Betoch Comedy Drama “ዋዜማ” - Part 173

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • Here is the Latest Betoch Comedy Drama “ዋዜማ” - Part 173 | “ዋዜማ” የቤቶች አስቂኝ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 173

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @nardibelay2144
    @nardibelay2144 7 років тому +18

    ቤቶችዬ እንድሁም በመላው አለም ይምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኅኒታችን ለኢየሱስ ከርስቶስ የተንሳኤ በዓል በሰላም አደረስን በዓሉ የሰላም የፍቅር የአንድነት የመተሳስብ ይሁንልን ። ከሀገር ከቤተስብ ርቀን የምንኖር ፈጣረ ለሀገራችን ያብቃን መልካም የተንሳኤ ዋዜም ይሁንልን አሜን

  • @helneyenatwalijhelneyenatw7441
    @helneyenatwalijhelneyenatw7441 7 років тому +48

    ዋው well comeለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኮን ለፍሲካ በአል አደረሳችሁ አደረሰን የአመት ሰው ይበለን አሜን

    • @MahmoodSalim-bm3ed
      @MahmoodSalim-bm3ed 7 років тому

      Helen getaneh yemaream lij አሜን አሜን አሜን

    • @ማርያምእናቴ-ተ6ለ
      @ማርያምእናቴ-ተ6ለ 7 років тому

      Helen getaneh yemaream lij አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @gcggfgug8924
      @gcggfgug8924 7 років тому +7

      Helen getaneh yemaream lij አሚንንንን እኔ ግን ሙስልም ነኝ ኡንከን አደረሰቹሁ

    • @helneyenatwalijhelneyenatw7441
      @helneyenatwalijhelneyenatw7441 7 років тому +2

      Gcgg Fgug አሜን አህት አናመሰግናለን አንኮን አብሮ አደረሰን

    • @honeymaru3240
      @honeymaru3240 7 років тому

      Helen getaneh yemaream lij Amen

  • @መወፌቆሞች
    @መወፌቆሞች 7 років тому +137

    በመላው አለም እምትገኙ በሀገር በዉጭም ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን የትንሳዔ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።በዓሉ የሰላም የጤና የፍቅር ያርግላችሁ በስደት እምትኖሩም ሀገር ገብታችሁ በዓሉን ከቤተሰብ ጋር እምታሳልፉበት ዘመን እስኪመጣ በአላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ።።። ቤቶች ስወዳችሁ አባ ይመቻችሁ

  • @የውሀናሐጎስ
    @የውሀናሐጎስ 7 років тому +26

    ዉድ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳው በአሉ የሰላም የጤና የብልፅግና ያድርግልን

  • @warapo4231
    @warapo4231 7 років тому +290

    እኔ ኢስላም ነኝ,,"" በስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እነኳን አደረሳችሁ ለዛሬ አመት ያሰባችሁት ተሳክቱ ከቤተሰብ ጋር ለማሳለፉ ያብቃችሁ ውድ የኢትዮ ልጁች የተዋህዱ ልጁች በድጋሚ ለፍሲካ በአል በሰላም እንኳን አደረሳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ የአገሬ ልጁች

    • @ftubb3573
      @ftubb3573 7 років тому +1

      w እሮጫዬ ለናቴ Arapo እሜን አሜን አሜን ህታችን ሠላምሽ ይብዛልን

    • @ኢስላምነውህይወቴ-ነ6ፐ
      @ኢስላምነውህይወቴ-ነ6ፐ 7 років тому +5

      w እሮጫዬ ለናቴ Arapo አይባልም። ፣ተማሩ፣እወቁ።

    • @slove1434
      @slove1434 7 років тому +5

      w እሮጫዬ ለናቴ Arapo
      ኧረ እህት አትሳሳች አይባልም

    • @maazafriend3859
      @maazafriend3859 7 років тому +2

      w እሮጫዬ ለናቴ Arapo. አሜንንን እንኳንአብሮአደረሰን

    • @btolasaloveyou2116
      @btolasaloveyou2116 7 років тому +1

      w እሮጫዬ ለናቴ Arapo inkawanii abiroo adarasanii ihitii alitasasatishi tikikili bilashali Amen Amen Amen salmishi yibizaa

  • @aryam_58sadaa63
    @aryam_58sadaa63 7 років тому +91

    እንኳን ለብርሃን ትንሳኤው አደረሳችሁ በአሉ የሰላም የፍቅር የብልጽግና ይሁንለን በስደት ያለንም ሰረተን ለሃገርችን መሬት አብቅቶ ከቤተሰቦቼችን ጋር ተሰባስበን እንደናክብር ቅዱስ ፍቃድ ይሁን አሜን !!!!!!!!

  • @andualmsuper2391
    @andualmsuper2391 7 років тому +93

    ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
    በዐብይ ኃይል ወሥልጣን
    አሰርዎ ለሰይጣን
    አግዝዎ ለአዳም
    ሠላም
    እይምእዜሰ
    ኮነ
    ፍስሐ ወሰላም
    እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤዉ enqan adersachu ለብርሃነ ትነሣኤዉ ያደረሠን አምላክ ለብርሃ እርገቱ ያድረስን በዓሉ የሠላም በዓል ያድርገልን የክርስቶስ ሠላም የእናታችን የድንግል ማርያም ረድኤት በረከት የመላይክት ጥበቃ የፀዳቃን በረከት yedersachu

  • @abelove
    @abelove 7 років тому

    እንኳን አደረሳችሁለትንሳኤ በአል መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘርዬ ዛሬ ሆድ ባሰህ. በአል አይደል. ይቤ ሁሌም ፈታ ዘና ታደርገኛለህ. እከ ዘም በል ጭማሪ ወጥ
    😀😀😀😀😀😀😀

  • @getnetdemeke5139
    @getnetdemeke5139 7 років тому +5

    እንኳን ለጌታችን ለመዳንታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳዔ በሰላም አደረሳችው። በዝ አጋታም ለእናቴ ለፋሉ ለአባቴ ለደመቀ ለእህቶቼ ለክትነሽ፤ ለመቅደስ፤ ለምላት እንድሁም ለወንድሜ ለወንድማገኝ ደመቀ እና ለሎች ለምያቁኝና ለማቃቸው ሁሉ መልካም በዓል እንድሆንላችው እመናለው።

