(037) Past Tense | Present Tense | Future Tense የነዚህን ልዩነት ማወቅ እንግሊዝኛን ለማወቅ ቁልፍ ነገር! | Part-2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 260

  • @almazteklemikael5257
    @almazteklemikael5257 3 роки тому +2

    በርታ መምህር በጣም ደስ ይላል ይማሩ የምለው ቃል ተስማምቶኛል።

  • @ቃልአፍሪካዊት
    @ቃልአፍሪካዊት 4 роки тому +9

    እዉነትም ይማሩ መምህር ከልብ አመሰግናለሁ ትምህርትህ በጣም ነዉ ደስ የሚለኝ በርታልን

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 3 роки тому +9

    እንዲህ እንደማስተማር እንድን ጣላው አድርገው አራርቀው ነበር። እግዚአብሔር ይስጥልን ከTENSE ጋር አስታረከን መምህር በጣም ነው የማመሰግነው።

  • @bekalubh8809
    @bekalubh8809 3 роки тому +1

    በጣም ተመችታችሁኛል እኔ english በጣም እፈረው ነበር ግን በናንተ ላይ እቀለለኝ ነው በዚህ ቀጥሉበት

  • @rnesmuslimneg3590
    @rnesmuslimneg3590 4 роки тому +9

    ዋው ዘሬነው ለመጀመረ ግዜ ምርጥ ዩቱብ አገኜው ደስ ይለል ትቸር

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 4 роки тому +5

    እጥር ፡ምጥን፡ግልፅ የሆነ የመማሪያ ዘዴ ከይማሩ❤ አመሰግናለሁ መምህር❤

  • @abunebib1697
    @abunebib1697 4 роки тому +24

    ቶሎ ቶሎ ቪድዮች ቢለቀቁ በጣም ጥሩ ነው
    ቲቸር እንወድሀለን

  • @asmarech591
    @asmarech591 3 роки тому +1

    በጣም አሪፈ ትምህረት ነው መምህረ ግልፀ ነው

  • @beletuamakele9424
    @beletuamakele9424 4 роки тому +1

    ተባረክልኝ መምህር ንጉስ ደስ የሚል አገላለጽ ነው!!!!!

  • @workezewidu4721
    @workezewidu4721 3 роки тому +1

    መ ምህር እጅግ ጥሩ አስተማሪ ነህ አትቸኩል ለእያንዳንዱ ለምታስተምረን ትምህርት ጥያቄ ጠይቀን ቢያንስ ለምታስተምረዉ ነገር 3 ጥያቄ ጠይቀን በተረፈ እንዳንተ ያለ ምህር ያብዛልን

  • @rehmagarhoud6990
    @rehmagarhoud6990 4 роки тому +1

    እናመሠግናለን እርሜና ጤና ይስጥልን እንወድሀለን መምህራችን

  • @addisumilkit9883
    @addisumilkit9883 4 роки тому +11

    በእውነት ደስ የሚል ዝግጅት ነው።
    /ቀጣይ በእንግሊዝኛ ነው ኮሜንት የምሰጠው/

  • @eyjfzsguio395
    @eyjfzsguio395 3 роки тому +1

    በጣም የሚገርምአንደበትጋ ምርጥእውቀትየጫንክምርጥአሥተማሪ

  • @ማሂየመድኃኔዓለምልጅነኝ

    በጣም እናሙሰግናለን መምህር

  • @hayathayat-ue6qn
    @hayathayat-ue6qn 3 роки тому +1

    ተባረክ መምህር

  • @selam21277
    @selam21277 3 роки тому +1

    Thank so much you are smart teacher so good job God bles you btam gobezneh

  • @elsaelsa3964
    @elsaelsa3964 3 роки тому +1

    በጣም ደስ ብሎኛል አገላለጽ ትግስቱ ሁሉም ነገር ተበርኩ ማምህሪ 💞💞💞💕

  • @meddina7041
    @meddina7041 3 роки тому +1

    Tank you teacher

  • @dagitube7692
    @dagitube7692 3 роки тому +1

    መምህር በጣም ነው የምናመሰግነው!

  • @abdulmejidanwar8687
    @abdulmejidanwar8687 4 роки тому +2

    በጣም እናመሰግናለን ቀለል አርገህ ነዉ ምታቀርበዉ ሁሉንም ግን ትርጉሙንም ጭምር ንገረን ብዙ ሰዎች ትርጉሙን ይፈልጋሉ

  • @aaronyoel3002
    @aaronyoel3002 4 роки тому +1

    ቻኔሉ ድንቅ ነው። የሚገርመው አማርኛ ለመማር እየረዳኝ ነው

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን ጋሸ በጣም...... 👏

  • @በወንጌልአላፍርምከየትእን

    Tebarek techer bewnet betam endigeban yemtaregew tret des ylal

  • @muhabawbrehanu2377
    @muhabawbrehanu2377 4 роки тому +1

    በጣም የምናመሰግነው በርታ!!

