መሰነባበቻ❗አደመቁልኝ!!! "እኛ አመለጥን" 🥂✨✨🌺 እንደ አምላክ እቅድ ሆነ / እዚህ ጋር ይበቃናል!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 284

  • @zemenawit
    @zemenawit  15 днів тому +53

    ኢሳይያስ 60:1 NASV🌺✨
    “ብርሃንሽ መጥቷልና ተነሺ አብሪ፤ የእግዚአብሔርም ክብር ወጥቶልሻል።✨🌺
    💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫🌟
    ዘዳግም 8:18 NASV
    ነገር ግን ሀብት እንድታፈራ ችሎታ የሰጠህ፣ ለአባቶችህም በመሐላ የገባውን ኪዳን ያጸናልህ እርሱ ስለ ሆነ፣ አምላክህን እግዚአብሔርን ዐስበው❗️

    • @furtunatsgab6666
      @furtunatsgab6666 14 днів тому +1

      AMEN AMEN AMEN kalye

    • @tsehayeasfaw-te5nd
      @tsehayeasfaw-te5nd 14 днів тому

      ደልክሸን እባክሸ የማማክርሸ ነገር አለኝ በናትሸ

    • @fremlkam
      @fremlkam 14 днів тому

      Kaliye egziyabher Lene yehulgize wedaje new .

  • @sunshinefuture318
    @sunshinefuture318 15 днів тому +52

    እንኩአን አደረሰሽ ቃልዬ! ባለቤቴ ከታመመ 7 ወር ሆኖት ተስፋ ቆርጠን እግዚያብሔር ይመስገን ተስፋ ስለተሰጠው በእግዚአብሔር ሀይል በጣም ደስ ብሎናል እግዚያብሔር ይመስገን. እህቶቼ ወንድሞቼ የደስታ የሰላም ዘመን ያድርግልን.

    • @ST4R_SK1ES
      @ST4R_SK1ES 15 днів тому +1

      Igiziabiher festimo yomatilish

    • @sunshinefuture318
      @sunshinefuture318 15 днів тому +1

      @Oceanluvqueen አሜን የኔ እህት ❤️

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 14 днів тому +1

      እሰይ እንኳንም ፈጣሪ አምላክ እረዳሽ

    • @sunshinefuture318
      @sunshinefuture318 14 днів тому +2

      @@Bt-Y2XLO አመሰግናለሁ የኔ እህት ❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  14 днів тому +1

      እንኳን ደህና ሆነልሽ የኔ ውድ እህቴ ፣ እግዚአብሔር ታላቅ ነው🌺❤️💫

  • @selamawitteferi3334
    @selamawitteferi3334 15 днів тому +11

    የኔ ውድ ቃልዬ ሁሌም ሳዳምጥሽ ብርታቴ ነሽ ኮንፊደንሴ ነሽ እግዚዓብሄር ለኔ ያደረገው ይለይብኛል ጤና ሰቶኝ እስከ ልጆቼ እስከ ሙሉ ቤተሰቤ ከቤት እስከ ውጪ ያለውን ሰራ ሰርቼ ቤቴን አስደስቼ ልጆቼን አስደስቼ የምኖር ሴት ነኝ ይህ ሁሉ የሆነው ሁሉ በሚቻለው "መድሃኒዓለም ከእናቱ ጋር እየጠበቁኝ ነው ክብሩን ሁሉ እርሱ ይውሰድልኝ" የኔ አባት. እና ስለስጦታው ሳስታውስ መቼስ በአሁኑ አያመልጠኝም ብዬ ተስፋ አደርጋልሁ፡፡ ለሃገርሽ ያብቃሽ፡፡

  • @mahiderbisrat9925
    @mahiderbisrat9925 15 днів тому +9

    ወረት የሌለው መውደድ ፣ወረት የሌለው ፍቅር አንተ ጋር ብቻ ነው ያለው እግዚአብሔር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bayleyegnasrat6975
    @bayleyegnasrat6975 12 днів тому +1

    የኔ ውድ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታች ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሠላም አደረሰሽ፡፡
    በእውነት እግዚአብሔር እኛ ከምንጠይቀው በላይ አብዝቶ ነው የሚሰጠን፡፡ ለዚህ እኔ ምስክር ሆኜ ነው የምልሽ፡፡ እናም እዚአብሔር ከነ ኃጢያታችን ሆነንም ቸርነቱ ብዙ ነው፡፡ እኔ የሁለት ልጆች እናት ነኝ እነዚህን ስጦታዎች ሲሰጠኝ እና ሌላም በህይወቴ ዙርያ ድንቅ ታምራቱን አይቻለሁ፡፡ ቃል የለኝም ለመግለጽ በእውነት የእናታችን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ከእናቱ ጋር ይክበር ይመስገን አሜን፡፡
    አመሰግናለሁ ሠላም ሁኝልኝ፡፡

  • @elisabethatifra7115
    @elisabethatifra7115 15 днів тому +6

    ድክም ስል ለመበርታት አይሻለው ምክንያቴ እግዚአብሔር ባንቺ ውስጥ ስለሚናገረኝ ነው ጥንካሬሽ ይገርመኛል አሁንም እግዚአብሔር በብዙ ይርዳሽ❤❤❤❤❤

  • @hanagulelat9743
    @hanagulelat9743 15 днів тому +21

    አግዚአብሔር ግን መልካም ነው ሁሉ በርሱ ጥሩ ይሆናል ::