  • @seblewengel1324
    @seblewengel1324 7 років тому +310

    ክፍት ብሎኛል በአልን በሰው ሀገር እስኪ ላይክ ግጩኝ እንዲለቀኝ

    • @rabiwoloyawa8568
      @rabiwoloyawa8568 7 років тому

      Seble wengel ayzoshe marrr yalfale

    • @gi3909
      @gi3909 7 років тому +1

      ቤቶችበጣምጥሩ መልካምበአል ይሁንላችሁ

    • @KbedriyhusaneN
      @KbedriyhusaneN 7 років тому

      ayzoshe.knjo.and.kne.kamtsbew saw ger takbrylshe

    • @tegesttegest3207
      @tegesttegest3207 7 років тому

      Seble wengel አብሽሪ ማር እውነት ነው ይከፋል

    • @butuzelhue3401
      @butuzelhue3401 7 років тому

      Seble wengel me to

  • @ቲጅየማርያምልጅቲጅየማርያ

    በመላው አለም የምትገኙ ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙለ እህት ወንድሞቸ እንኳን ለብረህኑ #ተንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ ።
    ቤቶችየ እናመሰግናለን መልካም በአል ይሁንላችሁ።

  • @alemtayetata1338
    @alemtayetata1338 7 років тому +23

    እኳን አደረሣችሁ ውድ፡የተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ ቤቶች እኳን ደህና መጣችሁ

  • @almeayalew7664
    @almeayalew7664 7 років тому

    ይሄ በአል ጌታችን ኢየሱስ ስለሰው ልጀ መከራ ዋጋ የከፍለበት ያርገው በክብር ተመልሶ የሚመጣው ይህ ሁሉ ለሰው ለኛ ነው የዛሬው ድራማ ገባኝ ለእንስሳት ሳይሆን በአገራችን የሰው ልጀ ክብር መፀለይ ነው ሰላም

  • @ethiopialove3246
    @ethiopialove3246 7 років тому +21

    ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች እንኳን አደረሳችሁ ለብርሀነ ትንሳዔ
    በተለይ በስደት ላላችሁ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ያመት ሰው ብሎን ለሀገራችን ያብቃን #Ethiopia ለዘላለም ትኑር
    #batoch darama እንወዳችሁአለን መልካም ባዕል♥

    • @nardigebru6551
      @nardigebru6551 7 років тому +1

      Hiwet Love አሚን እንኮን አብሮ አደርሰን

    • @ስለሁሉምነገርእግዛብ-ፀ7ሰ
      @ስለሁሉምነገርእግዛብ-ፀ7ሰ 7 років тому

      Hiwet Love amen amen amen enkan abro adrsen yene mar

    • @HhhhHhhh-yy7dx
      @HhhhHhhh-yy7dx 7 років тому

      Hiwet Love amen amen amen Mare

    • @abelteweld129
      @abelteweld129 7 років тому +2

      እንካን አደረሳችሁ ያገሬ ልጅች

    • @אלמואבווי
      @אלמואבווי 4 роки тому

      🥂🍝🍠🍾🥛🍮🍰🎂🍧🍦🥫🍳🍜🍛🍚🍹🍸🍷📝🗒📋🚿🥤🧼🛁👨‍🎤👩‍💻👩‍🎤👩‍🎓👰🤰🤱💆‍♀️🚶‍♀️💃🧖‍♀️🛀🛌👫👭🤳✍💅💓💋👄👗👛👜👝🛍🥿👠👡💍💄💐🌹⚘🥬🥦🍅🥝🍉🍌🍍🍓🍇🍒🍆🍞🥞🍟🍔🥙🌮🥪🌭🍕🧀🥣🥗🍛🍜🍚🥫🍝🍠🍦🍧🍰🎂🍡🍮🍾🍷🍸🍹🥂🥤🍽🔪🎫🎟🎈🧨🧧🎛🎤🎧🎶🎙🎚💻💽💿📀💽💾🎞📷📸📼📄📃💵💶💷💸💳💴✉📩📥📋🗒📝

  • @ፈቓርእዩልበይ
    @ፈቓርእዩልበይ 7 років тому +24

    ውድ የኦርቶዶክስ ልጆች እንኳዕ ን ባዓል ፍሲካ ኣብጻሓኩም

  • @user-ch8ei9um2s
    @user-ch8ei9um2s 7 років тому +9

    ዋው.እንኴንአደረሳቺሁ.የኢትዪጺያ.ክርስትና.እምነት.ተከታዪች.በሙሉ.መልካም.በአል.ይሁንላቺሁ።

    • @nardigebru6551
      @nardigebru6551 7 років тому

      ይ حسين እንኮን አብሮ አደርሰን

  • @cooltomato1232k
    @cooltomato1232k Рік тому +1

    yebe yemimechachew belike 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @esmaelosman6172
    @esmaelosman6172 7 років тому +187

    የክርሰትና እምነት ተከታዩች እህት ወንድሞቼ እንኳን አደርሳቹህ ብያለሁ ዛሬ አደሜ ሁላ የteddy Afro አድሱ Album በተደጋጋሚ እያደመጠ ነው መሰለኝ comment የለም viewer የለም😝😜😜😜😜😜😜😜

  • @የድንግልማርያምልጅየ-ዠ7ደ

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳንም ለዛሬ ቀን በሰላም በጤና አደረሳችሁ ለአመት ሰው ይበለን ብዙ ጥሩን ስነ ስረአትን የምታውቁም የሰውን ሀይማኖት የምታከብሩ ሁሉ ሙስልም እህቴች ከልብ እናመሰግናለን ጥሩን ቃለ ስላላችሁን ግን የምትሳደብ ደም ምንም አታመጡም አንድ ተራ ሰው አለንም አላለንም ምንም ሚግልብን ነገር የለም ።

  • @ስደተኛዋአልማዝ
    @ስደተኛዋአልማዝ 7 років тому +34

    እንኲን አደረሳችሁ ውድ ያገሬ ልጆች በመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ለተንሳኤ በአል አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በአል
    ቀጣይ አመት አመት ባአልን ከቤተሰብ ጋር እድናሳልፍ ያድርገን መልካም የትንሳኤ በአል ...

