የመጨረሻ ክፍል! ቤልጂየምን ጥዬ የመጣሁበት ምክንያት! ስለ ገንዘባችሁ ሁለት ምርጫ እሰጣችዃለሁ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,8 тис.

  • @ELizazemenekase
    @ELizazemenekase 6 місяців тому +45

    ከዚህ ፕሮግራም የተረዳሁት ነገር መልካም ሰዉ ሁንም መጥፎ ሰዉ መዉደቅ እንደለለብህ ነዉ ሮቤል በዱባይ ብዙ መልካምናጥሩ ነገሮችን ሲሰራ የኖረ ወንድማችን ነዉ እንዲሁም ኦርቶዶክስ አማኞች ላይ ብዙ ነገሮችን ሰርቷል ዛሬ ተሰብሮ ሲታይ ሊታዠንለት ይገባ ነበር እንጂ ህመሙን ማባባስ አልነበረም በጣም ነዉ ያሳዘነኝ ስትኖሩ ለራሳችሁና ለራሳችሁ ብቻ ኑሩ በተለይ ለባዳ መልካም ነገርን መስራት ዉድቀት ነዉ ሮቢ ፈጣሪ ወደ ቀልብህ ይመልስህ ወንድሜ አንተን መርዳት ሚቻልበት ቻሌንጅ ከተጀመረ እኔ እህተህም አግዝሀለሁ በእዉነት ታሪክህ አስተምሮኛለ ስደት ላይ ሁሉም ሰዉ ባዳ ነዉ😢😢😢😢

    • @manycell9813
      @manycell9813 6 місяців тому +4

      እግዚአብሔር ይስጥሸ🙏🙏🙏🙏

    • @mehretkassa6041
      @mehretkassa6041 6 місяців тому +2

      የልቤን ነው የተናገርሽው እግዚአብሔር ይስጥሽ ፣ከምንም በላይ እግዚአብሔር አምላክ እስራቱን ይፍታለት

    • @fanafana9137
      @fanafana9137 6 місяців тому

      ሲጅመር ማንም በሀሰት ስሙን አላጠፋም ተበልተናል እኮ ነው የሚሉት መርዳት እፈልጋለው ካልሽ እስኪ የአንድዋን የተበላችውን ክፈይለት ዝም ብሎ ማውራት ምን ዋጋ አለ እየከፈልሽ እዚኚለት

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 6 місяців тому +21

    የዋህነት ሲበዛ ይጎዳል የጭንቅ አማላጅቷ ያንተን ታሪክ ለውጣ ከሰው ተራ እድታደርስህ ፀሎቴ ነው በጣም ልቤ የተሰበረው 😢😢😢😢

    • @TenyeBernu
      @TenyeBernu 5 місяців тому

      እኔማአስለቀሰኝ ሲያሳዝን😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MesereteBonger
    @MesereteBonger 6 місяців тому +132

    እባካችሁ ተረዱት ይስራና ይክፈላቹ ወረቀቱ አይበላሽበት አትበቀሉት ጥሩ አይደለም በጣም እንደጨነቀ ያስታውቃል መሀሪ አምላክ ይርዳህ ወንድሜ

    • @tigistmitiku-qi9zu
      @tigistmitiku-qi9zu 6 місяців тому +2

      Amen Amen Amen!!

    • @abduselamabdureshid5615
      @abduselamabdureshid5615 6 місяців тому

      If this happened to u, u won't say the same thing......do u have any idea how hard those maids work to get this money.......He's totally a LIAR.....His story is totally false....... Totally illogical

    • @bireti7553
      @bireti7553 6 місяців тому

      How you be sure you say false story don't judge any one by they past story if you can pray for theme ​@@abduselamabdureshid5615

    • @mehretkassa6041
      @mehretkassa6041 6 місяців тому

      ​በምን አወቅሽ /ክ? አንፍረድ እውነቱን አምላክ ነው የሚያውቀው

    • @ሀገሬHagaretube
      @ሀገሬHagaretube 6 місяців тому

      ምንሽ ተነከና 😅

  • @babyshowoaberababy5860
    @babyshowoaberababy5860 6 місяців тому +30

    እጅግ በጣም ትልቅ የጤና ችግር ውስጥ ነው ያለው 😢😢የጭንቅ ደራሽ የሆነው ጌታዬ ኢየሱስ ይድረስልህ 🙏🙏እባካቹ ክርስቲያን የሆናቹ ወገኖች በሙሉ የእፆታ ጥቃት እንደደረሰበት ያስታውቃል በቻላችሁት አቅም እርዱት እራሩለት 😢😢ሲያሳዝን

    • @AmalAmal-kg1qb
      @AmalAmal-kg1qb 6 місяців тому

      እ 🤔🤔 ደጋግሞ ተናገረ በድባይ እንዳዬ እና ቤልጄምም አይቶ ደብሮት እንደተመለሰ እንጅ ደረሰብኝ አላለም ምን ይታወቃል ይህች ከንቱ አለም

  • @milenaashifaa5268
    @milenaashifaa5268 6 місяців тому +118

    ድሮም የወደቀ ዛፍ ምሳር ይበዛዋል አሉ..........ወንድሜ አግዛብሔር ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ እና የእህቶችህን ገንዘብ ለመመለስ ያብቃህ ዋናው ጤና ነው አይዞህ አንተ at list ጥሩ ልጅ ነህ ስንቱ በሚክድበት ሰዓት አንተ አልካድካቸወም so ሰርትህ ትከፍላለህ ጤና ይመልስለህ❤

    • @madina0955
      @madina0955 6 місяців тому +4

      በትክክል

    • @nunu7353
      @nunu7353 6 місяців тому

      @@madina0955 drom wedaki neber yehe wesha:: leze naw komche Oromia simeta maymechehye

    • @yelgademoz8839
      @yelgademoz8839 6 місяців тому +2

      ኡፍ በትክክል በጣም ነው ያሳዘነኝ

    • @dirbelemma1377
      @dirbelemma1377 6 місяців тому +1

      ትክክል እግዚአብሔር ይርዳው

    • @hageraethiopia513
      @hageraethiopia513 6 місяців тому +1

      አዎ ፈጣሪ ይርዳው የሆነውንም ፈጣሪ ነው አዋቂው ። ስንረዳው አልሆነለትም እንጂ ጠቅሎ እኮ ሄዶል ለምንስ አታካራ ያበዛል ለሰው ሀቅ ቀላል አይደለም😢

  • @Tgyemaryamlj
    @Tgyemaryamlj 6 місяців тому +147

    አልካደም እኮ ይህ ልጅ ብሩን ከጁ ላይ ምን እንደሰለበበት ነዉ ግራ የገባዉ ልጁን ለመረዳት የመምህር ተስፋዬ አበራን ትምህርት ማዳመጥ በቂ ነዉ አግኝቶ ከማጣት ፈጣሪ ይጠብቀን 😢😢😢😢😢

    • @seblewongelzeleke-f8l
      @seblewongelzeleke-f8l 6 місяців тому +8

      ምን ማለት ነው የሚያድነው እግዚአብሔር ነው ወይስ የተስፋዬ ትምህርት ? መምህር ተስፋዬ በመተት ተያዙ እንዲህ ሆኑ ማለት እንጂ ሱውን የመፈወስ ስልጣን የለውም

    • @helenalamin9762
      @helenalamin9762 6 місяців тому

      ወይ ጉድ

    • @TinaFarah-l2t
      @TinaFarah-l2t 6 місяців тому +1

      Woo bogowun asibu

    • @weletemaryamtegaslase3331
      @weletemaryamtegaslase3331 6 місяців тому +4

      እውነት ነው ልጁን መንፈሳዊ ሰውነው ሊረዳው ሚችል እንጂ ሌላ ሰው ምን እንደሚል ሊረዳው አይችልም እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪነው እሱ ይርዳው

    • @SebleGetachew-wo9wq
      @SebleGetachew-wo9wq 6 місяців тому

      ጠንቋይና አስጠንቋይ እሱጋ ይሂድ ይህ ሰው ስራ አይሰራም በመስቀል እያጭበረበረ ቁጭብሎ የሚበላ ነበር የበግ ቆዳ የለበሰ እባብ ነው

