ዕንቁ (ክፍል 40)

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ •

  • @kukutube2080
    @kukutube2080 17 годин тому +230

    የአንድ ወር ኡርጉዝ ነኝ ለይክ አምሮኛል❤

    • @Godaannisa
      @Godaannisa 17 годин тому

      Ye and worm yamrowal ende😮😮 le like yaregesh new yemimaslew

    • @RichiSeboka
      @RichiSeboka 16 годин тому

      🤣🤣🤣

    • @MekdesYonas-l4b
      @MekdesYonas-l4b 16 годин тому

      2 3 4 5 6 7 8 9 ሆነሽ ዉለጅ

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 16 годин тому +2

      እንኳን ደስ አልሽ እህቴ እኔም ልጅ በጣም ነው የምወደው ግን የለኝ

    • @GanetiAshamo
      @GanetiAshamo 16 годин тому

      🤣🤣🤣

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 18 годин тому +250

    የዕንቁዬን ማጨራሻ መየት የጎጎ ብቻ ለይክ 👍😌😣😂😂😂😊😊

  • @Haymie-k4r
    @Haymie-k4r 18 годин тому +186

    ውይ አዜብ ተዋርዳ ማየት የናፈቀው😢😢🤙🤙🤙🤙

  • @wswd5859
    @wswd5859 17 годин тому +84

    የኢትዮጵያ ድራማ እያደር እጅ እጅ የሚለኝ እኔን ብቻ ነው

    • @HawiiHasan
      @HawiiHasan 16 годин тому +1

      ante cekagn izih neh efuyen agiteh izorin asregesk lijihin gedelk wuuyii antes 😂😂😂😂😂😂

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 16 годин тому

      በጣም😂😂😂😂100%

    • @Madena45
      @Madena45 16 годин тому

      አረ እኔም ነኝ😂😂😂😊

    • @Yalfal2009
      @Yalfal2009 16 годин тому +3

      እጅ እጅ ብቻ ከሆነ ገና እግር እግር እስኪላችሁ እዩ

    • @SofiyaYesuf-w1e
      @SofiyaYesuf-w1e 15 годин тому +1

      እኔንምነው

  • @BugalchTube
    @BugalchTube 16 годин тому +34

    ሰይፉና እንቁን የምወዱት ብቻ ላይክ አርጉኝ እንቁ የኔ ንግስት የኔ ትዕግስት ቶሎ ቶሎ መለቀቅ አለብህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emushewatube
    @emushewatube 16 годин тому +36

    ፈጣሪ ከአስመሳይ ሰዎች ይጠብቀን

  • @Meron-m4w
    @Meron-m4w 16 годин тому +35

    ዕንቁየ የኔ መስክን አይዞሺ መጨረሻሽ ያማረ ነው የመሆነው እውነቱ አንድ ቀን ይጋለጣልአቦ 👍👍👍ግጩት 😊😊😊

    • @MelkamWese
      @MelkamWese 14 годин тому

      ስምረት ግን የት ነሽ ምን አል አንቺጋ የለውን ለእንቁ ሰጫት

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra 17 годин тому +28

    ማነው እንደኔ ደስ ያለው ሠይፈ በማስታወሡ ደስያለው🎉🎉🎉🌹🌹🌹

  • @saratube7323
    @saratube7323 16 годин тому +21

    የእንቆ አድናቂወች በላይክ እዉነት ሆሌም አሸናፊ ናት የእንቆ ደስታ ያስደሰታችሁ❤

  • @firehiwotabate5120
    @firehiwotabate5120 16 годин тому +15

    ማስመሰል ስለ ማልችል ከሰው ጋር መኖር ከበደኝ የምር ለምድነው ግን ለመልካም ሰዎች ይህች መድር የማትሆነው 😌😌😌

  • @BizaLove
    @BizaLove 16 годин тому +11

    ወይ አዜብ የሚትባል የተረገመች እንቁዬ የኔ ውዲ አይዞሽ 😢😢

  • @hawatube7169
    @hawatube7169 18 годин тому +33

    እስቲ የእንቁ መጨረሻ ያጎጎው ማነው አሁንስ አዛዙት ደምሩኝ ቅመሞቸ

  • @RhmihSs
    @RhmihSs 16 годин тому +8

    ኡከን፡ደስ፡አላሽ፡እቁ፡ትዉስቱ፡ስላ፡ታማላሰ፡፡

  • @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ
    @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ 17 годин тому +17