    • @shewayedengelmarymlejj9465
      @shewayedengelmarymlejj9465 7 років тому +1

      ስደተኛዋ !!! አልማዝ AMEN AMEN AMEN yani ehet

    • @HhhhHhhh-yy7dx
      @HhhhHhhh-yy7dx 7 років тому

      a ss amen amen amen

    • @Cristina-oo6lu
      @Cristina-oo6lu 7 років тому +2

      ስደተኛዋ !!! አልማዝ አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @Dood-uj7ef
      @Dood-uj7ef 7 років тому +1

      Cristina የእማምላክ ልጅ amen amen amen

    • @محمدابراهيم-ج9ل1ب
      @محمدابراهيم-ج9ل1ب 7 років тому

      ስደተኛዋ !!! አልማዝ njjhgghnjnxstyyyjjbhhhgvggggnnnfiuhmkjjhbdhdyujmnbgghjuunmytiuut

  • @nonokoko5489
    @nonokoko5489 7 років тому

    ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል አደረሳችሁ በአሉ የሰላም የጤና የፍቅር የአንድነት ያድርግልን አምላክ አሜን ቤቶች በጣም ነው የምወዳችሁ አዛልዬ እወድሻለሁ

  • @ሰኒየድንግልማሪያምልጅ

    ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለብርሀነ ትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ አሜን

    • @hiwetberhanu370
      @hiwetberhanu370 7 років тому

      ሰኒ የድንግል ማሪያም ልጅ
      አሜን አሜን አሜን
      እንኳን አብሮ አድርስን

    • @የድንግልማርያምልጅየ-ዠ7ደ
      @የድንግልማርያምልጅየ-ዠ7ደ 7 років тому +1

      ሰኒ የድንግል ማሪያም ልጅ
      አሜን አሜን አሜን የአመት ሰው ይበለን

    • @jesusislord288
      @jesusislord288 7 років тому

      የእየሱስ ተከታይ ነው

  • @ልቤበእግዚአብሄርፀናእህተ

    wowwwww betoch sewdach klebenw ለመላው የክርሥትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ለፋሲካ በአል በሠላም አደረሣቹ አደረሠን የአመት ሠው ይበለን አሜን !!!!!!!

  • @ይራበኝምይጥማኝምሰላምትሁ

    እናመሰግናለን ውስጤ ናችሁ ዛሬ ተሳካልኝ 10ኛ ሆንኩ ክክክ እንክዋን አደረሳችሁ ውዶች መልካም ዋዜማ ብያለሁ እነ ሚስተር ቤት ያላችሁ ደግሞ እይዞችሁ ቀጣይ አመት በአገራችሁ ቤተሰብ ጋ ይሆናል አይዞን

    • @nardibelay2144
      @nardibelay2144 7 років тому +3

      ይራበኝም ይጥማኝም ሰላም ትሁን ብቻ ሀገሪ አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረስን

    • @HhhhHhhh-yy7dx
      @HhhhHhhh-yy7dx 7 років тому

      Nardi Belay amen

    • @tsehaygeniyehons4848
      @tsehaygeniyehons4848 7 років тому

      ይራበኝም ይጥማኝም ሰላም ትሁን ብቻ ሀገሪ Amen Amen Amen enkon abro aderesen lemiketilewm abro yadrsen 💚💛❤

    • @selamselamyoulove8975
      @selamselamyoulove8975 7 років тому

      አይባልም ሲስቱዬ

    • @HhhhHhhh-yy7dx
      @HhhhHhhh-yy7dx 7 років тому

      Habiba Hussen kkkkkkkkkooooooooooo

  • @እሺእሺ-ዠ6ኈ
    @እሺእሺ-ዠ6ኈ 7 років тому

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቼ እንኯን አደረሳቹ እላለሁ
    እንዲሁም መጪውን የረመዳን ፆም በጉጉት ለምትጠብቁ ሙስሊም ወገኖቼ በሰላም እንድትደርሱ ምኞቴ ከወዲሁ ነው
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @ዘሀራዜድነኝ
    @ዘሀራዜድነኝ 7 років тому +22

    tnx ሻሼ የትሄዳ ነው ? አይ አከ እልልታ ሲሰማ አብሮ እልል ይላል ለቅሱ ሲሰማም ጉዳዮን ሳይቅ አብሮ ማላቀስ ክክክክክክክ ለሞላው ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኮን ለፍሲካ በአል አደርሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ

    • @genetgenet7192
      @genetgenet7192 7 років тому

      ዘሀራ ዜድ ነኝ ወለድች መሰለኝ

    • @ዘሀራዜድነኝ
      @ዘሀራዜድነኝ 7 років тому

      Genet Genet ባመት ሁለቴ የዛሬ አመት የገና ጊዜ ሙሉዋን ነፍሰጡር ነበርች ለነገሩ ቆንጆ ነው ወለድ ወለድ አርጉ ማርፍ ነው

    • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ጀ4ቈ
      @እግዚአብሔርእረኛየነ-ጀ4ቈ 7 років тому +1

      ዘሀራ ዜድ ነኝ አሜን እንካን አብሮ አደረስን

    • @genetgenet7192
      @genetgenet7192 7 років тому

      ዘሀራ ዜድ ነኝ ባለፎው አይቻት። ነበር። እርጉዝ ሁና። አው ይሻላል ከዛ ማቆም

    • @zahrazohra4528
      @zahrazohra4528 7 років тому

      እላቂ ወጥ kkkkkk

  • @jakiaahmed5502
    @jakiaahmed5502 7 років тому

    በየ ሳምንት ይቀርባል ማለት ነው ጀምሮዋል ማለት ነው የ ቤቶች ድራማ ዋው ደስ ይላል

  • @ኡሙሰኢድአልሃምዱሊላ
    @ኡሙሰኢድአልሃምዱሊላ 7 років тому +6

    ሙስሊም እህቶቸ እካን አደረሳችሁ አይባልም ለክሪስታኖች አንልም እኛ ሙስሊሞችነን አልሃምዱሊላ

    • @አለም-አ7ጠ
      @አለም-አ7ጠ 5 років тому

      ደነዝ ነሽ ፍቅር አታቂም

    • @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ
      @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ 4 роки тому

