ዶክተር ዛኪርን ፈታኝ ጥያቄ የጠየቅችውና የሰጠው ድንቅ ምላሽ ሀሩን ቲዩብ በአማርኛ ተርጉሞ አቅርቦላችሃል አይተው ሼር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @ሀያትቢንትሁሴን
    @ሀያትቢንትሁሴን 5 років тому +44

    ማሻ አላህ የኢስላም እንቁ ዶ/ ር ዛኪር
    ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጠው ያርብብብ

  • @seid6831
    @seid6831 7 років тому +249

    እባካችሁ ውድ ሀሮኖች የዶክተር ዛኪርን ዳእዋ በህንድ ብዙአውጥቷል እናም እየተርጎማችሁ አቅርቡልን ባርከላሁ ፊኩም

    • @fathemafathema2634
      @fathemafathema2634 7 років тому +7

      ማሻአላህ ኡስታዝ ያሲን ኑ Seid

    • @mekiyamekiya5738
      @mekiyamekiya5738 7 років тому +8

      እረ በጣም የተተረጏሙ አሉ ዶክተረ ዛኪር ብለሽ ገቢ ብዙብዙ አለ

    • @ዙዙየሁረልዒይንተማሪእውቀ
      @ዙዙየሁረልዒይንተማሪእውቀ 6 років тому +1

      @@mekiyamekiya5738 አዳምጨዋለሁ በጣም የምወደው ፕሮግራምነው ያላደመጥኩት ብፈልግ አላገኘሁም እናነው

    • @abudllahabdullah7809
      @abudllahabdullah7809 5 років тому +1

      ማሻአላህ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ አላህ ይጨምርልክ Seid አልሀም ዱሊሏህ ሙስሊም ላደረገን

    • @hayathayat6468
      @hayathayat6468 5 років тому +1

      @@ዙዙየሁረልዒይንተማሪእውቀ

      ህ.ማፕ

      Nmnlimfm.9rb
      Ln1nl

  • @saeedass4530
    @saeedass4530 5 років тому +174

    እኔ ሰለምቴ ነኝ እሚገርመዉ በዚህን ግዜ የሚሰማኝ ስሜት እድህ አይደለም አላህ እድሜህን ያርዝመዉ ሸሀችን

  • @susesuse2429
    @susesuse2429 3 роки тому +44

    ምስጋና ጥራት ዘላለማዊ ለሆነው ጌታዬ አላህ ይገባው

  • @ter2065
    @ter2065 4 роки тому +31

    እስኪ ለኛም እደዶክተር ዛኪር ሶሊህ የሆነ ልጅ አላህ ይወፍቀን ያረብ ። አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ

  • @እሙበረካ-ጰ7ቈ
    @እሙበረካ-ጰ7ቈ 7 років тому +37

    *አላሀምዱሊላ ጥረት ያለ ድን ለሠጠን አላህ ምስጋና ይገው*♥♥♥♥♥♥

  • @أمخاليد-ش3ن
    @أمخاليد-ش3ن 7 років тому +121

    ማሻ አላህ አንተ የኢሰላም ጄግና አላህ ይጠብቅህ መሶሎችህንም አላህ ያብዛልን ያርብብ

    • @ኢስላምነውሂወቴ-ቸ8ጘ
      @ኢስላምነውሂወቴ-ቸ8ጘ 7 років тому +3

      Ameeen Summa Ameeen

    • @زينبمحمد-ز7ص
      @زينبمحمد-ز7ص 7 років тому +4

      Madina Hussien አላህ ይጠብቅልን የኔጀግና አላህእዳተአይነትያብዛልን

    • @berihoasfaw1951
      @berihoasfaw1951 7 років тому +1

      Madina Hussien አቤት ውሽት መሐመድ የሰይጣን ነቢይ ቁርአን ላይ ዝሙት አንገት ቁረጥ ኤረ ወደዛ የቀርአን ነገር አዑዝቢላህ ዛኪ የእህቱ ልጅ የገደለ ሰው ነወረ

