ባሴ ከተመለሰ እኔ ከቤት እወጣለሁ😡🥹

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 522

  • @DaniRoyal-n6k
    @DaniRoyal-n6k 2 місяці тому +14

    አይዞሽ ቤዚዬ😥

    • @Haleema-if3we
      @Haleema-if3we 2 місяці тому

      ምነውዳኔአስታርቆቸውእባክህ

    • @KininetHadgu-Feker137
      @KininetHadgu-Feker137 2 місяці тому

      @@DaniRoyal-n6k Ayo Dani ena thege benanete mekniyat new ezi dereja yederesut bemehalachew gebtachu astareku

    • @SahEhto
      @SahEhto 2 місяці тому

      አስታርቃቸው ዳኒ

  • @AstermekonnenAstu
    @AstermekonnenAstu 2 місяці тому +6

    እኔ በጣም የሚገርመኝ እኛ እኔ ጥፍተኛ ነን ነኝ መቼ ነው የምንለው እሱ ሰው ይዞ ሲመጣ አመማቹ እናንተ እንደ አገልጋያቹ አይደል በወንድ ልብሰህን የወረወራችሁለት እሱ አይሰማውም የወረወረው ሰውዬ አብሮት የበላ የጠጣ አይመሰልም እና ተሰማምታቹ እንደድሮአቹ ለመኖር ተሰማሙ ነገረኞቹ ሁለታቹ ናችሁ እናንተን ሳይነካ አክብሮአቹ አበዛችሁት ሰመኝ ልታሰማማ ሰትል እንቡር አላቹ እግሩ ላይ ወድቃቹ ይቅርታ በሉት

  • @MulleWelwalo99
    @MulleWelwalo99 2 місяці тому +29

    ድራማዉ የሰለቸዉ ብቻ😢

  • @KingAser-s2v
    @KingAser-s2v 2 місяці тому +109

    አረ ቤዚ የትም መሄድ የለባትም የምትሉ በላይክ አሳዪኝ

    • @yifrumesay5503
      @yifrumesay5503 2 місяці тому +4

      አሁን ዋናዋ በጥባጭ ቤዝ አንቺ ነሽ ከምር ጢርርርርርርር የምትይ ❤😂😂😂😂

    • @LulapaNugus
      @LulapaNugus 2 місяці тому

      በጣም አካበደይ

  • @ZinashDegefa
    @ZinashDegefa 2 місяці тому +4

    Beza yene wude ❤❤❤ anchi mewutat yelebishim base yemibal yekebt ibet new mewutat yalebet