    አትጨማለቁ አሁንስ አበዛችህት ያስጠላን እስኪ አዳደየኳ ተበዳይም ማሻነፍ እዳለባቸዉ አሳዩ

  • @Alem321-o6f
    @Alem321-o6f 17 годин тому +10

    እዬ ድራማ በጣምነው ያሥጠላኝ

  • @Haddd-rx2yh
    @Haddd-rx2yh 14 годин тому +5

    አረ አሁንሥ ደሜን አፈላቹሁት ሢያሥጠላ አዜብ የሆንሽ ወሠክነሽ💪💪💪

  • @HawaAhmed-gd9rg
    @HawaAhmed-gd9rg 14 годин тому +2

    የዕቁን መጨረሻ ማየት ናፈቀን❤❤❤🎉🎉😢😢😢

  • @GenetWende
    @GenetWende 17 годин тому +9

    እንቁዬ እማዬ የኔ ውዶች ታሸንፋላችሁ አዜብ ግን መሰሪ ስር ሚዜ ይመችሽ እንቁዬ

  • @الحمدلله-ز6ك3و
    @الحمدلله-ز6ك3و 16 годин тому +10

    የሀዜብ ቶንኮል ማገለጧ የነፈቃው😢😢😢😢

  • @bafanamemehiru6442
    @bafanamemehiru6442 16 годин тому +10

    የእንቁ እናት ቁጭ እናቴን ሰላምትመሰለኝ እሷን ለማየት እንጂ ድራማው አስጣልቷኛል ሁሉንም አሰልፍ እሷን ብቻ ነው የመያው

  • @NemNewd
    @NemNewd 17 годин тому +11

    የ እንቁ እናት ደስ ትያልሽ ❤❤❤

  • @yoditbereket5534
    @yoditbereket5534 18 годин тому +26

    ሲያስጠሉ ለተመልካች ክብር የላቸውም

  • @hikmasaif8351
    @hikmasaif8351 16 годин тому +7

    እቁየ የእውነት እኔንም አስፈራሽኝ😂😂😂 የኔ እንቁ

  • @BereketBereket-xh4cg
    @BereketBereket-xh4cg 17 годин тому +17

    እኔ ያልገባኝ ነገር ከዚህ ድራማ ምን እንማርበት?የዋህ ሰው ሁሌም እንደ ሚሸነፍ ይህ እንዳይሆን ደግሞ ክፉ መሆንን እንማር?🙄🙄

  • @Fikirte-ry4mm
    @Fikirte-ry4mm 17 годин тому +19

    እኔ የእንቁ መጨረሻ ማየት በጣም አጋጋኝ 😢 ደሞም መጨረሻ ማሸነፍ ያለባት እንቁ አናት 😢አዜብ ከድራማው ብትወጣ ሁሌ ክፍት ወይ ባበደች ምትስማሙ 😢 ላይ👌👍👌

  • @rewuda87
    @rewuda87 14 годин тому +2

    የሀዜብ ሰይጣንነት አልገረማችሁም የሰው ሰይጣን ነች በላይክ አሳዩኝ

  • @Hfgft-l3k
    @Hfgft-l3k 15 годин тому +4

    እቁዬ የኔውድ አይዞሽ❤❤❤❤❤❤

  • @saadaahmed7035
    @saadaahmed7035 14 годин тому +4

    ውይ ይችሰይጣን አዜብየሚሏት ውሻእረያችሥ ክፍት ጠናየምር

  • @Asaih222
    @Asaih222 18 годин тому +13

    ቅመምች አይዞሽ በሉኝ በጣም ከፍቶኛል😢😢

    • @hehamanot
      @hehamanot 18 годин тому

      አይዞሽ እማ 🥰😥

  • @LamrotAdane
    @LamrotAdane 17 годин тому +9

    ይህ ፊልም በጣም አቅለሸለሸኝ ሁሌ ጥሩ ሰዉ ተጎጅ

  • @tshaytshay-i5g
    @tshaytshay-i5g 17 годин тому +17

    እኔ እምለዉ ግን ከዚህ ድራማ ምንን እንማር የዋህ መሆንን ፈጣሪ መያዝን ሁሌም ተሼናፊ እንዴሆና ለሰዉ ተኮል ማሰብ ደግሞ ሁሌም አሼናፊ እንዴሆነ ነዉ😢😢😢😢