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 6 місяців тому +162

    ይሄ ልጅ እዉነት ያሳዝናል ገብርኤልን ገንዘቡ ጠፍቶበታል ጨንቆታል እንደሚመስለኝም ጾታዊ ጥቃትም ሳይደርስበት አይቀርም 😢😢😢

    • @myFano1
      @myFano1 6 місяців тому +9

      በወንዶች ተደፍሯል 😢

    • @wayntuhabamh
      @wayntuhabamh 6 місяців тому +5

      ​@@ethiopia8988ማነው እሡን የፈደፍረው ህግ ያለበት አገር ነበር ለምን ለህ አሣልፍ አይሠጥምነበር የፈጠራ ወሬ

    • @እናትፍቅር
      @እናትፍቅር 6 місяців тому +2

      የኔም አሳብ ነው 😢😢😢

    • @እህተማሪያምወሎየዋከዱባይ
      @እህተማሪያምወሎየዋከዱባይ 6 місяців тому +2

      እግዚአብሔር ፣ይርዳው፣የምርበጣምያሳዝናል፣ሁሉንም እግዚአብሔር ያስተካክልልህ፣ወዲሜዋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @እህተማሪያምወሎየዋከዱባይ
      @እህተማሪያምወሎየዋከዱባይ 6 місяців тому +2

      እግዚአብሔር ፣ይርዳው፣የምርበጣምያሳዝናል፣ሁሉንም እግዚአብሔር ያስተካክልልህ፣ወዲሜዋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sebebabebawe7769
    @sebebabebawe7769 6 місяців тому +79

    ተረዱት ልጁ ጤነኛ አይደለም ሲያሳዝን ፈጣሪ ጤናህን ይመልስልህ ወንድሜ

    • @nunu7353
      @nunu7353 6 місяців тому

      Yehen doma Ras wesedu ezaw kililachu:: Ye Oromo sim lematfat yemeker wesha naw::

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 6 місяців тому +1

      @@nunu7353እዎን እጉል ጭራውን ለጠላት ሲቆላ…እስቲ ግን እሁን ልብ ይገዛል ብዬ እገምታለሁ....የኦሮሞ ህዝብ (ስፋ) እዙሮ እነሱው ላይ ጣለው....!!!🙄🤷🏾

    • @nunu7353
      @nunu7353 6 місяців тому

      @@Stoplying-k1w ara lendezhe Yale woro’bela bota mestet aysflgem:: drom misganebis nachew enzhe sewoche:: ke Oromia kotetun chino wede zermanzeru hager melak naw yehen dikala

    • @nunu7353
      @nunu7353 6 місяців тому +2

      @@Stoplying-k1w yemyaskew demo, yezer manzerun metet alemersatu naw …yehe ye deftera zer

    • @Mekd87
      @Mekd87 6 місяців тому

      ​@@Stoplying-k1wግም ጋላ👎

  • @mesfinmekonnen2066
    @mesfinmekonnen2066 6 місяців тому +141

    እኔ የሚለው ነገር በሙሉ ገብቶኛል 😢 በጣም አሳዝኖኛል😢 እውነት እሱ ጋር አለ::

    • @rahwahagos2531
      @rahwahagos2531 6 місяців тому +7

      ኣዎ ተበልቶ ነው

    • @fafi-zana
      @fafi-zana 6 місяців тому +3

      እስኪ ከገባክምንድነው ሚለው

    • @TinaFarah-l2t
      @TinaFarah-l2t 6 місяців тому

      Ene enkilef atahu besu neger

    • @አፀደማርያምነኝየክርስቶስ
      @አፀደማርያምነኝየክርስቶስ 6 місяців тому

      ​​​@@fafi-zanaየሚኖረው ዱባይ ነው ደላላ ነው ማለት ብር ወደ ኢቶጲያ ይልካል አረብ ቤት የሚሰሩ ብር ላክልን አስቀምጥልን እያሉ ይሰጡታል እሱን ይልክላቸዋል ያሰቀምጣል ጠንቋይ መተት ተደርጎበት ብሩን በአልታሰበበት ሁኔታ ተሰለበ ማለትም ተወሰደበት ያስቀመጠው የሚሰራው ሁሉ በአንዴ በዶ ሆነ አስደግመውበት ብርን ወሰዱበት እሱ ወደ ፀበል ገባ አስቀምጥ ያሉት ሴቶች ደሞ ብራችንን ሰረቀን እያሉ እያወሩ ነው እሱ እኔ ሰርቄአችሁ አደለም ተረዱኝ እያለ ነው የደረሰበት ያቀዋል ጠናው እራሱ ታውኳል

    • @ganatali-fx2sx
      @ganatali-fx2sx 6 місяців тому

      Egzihaber yefewesew leju yehone neger honuwal berget yesew lab selam yenesal

  • @samyhabte2821
    @samyhabte2821 6 місяців тому +32

    ሰው ሲኖረው በዙሪያው ይበዛል ሰታጣ አጠገብህ አይገኝም አሳዛኝ ልጂ በእውነት ምስኪን ነው

  • @mehretyebezalat9857
    @mehretyebezalat9857 6 місяців тому +44

    አንዳንዴ ቃላት የውስጣችንን አውጥተን ለመናገር ፡አቅም ያጣብናል ፡ጥፋት አላጠፋም ማለት ሳይሆን ፡አሁን ያለበት ነገር ግን ያሳዝናል የልብ የሚገባው እና ሁሉን የሚያውቀው እግዚአብሄር ይርዳህ የኔ ወንድም።

  • @zizimoha8064
    @zizimoha8064 6 місяців тому +7

    ይህ ልጅ የውነት ቅን ነው መካድ ይችል ነበር ነገር ግን ህሊና ስላለው ነው አሳስሩኝ ወይም ሰርቼ ልክፈል ያለው አላህ ጤናህን ይመልስልህ በርትተህ ሰርተህ የልጆቹን ሀቅ መልሰህ ዳግም ገንዘብ ታገኛለህ አይዞህ አንዳዴ ህይወት ባላሰብንበት መንገድ ታስኬደናለች

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 6 місяців тому +147

    ጤነኛ አይመስለኝም ሮቤል አምላክ ጤናውን ይመልስለት ገንዛቹ የጠፋባቹም እግዚአብሔር በምክንያት የላባቹን በእጃቹ ያሴገባላቹ ለመፍረድ የሚከብድ ውስብስብ ያለ ነገር😢

    • @ኪያኤኪያኤ
      @ኪያኤኪያኤ 6 місяців тому +1

      እኔም ያን የተረዳዉት😢😢😢

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 6 місяців тому +5

      አውቆነው ባክሽ😢

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 6 місяців тому

      ​@@ኪያኤኪያኤ ከፀበል ከወጣው ነው የማስታውሰውን የምናገረው አለ

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 6 місяців тому +8

      ​@@RHAMAYGATAተይ ሴት ነሽ አጠገቡ ሆነሽ ያየሽው ነገር ከስለሌ ለመፍረድ አንቾክል

    • @amele1378
      @amele1378 6 місяців тому +3

      በጣም ጤነኛ ነው እያጭበረበረ ነው። ዱባይ ውስጥ እኮ ነው የኖርነው በ6,7 አመትውስጥ ምንሰርቶ ነው ይህን ሁሉ ብር በሚሊዬን አለኝ ነበረኝ የሚለው ከየት አመጣው? አሁንም እየአጭበረበረ ነው

  • @sintayehutesfaye2321
    @sintayehutesfaye2321 6 місяців тому +17

    ይሄ ልጅ ግን ደግ ይመስለኛል ለሰዉም የኖር ይመስለኛል እና አንድ እድል ስጢትና በይቅር ባይነት እዛ በሰዉ ሀገር እንደተርዳዳችሁ አሁን ደሞ ይቅር በሉትና ሰርቶ ይክፈላችሁ

    • @عباس-ق9ذ1ب
      @عباس-ق9ذ1ب 5 місяців тому

      አረስት ከብት አለ ለሰዉ በኖር ምን ማለት ነዉደደቡነሽ

    • @sintayehutesfaye2321
      @sintayehutesfaye2321 5 місяців тому

      @@عباس-ق9ذ1ب ከብት እንዳንተ(እንዳንች)ያለ ነዉ እኔ አላዉቀዉ አያቀኝ ከሚድያ ነዉ ያየሁት ግን የሱን ሁኔታ በማየት ነዉ እንደዚ ያልኩት ካነጋገሩ ጤነኝነት ላይ አደለም ማለቴ ነበር ግን አንተ(አንቺ) ማሰቢያ የሚባል አእምሮ የለህም

  • @ማማhus
    @ማማhus 6 місяців тому +62

    ውውው የሆነውን አላህ ያውቃል እኔ ግን አሳዘነኝ በጣም እኮ ተጨናንቋል አንዳንድ ለሰው የሚያሰቡ የዋህ ሰዎች እንደዚህ አይነት ችግር ያጋጥማቸዋል ብቻ እውነት ያለህ ስለመሰለኝ ካለህበት ጭንቀት አላህየ ያውጣህ😢

    • @helenalamin9762
      @helenalamin9762 6 місяців тому

      ምኑ ነዉ የሚያሳዝነዉ ሌባ ደሞ

    • @tigistmitiku-qi9zu
      @tigistmitiku-qi9zu 6 місяців тому

      Amen Amen Amen!!

