂😂🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️እኔም ክብር ለጌታችን ይሁን
I love the instrumental music. Keep it up berchi konjo
Great job my dear Guragay sister 👏 keep it up. Lovely people.🤩
My dear you are the best of best, blessed
ምርጥ የጉራጌ ባለሙያ ልጅ ነሸ በርቺ
አዶትዬ ቅቤውን ሞከርኩት እጅግ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናልለሁ
ማዝዬ ተመልሰሽ መተሽ ስላሳወቅሽኝ ከልብ አመሰግናለው
Love the intro music! Yehe new Egziabher 🙏🏽
Jesus is Lord!
@@menberepalmore7248 yes he is Lord of all Lords!
ዋው... ጎበዝ .. በርቺ እጅሽ ይባረክ 💚💛❤️👍👑
አቤት ምሽት መታደልነው አመብርሀን ኑሮሽ ትባርክልሽ
ማሻ አላህ ጎበዝ ነሽ ብዙ ዮቱበሮች አይቻለው እንዳንቺ ግን ትክክለኛ የቂቤ አነጣጠር የሚያሳይ አላየውም ቆርየ ቢኖርሽ ደሞ አሪፍ ነበር 👌🙏
betam balemoya....your husband is lucky and your mom did an excellent job passing on the tradition.
ቃላት የለኝም እህት አለሜ በተለይ በእጅሽ ስታሽው እናቴ ፊቴ ላይ ድቅን ብላብኝ አስለቀስሽኝ ቅቤ ስታዘጋጅ ነይ አጠገቤ ሆነሽ ቅመም ጨምሪልኝ ስትለኝ ታናሽ እህቴ ትጨምርልሽ ስላት እንደ መብርቅ ነበር የምትጮህብኝ እሱዋ ግን እኔ ሞያ
እድለምድ ነበር ጥረትዋ እኔም እያጉረመርምኩኝ እሄድላት ነበር ታድያ በአሁን ሰአት አዲስ አበባ ቢሆንም ኑሮዋ ያደረገችው ቅቤ ግን አሁንም እንደዛው ነው የምታነጥረው አንቺም እናቴም አንድ አይነት አሰራር ነው ያላችሁ በተለይ ቆሻሻው እንዲወጣለት በውሀ የምትዘፈዝፉት ነገር በጣም አሪፍ ዘዴ ነች ደሞ ይሄኛው ብዙ ፕሮሰስ አልፎ ስለሚመጣ ቆሻሻ የለውም እንጂ የአገር ቤቱ ግን ከሰል የሚመስል ውሀ ነው የሚተፉው ለማንኛውም በጣም ተመቸሽኝ እናቴንም አስታወስሽኝ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ ደንበኛ እሆናለሁ ይህ ቪዲዮሽም ባለሁባቸው ግሩፓች ሼር አደርግልሻለሁ በርቺ እህቴ
Thank you very much!! For Sharing amazing Ethiopia traditional neter better I tried it,and it’s worth I love it keep up ya!!!
ማሻአላህ በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ በርቺ
እኔ እንኳን ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁሸ ጎበዝ ባለሞያ ነሸ
ua-cam.com/video/91nIrktiIMk/v-deo.html
የእውነትም አዶት ነሽ ምርጥ የጉራጌ ባለሞያ
Great video, but what is white spice and black spice in English. Can we get it from Indian store?
በርች በጣም ባለሙያ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ!
Betam konjo Anetater new. Gobez Berchi👍👍
ክላሲካሉ ትንሽ በዛ ድምፅሽን ለመስማት ተቸገርን
ይሔ የጉራጌ ቂቤ አነጣጠር አይደለም በፍፁም
Wey moya God bless your hand❤️🙏
የኔ ቆጆ በርቺ በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ
Yene balemuya gobz nesh tikikilgna yeguragi anteater new... Ejish yebark..
በእጅ እንደሚታሽ አላቅም ነበር .... እናመሰግናለን ስላካፈልሽን
Kibe soberer ain't seat yiwesdaal. Dist lay ketadnw buhala??
Selam konjo shekelawocheshe yamralu enedyt new metasameriyachew tnx
በጣም አሪፍ ነው ግን ክላሲካሉ የምትይውን እዳንሰማ አደረገን
ነጭ ቅመም የታመሰ ያማለት ነጭ አዝሙድ ማለት ነው ሁለተኛው ደሞ ኮርሪማ ነው እሱም ታምሶ ይፈጫል ሦስተኛው ደሞ ጥቁር አዝሙድ ነው እሱንም አመስ ተደርጎ ሁሉም ለየብቻ በቡና መፍጫ ይፈጫል እደዛ ነው ያደረገቺው ደግመሽ ቪዲዮውን እይው
@@hayatethiopia3669 ameseginalew sis lelagnaw macharasha lay yachemerechiw yadereqe qitel mimaslewus simu mindinew be English
ኮሰረት ነው
Betammm betam new yewdedkush gobze nesh berchilgne
Classical musicshn ke dmtssh belay new qenesss argiww beterefe Betam tru new berchi 💕💕💕💕
ነጭ ቅመም ምንድነው? ነጭ አዝሙድ?
how do u prepare “nech kimem”?
