ቢጫ የሆነ የበለዘ የተበላሸውን ጥርስ ወተት ለማስመሰል://Remove stains and brighten your teeth as white as milk!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 246

  • @abfreeeditzz7
    @abfreeeditzz7 Рік тому +5

    ኤልሲ ከሁሉ ነገርሽ ደስ የሚለኝ የምተትሰሪውን ትሪትመንት በሙሉ በተግባር ነው የምታሳይን የሆነች ስሟን ባልገልፅልሽም ትሪትመንት ሰርታ በእጇ ቆዳ ላይ ነዉ የምታሳየው ይሔ ስት ነው እና አይቼ አይቼ ብሎክ አደረኳት

  • @hana1922
    @hana1922 2 роки тому +5

    በመጀመሪያ ሰላም ሲቀጥል የምታሳይው ነገር ከስር እስከመሰረቱ ስለሆነ በጣም በጣም ቅን ነሽ ፈጣሪየ ባለሽበት ይጠብቅሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 роки тому

      አሜን አህቴ በጣምአመሰግናለሁ ፈጣሪ አንቺንም ከነቤተሰብሽ ይጠብቅልኝ አመሰግናለሁ

  • @AsterTesema-p4y
    @AsterTesema-p4y Рік тому +2

    አንቺ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ተባረኪልኝ በጣም ነዉየምወድሽ❤

  • @foodloverethio
    @foodloverethio 3 роки тому +6

    ኤልሲ ይህማ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው አሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ 👌

  • @ሀሲናትነቢል
    @ሀሲናትነቢል 3 роки тому +3

    የምትለቋቸው ነገሮች። ሁሉ ፍረሽ። እና እቤት የምናገኛቸው ነው። እናመሰግናለን

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 3 роки тому +3

    ኤልስየ የኔ መልካም የኔ አንደኛ ያንችን ቪድወ ያለ ማየት ንፍገት ነው የምታሳይን ነገሮች ሁሌም ሀሪፍ ሀሪፍ ነው በርችይ

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 роки тому +1

    ኤልሲዬ በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን 👌👌👍ሼር❤🙏

  • @denkeethio8311
    @denkeethio8311 3 роки тому +4

    በጣም እናመሰግናለን ኤልስዬ ውዴ ደስ የሚል በቀላሉ ልገኝ የሚችል ነገሮች ናቹ እና ሁላችንም ብንሞክር ጥሩ ነው

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 3 роки тому

    አልሳየ በጣም አሪፍ ሃሳብ ነዉ እዉነት ሰዉ ሁሉ የተቸገረብት የጥርስ መበላሸት እንዲሁም መቦርቦር ተቃሜ ነዉ ከልብ እናመሰግናለን እሞክራለሁኝ 😍

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 3 роки тому +2

    እልስዬዬዬ የኔ ውድ ለናዝሬት ልጆችና ለመሳሰሉት አሪፍ መፍትሄ ነው ያካፈልሽን ተባረኪ በጣም እናመሰግናለን ነገዉኑ ኮልጌትና ሶዳ ገዝቼ እጀምራለው ተባረኪ ደሞ በጣም አምሮብሻል ሁሌም ይመርብሽ

  • @helenbirhanu2945
    @helenbirhanu2945 3 роки тому +1

    ፀጉርሽ አምሮበታል ያደረግሽውን አካፍይን

  • @hananethiotube4121
    @hananethiotube4121 3 роки тому +2

    ሰላምሽ ይብዛ ሰኒዬ ከልብ እናመሰግናለን በጣም ቀላል በአከባቢያችን በቀላሊ በሚገኙ ነገሮች መሆኑ በጣም ጥሩ ነው እና እንሞክረዋለን 🙏💐

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 3 роки тому +5

    Else konjo thank you for this beautiful mixture that you have shared with us as always ❤ I will try this as well. This is something new for me thank you hun. 😊