    • @zemenawit
      @zemenawit  14 днів тому

      አሜን እህቴ🌺❤️💫

  • @axumhaile6039
    @axumhaile6039 15 днів тому +8

    ቃልዬ ልታስለቅሽኝ ነው ስለ እግዚአብሔር ሳወራ ያደረገልኝን እንባ ነው የሚቀድመኝ ግን በአጭሩ ልጻፍ
    ግን እግዚአብሔር አምላክ ሆነኝ
    አምላክ ስለሆነኝ
    ልጁ ስላረገኝ
    ቀኙ ስለደገፈኝ ከፊቴስለወጣ መንገዴን ስላቀና ጸሎቴን ስለሰማ ጉድለቴን ስለሞላ ደክሜ ስላበረታኝ ወድቄ ስላነሳኝ ለጠላቴ ለጥርሳቸው ንክሻ ስላልሰጠኝ እውነተኛ ጉደኛ ሚስጥር ጠባቂ እንደዚህ በደልሽኝ ብሎ የማያማ ይቅር ባይ ቸር እውነተኛ አባት በምድረ በዳ የማይጥል የማይከዳ ግን እግዚአብሔር እግዚአብሔር ነው😢😢😢😢❤

    • @LeyuworkGebremariam
      @LeyuworkGebremariam 12 днів тому +1

      ተባረኪልኝ እህቴ ቃልሽ እንደ እግዚአብሄር ቃል ይጣፍጣል አሁንም ይጨምርልሽ ተባረኪልኝ

    • @axumhaile6039
      @axumhaile6039 12 днів тому

      @LeyuworkGebremariam አሜን አነቺም ተባረኪልኝ

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 15 днів тому +6

    "በእርሱ የሚያምን የዘላለም ህይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶታል" የዩሐንስ ወንጌል ምዕ ፫:፩፮ እንኳን አደረሳችሁ!

  • @deboraasefaw7662
    @deboraasefaw7662 14 днів тому +1

    ቃል በጣም thank you የእውነት እግዚአብሔር ለልጆች እናት ያደርግሽ ሁሌም ቢሆን የሚያስተምር የሚመክር ልቡ ውስጥ የሚቀር ንግግር ነው መተናገሪው ዛሬ በጣም ከፍተኛ ነበር ለጓደኛዬ በቃ መን እንደሆነ አላውቅም ህይወት ሳልቶኛል አዲ ሰል በጣም ደነገጠች አንዳንዴ ሳስበው እግዚአብሔር ለሰው ልጅ ሰው ያስቀምጣል የሚባለው እውነት ነው ቃል እናመሰግንሃለን 🥰🙏

  • @ሀና-o2h
    @ሀና-o2h 15 днів тому +4

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ❤ መልካም በዓል።

  • @melat21
    @melat21 15 днів тому +1

    ቃልዬ እንኳን አደረሰሽ ❤❤❤🎉🎉🎉 እግዚአብሔር አንድ ልጁን ልኮ ከጨለማ ህይወት አወጣን ይህንንን አደረገልን ክብር ምስጋና ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን ❤❤❤

  • @azebkalay7663
    @azebkalay7663 15 днів тому +3

    እግዚአብሔር ለኔ ካያደረገልኝ ውስጥ በምህረት በርህራሄ እግዚአብሔር በማወቅ በእግዚአብሔር መታመን በርሱ መደገፍን በጽድቅ በፍርድ አጭቶኛል አስተምሮኛል ይህ ለኔ ትልቅ ስጦታ ነው ደግሞም እርሱን አምነዋለሁ ነገም መንገዱን ጽድቁንና እርሱን ማወቁን ያስተምረኛል እግዚአብሔር ለኔ ከበዛው ስጦታው ይሄን ሰቶኛል አስተምሮኛል አሳውቆኛል እግዚአብሔር ይመስገን ደግሞ ሌላ ያደረገልኝ በብቸኝነቴ ጊዜ አጠገቤ ሆናል ሰዎች በከሰሱኝ ጊዜ ተከራክሮልኛል ሁሉ ሲተወኝ እርሱ ግን እንደ ሰው አልተወኝም አልጣለኝም ረዳቴ መታመኛዬ መደገፊያዬ መሸሸጊያዬ ተዋጊያዬ ሆኖልኛል እግዚአብሔር ይመስገን ካደረገልኝ ውስጥ በጥቂቱ ይህን ይመስላል

  • @azalechkebede251
    @azalechkebede251 15 днів тому +2

    ቃልዬ ቆንጆ አንኳንለጌታችን መድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የ ልደት በአል አደረሰሸ በእግዚአብሔር የታመነ ሁጊዜም አይወድቅም ና እግዚአብሔር አሁንም ከፊትሽ ይቅደም ።

  • @YeshiTesfaye-l7g
    @YeshiTesfaye-l7g 15 днів тому +1

    ቃል እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶ ልደት በሰላም ከነ ቤተሰቦችሽ አደረሰሽ ቃል አንቺኮ ትለያለሽ እኔ አንዳዴ በቃ ሰርቼ ውጤት አልመጣ ሲለኝ ምን እደማደርግ ታውቂያለሽ ያንችን UA-cam ገብቼ አንችን እንደ መፅሐፍ ቅዱስ አንቺ የምትዩውን ሳዳምጥ ተስፋ ልቆርጥ ስል ተስፋ ትሰጭኛለሽ ዘመናዊት አለቀቀችም ብዬ ነው ገብቼ የመየው ደግሜ ደጋግሜ ነው የማይሽ አንችን ብቻ አይደለም ያንቺ መሠረት ተሆነችሽን ወይዘሮ እጅግንም አመሰግናለሁ ጥንካሬዋ በቻ ሁላችሁም የድንግል ማሪያም ልጅ ባርኳችኋል አሁንም ከነ ቤተሰቦችሽ የማቱ ሳላን እድሜ ይስጣችሁ ያንችን ጠንካሬ ሩቧን ቢሰጠኝ ብዬ እላለሁ ስራዬን ባርኮልኝ በጣም ነው የማደንቅሽ የምወድሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ 💚💛❤️💚💛❤️🇪🇹💎💎💎💎💎💎💎💎🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mareglatwo8841
    @mareglatwo8841 15 днів тому +2