Melat A. Please answer this question?
Teyaka atemalesem that’s the problem
Interesting what you do with the leftover! I usually throw it away or clarify some sunflower oil with it, for wot.
My God enidanichem ayenet set ale.!! Good job
የኔ ባለሙያ በርቺ እጅሽ ይባረክ ውዴ ❣️ እኔም ልክ እንዳንቺው አድርጌ ነው እማነጥረው አንጉሬው ፍሪጅ ውስጥ አይርጌዋለሁ
ጎበዝ ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ አይዞሽ በርቺ እህቴ
ያገሬ ልጅ፣ ባለሙያ ኮራሁብሽ በርች እኔም ያንች አይነት ቂቤ ነው የምጠቀመው ።
የኔ ቆንጆ ጎበዝ ነሽ በርቺ ገና ዛሬ ነው እማይሽ
በጣም እናመሰግናለን ዬኔ ቆንጆ
Why don’t you tell us the measurements? You can measure it on table spoon. That is the main thing. If we can’t put the right measurements it doesn’t come the same. Other than that you did a good job. . Thank you. I like the classic music too.
Actually the classical makes it more yummy ምን እላለሁ ምስጋና ለእርሱ እሰጣለሁ 🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️😋
Btam bzu process argeshe naw metanetriw I know men yakel konjo endmihon balemya neshe eni gen salanegur direct btam btam he ethio,test or sheta yalew kebe aneteralew btam time wesje .yichalale gen yanchim btamm dess yemil bahelawi Aserare naw ejeshe yibarek byalhu
ጎበዝ ነሽ ባለሞያ። ያንቺ ቪዲዮዎች ለብዙዎች ስለሚረዳ ቻናልሽን ቻናሌ ላይ Feature አድርጌዋለሁ። በዚሁ ከቀጠልሽ በድካምሽ ሁሉ successful እንደምትሆኚ ምንም አልጠራጠራጠርም። በኮሙዩኒቲ ፔጄ ላይም ይህን ቪዲዮሽን ፖስት አደርገዋለሁ። በርቺ እህታችን።
ማርቲ የኔ ባለሞያ ቅንሰው ነሽ
Marti አንችም መልካም ሴት ነሽ አከብርሻለሁ።
@@Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ 👍
ካንች አትበልጥም😘 ቢሆንም ጎበዝናት ጉራጌ ጉራጌ ማለት ታበዛለይ
@@fatumaabdallah2039 ታዲያ ምን ችግር አለው??? የወጣችው ከዛ ማሕበረሰብ ነው። እያሳየች ያለችውም በነሱ አካባቢ እንዴት እንደሚሰሩት ነው።
ጉራጌ ውስጤናችሁ አበ ይመችሽ
Bizu comment lay nech kimem mindenew bilew yeteyekush alu. Ezih semen amerika hindoch store yigegnal. Ajwain yilutal. Be englizegnaw degmo bishop weed seed yibalal. Tebareku.
Amazing! Thank you so much for sharing your wonderful skill. You make a difference.
የኔባለመያ አላህ ይጠበቅሽ
በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
Thanks for the information!I have a question for you.Can you list down the name of the spices?What do you mean when you say “White” and “black” spice?Please advise! Thanks 🙏
Nechazmud and tikurazmud Malet nw
አጅየት በርቺ እጅሽ ይባረክ
ውዴ ነጭ ቅመም ያልሺው ነጭ አዝሙድ ማለት ነው አመሠግናለሁ።
Balemuya!!! I learn a lot today. Well Done.
👏👏👏👏👏👏👏👏 Thankyou for sharing GOD bless your family
betam arif new ahun teneseche lemoore enegreshalehu amesegnalehu
ጡሪ ትሬፊ እጅ የትርፊ 🥰
በውጭ የምንኖር ቅቤ እናንጕር እያሉ እንዳንድ ሰዎች ቤት አይቼ ሽታው የምግቡን ጣእም አጥፍቶት መብላት እስከወዲያኛው እስከሚያስጠላ ሳስታውሰው እራሱ ያንገሸግሸኛል ያንን አይቼ አንድም ቀን እዚህ አንጥሬም አላውቅ ከአገር ቤት ነው የማመጣው ።እስኪ ያንቺ ለየት ያለ ስለሆነ እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን
God Bless You Thank zou for shareing
Is good salt butter also because flood persarv longer .
ይኔ ቆንጆ ነጭ ቅመመ ማለት ምን ምን እንደሆነ ብትነግሪኝ አመሰግናለሁ
ነጭ ቅመም ምንድን ነው? በእንጊሊዘኛ ምን ይባላል
አመሰግናለሁ ።የጨመርሽው ስታነጉሪ የፈላ ውሃ ነው የጨመርሽው ?
