Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በህይወት ውጣ ወረድ የቱንም ያህል ሃጢአትና በደል ብሰራ ከልብ ተፀፅተህ ንስሃ ከገባህ የማይምር ፈጣሪ አይደለም ያለን ክብር ለስም አጠራሩና ምህረቱ ለበዛ🤲
ewunet new
ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ እንኳንኮ ጌታችንን ክዶ ተጸጽቶ ተመልሶ ፈጣሪም ይቅር ብሎታል እና ፈጣሪ ይቅር ባይ አምላክ ነው እንደሰው አይደለም
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሳናውቅ በስህተት እያወቅን በድፍረት የሰራነውን እግዚአብሄር ይቅር ይበለን
አቤቱ ማረን ይቅር በለን እንደኛ ሀጥያት ሳይሆን እንዳንተ ምህረት ማረን ይቅር በለን🙏😢
አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ እንደቸሪ ነት
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛለዎት ያገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን አሜን፫
የኔታ ሰልክዎትን ይላኩልኝ
ወንድሜ ስልካቸውን ካገኝህ እባክህ ላክልኝ
መጻሕፍት በግልፅ ባልተናገሩበት ላይ መወሰን አይቻልም ኃጢአት እንደሆነ እነዲሁም ንስሃ መግባት እንደሚገባ መንገር ነው ሚገባው ። እግዚአብሔር እንደሰው አይደለም አንድ ሰው ንስሃ ገብቶ ፈጣው ይቅርታ ካደረገለትና ወደ እቅፉ ካስገባው በኋላ ማነው ፡ ተክሊል ይቻላል አይቻልም የሚለው ባይቻልስ ይሄ ሰው ፀድቆ ገነት አይገባም ማለት ነው ጌታ ይቅር ሲል ሁሉንም ይሰጣል ። ከጌታ ይቅርታ የበለጠ ነገር የለም ባይ ነኝ ፡ ንስሃ ዘማዊውን ድንግል ታደርገዋለች ። ሰው እየጠፋ ይቻላል አይችልም ማለት ይከብዳል መውጫ መንገድ ማበጀት ይሻላል ። እናመሰግናለን
ሲጀመር ሴጋ ድንግልናንም ድቁናንም አያፈርስም። ነገር ግን በጣም ሀጢያት ነው።
teklil min endehone atawqim !!! yawum begeza sewunetu hatyat yesera endet diakon yihonal? teklil befitsum aytesebim. yitsedikal aytsedikim yefeterina yegilesebu sira new. ktifat ktemelese yemaytsedikibet neger yelem . fetari mehari new.
Are gelewasib betam atuyatinow
አዎ ልክ ብለሀል/ሻል
kedmo neger ንስሃ ዘማዊውን አንደድንግል ታደርገዋለች yemilew nsha yenefsn dnglnan enji yesgan dnglna atasmelsm።hatiyat atsru yemilun abatoch hatiyat snsera mnm enkuan bensha bnmeles yehatiyat kusl ጠባሳ meteweu aykerm.
ፀፀቱ ከባድ ነው
ቃሎት ያሰማልን አባታችን
ፈጣሪ ይሰዉረን ከባድ ነው
አባታችንአባገብረኪዳንሲያስተምሩ፣ድግልያልሆነበጭራሽበተክሊልማግባትአይችልምብለዋል።እኛግንየተረገምነሁነንበመዳድግልላችነንአስወሠድን😢መፈሣዊሠዉስትሆንየማመልሠዉነገርነዉየሚገጥምህ😢😢😢
Ibakachu abatachin yiqrta sitinageru atinqerfefu tolo bitinageru melkam new
ይቅርታ መላሹ እጅግ የተንዛዛና አሰልቺ ነው ስለዚህ ቢስተካከል አለበለዚያ ባይመለስ ይሻላል
ቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባ
ለምን ስላጣነው ነገር ብቻ እናስባለን እንደዚህ ከሆነ ንስሀችን የእውነት ኣይደለም ሊያሳስበን የሚገባው ነገር እግዚኣብሔር ማሳዘናችንን ነው እንደ ኣባታችን ቅዱስ ኣዳም ካልሆነ ደሞ ትህትናን ስንመርጥ ይሻላል
የኔም ፈተና ነው ንስሐ ገብቸበት መልሸ፣ወደኩ፣ብቻ ይገብዳል
Endet set sega madreg techelalachu?
አሜን ፫ አባታችን ➕🕯👏
Betam yikirta abatachin be wusti mesimeri yohone negeri mawurati efelgalewu timihrt mewuded
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏
Amen
Kalehiwet yasemaln, Amen.
አባታችን አጠር አርገው ይመልሱልን
Abatachin kal hiwot yasemaglin edime Tena yistachu
Bewesexe banagerote yeshala
አባ ከእናንተ ጋር ማውራት ምፈልገው ነገር አለ በውስጥ መስመር እንዴት ላግኞት
ስልኮትን ይላኩልኝ
ሰላምበቅንነት መጥቼለሁ ኑ አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እናመሰግናልን
አሚን
❤❤❤❤❤
አባ ቀልጠፍ ብለው ያውሩ
በውስጥ መስመር የማማክራችው ጉዳይ አለኝ ስልክ ቁጥሮትን ምን ላይ ላገኝ እችላለው አባቴ
የኔም ሀሳብ ነበር
ሳናውቅ በልጅነታችን ብንፈፅምስ አባ
ሳላውቅ በልጅነት ብፈጽምስ
ዙሮ ንስሀ መግባት የግድ ነው 😢😢
@@alamhabash6268እሺ ግን ድግልናን @alamhabash6268እሺግንድግልናንያሳጣልዲ
ልጀነትንእርሽዉ
Be wust mesimer endet egnagenalen
Sewru teshi fexen beluuuu
ወጣቱሁሉምበዚህህይወትያለፍነዉእይሂንያህልአይባልምፈጣሪበቸርነቱይማረን😢😢😢😢
የውስጥ መስመር የት እናግኝ
ህልመለሊት ሳያይ የፈፀመ ሠው መቀበል ይችላል ወይ
አባታችን ስልኮን ይልኩልኛል በውስጥ መስመር እንድናወራ
መልሱን በስልኬ ላኩልኝ እባክኾን
ለምን ሰልኮትን ሰተዉን በቴሌ ግራም አናወራም
እኔ ይሄን የኔው ጉድነ
Ine ye kebedegni atiyate andu na yascenegn gile wesib new.ine gin ahun tichalew sesetum kebadi metfo new nisaham algebahum sile mifera
በስዴት ነው ያለሁት ክርቲያን መሆንእፈልጋለሁ ግን ክርስትና አልተነሳሁም ምን ላድርግ እኔግን ክርስትና አለመነሳቴ ነው እንጅ ክርቲያን ነኝ ሞት እንዳይቀድመኝ ምኞቴን ክርስትና ሳልነሳ ማርግ ያለብኝን የምታውቁ አስረዱኝ
አይዞሺ ❤ በስደት ከሆሺ ቤተ ክርስቲያን ቄስ ከለለ ምንም ማድረግ አትቺይም ። ከልብሺ ተፀፀ ቺ ፀልይ ስገጂ ከቻልሺ ፁሚ ሀገርሺ ስገቢ ንስሀ ገብተሺ ቄደር ተጠምቀሺ ትነሻለሺ የልብሺን ያውቃል መደሀኒ አለም
@@ጎዶልያስ-567 እሽ ግን ጭንቀቱን አልቻልኩኝዎም ከነገ ዛሬ ምን ይፈጠር ይሆን በማለት እረፍት አጣሁ እግዛብሄር ሁሉን የሚያውቅ አምላክ ነውና ለዛ ያብቃኝ
ዎደ ቤተክርስቲያን ሂድና ለ ካህናት አሳውቅ አዲስ ሆነ ትነሳለ
አባ ቁጥሮን የት እንግኝ
ስለ ሴጋ ሳያቅ ድቁና ተቀብሎ ቢሆንስ መምህር
ስታወራ አታዝግም
Gile wusib yefesemechi set dinglnawan tatalech Wes atatam
መረጃ ምንድን ነዉ።
በውስጥ መስመር እንዴት ላግኛችሁ
የውስጥ መስመር እንዴት
ንሰሐ ገብተው መቁረብ ይቻላል ወይ
ንስሃ ከገባን በኋላማ ቁርባን መቀበል እንችላለን።ቁርባን ለኛ ለኃጢአተኞች የተዘጋጀ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ስጋ ክቡር ደሙ ነው።
አወ ይቻላል
በውስጥ መስመር ማግኝት እፈልጋለሁ
ይቅርታ ይደረግልኝ እና ይሄ ሀጥያት ተክሊል በንስሀ ብንመለስ ተክሊል ያሸልም አያሸልም አሁንም ብዙ ቪዲዮ አይቻለው ግን አንዳቸውም ግልፁን አይናገሩም ዙሪያ ጥምጥም ነው ሚሄዱት ድፍረት አይሁንብኝና ለምሳሌ አንድ ሴት ግለወሲብ ፈፅማ በፀፀት በእምባ ንስሀዋን ተቀብላ ተክሊል አይገባሽም ብትባል ባትፈልግ እንኳ ዝሙት ትፈፅማለች ምክንያቱም አካላዊ ድንግልናዋን ሳታጣ በግለወሲብ ብቻ ከተከለከለች አይቀር አካላዊ ድንግልናዋን አጥታ ዝሙት መፈፀም ልታስብ ወይም ልትተገብር ትችላለች (ከተሳሳትኩ አርሙኝ ለኔ ግን ሚመስለኝ አንድ ሰው ሰው መግደል ሀጥያት ሆኖ ሳለ ግን ተፀፅቶ ንስሀ ከገባ ተክሊል አይሻርበትም እናም ደሞ ግለወሲብ ፈፅሞ ተፀፅቶ ንስሀ ከገባ ተክሊል ሚሻርበት አይመስለኝም)
አይቻልም ብለው አስተምረዋል ከብዙ መምህራን ሰምቻለሁ እውነት የእግዜአብሔር ፍቅር ከገባት ከገባው በቅዱስ ቁርባን ማግባት በቅዱስ ቁርባን ይቻላል ሰው እፈራለን ደካማ ሆነን እጂ ዋናው ቅዱሱ ቁርባኑ ነው ። አቤቱ ማስተዋሉን አድለን
ወሲብ ፈፅሞ ሳያውቅ ዲቁና የተቀበለስ ምን ያድርግ?
በቸርነቱ መድሃኔዓለም ያፅናህ እንዳትሰናከል አደራ ወንድማችን 🙏🙏🙏
@@binyamgetubinyam4191ድግልናን ያሳጣልዲ
Wesib kehone dkuna yasatal bay negn sega kehone gin alakm
😮7
bewest lagegna che efelega ebkut
ዲቁና ተቀብሎ ግለወሲብ ፈጽሞ ንሰሐ ገብቶ መቅደስ መግባት ይችላል??
እኔ ዲቁና ተቀብያለሁ ከተቀበልኩ በኋላ ግለወሲብ ፈፅሜያለሁ. ግን ንስሃ ገብቼ አሁንም አየቀደስኩ ነዉ። ምን ትሉኛላችሁ በዚህ ዙሪያ
ቆይ የአብነት ተማሪ ነኝ እና የአያቴ የንስሐ አባት ደሞ ድቁና ሊሰጡኝ ነው እኔ ደሞ ከዚህ በፊት ግብረ አውናን ፈጽሜያለው ንስሐ መግባት ደሞ እንደ እሳት ነው ሚያስፈራው ምክንያቱም መምህሬ ተስፋ እንዲቆርጡብኝ ስለማልፈልግ እና ምን ባደርግ ይሻለኝ ይሆን😥😥😥😓
ua-cam.com/video/r1NGk58PZGs/v-deo.html
አትፍራ እውነት ለመናገር እሳቸው ስትነግራቸው አይገርማቸውም ያውቁታል እንዳትደግመው ነው ሚሉህ ። ስለዚህ ለወደፊቱ ተጠንቀቅ
Ere yikir yibelshYe midrawiwun yesewn ayn sayhon Fetarin fri
@@YohannesNeseha
እንዴ መምህርህ ተስፋ እዳይቆርጥ ብለህ በሀፂያት ውስጥ መቆየት የለብህም ከመምህርህ ይልቅ እግዚአብሔር ይበልጣል እግዚአብሔር ተስፋ ሳይቆርጥ ሁሌም አዲስ ቀን ይሰጠናል ስለዚህ ንስሀ ግባ ሰው ተስፋ ያስቆርጣል ግን እግዚአብሔር ተስፋ ይሰጠናል ዝም ብለህ ንስሀ ግባ
ኣባ ስልክውን ይላኩልኝ
ግለ ወሲብ መፈፀም ቤተክርስቲያን መሄድ ይከለክላል
ምናልባት ባለማወቅ በህፃንነታችን ፈፅመነው ቢሆንስ ንስሀ መግባትና መቀበል አይቻልም??
እኔ ድንግል ነኝ ግን በህፃንነቴ እቃ እቃ ስጫውት ፈፅሜ አለው ግን አሁን ድንግል ነኝ
Hewanm balemawek neber yetesasatechiw
@@sanadgandari409 😂😂😂😂😂😂😂#
@@rodas1919 ማንም ንፁህ የለም በዚ አለም ማንምምምምምም
@@sanadgandari409አግብተሽ አርጋግጠሽዎል ዎላ በራስሽ አስተሳሰብነው እና ደግሞ ራስን ማርካት ድግልናን ያሳጣልዲ
ከይቅርታ ጋር ግለ ወሲብ ማለት ህልመ ለሊት ማለት ነው ወይስ ሌላ ነው አስርዱኝ በሞቴ🎉
lela nw
Ataqim jil
ግለወሲብ ማለት እራስን በራስ ማርካት ነዉ እንደተማርነዉ ማለት ህልመለሊት ደግሞ ቀን ያሰብካትን ወይም ያሰበችዉን ሰዉ ማታ አብራዉ እንዳለች አድርጎ ህልመሌሊት ያስመታታል ግለወሲብ አንቺ /አንተ ራሳችን የምናደርገዉ ነዉ
@@Hiwet-pq6ljራስን ማርካት ድግልናን ያሳጣልዲ
ካላወቅሺውስ ይቅርብሽ የዘመናችን ፅላቁ የሰይጣን ስራ ኣስኪያጅ ማለት ነው።
አቀራረብህ በጣም ነው የሚያሰለቸው አቀራረብህን ለማስተካከል ሞክር
Tyakewochachnn bemeleseln? Yante comment new yemiyaselechew😡😡
ሌላ አባት ጠይቄ አንደኛው ሰው ከሆነ ንስሀ ገብቶ በተክሊል ማግባት ይቻላል አሉኝ
Endezi blesh rasshn shewji
በተክሊል ማግባት የሚቻለው በድንግልና ተጥብቆ ሲኖር ነው፡፡ ሴጋ አንድ ሰው በሚፈፅምበት ጊዜ ድንግልናው የሄደው ያን ጊዜ ነው፡፡ አንዴ የሄደ ድንግልናን መመለስ አይቻልም፡፡ ስለዚህ አሁን አባታችን በተናገሩት መሰረት ንስሃ መግባት ብቻ ነው የሚቻለው፡፡
@@fsihatsiyontube4085 nsha dnglnan ymelsal ntsu gena yetewelede lj new miyaregew
@@fsihatsiyontube4085 ተሳስተሃል እንደዚ ከሆነማ ሕልመ ሌሊት ሲመታንም ድንግልናችን ሂዷል ማለት ነው?????????