  • @AbduSelam-o5x
    @AbduSelam-o5x 2 місяці тому +9

    ባሴ ጀግና ነህ

  • @AzebAsfha
    @AzebAsfha 2 місяці тому +5

    ቁልፍን መውሰዱ ትክክል ነው ከፍሎ ነው የሚኖረው

  • @yetsedawzeleke
    @yetsedawzeleke 2 місяці тому +11

    ቦርሳውን አስይዛችሁ ያሶጣችሁትእለት ነው የናተ ጒደኝነት የቀረው

  • @ArsemaSelam-qf3cv
    @ArsemaSelam-qf3cv 2 місяці тому +2

    ውይ ቤዛ ራስሽን ለመቅጣት መወሰንሽ በጣም ደስ ይላል።

  • @InnocentDrums-yz4cy
    @InnocentDrums-yz4cy 2 місяці тому +4

    አችስ እደ ዉሺ ስታስወጭዉ ዉሻ እንኮን ክብር አለዉ እነተም ጥፈተኛ ነችህ

  • @ሀይሚ-ኘ7ቘ
    @ሀይሚ-ኘ7ቘ 2 місяці тому +3

    ልክ ነሽ ብዚዚዚዚየየየ❤❤🌺🌺🌺

  • @fogjhhjjhjjgigjh3981
    @fogjhhjjhjjgigjh3981 2 місяці тому +5

    መጄመሪያ ያጠፋችሁት እናንተ ናችሁ ወንድልጅ በዛ ደረጃ ማባረር አልነበረባችሁም በተለይ ቤዛ የጂሺን ነዉ ያገኜሺዉ።

  • @ajibaaj3267
    @ajibaaj3267 2 місяці тому +5

    ጥርግ በይ መርዝ ነሽ የኔ ሸንጠውን ሲትወራውሪ ይሄ እንደሚመጠ አላወቅሽም ነበር ማርታ ሄዋ ነት

  • @Geze-m5n
    @Geze-m5n 2 місяці тому +5

    በታመነ እቃውን ውጪ አስወርውረሽ እንዲመለስ ፈልጌ ነው ትያለሽ ማፈሪያ

  • @eskdarekebrt9690
    @eskdarekebrt9690 2 місяці тому +2

    ቤዛ ተጨማለቅሽ በጣም አርፈሽ ቁጭ በይ ሴት አይደለሽ ምን ሆናችሁ ነው ግን ጌታ ሁላችሁም ታይቶ የማይታወቀው ፀባያችሁ ሁሉ ብቅ አለ

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 2 місяці тому +3

    ኧረተረጋጉ ምን ያህንያክል ብዙ ነገር አሳልፋችሁ አትቸኩሉ ሠሙየ አንች ትሻያለሺ ምከራቸው

  • @Sada-yc6pi
    @Sada-yc6pi 2 місяці тому +4

    ለምን ገደል አገቢም ምንአርገሽ እሶ አበዛችሁት የሴትምላሰኛ አይጣለው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 2 місяці тому +3

    ይበቃል ታረቁ ለሰይጣን ቦታ አትስጡት እናተ ናችሁ ስሜታዊ ያረጋችሁት

  • @21-xe9tg
    @21-xe9tg 2 місяці тому +6

    ጥፋተኛ መሆናችሁን ለምን አታምኑም ?ውጣ ብላችሁ ውሻ እድርጋችው ያባረራችሁት እናተ አይደላችሁ? ባሴ የፈለገውን ቢያደርግ እናተን አልነካ የተቃወምው ዳኒ እና ፅጌን እንጂ እናተን አይደል

  • @halimajattani5812
    @halimajattani5812 2 місяці тому +3

    አይዞሽ 😢

  • @GetachewDelena
    @GetachewDelena 2 місяці тому +1

    ቤዚ ተረጋጊ ባሰም ይመለስ ሁላቹም በአንድ ላይ ስትሆኑ ነው ደስ የሚለው ❤❤❤❤

  • @ArsemaSelam-qf3cv
    @ArsemaSelam-qf3cv 2 місяці тому +5

    ገደል ግቢ😅

  • @Wasaneewasanee-d4n
    @Wasaneewasanee-d4n 2 місяці тому +11

    የ ባሴ ሻንጣ ስት ወረዉሩስ አይሰማችሁም 😮😮😮 አረመኔ

    • @adee4662
      @adee4662 2 місяці тому

      ባሴ እራሱ ከአጂ ነው

  • @Sena-u7c
    @Sena-u7c 2 місяці тому +3

    😂😂😂 dramaw meche nw yemifetsemew bezi

  • @RegatMehari
    @RegatMehari 2 місяці тому +3

    የራሳቹ ጥፍት ነው ክናንተ እንደዚ እንጠብቅም ክምታወሪው እንጻር ጥፊው ቀላል ነው ምንም አደለም

  • @TaibaTaiba-wu3wf
    @TaibaTaiba-wu3wf 2 місяці тому +2

    Ehitoce Ayizacuh yalfal ya kadi zim balut inate yebetun qulf qayerot inate mesem idatleyayu❤❤❤❤❤❤

  • @ትግራይ
    @ትግራይ 2 місяці тому +4

    ባሲ ምንም ኣላረገም ዳኒ ቢሆን ነበር ኣታባሪሩም ነበር ስያስጠሉ😤

  • @MahletshewaMahi
    @MahletshewaMahi 2 місяці тому +1

    ቤዚዬ ተረጋጊ ውዴ ተነጋገሩ እና ፊቱት እንቢ ካለ ተውት እሺ ቤዚዬ አታልቅሺ😢

  • @AbdoshakuHotel
    @AbdoshakuHotel 2 місяці тому +3

    አስማስይ ነሺ ቦርኮ ነሺ እሺ😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @ChnFgh-h9h
    @ChnFgh-h9h 2 місяці тому +5