    • @yelgademoz8839
      @yelgademoz8839 6 місяців тому +1

      በትክክል ውስብስብ ችግር ውስጥ ሆኖ እንጅ ሌባ አይደለም

    • @ፎዚያአሰፋ-በ2ቀ
      @ፎዚያአሰፋ-በ2ቀ 6 місяців тому +1

      በትክክል በብዛት ደጋጋግ ሰወች ፈተና አያጣቸውም

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 6 місяців тому +24

    ልጁ የተወሳሰበ ነገር ውስጥ ነው እኛ ባይገባንም ብቻ እግዚአብሔር ይርዳህ 😢

  • @SariiSariye
    @SariiSariye 6 місяців тому +128

    በጣም ከበደ የስደት እህቶቼ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ይስጠን አሜን አሜን አሜን. ❤❤

    • @jaakjaak8038
      @jaakjaak8038 6 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን ሳሪ አንቺም ይጠብቅሽ ❤❤❤❤

    • @alamebekalebekele6233
      @alamebekalebekele6233 6 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @sabirinaBintiIslaama
      @sabirinaBintiIslaama 6 місяців тому

      Ameeeeen

    • @ሰአሊለነቅድስት
      @ሰአሊለነቅድስት 6 місяців тому

      አሜን ሳሪዬ እናቴ አንችንና ሀቡንም ይጠብቅልን❤

    • @Aman-z8l9o
      @Aman-z8l9o 6 місяців тому

      ኡፍ ወንድ ልጅ እንባ አውጥቶ ሲያለቅስ ያሳዝናል እግዛብሔር ይርዳህ ሮቤል

  • @weletemaryamtegaslase3331
    @weletemaryamtegaslase3331 6 місяців тому +26

    እሄልጅ ውስጡ ተጎድቷል አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ

    • @Egezihaber.yimesgen
      @Egezihaber.yimesgen 6 місяців тому +1

      እግዚሀቤር፡ይርዳወ።በሰወ፡መፍረድ፡ቀላል፡ነወ

  • @SeadiHussen-ob4fy
    @SeadiHussen-ob4fy 6 місяців тому +124

    የጋዜጠኛው ትግስት ግን አለማድነቅ አይቻልም
    ልጁ ግን ጤናዉ ታዉኳል
    የቅርብ ሰወች አሳክሙት

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 6 місяців тому

      አዎ ያሳዝናል

    • @AmalAmal-kg1qb
      @AmalAmal-kg1qb 6 місяців тому

      እንዴ እንዴ ጋዜጤኛ ነው እንዲመታው ፈለጋችሁ 🤔🤔 እንዴ ነው የአረብ አገር ሴቶች ጠበቃ ቀጥረንዋል ሆ መጠየቅ ነው ስራው የጠየቀውን መለሰለት

    • @Amharawollo
      @Amharawollo 6 місяців тому

      በጤና አታሳቡለት በጤነኛ ነው እኔም ሀሳቡን ልረዳው ሞከርኩ ግን በሀይማኖትም ለመደበቅ ሀይማኖትም ለማስገባት ጥሯል ብዙ ታዘብኩት

    • @tesfa4514
      @tesfa4514 6 місяців тому

      Endih wefero alemetages yekebdewal

  • @NanaNana-or3my
    @NanaNana-or3my 6 місяців тому +9

    ተስፋ አለህ ሮቤል ነኝ ባለማህተቡ የምትላትን ቃል ትቀጥልበታለህ ቸሩ መዳሀኒያለም ይጠብቅህ በምትሄድበት ቦታ ሁሉ ሮቤል ለበጎ ነው ሁሉም የሆነው ታገሱና ጠብቁት ባለጉዳዮችም❤
    💖👍

  • @ethiotube5391
    @ethiotube5391 6 місяців тому +49

    የወደቀ ሰው መጥረቢያ ይበዛበታል ይባላል ይሄ ልጅ እደማንኛውም ሰው ብር ይልክ ነበር ግን የላከውን ብር ተበልቷል እድል ስጡጥ ሰርቶ ይምስላቹ እህቶቼ ብዙ ሴቶችንም ተባብሯል ብራቸውንም አስመልሷል እድል ስጡት🙏

  • @Seble-sk3dv
    @Seble-sk3dv 6 місяців тому +41

    ሲያለቅስ አብሬ ለቅሶ 😭😭 እመ አምላክ ትፍታህ ብሩንም ለመክፈል እኮ የልጁ ህወት መኖር አለበት ወደጤናው መመለስ አለበት

  • @ኢትዪላቭ
    @ኢትዪላቭ 6 місяців тому +106

    ይሄ ልጅ መካድ ይችላል በህጋዊ የተሰጠው ነገር የለም በጣም የዋህ ስለሆነ የሚያወራውን እንኳን አያውቅም

    • @nebyatbenti5579
      @nebyatbenti5579 6 місяців тому

      Gezba

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 6 місяців тому

      @@nebyatbenti5579ጭራቅቅቅቅ👹⛏️

    • @haimanotyilma
      @haimanotyilma 6 місяців тому +2

      Serto yikeflal, gena wetat new. Fetari yirdaw

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 6 місяців тому

      ሀዋላ አዎበመኔታ ነው ግን አሉ ህጋዊም የሰጡት

    • @MekdesMolla-qd9nb
      @MekdesMolla-qd9nb 6 місяців тому

      በጣም ያሳዝናል

  • @meskeremjara292
    @meskeremjara292 6 місяців тому +9

    ሮቤል አይዞክ በርታ እግዚአብሔር ከእውነተኞች ጋር ስለሆነ በእግዚአብሔር ታመን በአንዳች አትጨነቅ። እግዚአብሔር ፈጽሞ ይፈውስህ። እውነተኛ ባትሆን ቀጥብለህ ሚዲያጋር አትቀርብም።

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ 6 місяців тому +61

    አይዞህ አምነውት የማይከዳው የድንግል ማርያም ልጅ ይረዳሃል ይርዳህ😢😢😢

    • @Mekd87
      @Mekd87 6 місяців тому

      ​@@BONANZ321የት አየሽ አንቺ ሌባ😏😏

  • @ethiopialove2158
    @ethiopialove2158 6 місяців тому +15

    ልጁ በጣም የዋህ ነው ውስጡ የተጎዳ ነው ያሳዝናል አይዞህ ተረዱት ቤተሰብ

  • @juhdihikema5784
    @juhdihikema5784 6 місяців тому +39

    በጣም ያሳዝናል ወላሂ እኔም ስደተኛ ነኝ ።ግን ይሄ ልጅ አልካደም እባካቹ ተረዱት እርዱት ህክምና ያስፈልገዋል

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 6 місяців тому +2

      ሀቅ ይውጣልሽ ሰው ነን መጨርሻችን እግዚአብሔር ያሳምርልን እኔም ስደተኛ ነኝ ብቻ አላቅም😢😢😢😢😢😢

    • @HabtamgetemGrry
      @HabtamgetemGrry 6 місяців тому +1

      እንዳው ፈጣሪ ይስጥሽ እውነት ተናገርሽ እመ😢😢😢

  • @abiotabiot-e1z
    @abiotabiot-e1z 6 місяців тому +11

    እውነቱን ይሆናል ግን ብንረዳው አይዞህ ብንለው ይሻላል ትክክል አይደለም አሳዝኖኛል ልጁ ከራሱ ጋር አይደለም የሆነ ነግር አድርገውታል ይመስለኛል

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 6 місяців тому +122

    ይሄ ልጅ ግን ጤነኛ አይመስለኝም እግዚአብሔር ይማረው የሚያወራው ሁሉ ዝብርቅርቅ ያለ ነው

    • @Selam1927
      @Selam1927 6 місяців тому

      እውነት ነው ቤዛዬ 😢

    • @helenalamin9762
      @helenalamin9762 6 місяців тому +3

      አዉቆ አበድ

    • @saratube8205
      @saratube8205 6 місяців тому

      Marmin ewntishin new yemirdaw sew new yataw fetri yerdaw yasaznal

    • @betelhemamare1348
      @betelhemamare1348 6 місяців тому

      እያንጫለለ

    • @kaffiwilliams9622
      @kaffiwilliams9622 6 місяців тому +1

      Yes, may be he is broke. He needs to stop blaming others, He is trying to get away, but i were the girl who lost her father because of him i would not leave him.