  • @የዩትብዘበኛዋነኝዋፍሩኝ

    እስኪ በፍልም እንኳን ተበዳይ አሸንፎ ለሀዘኑ ወደ ደስታ ተቀይሮ አሳዩን 😢😢😢ሁሌ ጉልበተኞች አሸንፈዉ ተበዳይ ይሞታል ለምን😢

    • @KahaaBaba
      @KahaaBaba 17 годин тому

      እውነትው
      ሁሊተበዳይብቻ

    • @ktube8920
      @ktube8920 17 годин тому

      እውነት ነው ምናለ በፊልም አልም እንኳ ፍትህን ቢያሳዩ ምን አለበት

    • @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ
      @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ 17 годин тому

      ምንታረጉታላችሁ😭😭😭😭​@@ktube8920

    • @BhBh-t2o
      @BhBh-t2o 15 годин тому

      አብሽር😢

  • @Almamandj
    @Almamandj 13 годин тому +2

    እልልልልልልልልልልል ሰይፋ አሰታወሰ ደስሲልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @Abuzu-hq9xm
    @Abuzu-hq9xm 17 годин тому +12

    ቶሎ ይለቀቅ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Emabet-yt3rq
    @Emabet-yt3rq 18 годин тому +13

    ይለቀቅ😊

  • @AhmadAhmaf-s3k
    @AhmadAhmaf-s3k 18 годин тому +13

    እኔ የአዜብን መዋረድ በጉጉት ይምጠብቀዉ 😂😂😂😂😂

    • @AafcHhc
      @AafcHhc 14 годин тому

      እኔ😅😅😅😅😅

  • @ktube8920
    @ktube8920 17 годин тому +12

    ሲቀጥል እንቁ ከቴዲ ጋር ከመጀመሪያ ጀምሮ ያለውን መቅዳት ነበረባት የቦዘ ድራማ

  • @Tarikwa-p8k
    @Tarikwa-p8k 15 годин тому +3

    Y Enquye maceresha yanafeqew❤❤❤❤❤

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب 16 годин тому +3

    ፈጣር ከኣስመሳይ ስው ይጠብቀን😢😢 የኣዜብ መጨረሻ ናፈቀኝ😂😂 እንቁ የኔ ቆጆ ኣይዞሽ ማሬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ገንዘብ-ኰ6ተ
    @ገንዘብ-ኰ6ተ 15 годин тому +5