    እንደ እኔ ከሆነ ጢፊ ሲያንሳቹህ ነው እናተ እንዴት እንደአመነጫጨቃቹት እንዴት ሳታዩት ቀራቹ አንድ ሰው አልፈልግ ካለ በሰላም መነጋገር ስገባቹ ልብስህን እዘህ ሂድ ውጣ እያላቹህ በላዪ ላይ ጫማውን አምጥታቹ ስትወረውሩበት ስታምነጫጭቁት እንደ ውሻ ነው ያባረራቹት ታሜ ሲገፈትረው ውጣ ብሎ አፍ አፉን ስል ምን ስል ጫማ ስወረውርበት ተው እንዲ አይደለም አይባልም በስርአቱ ተነጋግሮ መለያየት ሲገባቹ እዚህ መኖር አትችልም አይባልም ነውር ነው

  • @meseretkassahun1145
    @meseretkassahun1145 2 місяці тому +2

    ቤዚዬ የኔ ቆንጆ ተረጋጊ

  • @DoctrAmina-v5e
    @DoctrAmina-v5e 2 місяці тому +2

    ቤዚ በቃ አብዛኛዉ ጥፍት የእናንተ ነዉ መቅጣት ባለባቹ ነገር ሁሉ ቀጥታቹት ከቤት ባታስወጡትና ጫማ ላዩ ላይ ባትወረዉሩ ጥሩ ነበር ባሴም ጋርድ ይዞ መምጣቱ ስህተት ነዉ ቢዚ በቃ ነገራቶች ከማካበድና ከማክረር ቀለል ማድረግና እርቅ ማዉረድ ይሻላል!!!!

  • @fikadugebire6676
    @fikadugebire6676 2 місяці тому +7

    ታመነ የተባለ ሰው ነዉ ነገሩን እዚህ ያደረሰው

  • @Ekram-tt5fl
    @Ekram-tt5fl 2 місяці тому +2

    እና እኛ ምናገባን 😂😂😂

  • @Nema-lk7on0777
    @Nema-lk7on0777 2 місяці тому +2

    አሁንኮ ቢታረቁም እንደ ዶሮው አይሆንም ይቅርታ ተባባሉና እሱም ባለበት ይሁን በዚዬ አትወጭ እርግጥ ያላደል ማጠብቂው ጓደኛ እንደዚህ ሲሆን

  • @Ab-ke1qf
    @Ab-ke1qf 2 місяці тому +4

    አረ ቤዚ አሄ የመሰለ ጓደኝነት ትተሽ መሄድ የለብሽም 🥺🫢🫶♥️

  • @SifanBalechew
    @SifanBalechew 2 місяці тому +2

    ቤዚ ተረጋጊ እና አውሩ ተረጋጊ❤❤

  • @Entisarenigusa
    @Entisarenigusa 2 місяці тому +4

    Baza taragage esh yana malkame sawe

  • @ነጭናጫዋ
    @ነጭናጫዋ 2 місяці тому +2

    ተረጋጊ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gggali7977
    @gggali7977 2 місяці тому +1

    እናተ ሰታስመቱ ስታስደበድቡት ደስ አለቹህ አሁን በናተ ሲመጣ መጫጨት

  • @አልማዝአባዲ-ጐ3ጨ
    @አልማዝአባዲ-ጐ3ጨ 2 місяці тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤የኔ ውድ አይዞሽ 😢😢😢

  • @SoliyanaMekonen-k6s
    @SoliyanaMekonen-k6s 2 місяці тому +2

    ክፍል ስንት ነዉ

  • @TeyintMekonnen-rg8tg
    @TeyintMekonnen-rg8tg 2 місяці тому +1

    Bezita atewchi ena yikr tebabalu yihe hulu time abrachw honachw bezich mekneyat atetalu. Kuche belachw tenegageru ena chegrun fetute. Ende dero sethonu,prank seteseraru,setechawtu,setesku.....nw yemiyamrbachew metalat yetm sitekm aylaynm. Ena malte yemfelgew marti basen tertachewut anagerut yiker le egziyabher tebabalu.