በጣም በጣም እናመሠግናለን እጅሽ ይባረኽ
ua-cam.com/video/91nIrktiIMk/v-deo.html
Can you please let us know how to make nech and Tikur kimem and the measurements?🙏🏾🙏🏾🙏🏾
I wish you could pause the instrumental music, because I couldn’t hear what you saying especially about the spices. Details details details
Gobez yenie eht ejsh yibarek
Wow it looks so good yummy. Thank you for sharing!!
ክላሲካሉ ደሰ ይላል ተባረኪ
Woww betam balemoya good job.
wow it's interesting how u doing it. can u show us making Brabrate or Ybula frfre. thanks
ነጭ ቅመም በምን በምን አዘጋጀሽ ምክንያቱም ትንሽ ቀላ ስላለ ቆንጆ ከሆነ ለመስራት ነው የእኔ የማዘጋጀው ነጣ ያለ ነው የአንች ለአልጫ ወጥ ይሆናል ብትነግርኝ ካላስቸገርኩ አመሰግናለው
Waww
Aye kameraw new
How come you never responded? Kememun tameshiwalesh weys endihu new yemetwekchiw? Many people asked you how to prepare the spices but you never answered.
Zoetrope Luck that was my question too cause I don’t have any idea about white spice
It’s first time for me to watch Her....she is ignorant she don’t deserve subscribe 😡😡
Ejish yibarek gobez
Egziabher ejeshen betshen yibark ✋❤
እኔ ዛሬ ነው ያየሁሽ በጣም ጉበዝ እስካሁን ብዙ አነጣጠር አይቻለው ግን ማንም እንድንችል አላስደስተኝም ነበር እናቴ ልክ አልነበረችም እንዴ ብዬ እስካስብ አሁን የልብ ደረስ የናቴ
ምትክ ብዩሻለው
ውይይ የኔ ማር አመሰግናለው
እህቴ ለፋሲካ አነጠርኩት እውነት በጣም አመሰግናለው እጅሽ ይባረክ
ዋው የጀበናዋ ውበት አቦ ገረድ ጎበዝ ግን እኮ ቅመም ሳይገባ ነው ውሀው ሚወጣው
Good jon
pls Responses to the question about neche Qimeme.
ተባረኪ በጣም ባለሞያ ነሽ
Everything you do looks perfect 👌
በጣም ባለሙያ ነሽ የአገርሽን ሙያ ያልረሳሽ እውነተኛ ኢትዮፒያዊ የኔ ቆንጆ በርች
Hello dear, thanks for sharing, I wanted to try your way of making, however, since I am not much of a cook, it will help if you provide measurements of the seasonings you added. For the 6 packs of butter, how much of each seasoning is enough since I don't want to over do it or short it.Looking fwd to the info
You and me both!
ማሻ አላህ ደስ ሲል ቆይ የት ነሽ ጂዳ ከሆንሽ ሹክ በይኝ
Betam yamerle, yekememun semochun safelen keyekertaga
Hi Adot, thank you for posting this video. It helps a lot. I have a question for you. In Ethiopia one of the main ingredients is besobela. I don't see you using it when preparing your kebea processes and I wonder why you don't use besobela. Is it because you can't find it? Or the gurage kebe process doesn't use besobela? I know it may be difficult to find Ethiopian besobela in North America but could basil be used instead? Please tell me what you know and think. I appreciate what you do.
ጎበዝ በጣም አሪፍ ነው👍👍👍
ጌታ ይባርክሽ አርፉ ነው የሰራሹ
U ar the best 👍thanks
Yeh new Egzihabehr len yadergew mezmuru desss yelali tebareki 4qen gen mibza yemselgali en gen 1 qen new be qememiashichi asaderi manterew,
ማሻአላህ የኔባለሞያ በርቺ❤️😍😘😭
በእውነት ነው የምለው አብዛሃኛ ማለት ይቻላል የኛ ሰው ምግብ አሰራር ሲያሳዩ መለካት የሚባል አያውቁም። እንዴት ሳይለካ ለማያውቅ ሰው ታስተምራላችሁ? ለክተሽ ብትሰሪው ለማወቅ ይረዳናል። አንቺ ስለምታውቂው መለካት ላይጠበቅብሽ ይችላል ግን ቪዲዮ ስትሰሪ የማያውቀውን ለማስተማር ስለሆነ ለኪ። ነጭ ቅመም እና ጥቁር ቅመም የምን አይነት ቅመሞች ውህድ ነው? አመሰግናለሁ።
ትክክል
Betam balmuya Enem Enezeh new yanterkut Y Enate kibe yegbabet megeb Enkuan beltewut beshtaw Yelyal 1 Neger becha laschresh Ehete? Addis tabat Endet new memuwashew please? I wil definitely subscribe you 👏👏
Egezeabher yesteshe gobeze neshe,ename emokrewalehu
Was that mean white spicy