    • @demekeyimer8583
      @demekeyimer8583 6 років тому +2

      +Beriho Asfaw ቀባጣሪ..አጥምምሞሽየለ..ማመንያቀተሽግዜትሳደቢያለሽ

    • @goldcckc8355
      @goldcckc8355 5 років тому +1

      +Beriho Asfaw አላህ ሂድያ ይሰረጥክ

  • @ሥወዳችሁኡሥታዞቸክብርለኦ

    ዶ 🌸ር ዛኪር ናይክ 😘😘😘😘👍👍👍ማራኪ ንግግርህ ልብን በደሥታ ያፈነድቃል እድሜ ይሥጥህ ያረበና የኔ ጀግና

  • @ሁስኒማህሙድየሸገሯ
    @ሁስኒማህሙድየሸገሯ 7 років тому +60

    ያ አላህ ምን አይነት የጥላቻ ጥያቄ ነዉ የጠየቀቹ አላህ ቀጥተኛዉ መንገድ ይምራት ጀዛከላህ ሼሀችን አላህ እድሜህ ያርዝምልን ያረብ

  • @hawakassa8919
    @hawakassa8919 7 років тому +15

    አልሀምዱሊላ ማሻአላህ ዶክተር ዛኪር ለኛም ትልቅ ትምህርት ነው እድናስተነትን ነው የሆንኩት ሙስሊም ላደረገኝ አላህ ምስጋና ይገባው እድርቅናለይ ያሉትን ደግሞ አላህ ያስተሀክላቸው ከዱንያ ፈተና አላህ ይጠብቀን ያረብ ሀሩኖች አላህ ያበርታችሁ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ

    • @feryhaferyhabint9167
      @feryhaferyhabint9167 7 років тому +1

      አልሃምድላ ሙሥሊም ላደረገኝ ጌታ ሙሥሊም አድርጎ ያኑረኝ ይግደለኝ ያረብ ሃምድላ

    • @hamzzahamzza479
      @hamzzahamzza479 6 років тому +1

      hawa kassa جزخلخيرنجز

    • @KhadijaKhadija-uz4gf
      @KhadijaKhadija-uz4gf 5 років тому +1

      ማሻአላህ አላህይጨምረልህ

  • @muraadmuraad2304
    @muraadmuraad2304 7 років тому +142

    የዘመናችን ምርጥ ዳዒ ብየዋለሁኝ አላህ የጠብቀው

  • @babeybasha9281
    @babeybasha9281 5 років тому +7

    እኔ እስራኤልዊ ነኝ ግን ይህን ሰው አወደዋለሁ ምክንያቱም ስለሁሉም ሀይማኖት ያውቃል የኢትዮ እስላሞች እስኩ ከዚህሰውየ ተማሩ

    • @AaA-fr8fg
      @AaA-fr8fg 5 років тому +3

      BABEY Basha አዎ በጣም ትልቅ ሙሁር ነው ሁሉንም አጥነቷል በገባው መልኩ ይመልሳል ያስተምራል ያሳመነውን እምነት በደንብ አድርጎ ያስረዳል እና በቃቱ በጣም የሚደነቅ ድንቅ ሰው ነው ስወደው ረጅም እድሜ ይስጠው

    • @rhamasaedhbibiri5477
      @rhamasaedhbibiri5477 5 років тому

      ምን ለማለት ፈልገህነው ሙሰሊም ኮ የሚመራው በአላህ ቃል ነው በሀድሰነው እደሌላው ሀይማኑት የተዘበረቀረቀ አደለም ፅድት ያለነው የኛ ሀይማኑት

  • @mehdeabdo6741
    @mehdeabdo6741 5 років тому +28

    ወድሜ ከነዘር ማዝርህ ከነወድሞቺህ ከህቶቺህ ጋር ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቅህ አተ የኢስላም ጀግና የኛ ልዩ አላህ ይጨምርልህ ወድሜዋዋዋዋዋዋ

  • @አብደለረሸድመሀመድ
    @አብደለረሸድመሀመድ 4 роки тому +7

    አለህ በለህባት አለህ ይጠብቅህ ዶክተር ዛኪር አለህ እንደንተ አይነት ስለፈጠረልን አልሃምዱሊለህ

  • @fatiafadil7005
    @fatiafadil7005 7 років тому +28

    ሱብህን አለህ
    ዶክታር ዘክር አለህ በለሀበት
    ይጠብቅህ ያረብ

  • @fozyamustafa5310
    @fozyamustafa5310 5 років тому +20

    ኡፍፍፍፍፍ አላህ አሂረሀንም አዱንያህንም ያሳምረው የኢስላም ውዱ ስጦታችነ አላህ ይጠብቅ ያረብ እኔ ላተ ቃላትም የለም

  • @hdbjhn12kvjdkkv43
    @hdbjhn12kvjdkkv43 7 років тому +16

    ሱብሀን አላህ እኔስ ስለ ዶ/ር ዛኪር ናይክ ተናግሬም አልጨረሰውም እድሜ እና ጤና ተመኘሁለት አላህ ይጠብቅልኝ ሌላ ምንም አልልም