      እንዴት አይባልም አንች እኩሮ ነፈዝ

    • @ኡሙሰኢድአልሃምዱሊላ
      @ኡሙሰኢድአልሃምዱሊላ 4 роки тому

      @@መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ እናንተ ካፊር ናችሁ አንች ቆሻሻ እናንተ እርኩሶች ሙስሊም ቢታቂ ኑሮ አትሳደቢም ነበር ለነገሩ የራሳችሁንም አታቁትም ብታቁ ኑሮ ለሆዳችሁ ባላበራችሁ ነበር መሀይም

    • @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ
      @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ 4 роки тому

      @@ኡሙሰኢድአልሃምዱሊላአንች ግም ቦርኮ ጭገራም እናትሽ ደንጋይ ትብላ እናንተ የሠው ደም የለመዳችሁ በክት ገደል ግቢ ክርፍታም ለማያቅሽ ታጥበሽ ቅረቢ ግም 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮👈
      ብዙ ሙስሊም የተከበሩጓደኞች አሉኝ እነሱን አልነካም አንች ግን ደቆሮ ነሽ ስትነኪኝ ዝም አልልሽም

  • @workiyetamiru7292
    @workiyetamiru7292 7 років тому +2

    Ethiopian I love you✊✊✊✊✊❤❤❤❤❤❤

  • @sebleseblee5790
    @sebleseblee5790 7 років тому +8

    ኮመታተሮች ሰላም ለእናተ ይሁን እኔ እምለው ኮሜት ሳነብ ቆይቼ ግርም ክፍትም አለኝ እዴት ሰው እካን አደረሳቹ አይባባልም ብታውቁ እደውም አስፈሪ ጨለማን ገፎ ብርሀንን ላሳየን ጌታ እካን በሰላም ለዝች ሰአት አደረሳቹ ይባላል ማንኛውም ሰው ማለት ነው ሲቀጥል በአላቶች ግዜ እካን አደረሳቹ ይባላል እሄ ስለሀይማኖት ብቻ ሳይሆን ከቁጥር ሳንጎድል በሰላም በጤና ሀገር ሰላም ሆኖ ስለተደረሰ ብቻ እካን አደረሳቹ ይባላል ምን ብዙ ቦታ አስኬዳቹ አድ ወገናችን ብዙ ነገር ተናገርሽ እካን ማርያም ክርስቶስን ወለደችላቹ እያላችሁዋቸው ነው አልሽ አትሳሳች እህቴ እካን አደረሳቹ መባባል ብዙ ሚስጥር አለው ደሞኮ ሱረቱ ሜሪያምን አብቢ ግቢና ቁርአኑን ማርያም እየሱስን መውለዷን ተናግሯል መለአኩ ቅዱስ ገብረኤል እዳበሰራትም ተናግሯል ለማንኛውም ልቦና ይስጠን ማስተዋሉን ይስጠን

  • @እህተማርያም-ሐ9ፈ
    @እህተማርያም-ሐ9ፈ 7 років тому

    ቤቶች በጣም ደስ ይላል
    እናመሰግናል ሰላማችሁ ይብዛ ምርጦች
    በስደት ላይ ሁነን የምንዝናናበት የቤተሰብ ትዝታወች ከብዙ በጥቂቱ በአብዘሀኛወቻችን ላይ ትውስታ አሉ እና
    ያመት ሰው ይበለን

  • @fatimaalsaid5511
    @fatimaalsaid5511 7 років тому +49

    እኔ ሙስሊም ነኝ የክርስትና ተከታይበሙሉ እኳን አደረሳችሁ በተለይ በስደት ላይ ያላችሁ እህት ወድሞች ደግሞ የዛሬ አመት ከቤተሰቦቻችሁ የምታሳልፉ ያርጋችሁ

    • @hgmashaallah144
      @hgmashaallah144 7 років тому +1

      Fatima Alsaid. እህት እኲን አድረሳችሁ አይባልም .እባካችሁ ሙስሊም እህቶች .በሀይማኖታችሁ አትመሳስሉ

    • @ናትናኤልየማርያምልጅነኝ
      @ናትናኤልየማርያምልጅነኝ 7 років тому

      Fatima Alsaid አሜን የእኔ ውድ እናመሰግናለን

    • @zinashfeleke9676
      @zinashfeleke9676 7 років тому +1

      Fatima Alsaid አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን እናመሠግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን

    • @kalkidanmollajesus3540
      @kalkidanmollajesus3540 7 років тому

      Fatima Alsaid አሜን እንካን አብሮ አደረስን

    • @ilvoeyuo3807
      @ilvoeyuo3807 7 років тому +1

      Fatima Alsaid አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ማር

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 7 років тому

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችየ እናመሰግናለን

  • @እኔውየYouTubeአፍቃሪ
    @እኔውየYouTubeአፍቃሪ 7 років тому +5

    ለመለሳ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳቹ
    ዛሬ ግን ሻሼ የት ገባች

  • @zinachzozo884
    @zinachzozo884 7 років тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ የክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉ ።ውይ እንዴት ይከብዳል ከቤተሰብ ተለይቶ ባአል ማሳለፍ ኦፍ ኦፍ በስደት አይኑ ይጥፋ

  • @ፂሆንፍቅር
    @ፂሆንፍቅር 7 років тому +33

    ክክክክ እንኳን አደረሳቹ ቤቶችዬ
    እናተም የኮሜንት ባለቤቶች

  • @labibahhbsh3256
    @labibahhbsh3256 7 років тому

    በመላው የክርስትነ ሀይማኖት ተክታይ በሙሉ በሀገር በስድትም ያላችሁ እንኩን ለጌታችን ለመድሀኔታችን ለእየሱስክርስቶስ ለስቅለት ባእል እንኩን አድርሳችሁ በስድትም ያለነው በስላም ላገራችን ያብቃል