  • @dir204
    @dir204 2 місяці тому +4

    ሲጀመር ባለጌዎቹ እናንተ ናችሁ 10 አመት የኖረውን ባሴን ( በለጠን) አዲስ በመጣ ታመነ ሻንጣውን ጫማውን በተቀመጠበት ወርውራችሁ ውጣ ብላችሁ ያባረራችሁት እናንተ ናችሁ ነገር የለኮሳችሁት ቤዚ በተለይ እሳት ባለጌዋ የምትለኩሽው አንች ነሽ ባሴ እስካሁን ዝም ያላችሁ ጥሩ ልጅ ስለሆነ

    • @MAma-q7s5d
      @MAma-q7s5d 2 місяці тому

      zm balu satawku ataweru

  • @Melad-qw7ti
    @Melad-qw7ti 2 місяці тому +3

    በጣም ተከሲስ ናችው እናተአንቺስ ሰውይዠሽ ኤደሽየለእንዴ😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫

  • @teddyabrishe3561
    @teddyabrishe3561 2 місяці тому +1

    ባሰም ይመለስ በዚህ አንችም አትውጭ,, ምክንያት ካዛ በፊት መጥፎም ጡሩም ጊዜ አሳልፋቹዋል,, ጎደኛነት ይበልጣል

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 2 місяці тому +1

    ማርታስ ለምንአቶጣም እኛምንአገባን😅😅😅

  • @BehiriaMuzeyen
    @BehiriaMuzeyen 2 місяці тому +4

    እንዴ ምነውቤዚዬ

  • @SkyCell-p4x
    @SkyCell-p4x 2 місяці тому +3

    Kkkkkkkkk kkkkkkkkk kkkkkkkkk kkkkkkkkk kkkkkkkkk kkkkkkkkk 😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @seadaawol8455
    @seadaawol8455 2 місяці тому +2

    እዚህ ቤት ደግሞ አዲስ ድራማ ተጀምሮል

  • @eskdarekebrt9690
    @eskdarekebrt9690 2 місяці тому +2

    የምን በስርአት ነው ምትሉት መቼ እድል ሰጣችሁትና

  • @Wasaneewasanee-d4n
    @Wasaneewasanee-d4n 2 місяці тому +3

    እንዴ ስሙ ሴት የብዛልን ረጋ የለች ሴት❤

  • @RutaTubሩታ
    @RutaTubሩታ 2 місяці тому +2

    ጀምሪቹ ደሞ 😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤

  • @AbdoshakuHotel
    @AbdoshakuHotel 2 місяці тому +3

    ሽሌ ውጭ ከፊልግሺ ውሽትም አስማስይናት የሚትሉ እሲት በለይክክክክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @RemAimer
    @RemAimer 2 місяці тому +2

    ያዉልሽ ቤዘ እነተም ጥፈተኘ ነቹ ልጁ አትፍቶ ልሆን ይችለል ከሰዉ ስተት ከብረት ዝገት አይጠፈምና እነተ መስተከከል ቸትችሉነበር ልጁ ስም ቀያረ እጂ ልብን አልቀያረም ስለሰለፈቹት ግዜ ስትሉ መስተከከል እኚኚኚ አትበሉ😢😢😢😢😢😢😢

  • @BerzneshBezne
    @BerzneshBezne 2 місяці тому +3

    እናተስ ያረጋቹት አይደብረውም

  • @BetelihemSisay-l7k
    @BetelihemSisay-l7k 2 місяці тому +2

    😂😂😂😂😂 ay drama peoplun techawetubetalachua😅😅

  • @Rabia-t5p
    @Rabia-t5p 2 місяці тому +2

    እሰይ ደግ አረገሽ

  • @BerzneshBezne
    @BerzneshBezne 2 місяці тому +3

    አንቺ የሰራሹ ዝም ስላለነው ደሞ ታመነ የሚባለው አልመውም ምን ትቀባጠሪአለሽ

  • @Messi2921-m1j
    @Messi2921-m1j 2 місяці тому

    Bazi betam Odense ashikabachi nw atismi esh❤❤❤❤❤ base dirom balager nw

  • @kasalemchanie5094
    @kasalemchanie5094 2 місяці тому +2

    የዋሴ ጥፍት አይደለም። ምክኛቱም እሱ ከናንተ ቤተሰብ የመለየት መብት አለው። ሲጀመር ለምን እናንተ አሰወጣቹሁት።ብር ከፍሎ በሚኖርበት ቤት ለምን አባረራቹሁት ተመልሦ የመኖር መብት አለው።ደግሞ የአዞ እንባ አታንቢ አስመሣይ አኑዋርን የአስመታቹሁት እናንተ ሁለታቹህ ናቹህ። አስታውሱ እንዴት እንዳባረሮቹሁት ሻንጠውን እኮ ወርውራቹህ ነው ያስወጣቹሁት