  • @hayat3252
    @hayat3252 7 років тому +106

    ጆክተር ዛኪር ጀዛኪላህ ኸይር እንደ አንተ ያሉትን ወንድሞችን ያብዛልን ያረብ

    • @hanaanradwaan8689
      @hanaanradwaan8689 7 років тому +1

      Hayat የአላህ ባሪያ aminnnn yarab allah yitabikhlin

    • @yaraflower2046
      @yaraflower2046 7 років тому +1

      MashaAllah

    • @rahelassafa4280
      @rahelassafa4280 7 років тому

      Hayat የአላህ ባሪያ
      አሚን የረብ ላለሚን

    • @rabmarahmahttpsyoutu.bep4g169
      @rabmarahmahttpsyoutu.bep4g169 7 років тому +1

      አለሀምዱሊላህ ሙስሊም አደርግኽ የፍጥርክኝ አላህ

    • @hayathayathayat4695
      @hayathayathayat4695 7 років тому

      Hayat የአላህ ባሪያ
      አሚን አሚን አሚን

  • @reemasaani5240
    @reemasaani5240 5 років тому +7

    አላሁ አክበር ተአምር ነዉ እረጅም እድሜና ጤና ለዶክተር ዛኪር አላህ ይሰጥልን

    • @Bureshute
      @Bureshute 3 місяці тому

      አዎ ትልቅ እድሜ ይሥጥህ አላህ ይባርክህ😊

  • @mehammedty8875
    @mehammedty8875 7 років тому +2

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው የሀገራችንን ብቻ ሳይሆን የሌሎችንም ሙስሊም ሊቃውንት በትርጉም አቅርቡልን ጀዛከላህ ኸይር

  • @rahmaaliwolo328
    @rahmaaliwolo328 7 років тому +13

    አብድረሂም ኮመት ታነብ እደሆነ በአላህ የዶ ዛኪር ዳእዋወችን ተርጉምልን በዚሁቀጥልበት ጀዛክአላህከይር

  • @ተጂዊዲባማረኛ
    @ተጂዊዲባማረኛ 6 років тому +23

    ሰላምና ጤና ለኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ 🎤✔

  • @sofiyaahmed5713
    @sofiyaahmed5713 7 років тому +104

    ያሁቢቢቢቢቢቢቢየኢስላም እቁ አላህ ያቆይህ የሁለቱንም አገር ያሳምርልህ ሌላ ምን እላለሁ

    • @fatimaalmutairy1668
      @fatimaalmutairy1668 7 років тому +2

      Sofiya Ahmed አላሁአክበር

    • @jamlamohamed1162
      @jamlamohamed1162 7 років тому +1

      Sofiya Ahmed መሺእላህ ምስጋና ይግባው የእለማቱ ጌታ እላህ ይጠብቅህ

    • @fydg5467
      @fydg5467 6 років тому

      አሏህይጨምሯልህ

    • @Mmttawad13245
      @Mmttawad13245 5 років тому

      Amiiiin alah edma yestach endant aynat yabzaln yareb

    • @gshareitgoo6711
      @gshareitgoo6711 5 років тому

      Sofiya Ahmed
      ilvoye

  • @zamzamahmet2814
    @zamzamahmet2814 7 років тому +16

    ማሻአላሕ። ሐሩርምች። ጀዛከላሕ። ከይር። ለኛ ለምታደርጉልን። ኸይር። ስራ። ምዳችሁን። አላሕ። በጀነት። ይመዳችሁ።

  • @የአሏህስጦታበአንተላይታላ

    የአሏህ ስላምና እዝነት እረህመት አይለየው ዶክር ዛኪር እንዲሁም የመርጃ አድራሻችን ሃሩኖች እንዲሁም ሌሎች

  • @ኡሙተይምኢንሻአላህአልወድ

    እኔ ኢስላምን ለሚያስተምሩት ሁሉ ኡስታዞች ክብር አላኝአላህ ይጠብቃቸው ያረብ ያንተ ግን ይለያል ለድንህ ብለክ ሀገርህን ጥለህ ተሰደድክ እንደው አላህ ከጎንህ ይሁን የምትመኘውን ያርግልህ አላህ የምንግዜም ዱአየ ነው ለሁሉም ኡስታዞች እኛም ሰምተን እምንጠቀም ያርገን