  • @annasweet4679
    @annasweet4679 6 місяців тому +4

    እኔ ልሰበር አይዞህ እግዚአብሔር ይረዳሀል ያመኑት ሲከዳ የረዳኸው ሲሸሽ ይከብዳል አይዞህ ትከፍላለህ መድሀኒያለም ይደግፍህ

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 6 місяців тому +27

    ወንድሜ ከስብራትክ እግዚአብሔር ይጠግን።የእውነት በጣም ያሳዘከኝ
    በርታ በጸሎት በጸበል።ጤና ሲመለስ
    ሰርተክ ገዘብ ትመልሰዋለ።እውነተኛ
    ሰው ስለሆክነው ።አይዞ ወንድማለም
    ታልፈዋለክ።ገዘቡንም ሰርተህ ትመልስላቸዋለክ።አተብቻ በርታ
    ተስፋ አትቁረጥ ወንድሜ የእውነት
    በጣም ያሳዘከኝ አይዞ😢

  • @mengistutena5164
    @mengistutena5164 6 місяців тому +9

    አስቸጋሪ ነው ለመፍረድ ለልጁ መጀመሪያ ጤናውን እንመኝለት አንድ ቀን ሰው ሆኖ ነገሮች ተለውጠው በመልካም ነገር ልናየው እንችላለን ሰው እንደመሆናችን በእይወታችን ብዙ ነገር ያጋጥመናል እንፀልይለት ገንዘብ አላፊ ጠፊ ነው ምንም ደክመን ብናመጣውም ይሄንን ልጅ እንጉዳው እንድ ነገር ከሆነም ፀፀት ይሆንባችዄል እውነቱን ሳታውቁ ጊዜ ስጡኝ ብሏል ጊዜ ስጡት ፀልዩለትም

  • @hani-i7y
    @hani-i7y 6 місяців тому +74

    የኔ ጌታ ተረዱት ደህና አይደለም እኮ😢😢😢😢

    • @nuhamin9673
      @nuhamin9673 6 місяців тому

      Min endinredawu new yesewu genzeb eko yasleflfal

    • @DawitDisassa
      @DawitDisassa 6 місяців тому +1

      You are so humble and blessed.
      Your husband is lucky.

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 6 місяців тому +3

      ልክ ነሽ ጭንቀት ውስጥ ገብቷል ብሩን ቀስ ብየ እከፍላለሁ ብሎ ጠፍቶበት ነው የሚሆነው😢

    • @Saron-kc5ue
      @Saron-kc5ue 6 місяців тому

      እዳውን ክፈይለት 😅

    • @helenalamin9762
      @helenalamin9762 6 місяців тому

      ምን ሆናችዉ ሰዉየዉ እኮ ሌባ ነዉ

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 6 місяців тому +3

    እኔ በግሌ ታሪኩ በደብ ገብቶኛል ከምር አሳዝኖኛል አቁን ነዉ እሚአወራዉ ከምር ፈጣሪ ያግዝህ 🙏❤❤❤ 💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Seble-sk3dv
    @Seble-sk3dv 6 місяців тому +32

    ቋጠሮህን እግዚአብሔር ይፍታልህ ወኔድም ሰመዓቱ ቅዱስ ጊርጊስ ፀበል ተጠመቅ በርሚል

  • @MahiMom-ik9if
    @MahiMom-ik9if 6 місяців тому +2

    ወንድሜ አይዞህ ህይወት ይቀጥላል አንተ ደግሞ በጣም ጠንካራ ጎበዝ ነህ ሀሉም ጥሩ ይሆናል እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር ያስተካክልልህ

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 6 місяців тому +56

    አቦ ወንድሜ መድሃኒአለም ይርዳህ ጭንቅ አማላጅቱአ እመብርሃን ወላዲት አምላክ ከገባህበት ጭንቅ በምልጃዋ ታውጣህ 😢🙏🏽😢

  • @መሠረትወለተሚካኤል
    @መሠረትወለተሚካኤል 6 місяців тому +8

    ሲጀመር ሰው መልካም የሚሠራው ለራሶ ብሎ እና ለእግዚአብሔር ብሎ እንጂ ስወድቅ ያነሳኛል ብለን መሆን የለብንም ሰውማ ሰው ነው ደካም ፍጥረት የሰው ውድቀቱ የሚያስደስተው ነው።
    አይዞህ ወንድማችን ነገ ሌላ ቀን ከክፉ ሁሉ የጠበቀህን እግዚአብሔር አመስገን የነገውንም እርሱ ያስተካክለዋል።
    ለወደፊቱ ትምህርት ሰቶህ ያልፋል ግን ደግሞ ሰው ክፉ አደረገብኝ ክፉ ሆነብኝ ብለህ ክፉ እንዳትሆን እኛ ኦርዶክሳውያን መልካምነትን የተማርነው ከሰው አይደለም ከአምላካችን እንጂ እግዚአብሔር አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለሚሰቅሉት ይቅርታን ሲሰጥ ነው ያየነው።

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 6 місяців тому +69

    3ተኛውን ክፍል ሳየው ተረዳሁት ይህንን ልጅ በጣም የዋህነት ያጠቃው በዛ ለይ በደብተራ መተት ተጫውቱበታል እሱ ይሰራል ገንዘቡን ሌላ ሰው ይሰልበታል ምስኪን በርተትህ ንስሀ ግባ ፀበል ተፀበል ከምንም በፊት ዳን ስራው የሰው ገንዘብ መመለስም ይደርሳል አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳህ 😢

    • @Fanos-rn5jy
      @Fanos-rn5jy 6 місяців тому +9

      በትክክል በጣም አንጀት ይበላል እማምላክን ቅዱስ ገብርኤል ይድረስለት

    • @SamrawitGirma1
      @SamrawitGirma1 6 місяців тому +5

      አሜን እግዚአብሄር ይርዳው ይሄን ልጅ ከመሳደብ ሰርቶ እንዲከፍል ማበራታት ነውአሁንም የሚዋ ከሆነ እግዚአብሄር ፍርድ ይሰጣል

    • @tigisttigist9525
      @tigisttigist9525 6 місяців тому +6

      😢😢😢😢😢 እህቴ ሰዎች ስንባል በብዛት የራሳችንን እንጂ የሰው ህመም አይገባንም መቼ ፋታ ሰጡትና

    • @SamrawitGirma1
      @SamrawitGirma1 6 місяців тому

      @@tigisttigist9525 ቲጂ እውነት ነው አንዳንዶቻችን ታሪኩን ሳንሰማ መፍረድ እንጀምራለን ኢትዮጲያኖችን አሁን ዋጋ የሚያስፍለው የራሳችን ክፋት ነው ከዚህ እንማር እንመርምር የሚል የለም ስድብ ወቀሳ የኛ ተግባር ሆኗል❤️

    • @SebleGetachew-wo9wq
      @SebleGetachew-wo9wq 6 місяців тому

      ደብተራ የዚህን ለቃቃሚ ገንዘብ ከሚሰልብ ከሱ የበለጠ ባለሀብት ሞልቶ ለምን ከነሱ አይሰልብም ሰላቢ የሚልሰው እራሱ ሰላቢ መሆን አለበት

  • @emmukassaye215
    @emmukassaye215 6 місяців тому +6

    በመጀመሪያ አለምሰገድን ላለህ ትዕግስት ፣ ትህትና እጅግ በጣም ላመስግንህ እወዳለሁ ።
    ሮቤል አንተ መልካም ሰው ነህ ። እውነን ይዘህ ነው የመጣኸው ። በንግግርህ መሀል ብዙ ሰው ይወደኛል ስትል ሰምቻለሁ ። አንተ የዋህ ነህ የኔ ወንድም ። ሰዎቹ የወደዱት አንተን ሳይሆን መልካም ስራህን እና ገንዘብህን ነው ። በትክክል ሰዎች ለዚህ ለዛ ብለው ብርህን አስጨርሰውሀል ። የሰዎቹንም ጭምር ። እነሱ የተጠጉህ አበድረን ፣ ሰጠን ሲል ብር ስለምትሰጣቸው ነው ። ከምታደርገው መልካን ነገር በዋሰዎች ክፋት እና ተንኮል እራስህን እንዳትቀይር ። ወደ ቂም እና በቀል በፍጹም በልብህ እንዳትይዝ ። የሆነው ሁሉ በእግዚያአብሔር እርዳታ ይስተካከላል ። አይዞህ ።😢