  • @SaMeera-e1e
    @SaMeera-e1e 2 місяці тому +2

    መውጣት ይሻልሻል ከሰው ማውጣ ትኣስመሳይሁላ ለማልቀስ ከሚራ ምን ኣስፈለገ

  • @HiwotHiwot-sd3zc
    @HiwotHiwot-sd3zc 2 місяці тому +2

    ሁላችሁም ቤት ቀይሩ አትለያዩ በሱ ምክንያት የሚል

  • @KamalMuhemd
    @KamalMuhemd 2 місяці тому +1

    Basi dagi argechii inatee lamini indee wushaa kaa betishii abarareshii sijamarii Marti inaa bezi lamin endezaa tii cowaleshii yee royali setochii holachumi qinatamochi yemariraba sawochi nachuu😂😂😂😂😂

  • @WosenWorku-f8j
    @WosenWorku-f8j 2 місяці тому +3

    እናሺን ሲጀመሪ የአባትሺ ቤት ነዉ ዉጪ

  • @lastversion250
    @lastversion250 2 місяці тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤😮😢ስወድሽ

  • @RemasumarRemasumar
    @RemasumarRemasumar 2 місяці тому +4

    ጥርግ በይ አንገት ደፊ ሀገር አጥፊ

  • @Hiskael
    @Hiskael 2 місяці тому +2

    እንዴ ቤዚ እናንተ በታመነ አንዋርን አላስመታቹትም እንደራስሽ ነው ማሰብ እራሳቹን ብቻ ለምን ፃድቅ ታደርጋላቹ እናንተም ጥፋት አጥፍታቹዋል እነባሴም አጥፍተዋል እሺ❤❤❤❤❤❤

  • @Messi2921-m1j
    @Messi2921-m1j 2 місяці тому +2

    Base❤❤❤❤

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ 2 місяці тому +3

    ተጨማለቃቹ ሁለቱ ሴቶች ረጋ በሉ አበዛቹት

  • @HaregewoinAbiti
    @HaregewoinAbiti 2 місяці тому +3

    ባሴ ብዙ ነገር የቻላችሁ ይመስለኛል እንዲሁም

  • @highhopes3456
    @highhopes3456 2 місяці тому +1

    ድራማው እውነት ከሆነ ተረጋጊና ማርቲን ስሚያት ቁልፍ ቀይሩ።

  • @zenebechYouTube
    @zenebechYouTube 2 місяці тому +1

    Xirg በይ 🙄🙄🙄አሰመሳይ

  • @እማእወድሻለሁ-ከ6በ
    @እማእወድሻለሁ-ከ6በ 2 місяці тому +4

    የመጣላት ድራማ ካልተሰራ ዪቲዩብ ብር መክፈል አቆመ ዴ😏😂

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂

    • @DhDu-jk5ip
      @DhDu-jk5ip 2 місяці тому +1

      ይመስለኛል አንደዛ ነዉ 😂

    • @የራያዋ21
      @የራያዋ21 2 місяці тому

      እኛ ሀበሾች ለሀሜትና ለፀብ ማንም ስለማይቀድመን እይታ እንዲኖረው ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tigistsahle123Tigistsahle12
    @tigistsahle123Tigistsahle12 2 місяці тому

    ማረት በጣም አንጋግራ ያስተናን ተፋተማ አጠፍትጀዋን ገን አሱን ኛንተይ አደርግጀውት

  • @ማርያምእናቴ-ኘ1የ
    @ማርያምእናቴ-ኘ1የ 2 місяці тому +3

    ቆይ እናተ ቤተክርስቲያን የምከዱት ለምንድን ነዉ ይቅርታ ተባባሉ ይቅር ስትባሉ ነዉ ፈጣሪ ይቅር የሚላችሁ

  • @Alam-kf6iq
    @Alam-kf6iq 2 місяці тому

    Anchi lesu bileshi betuli laqechi hati hiji azochi yenee qojoo❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @HenokKidanu
    @HenokKidanu 2 місяці тому +1