  • @መሳቅነውአመሌ-ጰ6ነ
    @መሳቅነውአመሌ-ጰ6ነ 7 років тому +40

    ትእግስት የለኝም የጠየቀችው ጥያቄ ደሜን ቢያፈላውም በመልሱ ረክቻለሁ

  • @amuebirahim887
    @amuebirahim887 7 років тому +2

    ማሻአሏህ ጀዛከሏህ ኸይር ዶክተርዛኪር እንዲሁም ተርጉማችሁ ላቀረባችሁልን ሃሩኖች ጀዛኩሙሏህ ኸይር አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታዬ ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረበል አለሚን አሚንንን

  • @remlajemal3673
    @remlajemal3673 6 років тому +24

    ማሻአላህ አላህ(ሱ.ወ) ረጅጅጅጅጅጅጅጅጅምምምምምም....እደሜ ይስጥህ

  • @seidaabdu8348
    @seidaabdu8348 6 років тому +2

    አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ ምስጋና ይገባው ዶክተር ዛኪር አላህ ይጠብቅህ እውቀትህንም አላህ ይጨምርልህ እሱዋንም አላህ ሂዲያ ይስጣት

  • @ኢስላምነውሂወቴ.ሳረትኢሰ

    ማሻአላህ ኡዝታዝ ዛኪር አላህ ይጠብቅህ
    በጣም ደስ ሚል አሳማኝ ንግግር ነዉ
    አልህምዱሊላህ ሙስሊም በምሆኔ እኮራለዉ

  • @MubeWehab
    @MubeWehab 2 місяці тому +1

    Dr Zakir Masha Allah

  • @ያአላህበጣምነውየምወድህ

    ያረቢ ያአላህ አንተ ጠብቀን ያባስ አለ ማን ፈጥሯት ጌታ የለም የምትል አኡዙቢሏህ

  • @ዜድነኝእነቴንናፈቂአላህሆ

    ሠለለሁ አላሂ ወሠለም
    ዶ/ር ዛኪር ናይክ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ስወድክ እኮ የአለህ

  • @ummostafanour8712
    @ummostafanour8712 6 років тому +6

    ማሻእኣላህ ተባረከላህ እንደዚህ ኣርጋቹ በትግርኛ ብትተረጉሙት ደግሞ ጥሩ ነበር እህታቹ ኤርትራዊት ماشاء الله تبرك الله

  • @hilemayimemehilemayimeme6730
    @hilemayimemehilemayimeme6730 5 років тому +3

    ዶክተርዛኬር አላህ እድሜ ይስጥህያንተንመሰሎች አላህያብዛልን ያርብ አላህባለህበት ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ።

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    ማሻአላህ የዘመናችን ምርጥ ዳዒ አላህ ያህፍዘክ መሰሎችህን ያብዛልን

  • @sasadsa7294
    @sasadsa7294 7 років тому +152

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም.ላደረከኝ ጌታ...

  • @Gfhh-tt8mr
    @Gfhh-tt8mr 7 років тому +18

    ማሻ.አላህ.ጀዘኩም.አላህ.ኸይር.አላህ.ይጠብቅህ.በእውቀትህም.እውቀት.ይጨምርልህ.ሃሩኖች.ሹክረን

  • @rabe3aha836
    @rabe3aha836 7 років тому +6

    አላህ እድሚይስጥህ ዶክተር ዛኪር ናይክ በጣም የሚገርም ነገርነው ጀዛኩመላሁ ኸይር

  • @alhamdulilahyaaraabii2217
    @alhamdulilahyaaraabii2217 6 років тому +1

    ወላሂ ዶክተር ዛክር ናይክ ውስጤ ነው ኑሪልኝ ከክፉ ይጠብቅህ ፈጣሪ ያንተን ስራ ለኔ ብለህ ነው የሳራሆ ይበልህ......