  • @ሰብኩን-ሰ3ኸ
    @ሰብኩን-ሰ3ኸ 6 місяців тому +62

    ስያሳዝን ጤናው ሙሉ አይደለም የሆነ ጭንቀት አለበት😥🙏ፀበል ግባ ውሰዱት🙏😥

  • @selamlove1913
    @selamlove1913 6 місяців тому +3

    ሮቤልየ በመጀመሪያ እግዚአብሔር አምላክ ይመር አንተ በጣም መልካም ሰው ነህ እኔ በችግሬ ግዜ ደርሰሴልኛል ግን እኔ ዛሬ ለአንተ ምንም መደርጋህ አልቻልኩም በጣም አዝኛለሁ ከፈጣር ጋር ይሄንን ቀን እንደ ምተልፉ አምናለሁ የኔ መልካም ሰው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 6 місяців тому +47

    አለም ሰገድ አንተ ለሰው ሰላም ምትጨነክ የተዋህዶ ልጅ ነክ ወንድማችን ተዋህዶ ነው እባካቹ ፀብል እንዲጠመቅ የስነ ልቦና ባለሙያ አገናኙት እኔ ስደተኛ ነኝ ሰው ነኝ ነገ ምንም እንደሚገጥመኘ አላቅም አንጀቴ በላኝ ደሞ አልካደም መጀመሪያ ስለ ጤናው ያሳስባል😢😢😢😢😢😢 እይ ስደት

    • @SebleGetachew-wo9wq
      @SebleGetachew-wo9wq 6 місяців тому

      የድሀ ገንዘብ የበላ በጸበል አይድንም

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 6 місяців тому +8

      @@SebleGetachew-wo9wq አይባልም እሱ ለራሱ አፍዝዘውታል ደሞ አልካደም ሰው ነሽ ነገ በኔ በይ ማን ፈራጅ አደርገሽ የስደተኛ እህቶቼ ህመም ይገባኛል ጤናው ከተመለሰ ሰርቶም ተበድሮም መክፈል ይችላል ወንድሜ ቢሆንስ አባቴ ቢሆንስ በይ

    • @tesgeredawolde4522
      @tesgeredawolde4522 6 місяців тому

      @@SebleGetachew-wo9wq🎚ሰዓሊ ለነ ቅድስት🤲
      ፈራጅና መሐሪ የፈጠረን አምላክ ብቻ ነው ::

    • @KasiAbera-lv8dm
      @KasiAbera-lv8dm 6 місяців тому +1

      ​@@SebleGetachew-wo9wqተይ እህቴ ወንድም ካለሽ የት እንደሚወድቅ አታውቂም ወንድ ልጅ ብትወልጅ መቸረሻውን አታውቂም እና ክፉ ኬ አፋቺን አይውጣ ይሄ ልጅ የስነልቦና ባለሞያ ያስፈልገዋል ሲቀጥል ሁላቺንም ነገን አናውክም i

    • @raeesemeraghebriel6363
      @raeesemeraghebriel6363 6 місяців тому

      ❤​@@ZorishMenjeta

  • @MOSEBYouTube
    @MOSEBYouTube 6 місяців тому +9

    እስከመጨረሻው ማድመጥ ይጠቅማል አይዞህ አላህ ያግዝህ ጊዜ ስጡት እህቶቸ እሱም ወደ ጤንነቱ ይመለስ እኔኳ ገና በዝህ አወኩት ግን ተረዱት ሲያወራ እራሱ ትክክለኛ ስሜት ላይ አደለም ያደሞ የደረሰበት ችግር ከባድ መሆኑ ያስታውቃል አይዞህ

  • @aminaahmed-zz9dj
    @aminaahmed-zz9dj 6 місяців тому +110

    ይህችን ኮመንት የምታነቡ ሰዋች በሙሉ በያለንበት ሰላማችሁን ሰላማችንን ያብዛልን በተለይ በየሰው ቤት ውጣ ውረድ የምናሳልፍ ሁላችንንም የእረፍት እንጀራ አሏህ ይስጠን

  • @عثمان-ح9س
    @عثمان-ح9س 5 місяців тому +1

    እረ ልጁ በጣም የሚገርም ጀግና ወጣት ነው በጣም የሥራ ሰው ነው በዚህ እድሜው ቡዙ ነገር ስርቷል ደግሞ መተት ተስርቶበታል ፈጣሪ ከጎንህ ይሁን

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 6 місяців тому +53

    አለምዬ መጀመሪያ ከንተርቪው በፊት የስነ ልቦና አማካሪ ማግኘት ነበረበት ለማንኛውም እግዚአብሔር ይሁነው አሳዘንከኝ ስታየሁ ያልፋል አንዳንዴ ሀዘን ያንዛዛል ቃላት ያሳጥራል

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 6 місяців тому +2

      ጤነኛ ነው ውሸት ስለሚዋሽ ነዋ የሚዘበራረቅበት።ይህን ኮመንት አይቶ ነገ ምክንያት ያገኛል

    • @ANn-yv2qg
      @ANn-yv2qg 6 місяців тому

      እምነት አትጨምር ኦርቶዶክስ. ማለት ትልቅ እምነት ናት

    • @tinaethio3885
      @tinaethio3885 6 місяців тому +1

      @@ANn-yv2qg አራባና ቆቦ ነው አስተያየትሽ

    • @tinaethio3885
      @tinaethio3885 6 місяців тому

      @@ሐናሐና-ቘ3ከ ይሆን አላውቅም የሚያወራው ነገር የእጁ እንቅስቃሴ ሳየው ችግር ያለበት መስሎኝ ነበር እሽ

  • @Tube-ou6cm
    @Tube-ou6cm 3 місяці тому +1

    ይሄ ልጅ ግን ሁሌም ሙድያላይ በመልካም ነገር ነው የምታውቀው ክፉ ቀን አጋጥሞት ነው ይሁሉ ያልፋል እባካችሁ ተረዱት ሮቤል ባልማህተቡ ኪዳን ምህረት ችግርህን ትፍታልህ እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው በጣም ነው ልቤ የተስበረው አግቶ ከማጣት እግዚአብሔር ይጥብቀን በተልይ የሰው ገዘብ😢😢😢

  • @ZAHRASEID-v4g
    @ZAHRASEID-v4g 6 місяців тому +22

    አላህ ወደ ሙሉ ጤንነትህ ይመልስህ ውይ ልጁ በጣም ጭንቅ ውስጥ ነው

  • @rozasebru103
    @rozasebru103 6 місяців тому +6

    እይዞህ ወንድሜ ሰርተህ ትከፍላለህ አታልቅስ እግዚአብሔር ይርዳህ😭😭😭💔💔💔

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 6 місяців тому +27

    ስደት ድህነት አይኑ ይጥፋ ይቺ አለም ከባድ ናት እህቶቼ ልፋታቹሁ ጉልበታቹሁ ፈጣሪዬ ጨምሮ ይክፈላቹሁ ይሄ ልጅ ፈጣሪዬ ይማረው እህቶቼ ዋናው ጤናቹሁ ሰላማቹሁ ይብዛ 🤲🤲

  • @HabtamTube-wj7mc
    @HabtamTube-wj7mc 6 місяців тому +10

    ጥይት ቢመታህ ትታከመዋለህ በቃላት ከተመታህ ግን የማይጠገን የልብ ስብራት ነዉ እናም እሮቤል በቃላት ተመቷል አትፍረዱበት

  • @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
    @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ 6 місяців тому +341

    እዮሃ ሚዲያላይ ከቀረቡ ባለ ታሪኮች እንደዚህ ልጅ ያዛገኝ የለም ያልተፃፈለት ነው የሚያነበው ጨጓራዬ በስንቱ ይላጥ ኡፍ 😄😄

    • @alshaibani8594
      @alshaibani8594 6 місяців тому +5

      Duz

    • @laylalayla8571
      @laylalayla8571 6 місяців тому +1

      😅😅😅😅

    • @alshaibani8594
      @alshaibani8594 6 місяців тому +38

      ​@@DddZdesአትፍረጂ ሰው ላይ እውነቱ እግዚአብሔር ስለሚያውቅ የወደቀ እንጨት ላይ እኮ ድሮም መጥረቢያ ይበዛል😏

    • @aminaahmed-zz9dj
      @aminaahmed-zz9dj 6 місяців тому +6

      ሀሀሀሀሀ ግን አንዳደየ ያሳዝናል ወሬው እውነቱን ከሆነ

    • @aliuaq9039
      @aliuaq9039 6 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 6 місяців тому +1