  • @fetilove7315
    @fetilove7315 7 років тому +4

    lemelaw ye Ethiopia krestena emnet teketayoch enkuan adresachehu bealu yeselam yefiker yadregelachehu... batoch thank u

  • @slhulumegzabheryemesegn4233
    @slhulumegzabheryemesegn4233 7 років тому

    kkkkkkkkkkkkkkkkk betam des yelal ewent 😍😍😍👍👍👍👍👍👍❤❤❤😂😍😂😂😂👍💚💛❤😍😍😍😍😍

  • @muhabashemse61
    @muhabashemse61 7 років тому +19

    i Am Muslim love u krstiyan
    Enkwan Aderesachu Ye selam yefkir yedesta yargilachu Endene Sdet lay yalachu demo fetari kale Yezare Amet Kebetesebochachin ga be fkir And lay lemakber yabkan Ethiopiiawint kurat fkir new Melkam be Alla Enantem be tselotachu Egnam be duachin Anresasa Enwedachuhalen Ethiopiiachn lezelalem tnur mchit ybelachu

    • @lovetg7837
      @lovetg7837 7 років тому +2

      Muhaba Shemse thanks konjo

  • @rahmamohammed2088
    @rahmamohammed2088 7 років тому +2

    ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደርሳችሁ በተለይም እንደኔ በስደት አለም ላላችሁ እህት ወንድሞቸ በአሉ የሰላምና የደስታ ይሁንላችሁ እንድሁም ለቤቶች ድራማ ተዋናኞች በሙሉ

  • @rehimaahmed1397
    @rehimaahmed1397 7 років тому +4

    እንኳን ለፋሲጋ በዓል አደረሳችሁ ምርጦቼ

    • @አለም-አ7ጠ
      @አለም-አ7ጠ 5 років тому

      ውዴ አሁን ፍሲጋ አይደለም አሁን የምነከብረ ጌታችን መድሃኒት እየሱስ ክርስቶስ ልደት ነው

    • @shemskeder7135
      @shemskeder7135 5 років тому

      አይባልም አትሳሳቺ ሙስሊም አይደለሽ

  • @የማርያምልጅቤዛማርያ-የ4ቈ

    እንኳን አደረሳችሁ ቤቶች ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ

  • @እኔነኝከወሎ
    @እኔነኝከወሎ 7 років тому +3

    ቤቶችእንካንበስላምመጣችሁየኔምረጦች

  • @belenabayneh2993
    @belenabayneh2993 7 років тому +1

    ሞላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እካን ለትንሳኤ በአል በሰለም አደረሳችሁ በአል የሰላም የፍቅር የደስታ የመታሳሰብ የመረዳዳት ይሁንልን አሜን

  • @ደስያለውይዘምርኢያሡስጌታ

    እውናት ለመናገር በሠው ሀገር ሆኜ ብቻኝናት ተሠማኝ

  • @firahiwottsehay1223
    @firahiwottsehay1223 7 років тому

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኮን ለፋሲካ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በአል ይሁንልን

  • @selam.konjooot8yfuu480
    @selam.konjooot8yfuu480 7 років тому +8

    እንኳ. አደረሳችሁ. ቤቶች

  • @መቅዲፍቅርማረያምእናቴ

    ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ በስደትም ሆነ በሀገር ውስጥ ያላችሁ በሙሉ እንኳን ለትንሳኤየ ባአል በሰላም በፍቅር አደርሳችሁ አሜንን
    ቤቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ ስወዳችሁ እኮ

  • @torosertoroser6058
    @torosertoroser6058 7 років тому +4

    እንካን አደረሰን እንካን አደረሳችሁ እህት ወድሞች

  • @hanankonjoo2073
    @hanankonjoo2073 7 років тому +2

    መልካም የትንሳኤ ባዓል ቤቶች ድራማና ለክርስትና እምነት ተከታዮች

  • @zabibafikir9129
    @zabibafikir9129 7 років тому +19

    ዋው ዛሪ አንደኛ ነኝ ቤቶች እንኳን ደና መጣቹ መልካም በአል ለመላው ይክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ

  • @ma-ms8sq
    @ma-ms8sq 7 років тому

    በመጀመሪያ ለመለው
    የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ
    የኔ ማሮች ቤቶች ምርጥ ናችሁ በርቱ በጣም አስተማሪ ነው

  • @እግዚአብሄርይመስገአሜንአ

    ውድ የተዋህዶልጆች እንኳን አደረሳቹ መልካም በአል ይሁንልን

    • @ethiopian8286
      @ethiopian8286 7 років тому

      እግዚአብሄር ይመስገ አሜን አሜን አሜን

  • @falahal_yahyai8834
    @falahal_yahyai8834 7 років тому

    ለመላው የክርሥትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለበሀለ ትንሣኤው በሠላም አደረሣችሁ አደረሠን መልካም በዓል ይሁንላችሁ/ይሁንልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @abdulrehmantuha9484
    @abdulrehmantuha9484 7 років тому +5

    ዘሩቀለጠ ከዘሩጋር ጉርብትና ያዋጣል ቁጠባ ከዘሩ ተማርኩ ግን ማንእንደዘሪ እኔ መቼ ለመደብኝ ዝርክርክነኝ

  • @imissmama6361
    @imissmama6361 7 років тому

    የክርስትያን እምነት ተከታይ በሙሉ እንካን ለብርሃነ ትንሰኤ በሰላም በጤና አደረሰችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ

  • @aryam_58sadaa63
    @aryam_58sadaa63 7 років тому +17

    ሰላም ለናንተ ይሁን እንኳን አደረሳችሁ !! መጪዉ አመት ሰላም----------የሰፈነበት ፍቅር-------- የነገሰበት በረከት --------የበዛበት የጎደለው -------የሚሞላበት የታመመ------የሚድንበት ያዘኑ--------የሚፅናኑበት የተጣሉ -----የሚታረቅበት የተለያየ ------የሚገናኙበት የተሰረ-----የሚፈታበት አምላካችን በቸርነቱ ያድርግልን ኣሜን!!!!!!!!!