  • @rukiyabintseid4100
    @rukiyabintseid4100 7 років тому +19

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀሩኖች ከች ስትሉ ደስስስ ትላላችሁ ተከታታዩች ብቅ ብቅ በሉ ጀዛኩም አላህ

    • @زهرهالشمري-ح3غ
      @زهرهالشمري-ح3غ 6 років тому

      Wealikum selam werahmetulahi weberekatuhu Endet nachihu Eusetaz Jezakumulahu hayeren Allah edemeyachihun yarezemeln demo ye setyowa teyake ena yenante melse mesha Allah bezu sewechin yatenakral barekelah fek

    • @نوريوسف-د7م
      @نوريوسف-د7م 6 років тому

      وعليكم السلام

    • @سوسوبنتباباالحمدلله
      @سوسوبنتباباالحمدلله 5 років тому

      solelahu alehi weselem
      jezakellah allah yetebekeh

  • @አላህአንድነውማንምቢጤየለ

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ ተደራራቢ ምስጋና ይዱረሰው ዶክተር ዛኪር ናይክ አላህ እድሜ ይስጥልን እንደአንተ አይነቶችን አላህ ያብዛልን ያረብ አሚን

  • @የአላህባርያነኝ-ደ6ወ
    @የአላህባርያነኝ-ደ6ወ 7 років тому +12

    ሱብሀን አላህ ወላኢ ልብ ያላት አይመስለኝ ጀዛ ኩሙአላህ ከይረን እረጅም ዕድሜ አለም ላይ ላሉ አሊሞች

  • @Mary-k9b4g
    @Mary-k9b4g 7 років тому +1

    ካፊሮች ሳዩት እርር የሚሉ ጅግና የኢስላም ልጅ አላህ ይጠብቅህ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 5 років тому

      አይሁድ፣ ክርስቲያኖች እና ሳቢያኖች መፍራትና ማዘን የለባቸውም ።ምክንያቱም 'ኣሏህ' ተቀብሏቸዋል (ቁርኣን፡ ምዕ. ፪ [አል-በቀራህ]፡ ቁጥር; ፷፪ )።

  • @eilham2682
    @eilham2682 7 років тому +5

    አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ አላህ ይጠብቅህ ዶክተር ዛኪር

  • @rukeyahtube2109
    @rukeyahtube2109 7 років тому

    ማሽ አላህ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ልጀንም እዳንተ ያርግልኝ የሀሩን ዩቱብ ተከታታዮች በሙሉ ዱአ አርጉልኝ

  • @fatmahabdalah8460
    @fatmahabdalah8460 7 років тому +5

    ድክቶር ዛክር ማሻአላህ ታባራካላ አላህ ጀናታል ፍርዶሥ ይዎፍቅክ ዱንሀ ላይ ቁዋ ይሥጥክ

  • @حبيبةاحمد-ز8ذ
    @حبيبةاحمد-ز8ذ 7 років тому

    ጀዛኩም አላሁ ኸይረን
    ሀሩን ቱዩብዎች ለምታቀርቡልን በሙሉ
    መሻ አላህ
    መሻ አላህ
    ሸኽ ዶክተር ዛኪር ናይክ አላህ ይጠብቅህ ያረብ የኢስላም ብርሀን አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ
    ሙስሊም መሆን መታደል ነው★★★

  • @አላህአንድነውአይወልድአይ

    አልሀምድሊላህ እሰላም ያርገኝ ጌታ
    አላህ ይጠብቅህ የኔ ጅግነ

  • @የአላህመጨረሻዬንአሳምርል

    መአሻ አላህ ዶክተር ዛኪር አላህ እዲሜና ጤና ይስጥልን ክርስቲያ እህት ወዲሞች እባካችሁ በሀይማኖታችን አትግቡብን

  • @لاالهالااللهلاالهالاالله-ب7ذ

    ወላሂ ጥያቄዉን የጠየቀችዉ አሥደነገጠቺኝ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራት

  • @FetihaTube
    @FetihaTube 7 років тому +1

    ሱበሀን አላህ ዶክተር ዛኪር ናይክ ጀዛኪላህ ኸይር መገን ትግስትህ ማሸአላህ አላህ ይድሜና ጤና ይስጥህ ።

  • @AdemAAhmed
    @AdemAAhmed 7 років тому +5

    ሱብሀን አላህ
    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ጀዛክአላህ ኸይር ዶክተር ዛኪር