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 7 місяців тому

    እህታችን እናመሰግናለን ፈጣሪ አይቀይርሽ ኑሪልን 😘😍🙏

  • @GenetGezhangh
    @GenetGezhangh День тому

    ኤልሲ አሁን እጀምረወለው እናመሰግናለን

  • @IPhonetastic-dc7cj
    @IPhonetastic-dc7cj Рік тому

    በጣም መልካም ሰው ነሽ❤❤❤

  • @Selamawit
    @Selamawit 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛልን መጥቻለሁ በእውነት ጥሩ ነገር ነው ያነሳሺው ርዕስ ጥርሳችን ውበታችን ስለሆነ መንከባከብ አለብን

  • @DigafAlemu
    @DigafAlemu Рік тому

    እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ

  • @tsige486
    @tsige486 3 роки тому +2

    የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤🥰❤️

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 роки тому

    ኤልስዬ የእኔ ቆንጆ እናመሰግናለን የእኔ መልካም🙏 በርቺልኝ እህቴ!🌷🌷🌷

  • @tsehaimekonnen5243
    @tsehaimekonnen5243 3 роки тому

    የሚገርመው የምትነግሪንን በሙሉ በራስሽ ላይ ስለምታሳይን አደንቅሻለሁ የጥርሱንም እንደ ናዝሬት ልጆች ማኪያቶ ባይመስልም እሞክረዋለሁ በርቺ

  • @elerojob8205
    @elerojob8205 3 роки тому +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ኤልሲ ወዷ ዋዉ በጣም አሪፍ ትሪትመነት ነዉ በረቺልን ከምንም በላይ የምታቀረቢዉ ነገር በራስሽ ስለምትጠቀሚበት በራስ መተማመንሽን ያስመሰክርሻል 😍👍

  • @zarfetube4068
    @zarfetube4068 3 роки тому +1

    ሰላም ኤልስዬ በጣም አርፍ ትምህረት ነው የኔ መልካም

  • @eritrea576
    @eritrea576 10 місяців тому +1

    What do you know about Myrrh ? Make video, please. God bless you, you're very patient, thank you

  • @EnatEnat-lu2jc
    @EnatEnat-lu2jc Рік тому

    Tank you adise negi hulunem bande new metkemw wyse ye andun wutet leyew yen konjo bkomentem behone negrigi time kaleshe...

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Рік тому +2

    Thank you 😊 I’ll definitely try it.

  • @HaymanotGetachew-zw6nl
    @HaymanotGetachew-zw6nl Рік тому

    Hi yene kojo lemkrsh 10qu! Yejelati pawuder Ethiopia yet enagegnalen place?

  • @selam-443
    @selam-443 Рік тому

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ኤልስዬ strawberry በጣም እጅግ ጥርስ ያነፃል ከካሮቱ ይልቅ እሱን ብትሞክሪ በትንሽ ግዜ ውስጥ ለውጥ ታያለሽ እና እስቲ ሞክሪውና እይው ካሮቱን ማሳነሴ አይደለም እልሞከርኩትም ግን streawberry ግን ተከታትለሽ ካረግሽው ቶሎ ለውጥ ይታይበታል ለምትሰጭን ጥሩ ጥሩ ጠቃሚ ነገሮች በጣም እናመሰግናለን በጣም ነው የምወድሽ የኔ ቆንጆ ክበሪልኝ ❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому +1

      እንዴ ጥሩ ነው ሞክረዋለሁ ተባረኪ

    • @selam-443
      @selam-443 Рік тому

      @@elsabeautynt ❤️❤️

  • @hayattube2717
    @hayattube2717 3 роки тому

    ኤልስየ በረችልኝ ልዬ ጥሩ ጥሩ ነገሮችን ነው የምታቀረቢው እናመስገናለን

  • @lawitetube
    @lawitetube 3 роки тому

    እውነት ነው በጣም የጥርስ እንክብካቤ ያስፈልጋል እናመሰግናለን የእኛ መልካም ስወድሽ

  • @mestitube8444
    @mestitube8444 3 роки тому

    ኤልስዬ እናመሰግናለን ጠቃሜ መርጃ ሰለምታቀርቢልን

  • @zortihomemade5143
    @zortihomemade5143 Рік тому

    እህታችን እናመሠግናለን ተባርክልሸ❤❤

  • @FrehiwotsKitchen
    @FrehiwotsKitchen 3 роки тому

    ኤልሲ አላዉቅም ነበር WOW !! እሞክረዋለሁ 😘😘😘

  • @ayinyeyoutube8354
    @ayinyeyoutube8354 Рік тому +1

    እንኳን መጣሺ ጎበዝ በጣም ጥሩ ነውን ቀጥይበት መልኳምነት ለገሰ ነው አይከፈልበትም ከፈጣሪ ይገኛል ሀገራቺንን ኢትዮጵያ ፈጣሪ ሰላም ያርግልንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas 3 роки тому