    እነዳኒ ታረቁ አይደል የነሱ ድራ ሲያልቅ የናንተ ቀጠለ በርቱ ሌላ ምን እነላለን

  • @HawletEndris-s7w
    @HawletEndris-s7w 2 місяці тому +3

    ቤዝ መቼም ከቤት እንዳትወጪ እሱ ቢወጣም እናንተ እንዳትለያዩ

  • @keyamamo7562
    @keyamamo7562 2 місяці тому +3

    ዳኒ የት ሄዶ ነው

  • @SeadaSeid-k1g
    @SeadaSeid-k1g 2 місяці тому +2

    ኧረ ፅጌ የት ነሽ

  • @TesfayeAlemayehu-b8c
    @TesfayeAlemayehu-b8c 2 місяці тому +1

    Xeyiqaw inbii seele alat leza new😂😂😂😂😂😂 domaa

  • @LemonFite
    @LemonFite 2 місяці тому

    Where are u dani and tsige????

  • @mengistuassamnew5595
    @mengistuassamnew5595 2 місяці тому +2

    ቤዚ ታመነስ ፆጌ ስ የትናት

  • @Wasaneewasanee-d4n
    @Wasaneewasanee-d4n 2 місяці тому +1

    ማርታ እና ቤዚ ረጋ በሉ እግርም ይገጫል😢😢😢😢😢😢😢

  • @JerryTakele-r2n
    @JerryTakele-r2n 2 місяці тому +2

    Ayizosh baziye fetari yale qan tetareqalachu 1 setonu naw miyamrebachu esu naw miyasdestan

  • @محمدمحمد-ث2ظ5ص
    @محمدمحمد-ث2ظ5ص 2 місяці тому +6

    ማርታም ትውጣ እኛ ምን አገባን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @martawedaj7370
    @martawedaj7370 2 місяці тому +2

    ሲጀመር የናተ ንግግር ልክነው ትያለሽ

  • @ሀኒቾየገኒ
    @ሀኒቾየገኒ 2 місяці тому +2

    የእነ ፅጌ ድራማ ሲያልቅ እናንተ ደሞ ድራማቹን ስሩብን ሁለ ነገራቹ ውሸት ለተመልካች ክብር የሌላቹ ድመቶች

  • @tofikmohammed568
    @tofikmohammed568 2 місяці тому +2

    እኛም እንደሌሎቹ ዩቱዩቦሮ ች ለምን ድራማ ይቀርብናል ነው🤔🤔

  • @meklitmamo-t5w
    @meklitmamo-t5w 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤ manenm atsmi esu mariamen tegbo new

  • @RegatMehari
    @RegatMehari 2 місяці тому +2

    ስሙ እነተኛ ስው ናት ስለኡውነት ነው ምታወራው

  • @Haleema-if3we
    @Haleema-if3we 2 місяці тому

    አይዞሽቤዝየለማብለሽትውጭለሽ

  • @MelatYenatwa
    @MelatYenatwa 2 місяці тому

    Enate Abiro adge nachu gin basu kante balto enten eybala nw tewut baka yekri tebabelu

  • @kyiahenok
    @kyiahenok 2 місяці тому +1

    Bazi mina huinsh naw eski adenagar yargesh man selhuin naw eg ala eko

  • @AmanuelAemu-yg7xj
    @AmanuelAemu-yg7xj 2 місяці тому +9

    ቤዝ ከፈለግሽ ገደል ግብ ባሴ ምንም አለደረገም

  • @arexs.m
    @arexs.m 2 місяці тому +1

    Lemin ke hager atochim😅

  • @teddyabrishe3561
    @teddyabrishe3561 2 місяці тому +1

    ማርት bezit በንግር ጨርሱ,, ጨዋ አልነበራቹም

  • @alexandertesfamikael1162
    @alexandertesfamikael1162 2 місяці тому +1

    ጽጌስ የት ኣለች ክክክ ወጣች አንዴ

  • @ZehraNesru
    @ZehraNesru 2 місяці тому +6

    ሴት አይደላቹም እዴ ለውድ ልጅ ክብር የላቹም ቤዚን በጣም እወድሽ ነበር ግን የምር እያሥጠላቹኝ ነው 😢😢😢😢😂😂😂😂🎉🎉😢😢😢😢😢😢

    • @AnshutiAnshu
      @AnshutiAnshu 2 місяці тому

      ውጪ ከዚህ እና ቤዚ ምን ታድርገው እሱ መሠለኝ ስሙን የቀየረው