    እግዚአብሔር ግን ከነሐጥያቴ ከነጉለቴ ሳይፀየፍ ያኖረኛል ክብር ለመድሐኒያለም ይሁን ቃልዬ እንኳን አደረሰሽ❤❤❤❤

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 14 днів тому +2

    በመጽሐፍ፡ ቅዱስ፡ ላይ፡ የምወዳትን ልባም ሴት ቃልዬን፡ በዘመናዊት ተውባ፡ ተሞሽራ ውስጧ ቅን ሆነ አገኘኋት !!!❤
    በዚህም እግዚአብሔር አመሰገንኩት!
    ስለሁሉም ቅዱስ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰው!!
    እንኳን አደረሰሽ ለብርሃነ፡ ልደቱ የኔ ወድ ቃልዬ❤❤❤❤

  • @MekdesTesfaye-i5t
    @MekdesTesfaye-i5t 14 днів тому +1

    ቃልዬ ❤የመጀመሪያ አስተያየት ነዉ ለኔ አንቺ እንደ መልክተኛ ነሽ ሁሌ ነው ምሰማሽ ለቤቴ እመቤት ነኝ የ3 ❤❤❤ ልጆች እናት ለባሌ ሚስት ጠካራ ሴት አንችን መስማት ከጀመርኩ የበለጠ በረታሁ ጌታ ይባርክሽ🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @menenbayou4930
    @menenbayou4930 15 днів тому +2

    የኔ ቃልዬ ጌታ በማያልቀው በረከቱ ይባርክሽ በጣም ነው የምወድሽ ውድ እህቴ.... video ፖስት ስታረጊ ልቤ ደስ ይለዋል

  • @Rediet-wf8yo
    @Rediet-wf8yo 13 днів тому

    እግዚያብሄር ድንቅ የሚል አምላክ ነው ፤ ባሠብኩት ሳይሆን ባለሠብኩት ነገር እርፍ አርጎኛል
    ይሄውልሽ ቃልዬ ሽቶ እንደኔ የሚወድ ዓለም ላይ ከመውደዴ የተነሳ ምንም አለመርጥም፤ ግን አንድም Orgnal ሽቶ የለኝም (provide ማረግ ስለማልችል )

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 15 днів тому +2

    ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እንኳንንም ተሳካልሽ ቃልዬ

  • @MohammedDawed-l8g
    @MohammedDawed-l8g 15 днів тому +8

    በተጎዳሁበት በተሰበርኩበት ሰአት አሏህ ልጅን የሚያክል ትልቅ ስጦታ ሰቶ አስረሳኝ

    • @fetiyamohamed6893
      @fetiyamohamed6893 15 днів тому

      “Indeed with the hardship will be ease”
      Al Quran 94: 6

    • @zemenawit
      @zemenawit  14 днів тому +1

      እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ

  • @merontamrat851
    @merontamrat851 15 днів тому +3

    ቃልዬ እንኳን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ ሁሌም አብሪ ፍክት በይልኝ እመቤቴ እቅፍ ታድርግሽ ❤❤❤❤

  • @haregwoinyirga-oi1bo
    @haregwoinyirga-oi1bo 15 днів тому +2

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለውም ሰሙ ይባረክ

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 15 днів тому +2

    ግን እግዚአብሔር መልካም ነው ሰይጣን ለሞት ያሰበውን እግዚአብሔር በህይወት እንድንኖር ለዘላለም ህይወት ቀየረው ስሚ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን !!! ቃልዬ እንኳን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ ❤

  • @senaittekle2109
    @senaittekle2109 15 днів тому +6

    ግን እግዚኣብሄር ይታማል ወይ? በፍጹም እይታማም!!!!
    እንደሱ ያለ መልካም ኣምላክ የለም!!! ሰለ እኛ ሁሉ ጊዜመልካም ነው የሚያስበው!!! ለእግዚኣብሄር ተመስገን ብቻ ነው የሚገባው!!! እስከ ዛሬ የረዳን እግዚኣብሄር ይባረክ!!! ኣሜን!!!

  • @wubneshleta3560
    @wubneshleta3560 15 днів тому +3

    ሠላም ቃልዬ እንዴት ነሽ እንኳን አደረሰሽ በዚ ጊዜ ስትጠፊ ካሳሰባቸው ሰዎች አንዶ ታናሽ እህትሽ እኔ ነኝ ስላየሁሽ ደስ ብሎናል፡፡ፈጣሪ ያደረገልኝ ለኔ ብዙ ና ከሁሉም ግን የሚበልጠው የተሰጠኝን እንዳስተውል ብዙ ጉድለት ቢኖረኝ እንኳን በተሰጠኝ እንዳመሰግንና ለነገም ተስፋ እንዳረግ ያደረገኝን እግዚሀብሔርን አመስግኑልኝ!!