  • @ናትናኤልየማርያምልጅነኝ

    ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በአብይ ሀይል ወስልጣን
    አሰሮ ለሰይጣን አግኣዞ ለአዳም
    ሰላም እምይእዜስ ኮነ ፍስሐ ወሰላም
    ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ በገዛስልጣሁ በታላቅ ሀይሉ ተነስቶል ደቢሎስ ታሰረ አዳም ከነዘሩ ነፃውጣ ከእግድህ ሆነልን ሰላም እና ደስታ
    አሜን እልልልልልልልልልልል
    እንኲን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም የትንሳኤ በአል የተዋህዶ ልጆች
    ቤቶች እናመሰግናለን

  • @zd5484
    @zd5484 7 років тому +3

    wooow bethoch 😘😘😘😘😘😘melkam bale guys

  • @tegesttegest3207
    @tegesttegest3207 7 років тому

    እንኳን አደረሳቹ ውድ የሀገሬ ልጆች እንዲሁም ጓደኞቼ እኔሙስሊም ነኝ ግን በጣም የምወዳቸውና የማከብራቸው ጓደኞች ስላሉኝ ነው

  • @እማእወድሽአለሁ-ጰ5ተ
    @እማእወድሽአለሁ-ጰ5ተ 7 років тому +4

    ይብየ ፍቅር አቤት ስወድህ ምን ይሻለኛል መላ በሉኝ ጋይሶች

  • @yabub25
    @yabub25 7 років тому

    ክርስቶስ ተሳየ ሙታን
    በአበይ ሐይል ወስልጣን
    አሰርዋ ለሠይጣን
    አጋዝዋ ለአዳም
    ሠላም
    እመ እይግዜሥ
    ፍሠሐ ወሰላም
    እኮን አደረሣችሁ የተዋህዶ ልጆች ለዳግማ ተንሳኤ በያላችሁበት መልካም ባእል

  • @mashokahsay5246
    @mashokahsay5246 7 років тому +6

    እኔ ምለው ልምንድ ነው ሁሉም ኣንገታቸው ባዶ ለምን ማእተብ ኣያስሩም የክርስትና እምነት ኣይደሉም እንዴ እስቲ ከናንተ መልስ እፈልጋለው ኮሜንታሪዎች!???

    • @tegesttegest3207
      @tegesttegest3207 7 років тому +1

      ነሽነሽ ውስጤ ነው ከራሳቸው ስሚ

    • @ናትናኤልየማርያምልጅነኝ
      @ናትናኤልየማርያምልጅነኝ 7 років тому +1

      ነሽነሽ ውስጤ ነው አዛሉ እና ዘሩ ጴንጤ ናቸው ይቤ እና ማፊ ተዋህዶ ናቸው 2ቱን እንኳ እንጃላቸው

    • @jesusislord288
      @jesusislord288 7 років тому

      አንገት ላይ ክር ካልተሰራ ክርቲያን አይደለም ያለው ምን በኪሽ እኔ ግን ጥያቄ ከመጠየቅሽ በፊት መጽሐፍ ቅዱስ አንብቦ መረዳት ነው

    • @ሰአዳይማምየአላህባሪያ
      @ሰአዳይማምየአላህባሪያ 7 років тому +1

      ነሽነሽ ውስጤ ነው። ለናንተ እምነት ሊሆን ይችላል ነገር ግን እውነተኛ ወይም ትክክለኛ እምነት ኢስላም ብቻ እና ብቻ ነው እውነትን ለመቀበል ማንም ያቅታዋል ቢሆንም ኢስላም ትክክለኛ እምነት ነው አላህ አንድ ነው አይወልድም አይወለድም

  • @saranur3142
    @saranur3142 7 років тому

    ቤቶች ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዩች እንኮን አደረሳችሁ በስደት ያላችሁም ሁነ በአገር ውስጥ ስደት ላይ ያላችሁ ያስባችሁት ተሳክቶ ከቤተስባችሁ ጋር እንድታሳልፍ

  • @አባትየሂወቴነህ
    @አባትየሂወቴነህ 7 років тому +7

    ሻሸ ወለደችንደ ስወዳችሁ ቤቶችየ

    • @alialkhateri8129
      @alialkhateri8129 7 років тому

      ቤቶች ውቦች ምች ነው ያላችሁኝ

  • @iloveyoudad1487
    @iloveyoudad1487 7 років тому

    ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ::

  • @sameerabintzd5762
    @sameerabintzd5762 7 років тому +17

    እንካን አዳራሰቹ ዶሮ በሩዝ የሚቃይርሊኚ

    • @እናቴእወድሻለሁ-ዐ1ዐ
      @እናቴእወድሻለሁ-ዐ1ዐ 7 років тому +4

      Sameera Nusro ሠሚራ..እኳንአደረሳችሁ..አይባልም

    • @عليالمزروعي-و3د
      @عليالمزروعي-و3د 7 років тому +1

      Sameera Nusro ክክክክክ የኔ ማር ሁሉም ያልፋል

    • @ኸይርያሀጅኑርአህመድወሎየ
      @ኸይርያሀጅኑርአህመድወሎየ 7 років тому +2

      Sameera Nusro እህትእኔየክርስቲያኖቹባእልፆምሊላምነገሮችምንምአላውቅላውቅምአልፈልግ
      እኔየማውቀውየራሴንየእስልምናሀይማኖትብቻ።

    • @እናቴእወድሻለሁ-ዐ1ዐ
      @እናቴእወድሻለሁ-ዐ1ዐ 7 років тому +1

      ኸይርያ ሀጅኑርአህመድወሎየሀራልጅትክክል

    • @ኸይርያሀጅኑርአህመድወሎየ
      @ኸይርያሀጅኑርአህመድወሎየ 7 років тому +2

      Asdሀገሬወረባቦንፍቅአለኝ Sdf ሌላኮሜንትላይእደዚሁሙስሊምእህቶቸለክርስቲያኖቹእንኳንአደረሳችሁየሚልአንብቤአለሁግንለምንእንኳንአደረሳችሁይላሉ

  • @hanankonjoo2073
    @hanankonjoo2073 7 років тому

    ዘሩ የእውነት ምርጥ ቤተስብ ናችው ድስ ስትሉ

  • @smirass7369
    @smirass7369 7 років тому +4

    እንኳን ደህና መጣቺሁ

  • @ውዴብለህጥራኝ-ነ8ዸ
    @ውዴብለህጥራኝ-ነ8ዸ 7 років тому +1

    የክርሥትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም ፋሢካ በአል ይሁንላችሁ በአሉ የሠላም የጤና ይሁንላችሁ
    ቤቶች ያምራል በርቱ
    ሻሼ የለችም ምነው

