GMM TV ሕያው ምስክር ክፍል 2 ባለቤቴ ሚስቱ አልወድ ስትለው እኔንም ደርቦ አገባኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን
    The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets to Financial Freedom, Kids and Teens programmers, Music programs, Christianity & Politics, Technology & Innovation, Christian movies, Series, Documentaries, Women`s hour etc. among others, with a view to making the Gospel accessible to people from all walks of life.
    Subscribe now for clips and new contents: / gmmtvethiopia
    Check us out on...
    Web Site : www.gmmtv.org
    Facebook: / gmmtvinternational
    Twitter: / gmmtvinternational
    Instagram: / gmmtvinternational

КОМЕНТАРІ • 27

  • @werotagezaw3378
    @werotagezaw3378 Рік тому +1

    አሜን ወይዘሮ ጫልቶ ጌታ ያብዛሎት ። ትልቅ የወንጌል ምክር ። ዘመኖ ይባረክ!!

  • @frezerbekele4973
    @frezerbekele4973 Рік тому +3

    የጌታ ቅን ባሪያ ፐባረኪ!!!!

  • @samuelkassa192
    @samuelkassa192 Рік тому +1

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን በጣም ድንቅ የህይወት ምስክርነት እማማ ጫልቱ ጌታ ኢየሱስ ዘመኖትን ይባርክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ቅዱሳን ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ!

  • @abayabay690
    @abayabay690 Рік тому +3

    የሚገርሙ እናት ❤ ቀሪ ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክሎት:: ክፍል 3 ቢኖረው ብዬ ተመኘሁ ! የማይሰለች የህይወት ምስክርነት ነው ተባረኩ::

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Рік тому

    እናታችን ጌታ ይባርከዎት እየሱስ ጌታነው ክብር ለጌታ ይሁን❤

  • @nawalelbel2799
    @nawalelbel2799 Рік тому +1

    ድንቅ ነው የተሠራው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Рік тому +2

    በልኡል መጠጊያ ውስጥ የሚኖር ሁሊን በሚችል አምላክ ውስጠ ያድራል::
    ብር አያድነንሞ አሜን
    መኪና አያድነነም
    ፎቅ አያድነንም አሜን 🙏🙏🙏🙏
    በእውነት በዚህ ምስክርነት የማይገባኝ የቃል ትርጉም አገኘሁት ዋው 🙏🙏🙏
    ሰለ ሀገራችን ያዩትት ህልምና ዝማሬው 🙏🙏🙏እግዚአብሔር ሆይ ይቅረበለን ለስሙ የክረስቲያን ሀገር እየተባለች በአንተ ቦታ የሚመለከው የአንተ ፍጡራኖች በግ አይቀር ዛፉ ሲመለክ
    አሰበን እግዚአብሔር ሆይ የፈጠርከንን አንተን ብቻ እናመልክህ 🙏🙏🙏
    ሲያለቅሱ ለምንዴነው ሁልግዜ የሚያለቅሱት እግዛብሄር በምስገና ውስጥ ፀሎት ይመልሳል እኮ እያልኩ አቋርጨ የምዘጋው የሆነ ፖርግራም ነበር ።ይቀር በለኝ ጌታሆይ ለካ የለቅሶም ሰወች አለህ አነተ የለየሃቸው
    ቃልህን እንዳልጥል
    አነተን እንዳረሳ በዘመኔን ሁሉ አግዘኝ
    ጌታ ዘመነወትን ይባርክ እናታችን
    ተባረኩ GMM🙏🙏🙏

  • @yebaleworkhailu4999
    @yebaleworkhailu4999 Рік тому +1

    አሜን :እናታችን የፀሎት: አርብኛ ዋ: መፍትሄ: ከእርያም ይላክልን: አሜን::

  • @kelakidaneyasu4589
    @kelakidaneyasu4589 Рік тому

    Wow😭😭😭😭 እናታቺን ጌታ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ጌታ ይበዛልን እንድ ኤርሶ ያሉትን

  • @nawalelbel2799
    @nawalelbel2799 Рік тому

    እንደ እናንተ ያሉ እናቶችን ያብዛልን ይባርክልን ፍሬዎን ይብሉ ክብር ለወደደን በደሙም ላነጸን ለ እየሱስ ክርስቶስ ይሁን የሚባርክ የሚያጽና እንዲሁም ምን ያህል ከጸጋ እንደጎደልን የሚያሣይና የ እግዘብሔርን ትዕገስት የሚያመለክት ምስክርነት።እግዚአብሔር ን ወደድኩት እጅግም ፈራሁት ተባረኩ አዘጋጆቹም ይብዛላችሁ ጸጋው በርቱ እፍይ።

  • @ephremmergia6485
    @ephremmergia6485 Рік тому

    Wow ! Glory to God! What a touching testimony ! May God continue to use you for His glory, our mother!

  • @selamleulseged
    @selamleulseged 7 місяців тому

    እናታችን ጌታ ይባርከዎት

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 Рік тому

    Wow Egzihabher regemi edem ketna gari yestot denq getmi new ❤❤🙌🏼🙌🏼👏👏👏🌻🌻🌻Geta yebarekot

  • @honest241
    @honest241 Рік тому

    በዚያ ዘመን ዩኒቨርስቲ መግባት እጅግ ከባድ ነው አንኳን ስድስት ተወልዶ

  • @tsehaymebretu1299
    @tsehaymebretu1299 Рік тому

    Egzabhier ybarkewot . Slersewo Egzabhier ybarek !

  • @azebemilyose
    @azebemilyose Рік тому

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 Рік тому

    wow bless you more God is good

  • @mercimerci9851
    @mercimerci9851 Рік тому

    Wow endet yale meskrenet new, Jesus yebarek ❤

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Рік тому

    wow girum ye hiywot miskrenet new geta yibarkot inatachin

  • @yeneneshmarie1607
    @yeneneshmarie1607 Рік тому

    ውይ ደስ ሲሉ

  • @azebemilyose
    @azebemilyose Рік тому

    WOW EGZIHABHER GETA YIBARKOT❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeneneshmarie1607
    @yeneneshmarie1607 Рік тому

    እኔም አምናለሁ አንድ ቀን ጌታ ባለቤቴን ቤተሰቦቼን ይጎበኛል

  • @solomonmesersha4938
    @solomonmesersha4938 Рік тому

    Bless you

  • @aregashhailu8385
    @aregashhailu8385 Рік тому

    Wow God bless you❤

  • @mahleteyassu7911
    @mahleteyassu7911 Рік тому

    Denq enat not denq meskernet tebareku Egziabher letewldu lehagerot yetseleyuten melsun lemayet yabqawot❤

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 Рік тому

    Geta bezemen hulu yerasu lejovhi alute aunem edeme ketena yechemerelote berek belu lejochote yebareku kereso mefeterem metadele new geta aunem yabezalote enate beruke hunu

  • @nawalelbel2799
    @nawalelbel2799 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን