Music Ethiopian Aklilu Seyoum 02

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 207

  • @ghkhgddfhdbkjh1185
    @ghkhgddfhdbkjh1185 Рік тому +5

    ለላ ምን እላለው ነብስህን ብቻ ብአፀደ ገነት ያኑርልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @memyself5301
    @memyself5301 7 років тому +36

    እራሱን ሆኖና እራሱን አውቅ ያዜመ ለተወለደበትና ላደገበት ህብረተሰብም ታላቅ ፍቅር የነበረው ምርጥ ዘፋኝ ነበር።

    • @Only1God777
      @Only1God777 6 років тому +1

      Yeah tikkl Hager fikir endih nw miyaderg

  • @FtsumGher
    @FtsumGher 2 місяці тому

    በድምፅ ነበር እማውቅህ አሁን ገና ከወቁህ በማርያም 🥰🥰🥰🥰 ነብስህ በአፀደ ገነት ትኑር

  • @ባባብቸኛው1221
    @ባባብቸኛው1221 6 років тому +11

    አክሊሉ ነፍስህን ይማረው ሙዚቃ ቀረበናተ ግዜ

  • @ירגהטקלה
    @ירגהטקלה 2 роки тому +3

    אקלילו סיום איש יקר שהכרתי אישית ז"ל

  • @የኃላሸትየማርያምልጅየኃላ

    በጣም ደሰ የሚል ሙዚቃ
    አክሊሉ ነብሰ ይማር የድመፅክ ውበት ለየት ያለነው

  • @ትብለጥአዲሱትብለጥአዲሡ

    አክሊሉ ያንተ ሙዚቃ ለኔ ብዙ ነገረ አስተምሮኛል
    የፍቅረ ስሜት አስተማረከኝ ፍቅረ ትልቅ ፀጋ እንደሆን አ
    አሰተማረከኝ አመሰግንህ አለው

    • @בליינשאייך
      @בליינשאייך 6 років тому

      אקלילו אני מאריך אותך מאוד מאוד ז"ל

  • @ahhahahahah5475
    @ahhahahahah5475 2 роки тому +1

    ወላ ይከብዳል ትዝታ አልቻልኩም ኧረ ምን ልሁን ስደት አይንህ ይጥፋ💔😭😭

  • @getahunendalew1599
    @getahunendalew1599 Рік тому +1

    ያደኩበት ሀገር ጎንደር ትዝ አለኝ😢😢😢

  • @ኢትየኦርቶዶክስልጅ
    @ኢትየኦርቶዶክስልጅ 7 років тому +17

    አክሊሉ ሙዚቃውን ስሰማው እዲሁ ሳስበው በጣም የተከፋ ሠው ይመሥለኛል ብዙ ችግር ያሳለፈ ይመስለኛል..

    • @solomontilahun4107
      @solomontilahun4107 6 років тому

      ኢት የኦርቶዶክስ ።።ልጅ nafekgne

    • @Ad-zy2sb
      @Ad-zy2sb 6 років тому

      ትክክል እኔም እንደዛ ነው የሚመስለኝ አንድም ደስተኛ ሁኖ የሰራው ሙዚቃ አልሰማሁም

    • @wanawechuyeethiopiatelatoc1100
      @wanawechuyeethiopiatelatoc1100 5 років тому

      አዎ በሚስቱ

    • @ersomafeworki9600
      @ersomafeworki9600 5 років тому +2

      @@wanawechuyeethiopiatelatoc1100 ሚስቱ ምን ሆነች? ወይንስ ምን አደረገችው?

    • @ፍፊፍፊ-ሰ2መ
      @ፍፊፍፊ-ሰ2መ 4 роки тому

      @@wanawechuyeethiopiatelatoc1100 እረበጣሪ ይዘሻለሁ በጣምነው ማወቅ እምፈልገው

  • @Natanerm6xx
    @Natanerm6xx Рік тому +2

    አክሊሉ ስዩም ድሮም እወድህነበር ዛሬ ዶሞ ይባስ ብል ውድ እህቴ ትታኝ አገር ገባች እናማ አንተን ስሰማ እሷ ትናፍቀኝ ጀመር በይ የኔ ውድ እህት በሰላም ግቢልኝ ሁሌም እንወድህህል እክሊላሉዩ