  • @አይልችጅሮ
    @አይልችጅሮ 4 роки тому +2

    በጣም እናመሰግናለን ማምራችን

  • @abdulazizthehabesha4855
    @abdulazizthehabesha4855 4 роки тому +1

    እውነት ለመናገር smart ነህ እናመሰግናለን

  • @kassahunzergaw7150
    @kassahunzergaw7150 3 роки тому +2

    May God Blesse the way you teach as is vary interesting.

  • @alaac3ll654
    @alaac3ll654 4 роки тому +1

    አመሰግናለሁ መምህር ንጉሥ በርታ

  • @hemyeset803
    @hemyeset803 4 роки тому +2

    Thank you teacher. God bless your health and age.

  • @edrisbedru3547
    @edrisbedru3547 4 роки тому +2

    the important lesson you amazingly prepare bless you long life and health

  • @ethiokuwaittube5566
    @ethiokuwaittube5566 4 роки тому +2

    አመሰግናለሁ መምህር ግልፅ እና በጣም የሚገባ ሀሪፍ የትምህርት አሰጣጥ ነው ቀጥሉ

  • @alaac3ll654
    @alaac3ll654 4 роки тому +1

    Thanks you very much teacher I like your one andired

  • @yosefteshome1125
    @yosefteshome1125 2 роки тому

    teachar niguse you'r smart man. thank you a lot. you change my mind amazingly the teching techenic you use absolutely simple, very calm and interasting wow thank you a lot again and again

  • @hanialeyka4661
    @hanialeyka4661 4 роки тому +10

    Present. Past
    1. I write. 1.I wrote
    2.I am writing. 2.I was writing
    3.I have written. 3.I had written
    4.I have been writing. 4.I had been writing
    Future
    1.I will write
    2.I will be writing
    3.I will have written
    4.I will have writing
    Thanks 👍

  • @elsaelsa3964
    @elsaelsa3964 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን 💐💐💐💚💚💛💛💝💝💝

  • @firewtemesgen5433
    @firewtemesgen5433 4 роки тому +3

    እናመሰግናለን

  • @nuruahmad5772
    @nuruahmad5772 3 роки тому +1

    ምርጥ መምህር

  • @baysasahuworkuayele2523
    @baysasahuworkuayele2523 4 роки тому +1

    Betam tru new ንጉሥ እናመሰግናለን

  • @seemaetsegent7171
    @seemaetsegent7171 4 роки тому +1

    በጣም እናመስግናለን ግልፅ የሆነ ትምህርት አስጣጥ ነው

    • @ermgez8176
      @ermgez8176 2 роки тому +1

      I will write 👍👍👍👌

  • @sebleabel2990
    @sebleabel2990 4 роки тому +1

    በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን

  • @wesentesfsye7650
    @wesentesfsye7650 4 роки тому +1

    Thank you very much your teaching method is very helpful

  • @የሳሙአባትነኝ
    @የሳሙአባትነኝ 4 роки тому +1

    መብራቱ በጣም ያንፀባርቃል መምህር

  • @m0549785818
    @m0549785818 4 роки тому +1

    ሰላምታየ ከአለህበት ቦት ከተቀመጥህበት ስፈረ በአየሩ ሞገድ ይደረስ ሩቅ ሁኘ ነው እንጂ ዝቅ ብየ ነበር ጉልበትህ የምስም አንተ ልዩ አስተማሪ ነህ አንተን እንደ እስራኤል ባአንዴራ ነው የምወድህ በስልክ ግን ላገኝህ አልቻልሁም

  • @علمتنيحياتي-ذ4د
    @علمتنيحياتي-ذ4د 4 роки тому +3

    መምህር ስለምታስተመረው ነገር በጣም እናመሰግናለን የምለቀውን ቪድዮ በቅደም ተከተል በኮመንት በሊክ አስቀምጥልን ሁሉንም ያለፈውን ምንም ላገኘው አልቻልኩም

  • @tub1328
    @tub1328 4 роки тому +1

    ሰላም ጤና ይሰጥልን በጣም እናመሰግናለን

  • @ውዪኩንፍቃደከ
    @ውዪኩንፍቃደከ 3 роки тому +1

    Thanks teacher l wish long life too u

  • @zeekoahmad3732
    @zeekoahmad3732 4 роки тому +2

    Thank you dear our teacher...may god bless you

  • @netsanettaye8893
    @netsanettaye8893 3 роки тому +3

    tnx teacher ur teaching way is very good!!!!!