    • @zemenawit
      @zemenawit  14 днів тому

      አሜን እህቴ🌺❤️💫የኔ አሳቢ

  • @eyerusalemmekonen
    @eyerusalemmekonen 15 днів тому +1

    እንኳን አደረሰሽ ቃልዬ እግዚአብሔር ያለፈውን አሳልፎልኝ ለልጆቼ በህይወት አቁሞኛል ግን ያለቀቀኝ የድሮ ማንነት እያስቸገረኝ ነው እኔንም በትዕግስት እጠብቀዋለው ሁሉንም የሚለውጥ አምላክ ነውና።ስለሆነውም ስላልሆነውም እግዚአብሔር ይመስገን።

    • @zemenawit
      @zemenawit  14 днів тому

      አሜን እህቴ🌺❤️💫

  • @tsion1202
    @tsion1202 15 днів тому +2

    እግዚአብሔር ኃያል ነው። መደገፊያ መሻገሪያ ነው። እግዚአብሔር ማሸነፊያ ድል ማድረጊያ ነው። የሰልፋችን ሁሉ መሪ ነው። እግዚአብሔር ላዘኑት ደስታ ነው። ለደከሙት ብርታት ነው። እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ነው።

  • @SabiyayekonjoKonjo-mo2nl
    @SabiyayekonjoKonjo-mo2nl 15 днів тому +2

    የእግዚአብሄር ስም ይክበር ይመስገን❤

  • @MekedesDebebe
    @MekedesDebebe 15 днів тому

    እንኳን አደረሰሽ ቃልዬ እግዚያብሔር መልኳም ነዉ የማያልፋ የመሰሉ ቀኖችን አሳለፈን በምህረቱና በቸርነቱ ብዛት አለን ❤❤❤

  • @MestawetHailegiorgis-c7s
    @MestawetHailegiorgis-c7s 15 днів тому +1

    ስለማይነገር ስጦታው አግዝአብሔር ይመስገን እውነት ነው መጨነቅ የለብንም ሁሉን የሚያደርገው እሱ ነው

  • @KemreyB
    @KemreyB 15 днів тому +2

    እንኳን አደረሰሽ ቃልየ ንግግሮችሽ ሁሉ ቁርስ ምሳ እራት ናቸው ሁሌም በምታነሽአቸው ሀሳቦች ጥግብ ነው እምለው ኑሪልኝ እህታለም

    • @zemenawit
      @zemenawit  14 днів тому

      የኔ ወርቅ እህቴ🌺❤️💫

  • @TrueInnerPeace21
    @TrueInnerPeace21 15 днів тому +1

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም 🙏♥️

  • @emutamiru2471
    @emutamiru2471 12 днів тому

    እግዚአብሄር እረኛየ ነዉ የሚያሳጣኝ የለም በለመለመ መሰክ ያሰማራኛል ወደ የረፍት የመስኖ ዉሃ ይመራኛል ነብሴን መለሳት ስለስሙ በፅድቅ መንገድ መራኝ በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከኔ ጋር ነህ ና ክፉን አልፈራም በትርህና ምርኩዝህ እነርሱ ያፅናኑኛል በፊቴ ማዕድን አዘጋጀህልኝ በጠላቶቸ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ ጽዋየም የተትረፈረፈ ነዉ ቸርነትህና ምህረትህ በህይወት በዘመኔ ሁሉ ይከተሉኛል በእግዚአብሄርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ:: ❤❤❤❤

  • @ZamnAli-y8m
    @ZamnAli-y8m 15 днів тому +2

    እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤

  • @kinamule8062
    @kinamule8062 15 днів тому +2

    እግዚአብሔር እረኛዬ ነዉ የሚያሳጣኝ የለም ። መዝ 23፡1

  • @barchkitchen8363
    @barchkitchen8363 14 днів тому

    ቃል የሁልጊዜ ተከታታይሽ ነኝ my inspiration love u እምነትሽን ጠበቅ

  • @almnesheyegremu7934
    @almnesheyegremu7934 15 днів тому +5

    ጣፋጭ እኮ ነሽ ቃልዬ❤ ..... ግን እግዚአብሔር አንቺን ሰጠን ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  14 днів тому

      አመሰግናለሁ እህቴ🌺❤️💫

  • @meronzewge5159
    @meronzewge5159 14 днів тому

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ቃልዬ በጣም ጥሩ ምልክት ነው የነገርሽን! Thank you 🙏

  • @nebihatseid8347
    @nebihatseid8347 14 днів тому

    አልሃምዱሊላህ ለእኔ ብዙ ተደርጎልኛል 🥰 ምርጥዬ ጤናማ ቆንጅዬ ልጅ ተሰጥቶኛል አልሃምዱሊላህ

  • @nigistmesfin6683
    @nigistmesfin6683 13 днів тому

    ቃልዬ ተባረኪ አዲስ ሕይወት ሊሰጠን ብርሀን የሆነው አምላክ ተወለደልን ተመስገን

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 15 днів тому +1

    Zini ባንቺ አይቼ እጣኑን ገዝቼ እየተጠቀምኩት ነው በጣም ቆንጆ ነው በርቺ zini

  • @adeyabebe6677
    @adeyabebe6677 5 днів тому

    እግዚአብሔር ግን ለእኒ መደገፌያ ምርኩዜ, መሬዬ ሁሉ ነገሬ ነው.ጎደኛ ይሆናል ያፅናናል ይደግፍል

  • @hiwetyejimawa
    @hiwetyejimawa 14 днів тому

    እንኳን አደርሰሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ብዙ ነገር አርጎልኛል እጅግ ብዙ ነገር የሌለኝን ሳይሆን ያለኝን አይቼ አመሰግነዋለሁ