    እኔ👍👍👍👍👍👍👍

  • @WteeFdsff
    @WteeFdsff 16 годин тому +3

    እንቁ እንኳን ደስአለሽ

  • @saliya-r7o
    @saliya-r7o 15 годин тому +6

    Inquyee😢😢😢😢😢😢

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p 15 годин тому +3

    ኦንቁ ፍቅር ሠይፈ ስላስታወሰ ደስ ይላል እቺ የተረገመች እሕቱ ምን ይውጣታል እርጉም የሖነች

  • @የማርያምልጅነኝ-ኀ1ዸ
    @የማርያምልጅነኝ-ኀ1ዸ 14 годин тому +1

    ኧረ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን በጉጉት ልንሞት ነው እኮ😍

  • @LamrotAdane
    @LamrotAdane 17 годин тому +5

    ተመስገን ተመለሰ ትዉስታዉ ተቃጥየ ነበር😆😆😆

  • @GanetiAshamo
    @GanetiAshamo 16 годин тому +3

    ዕንቁ አይዞሽ 😢😢😢❤❤

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 18 годин тому +17

    ብቻ ዛሬም አዜብናትእዳትሉን እጭ አይድያ ቀይሩ ወይተዉት😮😮

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 13 годин тому +1

    ዋው የአዘብ ሴራ ስለከሸፈ ደስ ብሎኛል 🥺🤔❤️

  • @dinaamalcddddd
    @dinaamalcddddd 17 годин тому +10

    እጂእጂ ሊለኝነዉ ይሂ ድራማ ቅጥ አጣ😁😁

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ 16 годин тому +6

    ያአዜብ ውርዴት ነው የናፈቀኝ😂😂

  • @WsWa-c5n
    @WsWa-c5n 12 годин тому

    ሠይፍ በማስታወሱ ደስ ብሎኛል እንቁየ በርቺ🎉🎉🎉🎉

  • @kiyaye-fj5hr
    @kiyaye-fj5hr 17 годин тому +7

    እቁዬ❤❤

  • @KadejhAli
    @KadejhAli 18 годин тому +9

    አደኛነኝ،ዛሬሸልማትይገባኛል❤❤🎉🎉❤❤❤❤

  • @GenetWende-fj1hs
    @GenetWende-fj1hs 16 годин тому +5

    Era likekulin

  • @QwQw-h3s
    @QwQw-h3s 14 годин тому +3

    ቶሎ ልቀቁት❤

  • @MekidesWonde
    @MekidesWonde 15 годин тому +2

    Mejajal are Sitasitela Min Malet New Medegagem 😂😂😂😂😂😂🤼🤼🤼🤼🤼

  • @SonySony-u1lሪሂ
    @SonySony-u1lሪሂ 15 годин тому +4

    💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @HayemeHaym
    @HayemeHaym 11 годин тому

    ዋው❤መጨረሻው❤ይመር❤እቁየ❤ድል❤ለአች❤ቶሎቶሎ❤ልቀቁት

  • @Geh-w1s
    @Geh-w1s 16 годин тому +3

    አረወይኔ ቶሎቶሎልቀቁልን❤❤❤❤❤❤

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 14 годин тому +1

    እሄ ድራማ ከአደይ የተኮረጀ ይመስላል በጣም ተንዛዛ

  • @hawiibayisa5298
    @hawiibayisa5298 14 годин тому +3

    ሳምንት ሙሉ ጠብቀን በጣም አሳጠራቹት😢😢

  • @Mekedes-q8g
    @Mekedes-q8g 12 годин тому

    የዕቁን መጨረሻ ማየት ናፈቀኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢

  • @GfFr-u2z
    @GfFr-u2z 16 годин тому +3

    ወይኔ ቅድስዉ ደስሲል😢😢😢😢

  • @WOLOOFRNCR
    @WOLOOFRNCR 18 годин тому +21

    ተው ዴምሩኝ ስወዳችሁ ሰው አትምረጡ ምናለ እኛ ሸቃሎች ቢያልፍልን

  • @DjH-pv1yk
    @DjH-pv1yk 16 годин тому +4

    😢😢😢😢😢ዕቁየ

  • @Ryfghbjjj
    @Ryfghbjjj 12 годин тому

    ደስሲል ሰይፈ አስታወሰ❤❤❤❤❤❤

  • @ፍፊነኝየቦርናዋ
    @ፍፊነኝየቦርናዋ 18 годин тому +5

    የእቁ መጨርሻ መየት ጎጉቻልሁ

  • @SaifulRana-j9x
    @SaifulRana-j9x 17 годин тому +5

    ወይኔዛሬደሞከርማችሁከመልቀቃችሁ ደቂቃዉማጠሩ❤❤😢😢😮

  • @VenarJuner
    @VenarJuner 14 годин тому +2

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂

  • @TegaMaryam
    @TegaMaryam 16 годин тому +5

    የዛሪው ትንሸ ይሻላል አዜብ ስበግን አየን ሰይፈ አስታወሰ ሳታሳዬን ግን ሰይፈን

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 11 годин тому

    😊😊😊ጌታ ሆይ የዳቢሎስ ፈረስ አዜ ስምረት በቆፈሩት ጉድጓድ ታላቸው እኔንም ወደፈተና አታግባኚ😢

  • @AsterJonas
    @AsterJonas 14 годин тому +1

    enquye miskn❤❤❤❤

  • @HaniMar-ow5fm
    @HaniMar-ow5fm 5 годин тому

    ሰይፍ አንዴ ብድት ብያድራጋኝ ደስ እለኝ ነበር በጣም ወድጄወለው

  • @ነጭናጫዋ
    @ነጭናጫዋ 2 години тому

    የእንቁ መጨረሻ ናፈቀኘ😢😢😢😢

  • @selamselam7607
    @selamselam7607 17 годин тому +5

    የምወዳቸው የሀገሬ ልጆች እስክ ዘሬ ደምሩኝና ፍቅረችሁን አሳዩን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @AshenefechWegayehu
    @AshenefechWegayehu 18 годин тому +5