    • @abunusra886
      @abunusra886 3 роки тому

      ቦርዱ በደንብ አይታይም

  • @minilikdukem2232
    @minilikdukem2232 3 роки тому +1

    አመሰግናለሁ

  • @kallyaj1533
    @kallyaj1533 4 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ነው ነው በዚሁ ቀጥል

  • @dadiboy7907
    @dadiboy7907 4 роки тому +2

    Betam des yemil tmhert new enamesegnalen

  • @fadilabntranatoalisilamide8434
    @fadilabntranatoalisilamide8434 4 роки тому +1

    Enameseginaleni Teacher gini Turugumuni mulu bemulu bitigelisilini misalewochunimi cimir beterefe beritalin

  • @gashahunnegiya2229
    @gashahunnegiya2229 4 роки тому +1

    for me and others always perfect performance thanks a lot be continue we follow you

  • @tatek18
    @tatek18 3 роки тому +1

    I am very happy with this youtube channel

  • @judi2396
    @judi2396 4 роки тому +1

    በጣ ደሥ የሚል የውቀት ቤት ነው በርታልን

  • @meramthahr1541
    @meramthahr1541 4 роки тому +1

    ስላም ቲቸር እናመሰግናለን

  • @kedirosman1328
    @kedirosman1328 4 роки тому +8

    መምህር ከልብ እናመስግናለን

  • @mellatube4691
    @mellatube4691 4 роки тому +1

    Really tnxs more teacher
    very important lesson...

  • @muradkedir5430
    @muradkedir5430 4 роки тому +1

    ቲቸርዬ ትንሽ ትርጉም ቢጨመርበት ደስ ይለናል።

  • @samydawit
    @samydawit 3 роки тому

    Wow!! My favorite teacher Nigussie. I felt very happy, to see you on this channel. You had taught me, In Pacific language school in 2002 G.C.

  • @ስላምአየን
    @ስላምአየን 4 роки тому +1

    እናመስግናለን ቲቸር ዛሬ ነው ስብስክራይብ አርጌ የተማርኩት

  • @welyaahmed5771
    @welyaahmed5771 4 роки тому +1

    Thank very much .my Allah bless you

  • @senawakijira8122
    @senawakijira8122 3 роки тому +1

    Thank you very much indeed!

  • @yimenugetahun6655
    @yimenugetahun6655 2 роки тому

    You are best teacher continue in such away.

  • @JoJo-uj6ru
    @JoJo-uj6ru 4 роки тому +2

    በጥሩ አስተምህሮትህና አገላለፅህ በጣም አደንቅሀለሁ ጊዜህን ሰጥተህ ስለላስተማርከንም አመሰግንሀለሁ ።
    ነገር ግን ሁሉም ትምህርቶችህ ላይ ምንም የምትፅፋቸውን ወደ ተማሪወችህ እንድናያቸው አትጠቀምም ስለዚህ ብትችል እንዲረዳን የምትፅፋቸውን አባባልህንና ፁሁፎችን ወይም ቃላቶችን አብረህ ላይቭ ብታሳየን ቀለል ብሎ ይገባናል ። ይቅርታ እኔ ለመማር ፍላጎት አለኝ ግን ፁሁፎችህን ካላየሁ አልደሰትም ስለዚህ ያው እንዳይቀር ብቻ ፔጅህን ከፍቸ መተኛት መብላት ስልኬን ራቅ አድርጌ ድምፅህንብቻ እየሰማሁ ነኝ ።
    እባክህን የምታስተምረንን ቃላቶች ስትፅፋቸው ወደ ተማሪወችህ እንዲታዩ አድርግልን ከለፋህ አይቀር ሁሉንም አስተምረን ይህን የምልህ ግን በYou tube ለምንከታተልህ ለማለት ነው በክላስ ለሚማሩት ማለቴ አይደለም በጣም ይቅርታ አመሰግናለሁ ።

  • @heavenheaven7770
    @heavenheaven7770 3 роки тому +1

    Thank you very much teacher

  • @halemahalema5641
    @halemahalema5641 4 роки тому +1

    እናማስግናለን ቲቸር በርታ

  • @fhjdbbk9609
    @fhjdbbk9609 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን ቲቸር

  • @mehdiyaahmed183
    @mehdiyaahmed183 4 роки тому +1

    በጣም አሪፍ አገላለፅ

  • @mariyamenat7156
    @mariyamenat7156 4 роки тому +1

    Wow amazing lesson thanks !.