  • @martatiga6552
    @martatiga6552 14 днів тому

    ቃል በጣም ትጠቅሚኛለሽ keep going girl eshi ታበረቺኛለሽ🙌 thank you

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 14 днів тому

    የኔ መውደድ እግዚአብሔር ነገሮቼን ቀይሯል በሱ እንጂ መቼ በኔ እስከ አሁን ያለሁት ተባረኪ ውድድድድ

  • @elfneshtemesgen
    @elfneshtemesgen 15 днів тому +2

    በእውነት በእውነት እላቹሃለው እንደው መሬት ያለካስማ ሰማይን ያለምሶሶ ያቆመ አምላክ የሚሳነው ነገር አለ ትላላቹ እነደማትሉኝ እርግጠኛነኝ ስለዚህ ምንም ለማይሳነው ለድንግል ማርያም ልጅ ምንም ነገር ጠይቁት የፈለጋቹህትን ያደርግላቹኀል ብቻ እምነትና በጎ ስራ ይኑራቹ ምንም ለማይሳነው አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜንንንንንንን

    • @zemenawit
      @zemenawit  14 днів тому

      አሜን እህቴ🌺❤️💫

  • @lidiyaabdrhaman5463
    @lidiyaabdrhaman5463 15 днів тому +1

    እግዚአብሄር ግን አዋቂ ነው የማይሳሳት አምላክ ነው።

  • @firansh1115
    @firansh1115 15 днів тому +1

    እውነት ነው አጋንት በምድር ላይ ብዙ ነገር ማድረግይችላል አንቺ ደክመሽ ጥረሽ ያገኘሽሁን ትንሽ ነገር ያሰቀናዋል አጋንት ሊወስድ ይሞክራል ነገርግን ከእኛ ጋር ያለዉ ከነርሱ ይበልጣል እግዚአብሔር ታላቅ ነዉ በጸሎት፣በስግደት፣ሳናቋረጥ እግዚአብሔር በትጋት እንጠይቅ አሜን

  • @BettyDemissie
    @BettyDemissie 15 днів тому +1

    እግዚያብሔር ይመስገን የተዘጋውን በር ከፈቶልኛል ❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  14 днів тому

      አሜን እህቴ🌺❤️💫

  • @tjj269
    @tjj269 14 днів тому

    ስለማይናግር ስጦታህ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @AddisNew-h4n
    @AddisNew-h4n 14 днів тому

    ቃልዬ እህቴ ናፍቀሽኝ ነበር ፍክት ድምቅ ብለሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አንቺን ካየሁ ከ8 ወር በላይ ሆኖኛል ስልኬ ጠፍቶ ስልክ አልባ ነበርኩ ጌታ ስልክ ሰቶኛል እግዜር ያላረገልኝ አለ ብዬ የምቆጥረው የለም የእውነት ለኔ መልካም ነው ራሱን ሰቶኛል በትዳር ባርኮኛል ወንድና ሴት ልጆች ሰቶኛል በዚህ ፅሁፍ ተዘርዝሮ ባያልቅም ሰሞኑን የደነቀኝንና አመስግኔ አልጠግብ ያልኩትን ልንገርሽ የምኖረው ሐዋሳ ነው ምግብ ቤት አለችኝና አትክልት ልጠብሽ ዘይት መጥበሻ ላይ እየጋለ መጥበሻው ከስር ቅባት የጠጣ ቦታ አለ የመያዣው ብሎን የታሰረበት ጋ በጣም ሲነድ ኤሌክትሪኩን ስለፈራሁ ዘይቱን ረስቼ ላጥ አድርጌ ሳወጣ ዘይቱ ተደፋ እውነቴን ነው የምልሽ እግሬን እንዴት እንደሳተ ባይገባኝም የተደፋው እግሬ ስር ነው ፍንጣሪው አልነካኝም በጣም ደነቀኝ ከስተመሬን ሳይቀር ጠርቼ አሳየሁት ለስንት ሰው እንዳወራሁ አትጠይቂኝ የጌታዬ ምህረትና ጥበቃ ይገርማል ስሙ ይክበር።

  • @Hagi776
    @Hagi776 15 днів тому +2

    የኔ ተናፋቂ እንኳን ደህና መጣሽ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  14 днів тому

      አሜን እህቴ🌺❤️💫

  • @enkuaberha9399
    @enkuaberha9399 14 днів тому

    እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው ተባረኪ እግዚአብሔር የገባው ሰው እርሱ እንደረዳው ያወራል በእውነት ብሩክ ነሽ መልካም በአል

  • @yebemnetenatemebetgossera5039
    @yebemnetenatemebetgossera5039 13 днів тому

    ውድ ልጄ ወደ እዚህ አለም በአምሳሉ የፈጠረው እኛን ልጆቹን ስለሆነ በየትኛውም ውጣውረድ በፈጠረን ጥበብ መሠረት ያሻግረናል እስይ ለበለጠ ማዕረግ ያድርስሽ :: ለሁሉ ምሣሌ የፈጠረንን አምላክ ማመስገኛ ስለደረጋሽ እናመስግነዋለን ተመስገን
    ተባረኪ ዘርሽ ሁሉ ይባረክ ተመስገን ::

  • @mercymercy90
    @mercymercy90 14 днів тому +1

    ግን እግዛቢሄር እንደት ኣምላክ ነው ክብር ሁሉ ለሱ ብቻ ይሁን ,የኔ ኣባት ረዳት ፡መካሪየ . Am new commenter from an Eritrean sister ,am protestant but i cant tell u how i inspire by ur blogs its spritual when u talk about something u really preach the truth ,its phenominal! Your advice also talks life u really touch my heart everytime u post .May God bless u ,give his abundant grace up on u ,May his wisdom revealed to u .bless uuuu ❤ my dear.