  • @لاالهالااللهمحمدرسولالله-ه3ث3ث

    ጀዛከላህ ኸይር አባታችን ወንድማችን የሙስሊሙ መሪ ዶክተር ናይክ እረዠም እድሜና ጤና እመኛለሁ

  • @allahuakbarallahuakbar4134
    @allahuakbarallahuakbar4134 7 років тому +8

    አላህ ከኢስላም ጠላቶች አላህ ይጠብቅህ ተወዳጆ ዳኢ

  • @ኢቅራአንብብ
    @ኢቅራአንብብ 6 років тому +1

    ማሻ አላህ ዶክተር ዛኪር አላህ ይጠብቅህ በሚገርም ሁኔታ እስከማስረጃው ታብራራዋለህ አልሀምዱሊላህ ሁሉን ላስቻለህ ጌታ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥህ

  • @jemilatube8358
    @jemilatube8358 7 років тому +30

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን ጌታ ጀዛኩመላህ ኸይረን አላህ ይጠብቅህ ዶክተር ዛኪር ናይክ እንዳንተ አይነቱን አላህ ያብዛልን

  • @meymunaebrahim4872
    @meymunaebrahim4872 7 років тому +2

    ያረቢ ዶክተረ ዛኪረ እረጅም እድሜ ና ጤና አላህ የሰጠህ እንደት የሉትን አላህ ያብዛልን ያረብ

  • @ዘቢባዙዙ
    @ዘቢባዙዙ 5 років тому +6

    አይ ጀግናው አላህ እዳንተ አይነት ልጅ ይወፍቀኝ ያረብ

  • @ኢድሪስሁሴንከወሎ
    @ኢድሪስሁሴንከወሎ 3 роки тому

    ተርጓሚ ኡስታዝ አብዱልባሲጥ ሸህ ዱነቢ ጀዛአኩሙላህ ኧይር የጥላቻ መንፈስ ያለባቸው ኩፋሮች ከዚህም የከፋ ጥያቄ ይጠይቃሉ አላህ ሂድያ ይስጣቸው

  • @አላሁምመሪዝቅኒተዉበተንነ

    ሡብሀን አላህ
    አልሀምዱሊላህ ሙሥሊም ያደረከኝ1አላህ አልሀምዱሊላህ።
    ጀዛኩም አላህ ኸይር አብድሬ

  • @ethiopiantube5668
    @ethiopiantube5668 7 років тому +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርለት ዶ/ር ዛኪር እናንተንም አላህ ያግዛቹ ሀሩንኖች

  • @tube-hf7bg
    @tube-hf7bg 5 років тому +3

    ማሻ አላህ እስልምና እንደ ኑር የበራ ነው እስልምና ላይ ያልተጠቀሰ ነገር የለም አልኸምዱሊላህ

  • @ghgvh337
    @ghgvh337 7 років тому +1

    አላህ እድሜያችሁን ያርዝምልን መሻኢኮቻችን እደናተያለውን ጀግና አላህ ይወፍቀን በያላቹበት አላህ አዘወጀል የጠብቃቹ የጀነት ሙሽሮች

  • @fufguf1985
    @fufguf1985 7 років тому +5

    ያረቢ ትእግስቱን ስጠኝ እንደት ያለጥያቄ ነው የምትጠይቀው

  • @AshGwg
    @AshGwg 4 місяці тому

    ጀግናው ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ እረጁም እድሜ ደስ የሚል አገላለፀ❤❤❤❤❤

  • @zhraalenezi6757
    @zhraalenezi6757 7 років тому +11

    የጠየቀችው ጥያቄ ደም ያፍላል። የተመለሰላት ጥያቄ አስደሳኝ

  • @mameorotube6381
    @mameorotube6381 2 роки тому

    Masha Allah allah edmena Xena yisxih nurillin

  • @fsfs....3006
    @fsfs....3006 7 років тому +6

    አላሀምዱሊላ.ሙስሊም.ላደርገን.አላህ.ምስጋና.ይገባው.