  • @yonasme2608
    @yonasme2608 4 роки тому +1

    Thanks so much Teacher ngussie
    I writer
    I am writing
    I have written
    I have been writing

  • @netsanetalemu5865
    @netsanetalemu5865 4 роки тому +1

    ዋው

  • @enanagirma9015
    @enanagirma9015 4 роки тому +1

    Nice !!! Please you are teach for me & for us reported speech & active & passive voice !!! Thanks

  • @hananislam6118
    @hananislam6118 4 роки тому +1

    Buzu malakewn nager endake aregekegnal thanks m/r ahun demo meteykek english eyetenbebeln matsafe endanchel asetemren

  • @nebiatkiflemariam8151
    @nebiatkiflemariam8151 4 роки тому +2

    Betam be qelal zed gebagni amesegnlhu🙏🙏👍

  • @aregaarota7750
    @aregaarota7750 3 роки тому

    Very good teacher the best god bless you

  • @tegestbayu6028
    @tegestbayu6028 4 роки тому +2

    Present
    1 I write
    2 I am writing
    3 I have written
    4 I have been writing
    Past
    1 I wrote
    2 I was writing
    3 I had written
    4 I had been writing
    Future
    1 I will write
    2 I will be writing
    3 I will have written
    4 I will have been writing

  • @getaneh5841
    @getaneh5841 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን ቴቸር

  • @ሁዛማሁዛማ
    @ሁዛማሁዛማ 3 роки тому +1

    አመሰግናለሁ ገናነኝ አቀላጥፎ ላመፂፍ

  • @halmaadem2757
    @halmaadem2757 4 роки тому +1

    Thank you soo Mach tachr

  • @tigistejegou4531
    @tigistejegou4531 2 роки тому +1

    Thank'u my teacher

  • @ebenezerabebe295
    @ebenezerabebe295 3 роки тому +1

    Wow great explanation!

  • @soe96563
    @soe96563 4 роки тому +1

    thank you, teacher, I have no exact word to express my gratitude for your support in these hard parts of English! stay blessed

  • @danielalemu9423
    @danielalemu9423 3 роки тому +1

    Thank you very much

  • @tigistbirhanu687
    @tigistbirhanu687 3 роки тому +1

    Little confused u see I just learned English from streets so when I come to reall life I'm a bit confused my teacher lol loud but it's so lovely thanks

  • @destamishamo4617
    @destamishamo4617 4 роки тому +1

    Wow teacher this is wonderful class

  • @amethiopian2360
    @amethiopian2360 4 роки тому +1

    thank You so much teacher 🙏

  • @UmerumerUmer-m7b
    @UmerumerUmer-m7b 2 місяці тому +1

    past 1.l was wrote 2.l was writing 3.l had written 4.l had been writing

  • @genetkonjo2482
    @genetkonjo2482 4 роки тому +1

    Salami tecnrnugea
    Betam dese yemele temeheret

  • @ethioknowledge3688
    @ethioknowledge3688 4 роки тому +1

    Teacher betam betam arif neger new ena lala mlew neger yelem brta endezi tolo tolo bk stl betam des ylal

  • @sohibkhrisat762
    @sohibkhrisat762 2 роки тому

    Thanks my dear wow amazing
    Present
    I write
    I am writing
    I have written
    I have been writing
    Past
    I wrote
    I was writing
    I had written
    I writing
    Future
    I will write
    I will be writing
    I will have written
    I will have been writing

  • @workgold7796
    @workgold7796 4 роки тому +1

    Thank you so much 🙏

  • @meseretguluma2574
    @meseretguluma2574 3 роки тому

    God bless YOU more and more

  • @yosefseyoum622
    @yosefseyoum622 4 роки тому

    It is really simple approach and interesting. What about I would write
    I would be writing
    I would've written
    I would have been writing.

  • @SELUTUBE
    @SELUTUBE 3 роки тому +2

    thanks my dear and my hero teacher
    Ok let me try what l learned today
    አሁን እንደተማርሁት present የsubject እና የverb ውጤት ነው ማለት ነው for example
    The first *Present
    I write
    I subject ነው
    write verb ነው
    I am write
    I have written
    I have been writing
    The second * past
    I wrote
    I was writing
    I had written
    I had been writing
    The threed *future
    I will write
    I will be writing
    I will have written
    I will have been writing

  • @nabutugetachew3615
    @nabutugetachew3615 4 роки тому +1

    Present. Past
    1. I write. 1.I wrote
    2.I am writing. 2.I was writing
    3.I have written. 3.I had written

  • @beana3912
    @beana3912 4 роки тому +1

    Thanks a million 🙏

  • @abuhabesha3932
    @abuhabesha3932 4 роки тому +1

    Dankeschön

  • @gammetilahun8268
    @gammetilahun8268 4 роки тому +1

    thanks teacher

  • @Beletunega
    @Beletunega 4 роки тому +1

    Tnxs Tcher