ስዊዲን ሀገር ለሥራ ለተመረጣችሁ ስማርት ሲቪ አዘገጃጀት | How to Create SMART CV

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 вер 2024
  • ስዊዲን ሀገር ለሥራ ለተመረጣችሁ ስማርት ሲቪ አዘገጃጀት
    Smart CV preparation for your chosen job in Sweden How to Create SMART CV on miljon.io
    #smartcv#miljon.io
    lmis.gov.et
    Subscribe and hit the bell to see new videos.
    GM Tech Tube will provides Technological solutions and eliminate Techno phobias

КОМЕНТАРІ • 55

  • @NibretuMolla
    @NibretuMolla 15 днів тому +3

    እናመሰግናለን ለመረጃው ገን SMART CV ላይ ነጭ የሚያሳይበት ሁኔታ አለ

  • @JoKiTub
    @JoKiTub 13 днів тому +1

    ስታቀርብ ትንሽ ፈጠን ብታደርገው
    በተረፈ ❤❤

    • @GMTech17
      @GMTech17  13 днів тому

      @@JoKiTub አስተያየቱን ተቀብያለው። በቀጣይ አስተካክላለው። በጣም አመሰግናለሁ!!

  • @zufanargaw3369
    @zufanargaw3369 17 днів тому +1

    Smart cv lay skill language add aldrgem aley fix it

  • @HabtamuAssefa-b5z
    @HabtamuAssefa-b5z 4 дні тому +1

    Fetena lemewused text still now alderesegnm bergit bezih samnt new labor id yederesegn ewunet text yodersegn yihon

  • @lidiyademessie4775
    @lidiyademessie4775 14 днів тому +1

    Selam wondme lnem text telkolgn nbr gn interest milew lay fielde ylm mejemeriya zrzru lay gn nbr "laboratory technologist" ena interest lay mn lmula

    • @GMTech17
      @GMTech17  14 днів тому

      Healthcare lay andun miret

  • @hawibirhanu7380
    @hawibirhanu7380 4 дні тому +1

    Thanks TikTok k ale bez yemikel yimesilal 👍 EDIT mareg yichalal way???? Telegram or TikTok kale beza bitredan plc giragabtonal 😊

  • @NibretuMolla
    @NibretuMolla 15 днів тому +1

    በቅድሚያ እናመሰግናለን, smart cv ላይ ነጭ የሚያሳይበት ሁኔታ አለ እና እንዴት ነው ማስተካከል የሚቻለው ?

    • @GMTech17
      @GMTech17  15 днів тому

      @@NibretuMolla Email verified kalhone ayseram esun kidmia neber ahun eshi aylm

    • @NibretuMolla
      @NibretuMolla 15 днів тому +1

      ነጭ የሚያሳይበት ምክኛት ምንድነው

    • @GMTech17
      @GMTech17  15 днів тому

      @@NibretuMolla Verify alemadreg nw beya yenen video kayehew verify siladerekugn simola nech ayhonm.

  • @mohammedkemal1452
    @mohammedkemal1452 20 днів тому +2

    በመጀመሪያ አመሰግናለው!ያለኝ ጥያቄ 1ኛ add cource language na skill አልሰራ ብለውኛል 2ኛ ፈተናውስ እንዴት ነው ምወስደው please ተባበረኝ

    • @GMTech17
      @GMTech17  20 днів тому +1

      እሱ እያስቸገረ ነው መፍትሄ እያፈላለኩኝ ነው፡፡ ፈተናውን ግን ፈተና ውሰድ የሚል SMS ሲላክልህ ነው፡፡

    • @mohammedkemal1452
      @mohammedkemal1452 20 днів тому +1

      @@GMTech17 OK thanks yachin gin asibibat idilu indayamelten

    • @GMTech17
      @GMTech17  20 днів тому

      @@mohammedkemal1452 በቻልኩት ሁሉ ጥረት አደርጋለሁኝ!

  • @GeletaMuhie
    @GeletaMuhie 14 днів тому +1

    በስራና ክህሎት ሚ/ር ከተዘረዘሩት ሙያዎች ውጪ ባሉ የምህንድስና ሙያዎች ምሩቃን በዚህ ፕሮግራም መሳተፍ እንችላለን ወይስ ...??

    • @GMTech17
      @GMTech17  14 днів тому

      @@GeletaMuhie ከተዘረዘሩት ውጭ አይቻልም።

    • @GMTech17
      @GMTech17  14 днів тому

      @@GeletaMuhie ከተዘረዘሩት ውጭ አይቻልም።

  • @angstube3809
    @angstube3809 5 днів тому +1

    bro k 1 wer befit sweden sira edil txt yederesachew sewoch lela y fetena text dersewachewal enda k mejemeriaw wuchi?

    • @GMTech17
      @GMTech17  5 днів тому

      @@angstube3809 Awo fetena yewosedu lijoch alu

    • @angstube3809
      @angstube3809 4 дні тому

      @@GMTech17 malet b kirib kemetlachew wust new or k 1 wer befit metolachew yekoyu nachew? y 1 sew selk besetegn des yilegnal ketefetenut wust pls?

  • @TilahunAbawa
    @TilahunAbawa 13 днів тому +1

    ሁሉም Labor id የያዘ አይመረጥም ማለት ነው እስካሁን ምንም ነገር የለም😢

    • @GMTech17
      @GMTech17  13 днів тому

      Hulum Aymeretim Ketari dirjitu yemifelgutin bicha nw.

  • @GunaAcademy
    @GunaAcademy 23 дні тому +1

    add IT skill and add Language የሚሉት ሊስሩልኝ አልቻሉም አንተ እንዴት ሰራልህ ወንድሜ

    • @GMTech17
      @GMTech17  23 дні тому

      Add IT Skills & Add Language ስትለው ምንድን ነው እሚልህ?