  • @saraamare779
    @saraamare779 15 днів тому +1

    እግዚአብሄር ግን ለእኔ በከፋው ዘመኔ ላይ ለ መኖር ተስፋ ሆነኝ ለዘላለምም ታመንኩት :: እግዚአብሄር የዘላለም ተስፋዬ ነው ::

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 14 днів тому

    Egziabher yebarek Yamne ayafrem Yeni Eht Yabzalshe besraw Ayesasatem❤❤❤🎉🌺🌸

  • @LeyuworkGebremariam
    @LeyuworkGebremariam 12 днів тому

    እንደስምሽ ዘመናዊት ዘመንሽ ይባረክ ሀልግዜ ብርታት ጥንካሬ ስለምትሆኚ ተባረኪልኝ እህቴ

  • @amenabebe4774
    @amenabebe4774 14 днів тому

    ቃልየ ለኔ እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ 🙏የ9 ወር እርጉዝ ሁኜ ብዙ ደም ፈሶኝ emergence ገብቼ ልጆቼ ሁሉ ተጨንቀው አልወልድም ያልኩትን ልጂ ከ15 ቀን በሆላ ልጅ እግዚአብሔር አሳቀፈኝ ታዲያ እኔ ያላመሰገንኩ ማን ያመስግነው❤ጌታ በሂወታችን ታማኝ ነው !!!!❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  13 днів тому +1

      Amen እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ተገላገልሽ የኔ ውድ እህቴ!!!

  • @derejegebresillasie531
    @derejegebresillasie531 15 днів тому +1

    ቃልዬ እንኳን አደረሰሽ ❤ ግን እግዚአብሔር እንደ ሰው አይደለም እኔን ሀጢያተኛዋን ከወደኩበት አነሳኝ ተመስገን!

    • @zemenawit
      @zemenawit  14 днів тому

      አሜን 🌺❤️💫

  • @adissteshome7288
    @adissteshome7288 11 днів тому

    “የሰው ልብ መንገዱን ያዘጋጃል፤ እግዚአብሔር ግን አካሄዱን ያቀናለታል።”
    - ምሳሌ 16፥9

  • @meseretbarke9195
    @meseretbarke9195 12 днів тому

    እግዛብሔር ያሠብሽውን ያሳካልሽ በምክርሽ ብዙ ተቀይሬበታለው ተባረኪልኝ ❤❤❤

  • @Mekedesanteneh
    @Mekedesanteneh 14 днів тому

    ቃልዬ እንዴት ነሽ የኔ ደርባባ በጣም ነው የምወድሽ እንደኔ ትንሹ ውፍረት ያስቸገረሽ ትመስያለሽ ግን ችግር የለም አንቺም አያስጠላብሽም እኔም አያስጠላብኝም

  • @Meaza-j4i
    @Meaza-j4i День тому

    እግዚአብሄር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ የልጆች እናት ነኝ ልጆቼን ብቻነው የማሳድገው ነገሮች ሲከብዱኝ የአንቺን ምክር ስሰማ አፅናናለሁ!

    • @zemenawit
      @zemenawit  День тому

      አይዞሽ በርቺ እህቴ

  • @tirhasabreha668
    @tirhasabreha668 4 дні тому

    ❤❤❤congrats 🎉 Kalye shikorina ❤❤🙏

  • @yeneneshenbiale2597
    @yeneneshenbiale2597 14 днів тому

    እግዚሐቤር ይመሰገን ቃልዬ እንካን አደረሳች ቤተሰብ በሙሉ 😍🙏🙏😍😍

  • @MartaBrhanu-o2e
    @MartaBrhanu-o2e 15 днів тому +1

    አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚሐብሔር ቸርነቱ ምህረቱ የበዛ ነዉና እንድንጠፋበት እንድናዝን አይፈልግም ለዛም በንስሀ በይቅርታ እንድንመለስ በመሬት መንቀጥቀጡም በተለያየ ነገር ወደሱ እድንመለስ የተኛን እድንነቃ ማንቂያ ደዉል አያሰማን ነዉ እደየእምነታችን በተለይ እኛ እናቶች እንፀለይ እንመለስ ❤ምህረቱ ቸርነቱ ያበዛልን አምላክ በደል ሀጥያታችንን ሳይቆጥር ለንስሀ እድሜን የሰጠን እግዚሐብሔር ይመስገን❤እድናመሰግን እድሉን የሰጠሽን ቃልዬ ክፉ አይንካሽ ደግ አይለፍሽ ቤተሰብሽን ሁሉ ይጠብቅ ሀገራችንን ሰላም ያድርጋት❤❤አሜን

    • @zemenawit
      @zemenawit  14 днів тому

      አሜን እህቴ🌺❤️💫

  • @rahelsoli
    @rahelsoli 15 днів тому +2

    ግን እግዚአብሔር ስላደረገልኝ ሁሉ አመሠግናለሁ

    • @zemenawit
      @zemenawit  14 днів тому

      አሜን እህቴ🌺❤️💫

  • @bettytube2561
    @bettytube2561 15 днів тому +3

    Welcome kalye nafkeshin neber egziabher min yaladeregelgn ale tenegna behonu lijoch barekegn supportive behonu beteseboch barekegn amarari yeneberkutin lij degmo kontito egziabher amesgagn endihon astemaregn ere egziabher yimesgen kalye anchin degmo mekari ehit adirgo seten keep shining dear🎉🎉🎉🎉