    እስኬይ የቁ መጨረሻ የአዜብ ሴራ የሜጋለጥበት ቀን የናፈቀዉ ቅመምችይ ደምሩኝ👍

  • @Amir.bultum
    @Amir.bultum 15 годин тому +4

    As wr wb ❤❤🎉🎉

  • @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ
    @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ 17 годин тому +11

    ይሄድራማያስጠላውብቻተዛዛ

  • @BikaF-ih5ii
    @BikaF-ih5ii 13 годин тому +2

    👍👍👍

  • @Ayenalemwegdersegn
    @Ayenalemwegdersegn 5 годин тому +1

    ውይ ቴዲ የወንድ አልጫ አትሁና

  • @TigistTijiye
    @TigistTijiye 12 годин тому

    Enqu'yene'miskin❤❤😢😢

  • @MeronApps-y6w
    @MeronApps-y6w 15 годин тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @NefisaAbebe
    @NefisaAbebe 17 годин тому +3

    😂 ደግሞ ሁለተኛ አረገዘች እዳትሉን የናተስ
    ከፋ 😂

  • @AtheerAl-hajri
    @AtheerAl-hajri 2 години тому

    Please next inquu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatumaKindu
    @FatumaKindu 16 годин тому +4

    ሠይፈበማሥታወሡደሥያለው❤❤❤❤

  • @SamSung-mx5lw
    @SamSung-mx5lw 14 годин тому +1

    ሁለየም አዳይነትእጭ😢😢😢

  • @AznaBahrain
    @AznaBahrain 17 годин тому +3

    Yes amazing 🤩🤩🎉🎉

  • @HshshsHdhzudjd
    @HshshsHdhzudjd 15 годин тому +1

    ሲምኝ እንቴ ሺ አመት ትንሪ ይምትል አሜን (3)

  • @DestaDeesta
    @DestaDeesta 16 годин тому +1

    ቶሎቶሎልቀቁትሰለሚቆይአሰጠላ❤❤

  • @RichiSeboka
    @RichiSeboka 16 годин тому +5

    ቴዲን እና ሃዘብን በደንብ አይቶ እትና ወንድም ሞናቹን የተረተር 😂🎉

    • @rahelveyene
      @rahelveyene 15 годин тому +2

      ተድ ራሱ አሳዛኝ ነው።ስምረትና አዜብ እንጂ

    • @RichiSeboka
      @RichiSeboka 15 годин тому +2

      @rahelveyene likink🥺gin bionim yfqeratim yum lij yweldechilt setim etum andenberu selzi magalt neberebt lzanu🥺

  • @SparktwentyTechno
    @SparktwentyTechno 16 годин тому +4

    🥰🥰🥰

  • @SayedAhmada-r5x
    @SayedAhmada-r5x 15 годин тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @EndrisÀli-v1q
    @EndrisÀli-v1q 10 годин тому +1

    😊😊😊😊

  • @qatarqatar-uq7oh
    @qatarqatar-uq7oh 17 годин тому +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️irso alechi😂😂

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 18 годин тому +3

    እንቁ የእኔ ውድ መጨረሻሽ ምን ይሆን

  • @Tsiyon1daniel
    @Tsiyon1daniel 18 годин тому +5

    ልቀቁት በቃ 🎉🎉🎉🎉

  • @Sarabelete-k3d
    @Sarabelete-k3d 13 годин тому

    በትዳራችሁ እኀቱ ወይም እናቱ ከገቡ በወፍቅ አምልጡ ድካም ብቻ ነው ትርፉ መጨረሻው ቁስለት ነው የሚሆነው ምንም ብትታገሉ የሆነ ቀን ስልችቶችሁ ትተውትና የለፍችሁበት ውሃ ሁኖ ይቀራል እራሳችሁን ብቻ ተንከባከቤ 😥

  • @nafsoibirahim8615
    @nafsoibirahim8615 16 годин тому +3

    Inqu kifil 41ilaqaq ❤❤❤❤❤

  • @SamSung-mx5lw
    @SamSung-mx5lw 14 годин тому +1

    😢😢😢ዘጋኝ😊

  • @sabrinasabrina1837
    @sabrinasabrina1837 14 годин тому +2

    ምን አስጠላኝ የህጻን ልጅ ጨዋታ ድራማ