    አለምዬ ትግስትህን አለማድቅ ንፉግነት ነው ተባረክ ልጅ ስለብር ሲወራ ስለሀይማኖት ሌላ ጥያቄ ሲጠየቅ አብርሽ ሳሚ ይላል የምር ግን ጤናው ያሳስባል😭😭 ለማንኛውም የሰው ብር ለዚያውም እንዴት እንደሚመጣ የስደተኛ እህቶች ይዛችሁ የምትሸሹ ተማሩ የትም አለም ብትሄዱ አይሳካላችሁም ለማንኛውም አሁንም ሰላምህን እንድታገኝ ይመልስላቸዋል ያለህን ሸጠህም ቢሆን🙄

  • @kalina8827
    @kalina8827 6 місяців тому +165

    የአሌክስ ትግስቱ እንደኔ የሚገርመው ማነው እስቲ

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg 6 місяців тому

      ወላሒ እኔ ትግስቱ ትህትና ያረቢ የሱን ትግስት በሰጠኝ

    • @merrylissanework5226
      @merrylissanework5226 6 місяців тому

      All

    • @مريمجديد-ه7ج
      @مريمجديد-ه7ج 6 місяців тому

      በጣም ነው እሚገርመው ልጁ ሙሉ በሙሉ ውሸት ነው እሚያወራው ሸክሉ በሚድያ አዋጥተው እንዲከፍሉለት የፈለገ ይመስላል ንግግሩ

    • @emmukassaye215
      @emmukassaye215 6 місяців тому +1

      በመጀመርያ አለምስገድ በጣም ድንቅ ሰው ነህ ። ለዚህ ትህትናህ ፣ ትዕግስትህ እጅግ በጣም ነው የማመስግንህ ።
      ሮቤል በጣም ምስኪን ልጅ ነው ። ብዙ ሰው ይወደኛል ሲል ሰማሁት ። ወንድሜ የወደዱህ አንተን ሳይሆን አንተ እጅ ያለውን ገንዘብ ነው ። ገንዘብ እየተበደሩ የጠፉብህ ብዙ እንደሆኑ ተናግረሀል ። የዋ ነህ ። አንተ ጋር ብዙ እውነታ አለ ። በተለይ ደግሞ እኔን ምን ሆኖ ነው ብለው ለምን አልጠየቁኝም ብለህ ስትጠይቅ በጣም ነው ያሳዘንከኝ ። የኛ ሰው ክፉውን ስለሚያስብ ስም መስጠት ላይ ይሯሯጣል እንጂ ፣ ይሄ ሰው ምን ገጥሞት ነው የሚለው ጥያቄ መቼም የመጀመሪያ ጥያቄ አያደርገውም ። አይዞህ አንተ ጥሩ ቦታ ነው ያለኸው ። ቢያንስ ችግርህን አውቀኸዋል ። ችግሩን ያወቀ መፍትሄውን ያገኛል ።
      ብዙ እንዲህ ዓይነት ታሪክ ሰምቻለሁ ፣ ይህ የሮቤል ታሪክ ግን በየዋህነት የተፈጠረ ችግር መሆኑን በሙሉ ልቤ ነው ያመንኩት ።
      አይዞህ በርታ ። እውነትን ብቻ ይዘህ ተጓዝ ። በውስጥህ ቂም እና በቀል በፍጹም እንዳይኖር ። ሁሉንም ለእግዚያአብሔር ስጠው ። ጠንክረህ ፀልይ ትድናለህ ። ሁሉም ያልፋል ። ❤

    • @adentega-pr1gy
      @adentega-pr1gy 6 місяців тому

      ይሄ ሌባ

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 6 місяців тому +16

    ይህ ልጅ አሳዘነኝ ሂዉቱን ለመቀየር ተፈ ተፈ ሲል በሰይጣን ሃሳብ ተተበትቡ ይሆናል በፀበል አንዲበረታ ደጋፈ ይፈልጋል😢

  • @seenaachala2522
    @seenaachala2522 6 місяців тому +15

    አለምዬ ይቅርታ እርግልኝ ሮበል ትክክል አይደለም ልጁ ስለ ልቦና ባለሙያ ያስፈልጋል ከዘ በኋላ የሂቶቻችን ገንዘብ ሀሰቦ መስጠት ወይም የእውነቱን መናገር ይቻላል የሰው ልጅ ዋናው ጤና ነው😢 ፈጣሪ ይጠብቅን

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 6 місяців тому

      እውነት እኔም የተረዳሁት እደዛነው ሰው ባልጠበቀው ነገር ስገጥመው ነገሮች ያልጠበቀው ነገር ሰገጥመውበመልካም ስራ ነብር አሁን ደሞ ነገሮች ሰፈጠሩበት ከባድ ነው

  • @AGFy-kz3lg
    @AGFy-kz3lg 5 місяців тому +2

    ውላሂ ልጁ ግን ድህና አይመስለኝም እረዱት ስው ብቁሙ ነው ማስብ ብር ቢሂድም ይምጣል እና እዝኑለት አብሽር አላህ ካንት ጋር ይሆን አይዞህ 😢😢

  • @saradesign9507
    @saradesign9507 6 місяців тому +19

    አትፍረድ ይፈረድብሀል ስለዚሕ ጤናው የታወከ ይመስለኛል ፈጣሪ ምሕረቱን ይስጥህ

  • @solomonwedajo3243
    @solomonwedajo3243 6 місяців тому +5

    ይሄልጅ ጥሩነት አለው ሃይማኖተኝነትም አለበት ግን ችግር ገጥሞታል ገንዘብ ጠፍቶበታል ስለዚህ ጤናው እንዲመለስ ምህረት ይደረግለት ግን በተበዳዬች ቦታ ብሆን ምን እንደሚሰማኝ አላቅም ግን አሳዝኖኛል

  • @WageyhSesy
    @WageyhSesy 6 місяців тому +7

    የኔ አባት አይዞክ ሁሉም ያልፋል እውነት ከባድ ነው ለመፍረድ ባጣም ያሳዝናል ተጨናንቋልኮ ልክ አይደለም በርታና ጸበሉን ተጠቀም እግዚአብሔር ሁሉን ያስተካክልካል ውድሜ 😢😢😢😢😢😢

  • @ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ
    @ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ 6 місяців тому +5

    ዋናዉ ጤና ነዉ ወንድሜ እግዚአብሔር ጠናክን ይስጠክ ሰርተክ ክፈል የመዉደቅ ስሜት አይሰማህ ሁሉም ሰዉ ችግር ይገጥመዋል ስህተት ይፈጠራል አለመካድህ እራሱ ያስመሰግንካል

  • @መኪነኚየእናቴናፋቂ
    @መኪነኚየእናቴናፋቂ 6 місяців тому +13

    ወላሂ ልጂ አይምሮው ትክክል አይመስለኚ ድግርግር ብሎታ አላህ ይርዳህ የውስጥህን እኛ አናቅም

  • @banchibaylie1615
    @banchibaylie1615 6 місяців тому +5

    የኔ አባት አይዞህ የወደቀ ዛፍ መሳርያ ይበዛበታል በርታ ወድቀህ አትቀርም 🙏ሁሉም ያልፋል 😔😔😔🙏🙏

  • @MesereteBonger
    @MesereteBonger 6 місяців тому +24

    ፈጣሪ ያግዝህ ሳሚ እራሱን ይመርምር ማንም ላይ ድንጋይ አትወርውር

    • @ወይሰውመሆንብዙፈተናአለው
      @ወይሰውመሆንብዙፈተናአለው 6 місяців тому

      እሱም የጊዜ ጉዳይ ነው ተፈራርተው እንጂ ብር የተባላባቸው ማን ሊያምነን ብለው ነው እንዴሚያጋልጡ ተስፍ አለኝ

  • @fri8050
    @fri8050 6 місяців тому +1

    አንተ እውነተኘ ከሆንክ ጌታ ይረዳሀል አንተ ግን ጌታ እየሱስን እንደ ግል አዳኝህ አድርገህ ተቀበል❤ በእውነት ትፈወሳለህ እኔ ድኜ እና ማዳኑን አይቼ ነው :: አይዞህ ጌታ ይረዳሀል ጐበዝ ሁን !!!!