    • @zemenawit
      @zemenawit  14 днів тому +1

      በጣም አመሰግናለሁ እህቴ🌺❤️💫

  • @Frehiwot01
    @Frehiwot01 15 днів тому +5

    እየመጣ ነው እየሡሥ የድንግል ማርያም ልጅ እንቍረብ እንዘጋጅ

    • @zemenawit
      @zemenawit  14 днів тому

      አሜን እህቴ🌺❤️💫

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 15 днів тому +1

    እንኳን ደህናሆንሽልኝ የኔልእልት እድሜጤናይስጥሽ ከነቤተሰብሽ።

    • @zemenawit
      @zemenawit  14 днів тому

      አሜን እህቴ🌺❤️💫

  • @hayaltekliye6306
    @hayaltekliye6306 15 днів тому +1

    እግዚአብሔር ግን ያን ሀሉ አሳለፈኝ ከዝህ ቡሀላም ያሳልፈኛል ሊሾመኝ ሲረልግ የሚያሳልፈን መንገድ አለ ተመስገን 🙏🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  14 днів тому

      አሜን እህቴ🌺❤️💫

  • @mahletayalsew4793
    @mahletayalsew4793 15 днів тому +4

    እንዴት ነሽ ቃልየ እንኳን አደረሰሽ... ለእኔ እግዚአብሔር ያደረገውን እንዲህ ነው ብሎ ለመናገር ይከብደኛል ግን ምን አልባት ሰዉ ይማርበት ከሆነ ላካፍላችሁ... እናቴ በጭንቅላት እጢ ለ ብዙ አመት ስትሰቃይ ነበረ ሆኖም ህክምናውን ለማግኘት ግዴታ ከሀገር መውጣት ነበረባት እናም እግዚአብሔር ፈቅዶ ወደ ካናዳ ሄደች ግን ሰርጀሪ ከመደረጉ በፊት ምርመራዎችን ስታደርግ እጢው ከታሰበው በላይ ትልቅና በጣም ብዙ አመት ሳይታወቅ አብሯት የቆየ ስለሆነ ሰርጀሪው ከታሰበው በለይ ከባድ እና ዉስብስብ እንደሚሆን እንዲሁም ከተሰራች በሗላ memory loss, half body paralyzed & also she may not speak ለ 1 አመት ተባልን ባትሰራ ደግሞ ለመኖር ትንሽ ጊዜ ብቻ አንደሚኖራት ነግረውን እንድትሰራ ወስነን በ አመቱ ቅዱስ ገብርኤል ከ13 ሰአት በላይ የፈጀ ሰርጀሪ ተሰርታ ሳምንት ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ ነቅታ ያሁሉ የተፈራው ነገር በሙሉ አንድም ሳያጋጥማት ደና ሁና እራሷን ችላ ወጥታ እየገባች ትገኛለች 🙏እና ምን ግዜም ቢሆን እግዚአብሔር የምህረት አምላክ ነዉ ሁሉንም ነገር በጊዜው ውብ አድርጎ ይሰራል እግዚአብሔር መቼም ቢሆን አይሳሳትሞ 🙏🙏🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  14 днів тому +1

      እንኳን ደህናሆኑልሽ የና ውድ እህት ። አሜን እህቴ🌺❤️💫

    • @mahletayalsew4793
      @mahletayalsew4793 14 днів тому

      @zemenawit ❤️

    • @beliyuclient
      @beliyuclient 14 днів тому

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @zemenawit
      @zemenawit  10 днів тому +1

      የኔ 🎉ውድ እህት እንኳን ደስ ያለሽ ሽልማቱን አሸንፈሻል ። send me message on Instagram eshi🎉 I want to send a cake to your mom❤

    • @mahletayalsew4793
      @mahletayalsew4793 5 днів тому

      @@zemenawit Eshi kalye Amesegenalhu betam

  • @seblemelese2336
    @seblemelese2336 14 днів тому

    ነገሩ ሁሉ ለበጎ ነው ❤❤❤❤❤

  • @MakdaBekele
    @MakdaBekele 13 днів тому

    ግን እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራም ግዚ መሸሸጊያ ነው ቃልዬ አንችን ስሰማ እፅናናው ነገም አዲስ ሕይወት እናደለ እያስተማርሽኝ ነው የእናት ሞት ያውም እንደ ጓደኛ የሆነች ሚስጥረኛዬ እናት ማጣት ከባድ ነው ትስፋ ያስቆርጣል ግን እንዳቺ ያሉ እህቶችን ያብዛልን አንቺ የምትለቂያቸው videoዎች ሁሉ አስተማሪዎች ናቸው እግዚአብሔር ይስትሽ ያሠብሽው ሁሉ ይሣካልሽ

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 14 днів тому

    ቃልዬ እንኳን አደረሰሽ የኔ ውድ❤❤🎉🎉🎉

  • @tsegimarr3023
    @tsegimarr3023 15 днів тому +1

    ግን እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @AF-yu2wo
    @AF-yu2wo 14 днів тому

    Egziabiher Amlak yimesgen Tilik neger Aregelin🙏🙏🙏
    Ye lijie diagnosis assessment kasebnew yeteshale Aregelini Kalye ❤️

  • @mekdifiker2337
    @mekdifiker2337 15 днів тому +1

    እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አደረገልኝ ደስም አለኝ !!!!!

    • @zemenawit
      @zemenawit  14 днів тому

      አሜን እህቴ🌺❤️💫

  • @hanawendenagenhu9319
    @hanawendenagenhu9319 15 днів тому +1

    ግን እግዚአብሔር ድንቅ እምላክ ነው ትናትን እየሳለፋ ዛሬ እንድይ አድርጎኛል ቃል እንኩዋን አደረሰሽ ተመስገን ተመስገን

    • @zemenawit
      @zemenawit  14 днів тому

      አሜን እህቴ🌺❤️💫

  • @elsamamo4041
    @elsamamo4041 14 днів тому

    Thanks for sharing. I love your positivity. God bless you More 🙏🙏

  • @AfomiaKidane-h2i
    @AfomiaKidane-h2i 12 днів тому

    Thanks kaliye betam akibarrish negn. Kaliye bawerash hasaben share baregish des balegn. Enatinet kebad new. Misit mehon brasu bizu waga yasikefilenal specially ye bal beteseb bizu negerishin yasamimushal . Hulum bayihonum. Bicha ...