Memeher beger lawera yemefelegew bezu teyakewoce laug endet new lagegewot yemecelew ebakot kezi kalehubet askeyami heywet yasotug ebako
በዚህ ስልክ ቁጥር ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ፦0920-19-31-44
Eshi memeher beyanes enean kezi neger kasotug ande sew adanu malet new fetari yagelgelot zemenone yebark
አይችልም።ሴት ስላጣ ወይም ወንድ ስላጣች እንጅ የከፋውን ውሲብ ፈጽሟል።
በውስጥ መስመር ማግኘት እፈልጋለሁ
በህይወት ውጣ ወረድ የቱንም ያህል ሃጢአትና በደል ብሰራ ከልብ ተፀፅተህ ንስሃ ከገባህ የማይምር ፈጣሪ አይደለም ያለን ክብር ለስም አጠራሩና ምህረቱ ለበዛ🤲
ewunet new
ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ እንኳንኮ ጌታችንን ክዶ ተጸጽቶ ተመልሶ ፈጣሪም ይቅር ብሎታል
እና ፈጣሪ ይቅር ባይ አምላክ ነው እንደሰው አይደለም
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሳናውቅ በስህተት እያወቅን በድፍረት የሰራነውን እግዚአብሄር ይቅር ይበለን
አቤቱ ማረን ይቅር በለን እንደኛ ሀጥያት ሳይሆን እንዳንተ ምህረት ማረን ይቅር በለን🙏😢
አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ እንደቸሪ ነት
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛለዎት ያገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን አሜን፫
የኔታ ሰልክዎትን ይላኩልኝ
ወንድሜ ስልካቸውን ካገኝህ እባክህ ላክልኝ
መጻሕፍት በግልፅ ባልተናገሩበት ላይ መወሰን አይቻልም ኃጢአት እንደሆነ እነዲሁም ንስሃ መግባት እንደሚገባ መንገር ነው ሚገባው ። እግዚአብሔር እንደሰው አይደለም አንድ ሰው ንስሃ ገብቶ ፈጣው ይቅርታ ካደረገለትና ወደ እቅፉ ካስገባው በኋላ ማነው ፡ ተክሊል ይቻላል አይቻልም የሚለው ባይቻልስ ይሄ ሰው ፀድቆ ገነት አይገባም ማለት ነው ጌታ ይቅር ሲል ሁሉንም ይሰጣል ። ከጌታ ይቅርታ የበለጠ ነገር የለም ባይ ነኝ ፡ ንስሃ ዘማዊውን ድንግል ታደርገዋለች ። ሰው እየጠፋ ይቻላል አይችልም ማለት ይከብዳል መውጫ መንገድ ማበጀት ይሻላል ። እናመሰግናለን
ሲጀመር ሴጋ ድንግልናንም ድቁናንም አያፈርስም። ነገር ግን በጣም ሀጢያት ነው።
teklil min endehone atawqim !!! yawum begeza sewunetu hatyat yesera endet diakon yihonal? teklil befitsum aytesebim. yitsedikal aytsedikim yefeterina yegilesebu sira new. ktifat ktemelese yemaytsedikibet neger yelem . fetari mehari new.
Are gelewasib betam atuyatinow
አዎ ልክ ብለሀል/ሻል
kedmo neger ንስሃ ዘማዊውን አንደድንግል ታደርገዋለች yemilew nsha yenefsn dnglnan enji yesgan dnglna atasmelsm።hatiyat atsru yemilun abatoch hatiyat snsera mnm enkuan bensha bnmeles yehatiyat kusl ጠባሳ meteweu aykerm.
ፀፀቱ ከባድ ነው
ቃሎት ያሰማልን አባታችን
ፈጣሪ ይሰዉረን ከባድ ነው
አባታችንአባገብረኪዳንሲያስተምሩ፣ድግልያልሆነበጭራሽበተክሊልማግባትአይችልምብለዋል።እኛግንየተረገምነሁነንበመዳድግልላችነንአስወሠድን😢መፈሣዊሠዉስትሆንየማመልሠዉነገርነዉየሚገጥምህ😢😢😢
Ibakachu abatachin yiqrta sitinageru atinqerfefu tolo bitinageru melkam new
ይቅርታ መላሹ እጅግ
የተንዛዛና አሰልቺ ነው ስለዚህ
ቢስተካከል አለበለዚያ ባይመለስ ይሻላል
ቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባ
ለምን ስላጣነው ነገር ብቻ እናስባለን እንደዚህ ከሆነ ንስሀችን የእውነት ኣይደለም ሊያሳስበን የሚገባው ነገር እግዚኣብሔር ማሳዘናችንን ነው እንደ ኣባታችን ቅዱስ ኣዳም ካልሆነ ደሞ ትህትናን ስንመርጥ ይሻላል
የኔም ፈተና ነው ንስሐ ገብቸበት መልሸ፣ወደኩ፣ብቻ ይገብዳል
Endet set sega madreg techelalachu?
አሜን ፫ አባታችን ➕🕯👏
Betam yikirta abatachin be wusti mesimeri yohone negeri mawurati efelgalewu timihrt mewuded
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏
Amen
Kalehiwet yasemaln, Amen.