  • @seadaawelu2935
    @seadaawelu2935 7 років тому +1

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከን ያረቢ ሳንጠይቅህ ድኑን የወፈከን በራህመትህ ጀነትንም ወፍቀን ያረህማን

  • @حبيبةاحمد-ز8ذ
    @حبيبةاحمد-ز8ذ 7 років тому +9

    ሱበሀን አሏህ
    ጥራት ይገባው ረበል አርሺል አዚም

  • @faezadula898
    @faezadula898 7 років тому +1

    ጀዛ አከላሁ ኸይረን ጀግናው ዶ/ር ዛኪር ባለህበት አላህ ይጠብቅህ

  • @sarebintsani1237
    @sarebintsani1237 7 років тому +21

    እች እስስት ምን አይነት ጥያቄ ነው ምጠይቀው .እንዴ መሀመድ s a w። ይዋሻል. ደሜን አፈላችኝ እንዴ .ደምሽ ይፍላ .
    መሀመድ። s a w ይዋሻል .ምንልበልሽ ደሜን አፈላሽኝ
    ዳክተር ዛክር ናይክ .አላህ ይጠብቅህ አንተስ እንጃ ከነዝህ ጠላት እሱ ይጠብቅህ

    • @marealhabesha255
      @marealhabesha255 7 років тому +1

      Sare Bin tsani
      ሳሪየ እኔም በጣም ነው ደመ የፈላው
      ኣል ሓምዱ ሊላህ ዶክተርየ ኣንጀቴን
      ኣራሰው ኣሏህ ጀነትል ፍርደውስ ይክፈልልኝ
      የኛ ኣባት ኣሏህ ይጠብቅህ

    • @abufayez3722
      @abufayez3722 6 років тому

      Sare Bin tsani

    • @bkayzohiyalefaleokhjk4924
      @bkayzohiyalefaleokhjk4924 6 років тому +1

      ኢህት፣ዶርዘኪር፣ኢኮነው፣መለሰለት ፣አንቺ፣አትሰደቢ፣መሣደብ፣አይቻልምና ፣ነቄ፣ከሀናች፣ትቀበለላች፣ግን፣እሷ፣በጠያቀችው፣ሌላው፣ይመርበተል

    • @bkayzohiyalefaleokhjk4924
      @bkayzohiyalefaleokhjk4924 6 років тому +1

      ዶክታርዘኪርን፣አለህ፣ሃየቱንየርዝመው፣በህውቀቱ፣እውቀት፣ይጫምርላት

    • @mulugetagoniche690
      @mulugetagoniche690 5 років тому +3

      ኣንቺ ደሞ ከ መሓመድ በላይ ማን ኣለ ዉሸታም

  • @keriyakemal7710
    @keriyakemal7710 4 роки тому

    ዶ/ር ዛኪር ማሻአላህ ተርጉማችሁ ላቀረባችሁልን አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ

  • @munamuna9936
    @munamuna9936 7 років тому +5

    አልሀምዲሊላ። ሙስሊም ያደረገኝ ጌታ ጥር ይገባዉ

  • @didaralamabadulla7415
    @didaralamabadulla7415 2 роки тому

    የውቀት አባታችን ዶክተር ዛኪር አላህ እውቀት ይጨምርልል የዲን ጀግና

  • @እስላምሰላምነውአላሀምዱሉ

    ማሻ አላህ ተባረከ ረህማን ዶክተር ዛኪር አላህ ይጠብቅህ

    • @hhhbbb7023
      @hhhbbb7023 7 років тому

      ያረብ

    • @fvgfgchfg5914
      @fvgfgchfg5914 7 років тому

      እስላም ሰላም ነው አላሀምዱሉላህ። ጀዛኩም አላህ ኽይረን ኡለማወቻችን። እርሜችሁ ይርዘም

  • @hayathayathayat4695
    @hayathayathayat4695 7 років тому +2

    አልሀምዲሊላሂ ሙስሊም ላደረክኝ ጌታ ዶክተር ዘካርያ ጀዛክላህ ኽይር
    እዲሁም ተርጉማችሁ ላቀረባችሁልን ጀዛክላህ ኽይር

  • @meymunaoumer1189
    @meymunaoumer1189 7 років тому +10

    ጀግናው አላህ ይጠብቅልን

    • @SitiSiti-dq6vi
      @SitiSiti-dq6vi 6 років тому

      በንዴት ምልሽ የጠል ቢላ ነበር እሄ ጥያቄ የጠያቀቸው ነበር

    • @mdimam9280
      @mdimam9280 5 років тому

      ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @ተጫዋቿየጭህናልጅ
    @ተጫዋቿየጭህናልጅ 7 років тому