  • @asamnewuasamnew1806
    @asamnewuasamnew1806 Рік тому +3

    አክሊሉ ስዩም በአንተ የደረሰው በኔም ደርሶብኛል ህይወቴ ተበላሽቷል

    • @hailetesfay3313
      @hailetesfay3313 13 днів тому

      ምን ተደርሶበት ነበር ? ለምን አታካፍለንም የህዝብ ልጅ ስለነበር ፤ ነብሱን በገነት ያኑራት ፈጣሪ

  • @MyAddisu
    @MyAddisu 10 років тому +5

    וואי איזה מילים ואיזה זכרונות יש בשירים שלו קורנבך בטם יגונדר לג'י אנדך נאו

  • @MyAddisu
    @MyAddisu 10 років тому +5

    זכרונו לברכה אקלילו זמר גדול.

    • @abdu.abdella01
      @abdu.abdella01 2 роки тому

      እስት ዛሬ ከስምንት አመት ብሓላ ተርጉመው

    • @Only1God777
      @Only1God777 7 місяців тому

      ትርጉም: ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑረው አክሊሉ ታላቅ ዛፍኝ ነው።

  • @amuamu7098
    @amuamu7098 6 років тому +1

    የሙዚቃው ንጉስ አክሊሉ ስዩም ነፍስህን በገነት ያኑረው ፍቅርን መስለህ ሳይሆን ሆነህ የኖርክ

  • @beniamteweld7811
    @beniamteweld7811 3 роки тому +2

    ነብስህን ባፀደ ገነት ያኑራት

  • @ጉዲራነኝከዎሎ
    @ጉዲራነኝከዎሎ 6 років тому +3

    ነፍስህን ይማር ብቻ ቃል የለኝም

  • @የራያልጅ-ሠ9ቐ
    @የራያልጅ-ሠ9ቐ 3 роки тому +1

    Ayiyyyy Alchalkum Enes

  • @احمدشريف-غ2ب
    @احمدشريف-غ2ب 2 роки тому +1

    አላህ. ይማርህ. እኔአልሰማሁም. ይህው. ሰውየጻፈውን. ሳነብ ከዚችአለም. መለየቱን. አወቅሁ. ቤተሰቦችህንም. አላህ. ይሶብራቸው. ያክሊሉ. ስዩም. አዘን. የብዙ. ሰው ነው. አላህይማረው. Ahmed. Sherif. Yusuf. Kesaoudi. Arebya

  • @አህላምአህላም-ቀ6ፈ
    @አህላምአህላም-ቀ6ፈ 8 років тому +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ወይስደት አይንህ ይጥፋ ያኔ ያሳለፍኩት ከጓደኞቼ ጋ ትዝ ይለኛል

  • @pleasesubscribebest1674
    @pleasesubscribebest1674 6 років тому +3

    I heared that he sing true story songs very sad story some times we do not know how to handle good people RIP Akililuye

  • @DeraMelkamu
    @DeraMelkamu Рік тому +1

    Akililu 😂😂😂😂Lemini

  • @Meserat-q2d
    @Meserat-q2d Рік тому

    እንብዬ ልግለፀው አልቻልኩም ጎንደርዬ

  • @ያብስራእግዚአብሔርእረኛየ

    አክሊሉ አባቴ እወድሀለው እግዚአብሔር ባለህበት ሰላምህን ያብዛልህ

    • @esubalewesubalew7561
      @esubalewesubalew7561 6 років тому

      ያብስራ እግዚአብሔር እረኛየ ነው አች ደሞ ሞቷልል እየተባለ 😃

    • @pleasesubscribebest1674
      @pleasesubscribebest1674 6 років тому

      +Esubalew Esubalew
      kesuw tiyake yeante melis anjet yibelali gin ewnet nebis yimar

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 2 роки тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ndxnxxnx1543
    @ndxnxxnx1543 9 років тому +1

    አኔ። የውጫሌ። ልጂነኝ። ሙዝቃህ። በጣም። ደስ። ይላል። ገን። በስደት። ነው። የምኖረው። በጣም። ሆድ። ያባባል።

  • @አምላኬይቅርበለኝአምላኬይ

    አክሊሉ ስዩሞ የመዝቃ ንጉስ የብቸኝነት መግለጫ

  • @melesgirma9614
    @melesgirma9614 7 місяців тому

    አገሬ ጎንደርዬዬ ናፈክሽኝ

  • @kilakila4248
    @kilakila4248 6 років тому +14

    ሰወድህ እኮ ነብሰህን በገነት ያኑራት♥

  • @aliismail6333
    @aliismail6333 9 років тому +5

    ቁስሌን ነካሀው የአገሪ ልጅ አካሌ መውደዴ ምን አለሽ ቀረሽ ከሆዴ የሙዚቃው ንጉስ!!!