  • @Hiwot-ts7zy
    @Hiwot-ts7zy 14 днів тому

    እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው

  • @EwunetDecor5714
    @EwunetDecor5714 15 днів тому +1

    በዚኛው የኔ ነው 🎉ደግሞ እንኳን አደረስሽ ❤❤❤

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 14 днів тому

    እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይጎብኘን✝️

  • @KalkidanKejela
    @KalkidanKejela 7 днів тому

    ቃልዬ የኔ ውድ አቤት ጌታ ያረገልኝን ብታይ በዚህ አመት ታላቅ ወንድሜ በድንገት ታሞ ኮማ ውስጥ ገብቶ ነበር እዛ እያለ ቀኝ እግሩ መጥቆር ጀመረ ከዛ ከ12 ቀን በውሀላ ከኮማ ወጣ ሰመረመር ጋንግሪ ፈጥሮል ተብሎ ተቆረጠ ደግሞ አንዴ መሰለሽ 4 ጊዜ ነው የተቆረጠው ግን ያ ሁሉ አለፈና ከ3 ወር ቆይታ በውሀላ በአሉ ሲቃረብ ወደ ቤታችን ገባን እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 днів тому

      Ayzoshe yene konjo God will change everything

  • @dina-i5d
    @dina-i5d 14 днів тому

    Be still.. God is my shepherd!

  • @bezawitdesalegn1113
    @bezawitdesalegn1113 14 днів тому

    Ahunem bebezu tabarekilegn yene ehet melkam Beal yehunelish kene betesebesh enenem beteselotesh astaweshegn 🙏

  • @kaleabtekleargay9067
    @kaleabtekleargay9067 8 днів тому

    Kaleye enkuwan aderasesh slehul egziyabher ymesgen ❤❤❤

  • @asteranagaw5913
    @asteranagaw5913 15 днів тому +1

    Egziabehare yemsegn gobeze wanawe Egziabehare meyaze new enayen new mitemseygn ewntome yehayew new ♥️

  • @ArsemaAbebe-y9h
    @ArsemaAbebe-y9h 15 днів тому +1

    ሰላም የቃልዬ ቤተሰቦች 😊ቃል እንዴት ነሽ ስጠፊ አስጨነቅሽን እንኳን አደረሰሽ አደረሳቹ አደረሰን 🙏
    እግዚአብሔር ግን መልካም አባት ነው❤
    በ ጨለማ ውስጥ ብርሀን የሚሆን 🥺❤
    ማንም በሌለን ሰአት ሰዎች ንቀውን በተዉን ሰአት ተስፋ 🙏🙏 የሰላም😊 መንገድ የሚሆን ሁሉን በፍቅሩ የሚረታ ቸር አዛኝ ሩሩ አባት ነው❤ ታሪክን የሚቀይር እርሱ ቸሩ መድሀንያለም ነው
    ወዳጆቼ ነገሮች በሚጨልምባቹና ተስፋ በምትቆርጡ ሰአት😢😣 ምነው እግዚአብሔር ረሳኝ አትበሉ ተወኝ አትበሉ
    ምክንያቱም አስተማሪ ተማሪዎቹን ሱፈትን ድምፅ አያሰማምና 😉
    እግዚአብሔር ደሞ መቼም ልጆቹን አይረሳም የተሻለ ነገር ሊሰጥ ሲል ነው ፈተናው የሚበዛው
    ሁላቹም በርቱልኝ በጣም ነው የምወዳቹ ለተጨነቃቹ ሁሉ እግዚአብሔር ይድረስላቹ የተጨነቃቹበትን በደስታ ይቀይርላቹ ❤❤❤❤❤

  • @merryamen5684
    @merryamen5684 15 днів тому

    Kaliyeee betam Thank you dear❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  15 днів тому

      Welcome 😊 ሜሪዬ

  • @brukeyelma7274
    @brukeyelma7274 15 днів тому +1

    ቃልዬ ናፍቀሽኝ ነበር እንኳን ደስ አልሽ ❤❤❤❤❤❤😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @zemenawit
      @zemenawit  14 днів тому

      በጣም አመሰግናለሁ እህቴ🌺❤️💫

  • @Hana-ww8nx
    @Hana-ww8nx 15 днів тому +1

    አግዚአብሔር መልካም ነው

    • @zemenawit
      @zemenawit  14 днів тому

      አሜን እህቴ🌺❤️💫

  • @EmebetTamire
    @EmebetTamire 15 днів тому

    Gin Egzyabher yiresa zenid sew ayidelem ❤❤❤❤ kalye konijo eniquan abiro aderesen 🎉🎉🎉blessed 🙏

  • @abigaildesta5906
    @abigaildesta5906 15 днів тому

    God is good all the time. Keep on praising him, and you will be blessed❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  14 днів тому

      Always .. አሜን እህቴ🌺❤️💫

  • @BeteyAbate
    @BeteyAbate 15 днів тому +1

    እ/ር ግን አወቅ ነው እኛ እንቾክለሌን እንጂ❤❤❤❤

  • @Alemalisho
    @Alemalisho 15 днів тому

    የኔ ውድ ቃልዬ ቃልሽ ያበረታኛል እውነት እኖድሻለን❤❤❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  14 днів тому

      አመሰግናለሁ እህቴ🌺❤️💫