    ኤልስዬ በጣም ምርጥ ነው እናመሠግናለን ተባረኪ

  • @WeineYohanns-ic6pp
    @WeineYohanns-ic6pp Рік тому

    Its good job tebareki

  • @makw5069
    @makw5069 6 місяців тому

    Elsi , I didn't see toe nails treatment , Doctor told me because of my tight shoes my toes color is not black but it is not white. I lost my natural color. Thank you for sharing.

  • @helina5990
    @helina5990 Рік тому

    ወይ ኤልሲ ይቅር ሌላው ትህትናሽ ይገርማል ! እኔ ቤኪንግ ሶዳ ተጠቅሜ ከአፌ ጨዉን ለማውጣት ሊስትሪን እጠቀማለሁ ልተኛ ስል ማለት ነው

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 3 роки тому +2

    Thank you for sharing, Elsiye. This is very helpful. Keep shining. ❤️👍👍👍

  • @sntuyneger
    @sntuyneger 3 роки тому

    ፈጣሪ ይባርክሽ ኤልስዬ የት ሄጅ መፍትሄ ላግኝ እያልኩ ነበር ግን አንች ጋር መጥቼ መፍትሄውን አገኘሁት አመሰግናለሁ

  • @Melkamtube2022
    @Melkamtube2022 3 роки тому

    የቲማቲም ውህድ ሞክሬው አላቅም እሞክራለሁ ኤልስዬ እናመሰግናን የኔ መልካም

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 Рік тому +2

    ከሰል በጣም ጥሩ ነው

  • @zeritutube
    @zeritutube 3 роки тому

    በጣም ጠቃሜ ነወ እናመሰግናለን🙏

  • @ruthchannel4866
    @ruthchannel4866 3 роки тому

    ኤልስዬ በጣም ምርጥ ውህድ ነው የኔ መልካም በርች ሁልግዜም ባዲስ ነግር ነው የምትመጭው በትች ውዴ

  • @michaelworkenh5001
    @michaelworkenh5001 3 роки тому

    ኤልስየ በርች ንፅህና በጣም አስፈላጊ ነው ሚካኤል ነኝ ከሀረግ

  • @zewdneshshewarega6974
    @zewdneshshewarega6974 2 роки тому

    Alsi betam ewdshalehu

  • @shibire7870
    @shibire7870 Рік тому

    Enameseginalen Elesi❤❤

  • @healthy-yummy7532
    @healthy-yummy7532 3 роки тому

    elsye wow amazing....degmo yenazreth yehagere lij nesh.. gobez

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 роки тому +1

    Elseaye thank you for sharing I will try it yene konjo ❤

  • @yalemzerfmaru6463
    @yalemzerfmaru6463 Рік тому

    አሁን ስለማድያት ከመሲ ጋር በሰራሽው ቪዲዎ አይቼ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩት ተባረኪ እግዚአብሔር ይስጥሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      አሜን ተባረኪልኝ አመሰግናለሁ

  • @elanahermontube
    @elanahermontube 3 роки тому

    ኤልስዬ ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን🙏

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 Рік тому

    You’re the best 👍🏽

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 роки тому

    ኤልሰዬ ውዴበጣም ጠቃም ነገር ነው ሁለ የምታይሰን አሁንም እንጠብቅሻለን በሌላ

  • @famitube6801
    @famitube6801 3 роки тому +1

    አህለን ኤልሡ👍👍 በርች በጣም አሪፍ ነዉ

  • @ayenalemtamru217
    @ayenalemtamru217 Рік тому

    10q but what is packing soda

  • @alahe7639
    @alahe7639 Рік тому

    Ejeshe yebarek

  • @teybaansar3235
    @teybaansar3235 2 роки тому

    E yena wud eiht betammmm einamesaginalen mirt T... new Tnx!!