    • @Milky-sr3mv
      @Milky-sr3mv 6 місяців тому

      tell to Asians people we Ethiopian we are worshiping GOD

  • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد

    ተርጋጉ የመዳም ሹፌሮች ሮቤል በሠው ተከድቷል እዳያገልጥ ቤተሠብን እገላለን አሉት ሀዋላ ከአንዱአንዱ ሥለሚሠሩ ተከድቷል ፀልዪልት ሠርቶ ይከፍላል

  • @sndayoGebrihans
    @sndayoGebrihans 5 місяців тому

    ወንድማች ይሄንን ነገር የታመመ ሰው ያቀዋል እኔ እረደሀለው የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን ላንተ የደረሰችልህ ለኛንም ትድረስልን አሜን በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Meme-iw4nm
    @Meme-iw4nm 6 місяців тому +7

    ክዳነምህረት እይወትክን ታስተካክልል ያልፋል አተግን በተቻለክ አቅም ፀበል ግባ አውንም እደተረዳውት ደና አትመስለኝም ፈጣሪ ይርዳክ😮😮😮

  • @TegiestTeg-mb1vx
    @TegiestTeg-mb1vx 2 місяці тому +1

    ወንድም እግዚአብሔር ይርዳህ በጣም ያሳዝናል ትክክል ነህ ማንም ሰው ሲጠፋ በጥጋብ ይመስላል ግን አይደለም እኔ የስምንት ወር ደሞውዝ ሰተውኝ ባስቀመጥኩበት እናቱ ቤት ወስደውኝ 3 ቀን አስቀምጦኝ ብሩን ወሰዱብኝ ስመጣ ብሩ አጣሁት ስጠይቃቸው ለሰው ሰተሽ ይሆናል በማለት አመናጨቁኝ ገና የሁለት ወር ደሞዝም ነበረኝ 😢እንደምን እያለቀስኩኝ መውጫ ፈለኩ ማለትም መጥፋትን መረጥኩ ግን ጠፍቼም ብዙ ሳልቆይ ሀገሩ ላይ ዶላር ሲጠፋ አማራጭ ሳጣ ሀገሬ ገባሁ ብቻ የሰው ልጅ ብዙ ፈተና አለበት እና ያለው አማራጭ መጥፋት ነውና አትፍርዱ 😢 አሁን እኔ ምለው ብቻ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እመብረሀን በምልጃዋ ትጠብቃችሁ ❤

  • @RehatLove
    @RehatLove 6 місяців тому +3

    የዚህ ልጅ ችግር አንድ ብቻ ነገር ብቻ ነዉ እሱም በግዜዉ በግልጰ ብራችሁ ጠፍቶብኛል ብሎ ቢነግራቸዉ ነገሮች ይቀሉ ነበር በዝምታዉ ሰዉ መጥፎ እንድጠረጥር አድርጎታል ያንተ ቢጤ አንድ ሰዉ አዉቃለሁ እኔም እና አይዞህ ያልፋል ባለብሮቹም እዉነቱን ካወቃችሁ ተረዱት ግዜ ስጡት እኔ ከ7አመት በሗላ ብሬ ተመልሶልኛል እናም ሀቅ ገንዘብ የትም አይቀርም ታገሱ

  • @ፀጋየማርያምልጅ
    @ፀጋየማርያምልጅ 6 місяців тому +7

    አረበፈጠራችሁ ልጁን ፀበል ውሰዱት እርዱት ደና አይደለም ወድሜ ይሔንን ቀን አልፈህ ከፈጣሪጋ ለምስክርነት እደምትመጣ አምናለሁ 😢

  • @zainebaassen9554
    @zainebaassen9554 6 місяців тому +12

    ሀዋላ ካንዱ አንዱ ሰው ሰለሚዘዋወ ይከዳዳሉ ይክም ልጂ ተከዲቷል ሚስኪን

  • @RawdaTube-
    @RawdaTube- 6 місяців тому +2

    እኔ ልጅን በታረዳሁት ማሠራት ብዙ ገዛብ ፣ስያሽገገሪ ያካሰረበት ካዛ ሃይሚሮ የታነካ ይማስለኛል በጣም አሰዘነኝ ።

  • @FantawDeribe-yp8ul
    @FantawDeribe-yp8ul 6 місяців тому +17

    አለም ሠገዲ ልጁ ታሟል ምክንያቱም የደሀ ገዘብ የትም አያዲርስ ጎፈዲሚ ከፈቱ ትርዳላችሁ እያለ ሲቅቅ አልነበር ማዳመጥህ ግበዝ ነህ ወንዲሜ ከገባህበት መከራ ፈጣሪ ያወጣህ እኔ 1 ዱም አላመርኝ

    • @saraabate1804
      @saraabate1804 6 місяців тому +1

      ዝጊ ወሬኛ።ቢታመም ነገ ፈጣሪው
      ይምረዋል።ዛሬ ቀን ሲጎልበት
      ብዙስም ሰጣችሁት ትናት ባለው ጊዜ
      ለማንም ፈጥኖ ይደርስነበር።ዛሬም
      ካጋጠመው ፈተና ያልፋል የሰው ክፋቱን
      እንኳን አየበት ያልፈዋል።አንቺን የመሠለ
      ክፍታፍ ይሄጊዜሳልፍ ያፍራል

    • @Mekd87
      @Mekd87 6 місяців тому

      ​@@saraabate1804በትክክል 👍

  • @tsigehagosabay5198
    @tsigehagosabay5198 6 місяців тому +1

    እዮሃ ሜድያ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ፣ ይሄ ልጅ በዱባይ ምድር በለስ የቀናው ፣ አስተዳደጉና የኖረው ሕይወት ያልተመጣጠነበት ፣ የሴቶቹ ገንዘብ መመለስ እንዳለበት ሆኖ ስራውን በብቃት ለመስራት ኮርስና psychologycaly እርዳታ ይስፈልገዋል ። መተት እንደተመተተበት ጥርጥር የለውም ።

  • @beemntethiobia6654
    @beemntethiobia6654 6 місяців тому +7

    እኔ ግራ የገባኝ አሁን አይ ወልድ ገዘባችሁን ቢክድስ ምን ታመጡ ነበር እረዳለው ገዘባችሁን ደም ተፍታችሁ ነው ያመጣችሁት ግን ተረዱት ሰርቶ እዲሰጣችሁ ከቻላችሁ አቅሙ ያላችሁ አመቻቹለት

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 6 місяців тому

    ፈጣሪ ይርዳህ ወንድማችን የዋህ ሰዉ ነህ በደረሰብህ መጎዳትህ ያስታዉቃል እዉነት አንተ ጋር ያለች ይመስለኛል ።
    ቤልጄም ደርሰህ ባልተመለስክ ነበር ባጭሩ ሲበዛ ነጻና ግልጽ ሰዉ ነህ አይዞህ ይሔም ያልፋል እንዳትሰበር ፈጣሪህን አስቀድመህ ተነሳ ፈጣሪ ያበርታህ በመንገድህ ይከተልህ በጣም ነዉ ታሪክህ ያሳዘነኝ ❤🇪🇷🙏

  • @MaarY-zg7ni
    @MaarY-zg7ni 6 місяців тому +4

    እግዚአብሔር አይተወን የምር የዚህ ልጅ ጓደኞች በጣም ብዙ ናቸው በችግሩ ግን ማንም ከጎኑ የለም ከዚህ ልጅብዙ መማር ይቻላል😭😭😭

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 6 місяців тому

      😢😢bexame siysazene saysdgemubeti ayqereme genzbun wesdubeti ufff fxari yerdawe bica kbade newe😢😢😢😢

  • @meazamita7683
    @meazamita7683 6 місяців тому +2

    አለምዬ እኔ በራሴ በጣም አመሰግንሀለው በጣም ታጋሽ ንግግርን አስጨራሽ መልካም ሰው ነህ አሁንም አልፈርድም ከባድ ነው ማስተዋል ይስጠን ወገኔ ሀብታሙም ደሀውም ውጭ የሚሰራውም ሰው ቤት የሚሠራውም አቅሉን አቷል ተቅበዝብዟል እግዚአብሔር ከውስጥም ከውጭም ያለነውን ያሳርፈን ማስተዋላችንን ይመልስልን ከባድ ነው

  • @Masrat-m5t
    @Masrat-m5t 6 місяців тому +4

    ሮቤልወድሜ እመብርሀንሁሉንምነገር ታሥተካክልልህ አይዞህያልፍል አተብቻ እራሥህንጠብቅ አደራ እራሥህንእዳትጥል

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 5 місяців тому

    ይህ ሰው የጤና ችግር የአእምሮ መቃወስ በግዳጁ ለወረቀት ሲል ግብረሰዶም ነኝ ብሎ ከ ጌዎች ጋር ወረቀቱን እንድያልቅለት ቀርቦ ብዙ የስነልቦና ችግር ደርሶበታል አየ ስደት በተለይ በጌ የምታመለክቱ ጥገኝነት ያሰባችሁ ሰዎች ከዚህ ተማሩ ስብእናችሁ ይቃወሳል ተጠንቀቁ 🙏