አባታችን አጠር አርገው ይመልሱልን
Abatachin kal hiwot yasemaglin edime Tena yistachu
Bewesexe banagerote yeshala
አባ ከእናንተ ጋር ማውራት ምፈልገው ነገር አለ በውስጥ መስመር እንዴት ላግኞት
ስልኮትን ይላኩልኝ
ሰላምበቅንነት መጥቼለሁ ኑ አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እናመሰግናልን
አሚን
❤❤❤❤❤
አባ ቀልጠፍ ብለው ያውሩ
በውስጥ መስመር የማማክራችው ጉዳይ አለኝ ስልክ ቁጥሮትን ምን ላይ ላገኝ እችላለው አባቴ
የኔም ሀሳብ ነበር
ሳናውቅ በልጅነታችን ብንፈፅምስ አባ
ሳላውቅ በልጅነት ብፈጽምስ
ዙሮ ንስሀ መግባት የግድ ነው 😢😢
@@alamhabash6268እሺ ግን ድግልናን @alamhabash6268እሺግንድግልናንያሳጣልዲ
ልጀነትንእርሽዉ
Be wust mesimer endet egnagenalen
Sewru teshi fexen beluuuu
ወጣቱሁሉምበዚህህይወትያለፍነዉእይሂንያህልአይባልምፈጣሪበቸርነቱይማረን😢😢😢😢
የውስጥ መስመር የት እናግኝ
ህልመለሊት ሳያይ የፈፀመ ሠው መቀበል ይችላል ወይ
አባታችን ስልኮን ይልኩልኛል በውስጥ መስመር እንድናወራ
መልሱን በስልኬ ላኩልኝ እባክኾን
ለምን ሰልኮትን ሰተዉን በቴሌ ግራም አናወራም
እኔ ይሄን የኔው ጉድነ
Ine ye kebedegni atiyate andu na yascenegn gile wesib new.ine gin ahun tichalew sesetum kebadi metfo new nisaham algebahum sile mifera
በስዴት ነው ያለሁት ክርቲያን መሆንእፈልጋለሁ ግን ክርስትና አልተነሳሁም ምን ላድርግ እኔግን ክርስትና አለመነሳቴ ነው እንጅ ክርቲያን ነኝ ሞት እንዳይቀድመኝ ምኞቴን ክርስትና ሳልነሳ ማርግ ያለብኝን የምታውቁ አስረዱኝ
አይዞሺ ❤ በስደት ከሆሺ ቤተ ክርስቲያን ቄስ ከለለ ምንም ማድረግ አትቺይም ። ከልብሺ ተፀፀ ቺ ፀልይ ስገጂ ከቻልሺ ፁሚ ሀገርሺ ስገቢ ንስሀ ገብተሺ ቄደር ተጠምቀሺ ትነሻለሺ የልብሺን ያውቃል መደሀኒ አለም
@@ጎዶልያስ-567 እሽ ግን ጭንቀቱን አልቻልኩኝዎም ከነገ ዛሬ ምን ይፈጠር ይሆን በማለት እረፍት አጣሁ እግዛብሄር ሁሉን የሚያውቅ አምላክ ነውና ለዛ ያብቃኝ
ዎደ ቤተክርስቲያን ሂድና ለ ካህናት አሳውቅ አዲስ ሆነ ትነሳለ
አባ ቁጥሮን የት እንግኝ
ስለ ሴጋ ሳያቅ ድቁና ተቀብሎ ቢሆንስ መምህር
ስታወራ አታዝግም
Gile wusib yefesemechi set dinglnawan tatalech Wes atatam
መረጃ ምንድን ነዉ።
በውስጥ መስመር እንዴት ላግኛችሁ
የውስጥ መስመር እንዴት
ንሰሐ ገብተው መቁረብ ይቻላል ወይ
ንስሃ ከገባን በኋላማ ቁርባን መቀበል እንችላለን።
ቁርባን ለኛ ለኃጢአተኞች የተዘጋጀ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ስጋ ክቡር ደሙ ነው።
