‹‹ብልጽግናም ፋኖም የረሱት አንድ ነገር አለ›› | ፋኖ ለአሜሪካ የሰጠው ምላሽ ሲፈተሸ | ተፋላሚዎቹ ችላ ያሉት ጥያቄ…. | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 тра 2024
  • የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
    UA-cam ➲ / @andafta
    Twitter ➲ andafta
    Facebook ➲ andafta

КОМЕНТАРІ • 16

  • @Jakenic3510
    @Jakenic3510 23 дні тому

    የሚገርመኝ አንድ አፍታ የመንግስት ሚዲያ መሆኑን ለማትረዱ ነው

  • @betselotgedlu7157
    @betselotgedlu7157 24 дні тому

    Amici you got wrong here.. ጠሚው ወለጋ ሄዶ ባህርዳር ያለን አልደገመውም .. ተርጉምና እንደገና ስማው ወንድሜ

  • @MegaTibebu
    @MegaTibebu 24 дні тому +1

    እኔ ብቻ እንደ አንድ ዜጋ ልጠይቅህ የምችላቸውን ጥያቄዎች እንኳን ትክክለኛ መልስ ልትሰጠኝ አትችልም ሆዳም ያስጠላኛል 🤮

  • @wagayebahiru86
    @wagayebahiru86 24 дні тому +3

    Ante getaba sewye

  • @Uuu-ld1en
    @Uuu-ld1en 24 дні тому +2

    ይሄም ሆዳም መሃል ሠፋሪ ነው ፋኖ ድርድር አልቀበል አለ ለማለት ፈልጎ ነው አማረ መኮነን ሥርአት ይኑርህ ዋ፣

  • @samuelnigatu9580
    @samuelnigatu9580 23 дні тому

    ተንታኙ በአንድ ርዕሰ ጉዳይ ላይ irrelevant ጉዳዮችን በማንሳት በቅጡ ለጥያቄው መልስ ሳይሰጥ ሰዓቱን ገደለው። What a waste of time.😢

  • @DagefaNuriye
    @DagefaNuriye 24 дні тому +1

    ጦርናት ላአማራ ባይላቺን ናዉ ብላችሁ ጃማራችሁ ጫርሱ እንጂ

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 24 дні тому

    The advice given to zombies was that the moment they take up arms, the government would collapse in no time to leave them sizing power. This has not only failed to materialise but also highly backfired causing them to be a nuisances to the daily lives of the poor people. But they have no moral authority to feel the needless pain they've caused their poor mass to say we were wrong, and so we accept peaceful means of doing things. They are not there for the poor. If they're they would not keep on the path of needless destruction to the nation and people.

  • @samrunit
    @samrunit 24 дні тому

    አንዳፍታ እይትገመገምክ ነው። ዚግዛግ አያዋጣህም!

  • @StellarPeek6701
    @StellarPeek6701 23 дні тому

    የመንግሥት መግለጫ ግልፅ ነው ምኑ ነው አሻሚ የሆነው? የአሜሪካ የአሁኑ መግለጫ እኮ ትንሹ ሴራዋ ነው። በጦርነቱ ወቅት እኮ ዜጎቿን አዲስአበባን ለቀው እንዲወጡ አዛለች፣ በፀጥታው ምክር ቤት በየወሩ ነበር የኢትዮጵያ ጉዳይ የቀረበው። እጅ መጠምዘዝ ቢቻል ያን ጊዜ ነበር ። "የፋኖ ትግል " ምን ሚስጥር አለው? ምን የተለየ ጥያቄ ሆኖ ነው? የትኛው ነው የማይታወቀው ጉዳይ? ሰዎቹስ ቢሆን አይታወቁም እንዴ? ዘመነ፣ እስክንድር ወዘተ

  • @abanav57
    @abanav57 24 дні тому +3

    ትልቅ ስህተት፣ ጠ/ሚ ለፉኖ የሰላም ንግግር ጥሪ ባሕር ዳር ላይ አላደረጉም። ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ፣
    አጥተኸው አይደለም። አንተም እኮ ማሃል ሰፉሪ ሆንክ።

  • @Adam-sc2hz
    @Adam-sc2hz 24 дні тому

    Abiy funded by UAE 🇦🇪 acting like Hutu leader in 1994 Rwanda genocide! Seems oromuma oromo empire prepare to wipe out other ethnics in Ethiopia. Hutu tries and failed similar Abiy Ahmed plans