  • @rahelyohannes8991
    @rahelyohannes8991 3 роки тому

    Thanks,

  • @MeremMerem-h4t
    @MeremMerem-h4t 6 днів тому

    ቦኪን ሶዳ ምንዲነው እጀህፐት

  • @kbrtgormes6562
    @kbrtgormes6562 Рік тому

    ልበ ቀና ነሽ❤❤❤

  • @rabeatrabeatt4471
    @rabeatrabeatt4471 Рік тому

    ሥወድሽ❤❤❤❤❤❤

  • @maraki652
    @maraki652 3 роки тому

    ማሻ አላህ ኢልስየ የኛ ምርጥ እህት እምታቀርቢልን ሁሉ አሪፍ ነው እኔም እሰራው አለሁ ቀላል ነው ኩሉም ከቤት ያለ ነው በርች እህቴ

  • @simegn8630
    @simegn8630 Рік тому

    ኤልስዪ እናመሰግናለን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ

  • @alemzeethiopia1129
    @alemzeethiopia1129 3 роки тому

    በርችልኝ የኔ ውድ ኤልሳዬ 😘😘

  • @judiyetube6999
    @judiyetube6999 3 роки тому

    Thank you Netsi ❤️👍👍👍

  • @ruthstyle3069
    @ruthstyle3069 3 роки тому

    Thank u for sharing ...good information sis🙏

  • @nuritseman5252
    @nuritseman5252 2 роки тому

    እናመሰግናለን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 роки тому

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 3 роки тому

    ኤልስዬ እናመሰግናለው እንጀምራለን እሺ

  • @yengusiegebeyaw9094
    @yengusiegebeyaw9094 2 роки тому

    thank you sister

  • @Azzistyle
    @Azzistyle 3 роки тому

    ኤልሲዮ ቆንጆ ነገር ነው ሼር ያደረግሸን በርቺ

  • @kallethiotube1068
    @kallethiotube1068 3 роки тому

    Welcome elsiye thank you so much for sharing

  • @shibreysis2677
    @shibreysis2677 Рік тому

    የኔ ዉድ ሰላም ተባረኪ👍👍👍👍👍💕💕💕💕💕

  • @KalKal-vg8nv
    @KalKal-vg8nv Рік тому

    ኤልሲየ በጣምእናመሰግናለን ቤኪንግ ሶዳ ምንድንነው መልሽልኝ ኤልሲ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      baking soda ለማፅጃ ይጠቀሙበታል

  • @sadibutajiratube4070
    @sadibutajiratube4070 3 роки тому

    ኤልሡዬ የኔ አዋቂ ባላሽበት ሠላም ሁኝ

  • @haregyoutube
    @haregyoutube 3 роки тому

    ኤልስየ እናመሰግናለን ባለፈው ያልኩሽን መድሀኒት ካገኘሽልኝ እሸልምሻለሁ የሽበቱን እንዴት እንዳስመረረኝ ኤልስየ ዛሬ ቀለም ተቀብቸ በሶስተኛው ቀን እንደገና ይወጣል

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 2 роки тому

    ኤልስዬ እኔ ደስየሚለኝ ፈገግታሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 роки тому

      እህቴ በጣም አመሰግናለሁ

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 Рік тому

    Noted

  • @eftaheyegeta9262
    @eftaheyegeta9262 3 роки тому

    ኤልሲ በጣም አሪፍ መረጃ ነዉ የሰጠሸን በተፈጥሮ እና ቀለል ባለ መንገድ እጠቀምበታለሁ አመሰግንሻለሁ በነገራችን ላይ ኮልጌት አይመቸኝም አፌን ያቆስልብኛል ማእድ