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 6 місяців тому +4

    እውነት እውነት እላለሁ ከምር እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ በጣም ያሳዝናል ተዝብራርቁዋል አእምሮውነው
    የተነካው 💔💔💔💔ድንግል ማርያም ትርዳህ

  • @hebronadenew7154
    @hebronadenew7154 6 місяців тому +1

    አሌክስ ከምንም በላይ ያንተን ትእግስት አደንቃለሁ እንደዚህ አይነት አንዱ ካንዱ የተደበላለቀ ታሪክ እንደውም አንዳንዱ ለሚዲያም የማይመጥን ንግግርን ተረጋግቶ በትእግስት ማዳመጥ መቻል እጅግ ከባድ ነው አሌክስ አሁንም ትእግስትህን እያደነኩ እግዚአብሔር ያበርታህ እላለሁ ታሪኩ ለወደፊት ሰው ገንዘቡን በህጋዊ መንገድ ማንቀሳቀስ እንዳለበት ያስተምራል ልጁ ግን ምንም ሊገባኝ አልቻለም አምላክ ይመርምረው ገንዘባችሁ የተበላባችሁ ሰዎች የለፋችሁበት ስለሆነ እግዚአብሔር የምታገኙበትን ያስተካክልላችሁ

  • @የረሱልወዳጅነኝሀቢቢያረሱ
    @የረሱልወዳጅነኝሀቢቢያረሱ 6 місяців тому +31

    እኔ ግን ልጁ እየዋሼ አይመስለኝም በጣም የተጎዳ ልጅ ይመስላል ምስኪን አላህ ነገሩን ያቅልልለት 😢😢😢😢

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer8570 6 місяців тому +1

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ታሪክን ይቀይራል ጸሎት አድርግ እመብርሐን ትድረስልህ አሜን

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 6 місяців тому +16

    ምንም አልገባኝም የሚለው ነገር ግን አእምሮ ጤነኛ አይመስለኝም ደግሞ የሚያስጨንቀው ቪዲዮ በሰሩት ሰውች ነው የተዎሳሰበ ነገር ፈጣሪ ይፍተው ::

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 6 місяців тому

      ውሸት የሚያወራ እንዲህ ነው ሚዘበራረቅ

    • @HalimaAhmed-w8w
      @HalimaAhmed-w8w 6 місяців тому

      ክፍት ቢኑረዉ አያቀርብም ነበር እዉነት ቢኑረዉ ነዉ

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 6 місяців тому

    ይህው ስንት አመቴ እዮሀ ሚድያን ስከታተል እደዛሬ አስጠልቶኘ አሰልችቶኘ አዝጎኘ አያውቅም አዝግ ያልተጻፈለትን የሚያወራ አለምዬ እግዚአብሔር ትእግስትን አጎናጽፎሀል ተመስገን ልጁ ህክምና ጸበል ያስፈልገዋል እርዱት

  • @LinaHailu-z1v
    @LinaHailu-z1v 6 місяців тому +4

    የስነ ልቦና ዶክተር የሚያስፈልገው ይመስላል ብዙ ነገር እየቀላቀለ ነው

  • @etsedebisrat8853
    @etsedebisrat8853 6 місяців тому

    ያንተንም የለህቶቼ ሀቅ ፈጣሪ ይመልስላቹ እመብርሃን ትርዳቹ ሁላችሁንም ልብ ይጠግን አንተ አዋቂ ነህ ጌታ

  • @FatumaMuhamedtube
    @FatumaMuhamedtube 6 місяців тому +12

    ዛሬ አንደኛ ነኝ
    አንደበታችንን በመልካም ንግግር ያግራልን
    መጥፎ ለመናገር አንቼኩል ዉዶች
    ለኮሜንት አንቼኩል

  • @salcnail6660
    @salcnail6660 6 місяців тому

    ጌታ ይርዳህ አንዳንዴ ዙሪያህ ገደል ይሆናል ግን ያልፋል እግዚያብሄር ቀን አለው ፀልይ ወኖድሜ🙌🏽🙏🏽

  • @sarasolemon597
    @sarasolemon597 6 місяців тому +16

    እግዚአብሔር አምላክ መጨርሻችን ያሳመርልን ለምን ይታሰራል ሰርቶ ይክፍል ይታሰር የምትሉ ወንድም የላችሁም ሰርቶ ይክፈል እንጂ በመታሰሩ ምን ትጠቀማላችሁ እውነት ለመናገር አላቀውም እግዚአብሔር ይርዳህ ያልፋል ማንም ላይ አትፍርዱ እንዳይፍርድባችሁ

    • @ተዉኝበቃ
      @ተዉኝበቃ 6 місяців тому

      የተበላባቸዉ መተዉ ሲከሱ ብቻ ነው ማንም ብር አለበት ቢልም አያስረዉም

    • @exodusexodus8636
      @exodusexodus8636 6 місяців тому +1

      በለ መህተመ😊ከኸኸኸ

    • @zteshome75
      @zteshome75 6 місяців тому

      ​@@exodusexodus8636ቆዳ

  • @Khayria1212
    @Khayria1212 6 місяців тому

    እወነት ይህልጅ ያሣዝናን ልቡም አይምሮዉም ተዛባበትአየ አንች አለም አደየ ሥሞላ አደየሢጎል😢😢😢ብቻአ ፈጣሪ ያግዝህ

  • @heymidssye8127
    @heymidssye8127 6 місяців тому +11

    😢😢😢ግን በጣም ጭቀት ውስጥ ነው ታገሱት 😢😢ሲያሳዝን ወይም እንርዳውና ብድሩን እዲከፍል ከራሱ ጋር አይደለም ውስጡ ተጎድቶን😢😢

    • @Amani796
      @Amani796 6 місяців тому

      ካለሽ ለምን ሁሉንም አትከፍይም ማኑና ገላቱ ነሽ የሰው ኪስ አትቀላውጪ

    • @heymidssye8127
      @heymidssye8127 6 місяців тому +1

      ፈጣሪ ልቦና ይደልሽ በሰው መፍረድ ቀላል ነው ብርኮ ሽልኮም ይጠፋን ደሞ ንግግርሽ ማሀይም ነሽ አስተካክይ ደነዝ

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 6 місяців тому +1

      necu libe newe yalese tebarki 😢 robale yasazenale meteti argwebetale sewe ysfelgewale miskine😢 digmti abeletewetale ye nazeratu eysuse yerdawe😢

    • @heymidssye8127
      @heymidssye8127 6 місяців тому

      @@rozazouba7538 እግዛቢሄር ያክብርሽ እህቴ

    • @Mekd87
      @Mekd87 6 місяців тому

      ​@@Amani796መቀኛ😏😏

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 6 місяців тому +2

    ምን አገባን ስለቤልጄም ጉድ እኮ ነው ምን ይዛባርቃል አለምዬ ትግስትህ ዋው እኔ ማዳመጡ ተውና ማየቱ ራሱ አስጠላኝ

  • @hemedenhemu2956
    @hemedenhemu2956 6 місяців тому +3

    አትፍረዱበት ያሳዝናል ዉስጡን እራሱ ነዉ የሚያቀዉ ሃዋላ ደሞ ከባድ ነዉ እግዛቤር ምህረቱን ይላክልህ

  • @Kiyakoo-xd2ho
    @Kiyakoo-xd2ho 6 місяців тому

    ድንግል ማርያም ቋጠሮህን ሁሉ ትፍታ ጤናህን መልሳ ከጭንቅ ትገላግልህ አይዞህ በርታ ዛሬ የገጠመህ ሁሉ አልፎ ታሪክ ይሆናል

  • @afrata2939
    @afrata2939 6 місяців тому +3

    ወድም እሮቤል በሂወት ስትኖር መውደቅ መነሳት ያለነው መፍትሂ የሌለው ሞት ብቻ ነው አይዞህ ቀና በል ይህም ያልፋል ንስሀ ግባ ሰሚ እራሱ የኔን ገንዘብ በልቶብኛል

  • @merlu1997
    @merlu1997 6 місяців тому +2

    ወይኔ ይሄ ልጅ ከባድ የስነ ልቦና ችግር ላይ ያለ ይመስላል አላህ ይርዳህ🥺🥺