  • @firuteasmare2597
    @firuteasmare2597 7 років тому +6

    hahhahahahhaha hagery ligeba ameroje neber gn enedt engeba ያ አህያ ስጋ እየተሸጠ

    • @hananmohamedhananhananmoha2843
      @hananmohamedhananhananmoha2843 7 років тому +2

      Firute Asmare Ayizosh marr

    • @abrahamhaile1639
      @abrahamhaile1639 7 років тому +2

      Firute Asmare 😅😍😋😋😋❤❤❤🌷

    • @linaliiina5221
      @linaliiina5221 7 років тому +1

      lemelawe oretodokese etiyopiyawiyan ekun letenesaya beale beselam btana aderesechu batoch hulim adenakichu negn

  • @betatubebeta
    @betatubebeta 7 років тому

    የቤቶች ድራማ ተዋናይ ሁላችሁም ውድድድድድድድድድድ እንዴው በሳቅ ፍርፍር አደርጋችሁኝ ይመቻችሁ....

  • @ሀሴትየድንግልልጅ
    @ሀሴትየድንግልልጅ 7 років тому +3

    ሰላም ለናንተ ይሁን ውዶች እንኩአን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ
    የእውነት ብ0ጣም ከፍቶኛል

  • @hayatiruhii4732
    @hayatiruhii4732 7 років тому

    Wow mirtoch hulem zena taregugnalachu thanks melkam beal

  • @ሩትየክርስቶስልጅኢየሱሴደ

    ኢየሱስ ተነስቷል

    • @meremgeleta7848
      @meremgeleta7848 7 років тому

      Betty Betty kkkkk man kesekesewu

    • @zuzuimissyoumamaandrima8685
      @zuzuimissyoumamaandrima8685 7 років тому

      Merem Geleta kkkk are basak

    • @slove1434
      @slove1434 7 років тому

      Betty Betty ክክከከከክክ በህልምሽ ነው እንደ

    • @ሩትየክርስቶስልጅኢየሱሴደ
      @ሩትየክርስቶስልጅኢየሱሴደ 7 років тому +3

      የትንሳኤ ግኑስ ስለ ሆነ እንደ አንዳዶቹሁ አቀላፍቶ ስለ አልቀረ የትንሳኤ ጀግና የኔ ኢየሱስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ደል የእርሱ አሸናፊነት ለእርሱ በፍቅሩ ብዙዎቹሁን ማርኮ ለእራሱ አድርጉ ከፍ ከፍ አለ

    • @zuzuimissyoumamaandrima8685
      @zuzuimissyoumamaandrima8685 7 років тому +1

      Betty Betty baleeww .....

  • @melesechdessie4370
    @melesechdessie4370 7 років тому

    እንኳን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ለትንሳኤ ባዕል በሰላም አደረሳችሁ።።።።

  • @لاحولهولاقوهالهباللهالعلىالعظي

    ዉይ,ደስ,ስትሉ,ተመቻችሁኝ,መልካም.ፋሲካ

  • @ቃልኪዳንቃል-አ9ነ
    @ቃልኪዳንቃል-አ9ነ 7 років тому

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንካን ለትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @እናቴእወድሻለሁ-ዐ1ዐ
    @እናቴእወድሻለሁ-ዐ1ዐ 7 років тому +21

    ሙስሊምእህትወድሞቼ....እባካችሁአትሳሳቱ.....እንኳንአደረሳችሁአይባልም....

    • @የሥሚንነኝ
      @የሥሚንነኝ 7 років тому

      Asdሀገሬወረባቦንፍቅአለኝ Sdf tkekl ayblme ktbla endkbrn ykotrl

    • @ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ
      @ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ 7 років тому +3

      Asdሀገሬወረባቦንፍቅአለኝ Sdf
      ምን ችግር አለው እህቴ ኢትዮጵያዊነታችን ይህ ነው እንዴ??ልቦና ይስጣችሁ እንኳን አደረሳችሁ ማለት ሌላ ባዓሉን ማክበር ሌላ ምንም የሚያገናኛቸው የለም ለማንኛውም የብርሃን አምላክ አይን ልቦናችሁን አብርቶ ወደ ትክክለኛይቱ ንፅህት ቅድስት ኦርቶዶክስ እምነት ይመልሳችሁ

    • @fatimaalsaid5511
      @fatimaalsaid5511 7 років тому +3

      Asdሀገሬወረባቦንፍቅአለኝ Sdf እኳን አደረሳችሁ ማለት እስልምና አይከለክልም ሀገር እያለን የንሱን እኛ የኛን እናሱ ነበር እምና ሳልፈዉ በጣም የምወዳችዉ የሰፈሬ ልጆች ምንግዜም አረሳችዉ ያገር ልጂ

    • @እናቴእወድሻለሁ-ዐ1ዐ
      @እናቴእወድሻለሁ-ዐ1ዐ 7 років тому +2

      Fatima Alsaid ...በፊትእኔምእነሱጋአከብርነበር.....በደንበረሳላቅ.....የኛበአልእኳሲሆን..እኳንአደረሳችሁ..ሲሏችሁ...አትጨርሱላቸው..ይባላል....መመሳሠል...በሌላው..በዲንሽግንአትመሳሠይ....መልካምበአልአለቀ..ሌላአያስፈልግም...ልዩነቱንበደብአስተውይው