  • @alarifabdu8079
    @alarifabdu8079 Рік тому

    እርጋትሽ እንዴት ደስ የሚል

  • @mekdimedia6190
    @mekdimedia6190 3 роки тому

    ኤልሲ የኔ ውድ ጥሎብኝ ስወድሽ አካውት ቀይሬ ጠፍተሽብኝ ነበር

  • @genetgezaheng6942
    @genetgezaheng6942 2 роки тому

    ኤልስዬ ልዩ ነው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 роки тому

      የኔ አበረታች አመሰግናለሁ

  • @HL-tg3sv
    @HL-tg3sv 3 роки тому

    Very nice, Elsi 👍🏼👍🏼👍🏼 - Netsi.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 роки тому

    Thank you Elsa you are amazing. I will try it. God bless you.

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 роки тому

      AMEN, thank you God bless you dear sister

  • @ethiopiahageretigist6237
    @ethiopiahageretigist6237 2 роки тому

    በጣም አሪፍ መረጃ ነው ተባረኪ🥰🥰🥰

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 роки тому

      የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ

  • @saraasfaha7446
    @saraasfaha7446 Рік тому

    wonderful !!🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @KiyaየኔTube
    @KiyaየኔTube 3 роки тому

    ሰላምሽ ይብዛ ውድ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @healthy-yummy7532
    @healthy-yummy7532 3 роки тому

    big like awo enem matati felgalew

  • @konjonesh
    @konjonesh 3 роки тому

    እና መስግናለን ኤልስዬ

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 3 роки тому

    Thank you for sharing Elsya useful video 👍🏾💯👌🏾😍Like & Share

  • @yeneneshzewdu9884
    @yeneneshzewdu9884 11 місяців тому

    ፔኪንግሶዳ ምንድን ነው

  • @MitkeMiteke
    @MitkeMiteke 11 місяців тому

    እናመሰገናለጎ 9:46

  • @zehabeshawittube7174
    @zehabeshawittube7174 3 роки тому

    ኤልስዬ 💞እናመሰግናለን እዉነት ነዉ ጥርስን ብዙ ሚያበላሹ ነገሮች አሉ በጣም እናመሰግንሻለን ቤት ዉስጥ ባለ ግብአት ስላሳየሽን 🙌

  • @HalemaMohammed-tr6kk
    @HalemaMohammed-tr6kk 16 днів тому

    ኤልስዬ ግን ቤኪግ ሶዳው ምንም ሳይድ ኢፌክት የለውም ውዴ?

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji 3 роки тому

    Wawww betam arif new yn knjjoo 💚💛❤

  • @hiwetshow3016
    @hiwetshow3016 3 роки тому

    Wow Look nice 👌

  • @lemmaduguma1064
    @lemmaduguma1064 2 роки тому

    Wow beken sode mende gen

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 роки тому

      ende duket new gin bizu tikim alew letebelashe lebelez neger yitekimal ameseginalehu

  • @faywerke8196
    @faywerke8196 Рік тому

    ሰላም የፀጉር ከርል ለማድረግ ያሳየሽን በጣም ሰርቶልኛል አመሰግናለሁ
    ጥያቄየ ከሁለትቀን ቡሀላ እንዳዩደርቅ ምን ታደርጊያለሽ ? ከቻልሽ አሳዉቂኘ
    አመሰግናለሁ ❤🙏
    በርችልን፧

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      እየሰራሁ ነው ስታጠብ እንዳይደርቅ ቪዲዮ አለ

  • @AichaAicha-z2s
    @AichaAicha-z2s Рік тому

    ሠላም እማ ሲለ ትምህርትሽ አመሰግናለሁ መልካም ሴት ነሽ ተበረክ ግን ፒክንግ ሶደ የጥርስን መስተወት ይጎዳል ይለሉ ብዙዎች ዉሸት ነው ወይ?

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Рік тому +1

      እወነት ነው። አልፎ አልፎ መጠቀም

  • @hiruthmariam5576
    @hiruthmariam5576 Рік тому

    What we use in stead of baking soda?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      for this one has to be baking soda thank you

  • @umusultan
    @umusultan Рік тому

    ተጠቅሞ ለውጥ ያገኘበት ሰው ካለ ንገሩኝ