    • @GunaAcademy
      @GunaAcademy 23 дні тому +1

      @@GMTech17 url address መጨረሻው edit የሚል new tab ይከፍትና ምንም ነገር display አይሆንም አንተ የተጠቀምከው browser ምንድን ነው

    • @GMTech17
      @GMTech17  23 дні тому +1

      @@GunaAcademy Mozilla Firefox CTRL + R ተጠቀም ከዛ ኤዲት ሲቪ በለው

    • @GMTech17
      @GMTech17  23 дні тому

      @@GunaAcademy In addition የተላከልህን ሊንክ ለብዙ ሰው ማጋራት የለብህም

    • @henokmelku419
      @henokmelku419 23 дні тому +1

      @@GMTech17 enbi alegn Add it skill & Add language

  • @HanaTefera-q5d
    @HanaTefera-q5d 23 дні тому +1

    email የበፊቱን ፅፌ ነበር smarcv አንስቼ አዲስ create አድርጌ ለማስገባት እንዴት ላድርግ በአጠቃለይ አስተካክዬ ለመፃፍ

    • @GMTech17
      @GMTech17  23 дні тому

      ስለሚወስድ መቀየር አትችልም፡፡ ሌላውን ግን ቪዲዮው ላይ እንዳየኸው Update ማድረግ ትችላለህ፡፡
      የበፊቱን ከጻፍክ User Name or Email already exist እያለ ሊያስቸግርህ ይችላል፡፡ ስም እና ስልክ ቁጥር መረጃ E-LMIS መረጃ

    • @gechomerso3683
      @gechomerso3683 16 днів тому +1

      @@GMTech17 Already exist new እሚለኝ የኔ ራሱ

    • @gechomerso3683
      @gechomerso3683 16 днів тому +1

      @@GMTech17 Email ቀይሬ ሰሞክረው ደግሞ verify your email... Thank you ብሎ ግን Email ላይ verification code አይመጣልኝም ምን ላድርግ ወንድሜ

    • @GMTech17
      @GMTech17  16 днів тому

      @@gechomerso3683 Forget Password bileh mokirew reset password verification yilkal.

    • @GMTech17
      @GMTech17  16 днів тому

      @@gechomerso3683 Forget Password bileh mokirew wede Email verification yilkal

  • @Zekariasmelash
    @Zekariasmelash 23 дні тому +1

    ስለሰጠህን መረጃ ከልብ አመሰግናለሁ እኔ Additional informations about you E-LMIS አሻራየን Log in ካልኩ ቡኋላ ስሜን እስከነ አያት ለመፃፍ First name & Phone number Box Active አያደርግልኝም ሌላውን ሞልቼ Procced ወደሚቀኝለው results በፍፁም አልሄድልኝ አለ ? መፍትሄ ካለህ ወንድሜ ተባበረኝ

    • @GMTech17
      @GMTech17  23 дні тому

      ሁሉንም መረጃዎች መጀመሪያ ስትሞላ በጥንቃቄ መሆን አለበት እንጂ አሻራ ከሰጠህ በኋላ የጠየከኝን መረጃዎች መቀየር አትችልም ምክንያቱም የአንተን መለያ በየጊዜው እንደ ሁኔታው እንድትቀይር ስለማይፈቀድ፡፡

    • @Zekariasmelash
      @Zekariasmelash 23 дні тому +1

      ይቅርታ ወንድሜ ደግሜ ጠየቅኩህ የእኔ ባዮሜትር አሻራ ሰጥቻለሁ ሁሉንም ጨርሻለሁ እምቢ ያለኝ ወደ ስዊድን የስራ እድል miljon.io/ ምዝገባ ላይ ፎርም ለለሙላት 1. Interests ፎርም ሞልቼ ሁለተኛው Log in with E-LMIS ገብቸ 2. About You ፎርም ስሞላ Your name ላይ First name, Phone number,active አያደርገውም ወደ ሚቀጥለው ለመሄድ Proceed የሚለውንም active አያደርግልኝም አይሰራም፡፡

    • @Zekariasmelash
      @Zekariasmelash 23 дні тому

      ይቅርታ ወንድሜ ደግሜ ጠየቅኩህ የእኔ ባዮሜትር አሻራ ሰጥቻለሁ ሁሉንም ጨርሻለሁ እምቢ ያለኝ ወደ ስዊድን የስራ እድል miljon.io/ ምዝገባ ላይ ፎርም ለለሙላት 1. Interests ፎርም ሞልቼ ሁለተኛው Log in with E-LMIS ገብቸ 2. About You ፎርም ስሞላ Your name ላይ First name, Phone number,active አያደርገውም ወደ ሚቀጥለው ለመሄድ Proceed የሚለውንም active አያደርግልኝም አይሰራም፡፡

    • @MammeX
      @MammeX 22 дні тому

      yenem endante huno mefthe eyefelku new,,,,mefthe agegneklet bro?

    • @MammeX
      @MammeX 22 дні тому +1

      @@GMTech17 yenem lk nedesu aynet case new yegetemegn gn merejawochen betkkl neber yemolahut mndn new mefthew gn bro Plz we need your help!!

  • @NibretuMolla
    @NibretuMolla 15 днів тому +1

    እናመሰግናለን ለመረጃው ገን SMART CV ላይ ነጭ የሚያሳይበት ሁኔታ አለ

  • @zufanargaw3369
    @zufanargaw3369 17 днів тому +1

    Smart cv lay skill language add aldrgem aley fix it