  • @DanielGetu
    @DanielGetu 12 років тому +6

    God bless his heart - my sympathy to his family and friends!

    • @abdu.abdella01
      @abdu.abdella01 2 роки тому +1

      ሰላም ወንድሜ
      ዛሬም በህይወት ከለህ ፈጣሪህን አመስግን
      አላህ ይጠብቅህ

  • @emumesud1160
    @emumesud1160 5 років тому +2

    እፍፍፍፍፍፍ እኔ የአክሊሉን ሙዚቃ የመጀመሪያ ፍቅረኛየን ትቸው ሂጅ ሙሉ ካሴቱን ሰጠኝ በግዜው ምንም አልመሰለኝም ነበር ግን እየዋለ እያደር በጣም ይብሰኝ ጀመር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MohammedAhmed-cl6bl
    @MohammedAhmed-cl6bl 10 місяців тому

    አክሊሉ ዉስጤ ነው

  • @fikirubikila2834
    @fikirubikila2834 8 місяців тому

    Akililuu Fikir neh Fexarii nebshin begenet yanurat enjii

  • @yashiloveyashi1335
    @yashiloveyashi1335 6 років тому +1

    በውነት ስራወችህ ልዩ ናቻው ነፍስህን ይማረው

  • @አሚናየናቴናፋቂ
    @አሚናየናቴናፋቂ 6 років тому +2

    ልረሠህ አልቻልኩም ውደ

  • @binyaminalmo6400
    @binyaminalmo6400 5 років тому +2

    Godanaw mengedu tiztaye gonder ........😭😭😭😭

  • @Azemari_cheweta
    @Azemari_cheweta Рік тому

    Akliluye yene abate

  • @Ad-zy2sb
    @Ad-zy2sb 6 років тому +4

    ግን እስከመቸ እህህህህ
    አይድሌ ጠማማው እውነት ቀን ይወጣልኝ ይሆን

  • @balehhaney3271
    @balehhaney3271 3 роки тому +1

    ኡፍፍፍፍፍፍ ነፍስህን ይማረዉ ዴግ ስዉ

  • @melkamualebachew4429
    @melkamualebachew4429 2 роки тому

    I FIKIR MAYSERAW YELEM I AKILILI BEWUNET ZEFENEHLATAL

  • @ግሪስ
    @ግሪስ 3 місяці тому

    ከሆዴ ተኝተሽ ውለሽ በማደረሽ እውይይይይይይ

  • @SamsSame-xx3gi
    @SamsSame-xx3gi 5 років тому +4

    ኧረ ከአለፈው እንማር
    ኤልያስ መልካምንም ከእሱ እንማር ነበር

  • @לירזמיסטר
    @לירזמיסטר Рік тому

    Edew ayer weledi neh libelih

  • @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
    @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 4 роки тому +1

    Aye.mote.efffff😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭.westa.amemghe😭😭😭😭😭😭