    አልሀምዱሊላ የአድ አላህ ባሪያመሆኔ ዶክተር ዛኪር ጀዛከላህ ሀሩኖች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ahemedababa4408
    @ahemedababa4408 7 років тому +12

    አሏህ.እንዳዚአይነት.ዛኪር.ያብዛልን

  • @HayatMohamed-b9r
    @HayatMohamed-b9r 4 місяці тому +1

    Masha allha

  • @fetiyah.e.d2500
    @fetiyah.e.d2500 7 років тому +9

    Alhamdilillah Alhamdilillah Alhamdilillah

  • @ኡሙተይምኢንሻአላህአልወድ

    ማሻአላህ የሚያስደንቅ መልስ ኡስታዝየ አቦ አላህ እድሜህን ያርዝምልን ያረብ አንጀቴን ነው ያራስከው

  • @rhanaseidrhanaseid4700
    @rhanaseidrhanaseid4700 7 років тому +12

    ጀግናው አለህ ይጠብቅልን

  • @የነገንማንያውቃል-ጘ3ኘ
    @የነገንማንያውቃል-ጘ3ኘ 6 років тому +1

    ማሻአሏህ ጀዛ ከሏህ ኸይር .ዶክተር ዛኪር .አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ .እዳንተ ያሉትንም ያበርክትልን ያረብ

  • @ousmanfereja6194
    @ousmanfereja6194 7 років тому +10

    alhmdulelah Muslim ladaragane ALLAH jaza kallah hayere

  • @toybaadem7414
    @toybaadem7414 2 роки тому

    ማሻአሏህ ኡስታዝ አሏሁ ሱብሀነ ወተአላ ይጨምርልህ አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን ጌታ

  • @ዙዙየዴሴልጂአልሀምዱልላ

    ጀዛክ አላኸየር። ብዙትምህረት ወስጃለሁ

  • @fayofaya6815
    @fayofaya6815 3 роки тому +1

    Masha allah

  • @binansleiman7997
    @binansleiman7997 7 років тому +9

    ሱብአን አላህ ጀሊሉ ያቆይክ እውቀትህንም ይጨምርል ተነተነው እኮ ባንዴ

  • @rahmademisi7374
    @rahmademisi7374 7 років тому +1

    ዶክተር ዛኪር አላህ ይጠብቅህ ሀሩኖች አላህ ይጠብቃችሁ ጀዛክ አላሁ ኸይር

  • @نعيمةنعيمة-و1خ
    @نعيمةنعيمة-و1خ 6 років тому +3

    Masah allah tabarik allah D..r zakir Neik allah yetabeki

  • @alhemdulilah2672
    @alhemdulilah2672 5 років тому

    ያ ሀቢቢቢቢቢቢ ምንአደርጋለሁ አላህ ሁለቱንምአለምያሳምርልህ ይጠብቅህ ጥያቄው ቢያናድድም ግንመልሱ አርኩተኛል አልሀምዱሊላህ ውድ ሀሩር ቱብ ለአላህብላችሁ የኡስታዝ ዛኪርንዳእዋ እየተረጎማችሁአቅርቡልን ጀዛከላሁም ኸይር እኔከወደድኩህበላይአላህይውደድህ

  • @zinetali4851
    @zinetali4851 7 років тому +4

    አልሀምዱሊላህ ሙሰሊም ላደርገን ጌታ አላህ ጀዛህን ይክፍልህ

  • @zmzmmohmad4710
    @zmzmmohmad4710 5 років тому +2

    አልሀምድሊላህ የሙሀመድ ኡመት ላደረገኝ ለአላህ ምስጋና ይገባው

  • @መውደድስእናትየን
    @መውደድስእናትየን 5 років тому +5

    እዳተ አይነት አላህ ያብዛልን ጀዛ ኩሙሉኸይር

  • @hayatmehamedghiff6017
    @hayatmehamedghiff6017 7 років тому +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ጀዛኩመላህ ኸይር ሀሮኖች ቀጥሉበት እወዳቹሀለው

  • @xtraxtra8773
    @xtraxtra8773 7 років тому +5

    አልሃምዱሊላህ ሞስሊም አርገህ ለፈጠርከኝ ጌታ