    • @rozakamal7502
      @rozakamal7502 7 років тому

      Asdሀገሬወረባቦንፍቅአለኝ Sdf እር አትለያዩ እኝ አንድ ነን

  • @ታሪክየድንግልምርኮኛ

    ለመላው የተዋህዶ እምነት ተከታይ በሙሉ እንኴን ለትንሳዬ በአል በሰላም በጤና አደረሳቹ አደረሰን

  • @የዘላለምታማኘአንድአሏህብ

    ኧረ ሙሥሊሞች ሠወችን ለማሥደሠት አላህን አታሥከፉ እንኳን አደረሣችሁ አትበሉ አላህን እንፍራ

    • @adefikir3029
      @adefikir3029 7 років тому

      Mazid Ali. ይቅር ይበልሽ ይሄም ስድብ ነው እንዴ።ደሞ በስማም ስንት ሰው አለ በክርስቶስ ተመስገን እዚህ ያደረሰን

    • @የዘላለምታማኘአንድአሏህብ
      @የዘላለምታማኘአንድአሏህብ 7 років тому +1

      ኧረ አልተሣደብኩም አልሀምዱሊላህ

    • @adefikir3029
      @adefikir3029 7 років тому +1

      Mazid Ali። በጣም ተሳስተሀል ደሞ እንኴን አደረሳችሁ ማለትም ፈጣሪን ማሳዘን ከሆነ አንተ ሚስሊም ሳትሆን ሰይጣን ነህ ማለት ነው

    • @bettiymichaelmj165
      @bettiymichaelmj165 7 років тому

      Mazid Ali ti stastela anchim ahu hizb kotra siketer anchim tkoteryaleshi duz .
      alaah ydfashi 😂

    • @adefikir3029
      @adefikir3029 7 років тому

      Bettiy bruno nigeriliny iskiii

  • @destayeebegetamulunawhafte7666
    @destayeebegetamulunawhafte7666 7 років тому

    Enkuwan Aderesachuu le getachin len Tinsaye Ba'al Besalam melkaum ba'al yuhunlachuu Demo wudiddddddd All❤❤👌👍

  • @Mተስፈኛዋ-o5u
    @Mተስፈኛዋ-o5u 7 років тому +4

    kkkkkkkkkk

  • @እኔየማርያምነኝእኔየ-ሸ8ጀ

    በጣም ደስ የሚል ነው ኑሩልን
    እንኳን አደረሳችሁ ላላችሁ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @eanarsenal7032
    @eanarsenal7032 7 років тому

    እንኳን አደረሳችሁ መላው የክርስትና እምነት ተከታዩች
    መልካም የትንሳኤ በአል ይሁናላች

  • @ቋንቋዬ.ነሽድንግል.ለእኔ

    ለክርስትና. እምነት.ተከታዮች.በሙሉ.እንኳን.ለብርሃነ. ትንሳኤ. በሰላም.አደረሳችሁ. ቤቶች.እንወዳችኧለን.

  • @tashutashu5080
    @tashutashu5080 7 років тому

    ክርሥቶሥ ተሠአ ሙታን በአብይ ሀይለ ሥሌጣን አሠሮ ለሠይጣን አጋአዞለአዳም ሠላም እመእዚየሠ ኮነ ፍሠሀ ወሠላም
    በመላዉ አለም የምትኖሩ እዲሁም በሀገር ቤት ኦርቶዶክሥ ተዋህዶ በሙሉ እካን ለብረሀነ ትሣኤዉ አደረሣችሁ አደረሠን የአመት ሠዉ ይበለንአሜን
    ሙሥሊሞች ትገርማላችሁ

  • @መዲአብድረህማን
    @መዲአብድረህማን 7 років тому +2

    እንኳን አደርሳቹ እኔ ሙስሊም ነኝ አድናቂያቹ ነኝ ይመቻቹ እነንተ ለደከመ መንፈስ ነቹ በተለይ በስድት ያለን በጣም ነው ምንዝናናበት

  • @saraaalemuugurmuu9813
    @saraaalemuugurmuu9813 7 років тому

    wowwwwwww bexaam des yelali Happy Easter betoch deram 👍👍👍👍💖💖💖💖💖

  • @saadamulu3484
    @saadamulu3484 7 років тому

    Kkkkkkkkkበዜ ደግሞ ዳቦዉን ወደስርህ ሽሽግ ሻጥር kkkkkkkkkk ይቤ ታዉ ይሄ ማጭበርበር ይቅርብህ kkkkkkkkkkkkk ሻሻ ወለደችዴ?
    በተረፈ ሳምንት በጉጉት እንጠብቃለን kkkkk
    ሳምንት አኔ 1ኛ ኮሜት ሰጭ ነኝ ላይግ እድትገጩኝ ፍሬዶች እኔ አንደኛ ኮሜት ሳልሰጥ እናተ እዳሰጡ kkkkkkkkkkkkkk😂😂😂😅

  • @هدمح
    @هدمح 7 років тому

    ወንድማችን ጀማል ጀዛክ አሏህ ኸይር ናአም ሠዴቅት እህቶቻችን የሚባልና የማይባል ነገሮች ጠንቅቀን ልናቅ የገባል!!!!!!

  • @Murad-cb1pu
    @Murad-cb1pu 7 років тому

    ወይ ይበካልና ጓደናው ይገርማሉ ።እኳን አደርሳቹ ለቤቶች ድራማ ባለ ቤትች

  • @اشيخنورينمحمداللهيرحمكيرحمامىي

    ተዉ አላህንፍሩእንኳንአደረሣችሁ አትበሉ
    ሙሥሊምየሆናችሁልጆች🤔🤔🤔🤔

  • @balayneshalebe3426
    @balayneshalebe3426 7 років тому

    እንኳን ለብረሀነ ተንሣኤ በአል በሠላም አደረሣችሁ ቤቶች ሥወዳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ

  • @senamarga1381
    @senamarga1381 5 років тому

    Bexam dessyemil yebeteseb dirama👍👍😀😀

  • @SunShine-li4ef
    @SunShine-li4ef 7 років тому

    hhhhhhhh very funny when he say basha bashu bashuyee

  • @selnaslo1867
    @selnaslo1867 7 років тому +1

    ወይኔ ቤቶች ውስጤ ናችው የምትሰሮት ኩመዴ ባጠቃላይ ከወቅቶ ጋር የተያያዘ ነው በጣም ነው ውድድድድ የማርጋችው

  • @ማርያምማርያምእላታለሁ

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @hhabtamgetachewbv8724
    @hhabtamgetachewbv8724 7 років тому

    እንኳን ለፋሲጋ በዓል በሰላም አደርሳቹህ
    በጣም ደስ ትላላቹህ