  • @alimahamide2598
    @alimahamide2598 5 років тому

    ayiiiiiiiiiiiiiii ines min abate lihun betizita limot nw

  • @mnalegetu1708
    @mnalegetu1708 Рік тому

    Gin lemin esmawalehu tizta😢

  • @באקקאשוויל
    @באקקאשוויל 8 років тому +3

    we miss you aklilu....r.i.p

  • @balehhaney3271
    @balehhaney3271 3 роки тому

    ናፍቆቱ ጫን ብሆነብኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍ መዳመጥ ኣልስለቸኝም

  • @KaleabKaleab-d6e
    @KaleabKaleab-d6e 10 місяців тому

    wooow amazing music❤❤❤❤

  • @לירזמיסטר
    @לירזמיסטר Рік тому

    Awey tikilegna zefen yefikir esike mekabir nebis new

  • @asneka22bitawo66
    @asneka22bitawo66 5 років тому +1

    Love u Aklilu

  • @hanaamre6845
    @hanaamre6845 8 років тому +2

    sewedehe eko hodetasebesegnalehe 😍😍😍😍😍😘😙😍😘😙😍😘😙😍😘😙😍

  • @wedmhreywedmhrey7884
    @wedmhreywedmhrey7884 8 років тому

    ዉድ ኣክሊሉ የፍቅር ንጉሥ።።።። ኡንት

  • @abebebelew264
    @abebebelew264 5 років тому

    Akilye nefsghin yimarew we love you

  • @yasqueen5174
    @yasqueen5174 7 років тому +1

    aklale mewdede minalshe kermeshe me hoda😭😭

  • @samitsegau512
    @samitsegau512 8 років тому +12

    ነፍስሕን ይማረዉ ፡፡ግን የእኔ ሂወት በአንተ ሙዚቃ እና እኔ በማፍቀሬ ተበላሽቶል ፡፡ፍቅሬንም ሣላገኝ ከቱ ሁኘ ቀረዉ አይፍቅር አሁን እንደ ድሮዉ ፍቅር በአገኝ በገዘብ እገዛለዉ ግን ብሞክረዉም ምን እንደ ድሮዉ

    • @gebeyaneshealexgebeyaneshe8648
      @gebeyaneshealexgebeyaneshe8648 7 років тому +2

      Sami Tsegau fikern kefetary yetadelutal inji aygezutm ehtywa
      Egizeabher yalew ayekerm btitgest tibekki

    • @ሀይሚየብዙየልጅ
      @ሀይሚየብዙየልጅ 7 років тому

      Sami Tsegau 😢

    • @alimd4252
      @alimd4252 7 років тому

      😂😂effff afe kurt ehehehe

    • @tamerali2018
      @tamerali2018 6 років тому

      effffff lk endene 😭😭😭😭😭😭Sami chrash erasenm eskemetlat dershalehu endew aywera
      fkr andeye new lb andeye ketesebere ltegnew enkuan bleh btasb endedrow ayhonm😢

    • @esubalewesubalew7561
      @esubalewesubalew7561 6 років тому

      Sami Tsegau ሞቷል እዴ መቸ ነው የሞተው?😂😢

  • @احمدشريف-غ2ب
    @احمدشريف-غ2ب 2 роки тому

    ትዝታነውስንቁ. የሚለውን. ላኩልኝ

  • @nuryemusa1258
    @nuryemusa1258 4 роки тому +1

    ያንጀቴን የሆዴን ነዉ ሙዚቃዉ

  • @አሚናየናቴናፋቂ
    @አሚናየናቴናፋቂ 6 років тому +1

    😢ግን እስከመቸ 😢ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @baruch62
    @baruch62  13 років тому +3

    @566kobi
    מי לא מתגעגע לשירים שלו.
    הוא היה זמר טוב.

    • @gj4604
      @gj4604 7 років тому

      אף אחד לא מבנים אווק

    • @djvfghkgs3627
      @djvfghkgs3627 6 років тому

      ሀይ

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 2 роки тому

      😭😭😭😭😭😭😭

  • @አሚናየናቴናፋቂ
    @አሚናየናቴናፋቂ 6 років тому +1

    አረ እኔስ አልቻልኩም ልቤን ተትዝታ ሠውሮታል ??

  • @mekiyamekiya2744
    @mekiyamekiya2744 4 роки тому

    sesemaw netem new ymaznew bsedt alem nnafqt eytglataw kemewdw sew ga metch new ymnerwabern

  • @ሀይሚየብዙየልጅ
    @ሀይሚየብዙየልጅ 7 років тому +2

    😢😢😢lebe teshebere

  • @robeleshetu5879
    @robeleshetu5879 5 років тому

    God bless you my feeling reflector I miss you gonder and my love I love you kiyaye