አወ ይቻላል
በውስጥ መስመር ማግኝት እፈልጋለሁ
ይቅርታ ይደረግልኝ እና ይሄ ሀጥያት ተክሊል በንስሀ ብንመለስ ተክሊል ያሸልም አያሸልም አሁንም ብዙ ቪዲዮ አይቻለው ግን አንዳቸውም ግልፁን አይናገሩም ዙሪያ ጥምጥም ነው ሚሄዱት ድፍረት አይሁንብኝና ለምሳሌ አንድ ሴት ግለወሲብ ፈፅማ በፀፀት በእምባ ንስሀዋን ተቀብላ ተክሊል አይገባሽም ብትባል ባትፈልግ እንኳ ዝሙት ትፈፅማለች ምክንያቱም አካላዊ ድንግልናዋን ሳታጣ በግለወሲብ ብቻ ከተከለከለች አይቀር አካላዊ ድንግልናዋን አጥታ ዝሙት መፈፀም ልታስብ ወይም ልትተገብር ትችላለች (ከተሳሳትኩ አርሙኝ ለኔ ግን ሚመስለኝ አንድ ሰው ሰው መግደል ሀጥያት ሆኖ ሳለ ግን ተፀፅቶ ንስሀ ከገባ ተክሊል አይሻርበትም እናም ደሞ ግለወሲብ ፈፅሞ ተፀፅቶ ንስሀ ከገባ ተክሊል ሚሻርበት አይመስለኝም)
አይቻልም ብለው አስተምረዋል ከብዙ መምህራን ሰምቻለሁ እውነት የእግዜአብሔር ፍቅር ከገባት ከገባው በቅዱስ ቁርባን ማግባት በቅዱስ ቁርባን ይቻላል ሰው እፈራለን ደካማ ሆነን እጂ ዋናው ቅዱሱ ቁርባኑ ነው ። አቤቱ ማስተዋሉን አድለን
ወሲብ ፈፅሞ ሳያውቅ ዲቁና የተቀበለስ ምን ያድርግ?
በቸርነቱ መድሃኔዓለም ያፅናህ እንዳትሰናከል አደራ ወንድማችን 🙏🙏🙏
@@binyamgetubinyam4191ድግልናን ያሳጣልዲ
Wesib kehone dkuna yasatal bay negn sega kehone gin alakm
😮7
bewest lagegna che efelega ebkut
ዲቁና ተቀብሎ ግለወሲብ ፈጽሞ ንሰሐ ገብቶ መቅደስ መግባት ይችላል??
እኔ ዲቁና ተቀብያለሁ ከተቀበልኩ በኋላ ግለወሲብ ፈፅሜያለሁ. ግን ንስሃ ገብቼ አሁንም አየቀደስኩ ነዉ። ምን ትሉኛላችሁ በዚህ ዙሪያ
ቆይ የአብነት ተማሪ ነኝ እና የአያቴ የንስሐ አባት ደሞ ድቁና ሊሰጡኝ ነው እኔ ደሞ ከዚህ በፊት ግብረ አውናን ፈጽሜያለው ንስሐ መግባት ደሞ እንደ እሳት ነው ሚያስፈራው ምክንያቱም መምህሬ ተስፋ እንዲቆርጡብኝ ስለማልፈልግ እና ምን ባደርግ ይሻለኝ ይሆን😥😥😥😓
ua-cam.com/video/r1NGk58PZGs/v-deo.html
አትፍራ እውነት ለመናገር እሳቸው ስትነግራቸው አይገርማቸውም ያውቁታል እንዳትደግመው ነው ሚሉህ ። ስለዚህ ለወደፊቱ ተጠንቀቅ
Ere yikir yibelsh
Ye midrawiwun yesewn ayn sayhon Fetarin fri
@@YohannesNeseha
እንዴ መምህርህ ተስፋ እዳይቆርጥ ብለህ በሀፂያት ውስጥ መቆየት የለብህም ከመምህርህ ይልቅ እግዚአብሔር ይበልጣል እግዚአብሔር ተስፋ ሳይቆርጥ ሁሌም አዲስ ቀን ይሰጠናል ስለዚህ ንስሀ ግባ ሰው ተስፋ ያስቆርጣል ግን እግዚአብሔር ተስፋ ይሰጠናል ዝም ብለህ ንስሀ ግባ
ኣባ ስልክውን ይላኩልኝ
ግለ ወሲብ መፈፀም ቤተክርስቲያን መሄድ ይከለክላል
ምናልባት ባለማወቅ በህፃንነታችን ፈፅመነው ቢሆንስ
ንስሀ መግባትና መቀበል አይቻልም??