  • @እማሂወቴነሽልዩስጦታየ

    የኔልዩስወድህ

  • @ቀጥተኝውመንገድ
    @ቀጥተኝውመንገድ 5 років тому +2

    ነፋስ ይማር

  • @ירגהטקלה
    @ירגהטקלה Рік тому

    😭😭RIP

  • @የጆንአህትትግስትአዳነስደ

    ነብስ ይማር

  • @פקדווונדמגן-פ9ז
    @פקדווונדמגן-פ9ז 7 років тому +1

    שיר יפה

  • @HanaGashaw-zq3qj
    @HanaGashaw-zq3qj Місяць тому

    😢አይይይ

  • @danimagn8969
    @danimagn8969 8 років тому

    aklilu yefkr sew

  • @YesgatDessalegn
    @YesgatDessalegn 16 днів тому

    ምን አለ እኔ በሞትኩኝ

  • @zidik313
    @zidik313 9 років тому +2

    Rip the king

  • @אניישפרדה-ח1ז
    @אניישפרדה-ח1ז 5 років тому +2

    😭😭😭😭😭😭⁦❤️⁩⁦❤️⁩

  • @DanayitKflom
    @DanayitKflom 2 місяці тому

    አህህህህህህህ😂😂😂😂😂😂

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 6 років тому

    ሀይ አንቺ ዓለም

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቐ5መ

    አሁን ለምንሞተ ለምንተቀበር
    የልባን እሳት አጥፊ እውሀነበረ
    ወይኔ...እህህህ ስወድህእኮ

  • @heleneseyoume4348
    @heleneseyoume4348 7 років тому +2

    😢😢😢😢😢hode basgne

  • @اللهملكالحمدولكالشكر-ج4ذ

    አይይይይይይ
    በጣም ጭንቅ አለኝ

  • @tegisraw9681
    @tegisraw9681 7 років тому +2

    እድሌ

  • @hayatali4681
    @hayatali4681 7 років тому +1

    offfffffffffደየስ ሲይል

  • @sarealxs4945
    @sarealxs4945 12 років тому

    betam tere mezeka newo!!!

  • @اااا-ذ7و1غ
    @اااا-ذ7و1غ Рік тому

    🎉❤😢💔

  • @AyeletMalasa019
    @AyeletMalasa019 12 років тому +1

    מסכן אני לא מעדכנת :(

  • @aliyassin5078
    @aliyassin5078 4 роки тому

    al Ya

  • @samrabrhanu9692
    @samrabrhanu9692 5 років тому +2

    Rip 😭😭

  • @ndxnxxnx1543
    @ndxnxxnx1543 9 років тому

    አክሊሉ። በጣም። ነው። ሙዚቃህ። ሁሉ። አንጀት። ይበላል።

  • @AyeletMalasa019
    @AyeletMalasa019 12 років тому +1

    מה הוא מת?

  • @rijfryfd2558
    @rijfryfd2558 8 років тому

    አይ ሰድት አላህ የይለህ

    • @Ali-rq8hd
      @Ali-rq8hd 6 років тому

      Rijf Ryfd ትክክክል

  • @tsehaygashaw2441
    @tsehaygashaw2441 3 роки тому

    አይይይ

  • @jakmoges2169
    @jakmoges2169 8 років тому +1

    ebakachu akililun endat megilte enchilalen yeakililu adnaniwchi eski akililun giltut akililun mitawkut .

  • @tedyahmed3916
    @tedyahmed3916 2 роки тому

    😭😭😭😭😭😭😭💘💘💘💘💔💔💔💔

  • @natinati1580
    @natinati1580 2 роки тому

    😢😢😢😢😢😥😥😥

  • @yemaryamlijdavo9857
    @yemaryamlijdavo9857 4 роки тому

    R I P😭😭

  • @Aschalew
    @Aschalew 8 років тому +1

    this voice would kill me one time

  • @selammenber6918
    @selammenber6918 8 років тому +1

    er benatchu hode erbshierbshi ale bezhe sewu music

  • @BrtukanAklilu
    @BrtukanAklilu Рік тому

    ❤❤❤❤😂😂😂

  • @zenatabdo8816
    @zenatabdo8816 9 років тому

    በስደት.ላይነኝ.ሆድ.ይብሰኛል.ዚነት

    • @jakmoges2169
      @jakmoges2169 8 років тому

      lik neshe enami yehagr west yedhint sdetegna negni

  • @duri3912
    @duri3912 2 роки тому

    አይ ጊዜ